ነዳጅ በበርበራ፣ ተጠባቂው የፋኖ መግለጫ፣ በዛቻና መወራረፍ የታጀበው የትግራይ ፖለቲካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ย. 2024
  • ነዳጅ በበርበራ፣
    ተጠባቂው የፋኖ መግለጫ፣
    በዛቻና መወራረፍ የታጀበው የትግራይ ፖለቲካ

ความคิดเห็น • 78

  • @OsmanMuhammad-x2f
    @OsmanMuhammad-x2f วันที่ผ่านมา +4

    ኤርሚ እሱብቻ አይደለም ነዳጅ የሚሸጠው በጀሪካን ነው በህግ ወጥ ስለሚሸጡት ነው

  • @Yoseph-w4u
    @Yoseph-w4u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የህወሕት የሻብያ የጋራ ፍላጎት አማራ ክልልን ማደህየት እና ማውደም ነው ።ይህን ፋኖ እየተገበረ ነው ግን ሊገባቸው እይችልም
    ምክንያቱም ከፍተኛ ድንቁርና አለ።

  • @Yoseph-w4u
    @Yoseph-w4u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ከህወሓት በላይ ደንቆሮ ነው ።

  • @mesfing6097
    @mesfing6097 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    80 cents per litre

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስቀያሚው የመሳይና ደረጄ የውሽት መንገድ ብቻ ነው ለኢትዮጲያዊያን የሚያም ተግባር

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድም አሁን በምትሂደው መንገድ በጣም ደስ ይላል ሂድበት እንደግፍህ አለን

  • @Efrata-l1l
    @Efrata-l1l 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    The problem is that even the remaining stations do not have Gasoline or Diesel

  • @AkaluErkalo
    @AkaluErkalo วันที่ผ่านมา +1

    This day i like your report

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j วันที่ผ่านมา +1

    አመርካን ከታልባን ለምን ታረቀች??

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለመሆኑ ኤርትራ ወጣት አለ ::??

  • @etalemawkassa6719
    @etalemawkassa6719 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Stop the war❤

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem วันที่ผ่านมา +1

    Ere bro azrbaki zimblesh

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው ብዙ ኤርትራዊያን ከአሜሪካ ነው ለቤተሰቦቻቸው አስቤዛ ሸምተው ነው አሽገው የሚልኩት :: ስኳር ጨው ዱቄት ሩዝ ሳሙና መሰረታዊ እቃዎችን ማግኘት በጣም ችግር ነው::

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኩአብይና ኦነጋዉያን የበለጠ ክፋት ገፊ ሰዉ እያረደ እያሳደደ ካልመራሁህ የሚል ሜድር ላይ ይገኛል ወይ?????

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስቀያሚው የመሳይና ደረጄ የውሽት መንገድ ብቻ ነው ለኢትዮጲያዊያን የሚያም ተግባር

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስቀያሚው የመሳይና ደረጄ የውሽት መንገድ ብቻ ነው ለኢትዮጲያዊያን የሚያም ተግባር

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሚዲያ ETV በአሜሪካ ብሎ ቢጠራ ተከፋዩ የሚከፋዉ አይመስለኝም። የመንግስት አፍ ነዉ ባጭሩ።

  • @AbiyT-v9k
    @AbiyT-v9k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ato Ermias በጣም የመረዳት አቅም ዉስንነት አለብህ:: ብትችል ወደ ካድሬነት ተመለስ:: For political leadership no need analogy or logic for general understanding😂

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ብለሀል ኤርሚ ኢሣያሥ ቆሞ ቀር የሆነ ምቀኛ ሻቢያም ሆነ የደብረፅዮን አመራሮች ለትግራይና ለኤርትራ ያልበጁ ምንም ግንኙነት አያስፈልግም

  • @nasnasnasnas6101
    @nasnasnasnas6101 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ የሆነ ቆሞ የቀረ ትውልድማ አለ የኣያቶቼ የአባቶቼ የአማቾቼ እያለ እያለ ቆሞ የቀረ አቤቤቤቤቤት ያሳዝናል ለማንኛውም በርታ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይና ኦነጋዉያን አደሉም እንዴ የኛኬኛ አዲስ አበባ የብቻችን ኢትዮጵያ የብቻችን ብሉዉ አማራን ወረዉ ንፁሀንን እየጨፈጨፉ ያሉት። ሞኝህን ሌላ ቦታ ፈልግ።

  • @HaftomGebremedhin-m8j
    @HaftomGebremedhin-m8j 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትናንትና በኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምስጋና የቀረበበት መንግስት አሁን ምን ተገኝቶ ነው? ወይስ short memory

  • @muwadaramadan2035
    @muwadaramadan2035 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ኤርሚይ በጣም ታሳዝናለህ የብልጽግና ጉያ ውስጥ ተሸጉጠህ ጭምብላቸውን አለበሱህ በጣም አዝናለሁ። እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ መስለኸኝ ነበር ግን ስትፋቅ ሌላ ሆነህ ተገኘህ። ኢሄ ላንተ በጣም አሳፋሪ ነው።

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀድሞ አማራው አዲስ አበባ መግባት ተከለከለ ተብሎ አሁን አማራው ከቤቱ ቤተክርስቲያን መሄድ አልቻለም ህልውና ማለት ለፋኖው እንዲህ ሆኗል

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በለው ከተቀደ ዱ አይቀር እንደርሰወ ነው😅😂😂😂 የማናቃት ertria ናት እንዴ ትልቅ ሰው አይደሉም አረ በስምአብ

  • @greenlife4790
    @greenlife4790 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Continue with your patriotism. We have only one country. Egypt's mercenaries like Shabiya, TPLF, OLF, ONLF had hurted Ethiopia very much by claiming that they are struggling against “Amhara domination". Now Amhara extremists, Somalia, Issayas's Eritrea want to be Egypt's mercenaries to destabilise Ethiopia by claiming that they are struggling against “Oromo domination".. Ethiopians should be very vigilant; they call it now against Oromo domination, as previously called it “Amhara domination” but the target is Ethiopia.

  • @assfawabera2359
    @assfawabera2359 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምልህ ሻቢያን ማንም አያዉቀዉም ኤርትሪያኖች ኢቲዬጲያን ይወዳሉ ግን ህዝቡን አይደለም መሬቱን ነዉ የሚወዱት

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤረሚ ተንቸፋቸፍክሳየችግሩን ምንጭ ታቀዋለህ አውጣውና ንቀፍ!!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በ21 ክ ዘመን ከሰዊበላዉ አብይ በላይ ጄኖሳይደር ወራሪ ነዉረኛ ዉሮበላ አለ ወይይይ????

  • @BirhanuMekonnen-xw1uw
    @BirhanuMekonnen-xw1uw วันที่ผ่านมา

    እንደ ኢትዮጵያ አማላይ ነው ምክንያቱም ሀገር ቤት ያሉ ማደያዎች እኮ ያላቸውን ነዳጅ ለተጠቃሚ ከማቅረብ ይልቅ ለጥቁር ማርኬት በመሸጥ ነው ትርፋቸውን የሚያጋብሱት

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ የሻቢያ አቃጣሪ ነው እውነቱን ተነገረ
    ሱማሌ ክልል ስላምና ብልፅግናውን በመስማታችን ልቤ በደስታ ፈንድቐል ዱሮ እኮ ትምህርት እንካን የማግኘት ዕድል በእህድግ ግዜ ነው ደስ ይላል በርቱ በርቱ

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህንን ጉዳይ በበፊቱ አቋምህ ስቶነቅፍ አያለሁ ብዬ ነበር! ግን አልቻለክም ???? "

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተረኞቹ አብይናጋኦነጋዉያን ሴኮቱሬ ባንዳ ሚዲያ ነዉ ይሄ ሚዲያ።

  • @AR15199
    @AR15199 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ለብልበው ውግያው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብልፅግና ቁማር ሊበላችሁ ነው 👈👈👈

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele5234 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ermias, thank you for your honest Ethiopian polotical analysis.

  • @AR15199
    @AR15199 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪ጀግናው ከትግራይ ነው ። በሉት የአብይን ጦር

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5et 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Who are you Ermias? Are you an advisor of abiy or a jornarist or an activist?

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ ሚዲያ መንግስት ተኩፋይ ሚዲያ በአሜሪካ ነወ።

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለው ትርፍ ነዳጅ ማደያ 3 ያለው ጋደኛችን አለ መኪና መጠብያ ዘይት መሽጥ ብዙ ነገር አለ

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም አሁን በምትሂደው መንገድ በጣም ደስ ይላል ሂድበት እንደግፍህ አለን

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም አሁን በምትሂደው መንገድ በጣም ደስ ይላል ሂድበት እንደግፍህ አለን

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Few of inhumane audiences are coming to distract you so please ignore them

  • @HaftomGebremedhin-m8j
    @HaftomGebremedhin-m8j 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ህዝን ትናትና ኤርትራ ትግባ ሲል አልነበረም?

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Than you Ermy Ethiopia is your country your and you are the grate man .

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 วันที่ผ่านมา

    Life is not to wishing
    to work to change life
    to work hard!

  • @eshetutassew4606
    @eshetutassew4606 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are right all you talked is correct 100 percent

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I strongly agree with you and your standpoint

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j วันที่ผ่านมา

    ቋም ጠላትና ቋም ወዳጅ ይባል የለ ለፖሎትካ????

  • @wisquot
    @wisquot 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቋምህ የሚደገፍ ነው። ቀጥል!

  • @kukutilove
    @kukutilove 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከኤርትራ ጋር ምንም ግንኙነት አያሰፈልግም

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 วันที่ผ่านมา

    ውነት ነው አብይም ኢሳያሰም ጆነሳይደሮች ናቸው

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ ኤሌክትሪክ እየተለወጠ ነው።

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele5234 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    # STOP THE WAR!!

  • @MeseretShanko
    @MeseretShanko 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግስት ለምን ጥምረት ፈጥረ??

  • @HaftomGebremedhin-m8j
    @HaftomGebremedhin-m8j 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኦሮሞ ፖለቲካ ጦርነት ነው

  • @mulunehbenti9399
    @mulunehbenti9399 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Stop the war,
    Stop the war

  • @HaftomGebremedhin-m8j
    @HaftomGebremedhin-m8j 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢሳያስ ኢትዮጵያ ይገዛል

  • @tesfayebalango6613
    @tesfayebalango6613 วันที่ผ่านมา

    Amharic keyboard

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀሉም ውስጥ ሻብያ አለ

  • @moyaif2000
    @moyaif2000 วันที่ผ่านมา

    Stop the war😊

  • @metituffa9525
    @metituffa9525 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Stop the war

  • @esayasmalifu8663
    @esayasmalifu8663 วันที่ผ่านมา

    Welcome ACM

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    St0p

  • @mellll470
    @mellll470 วันที่ผ่านมา

    No war

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j วันที่ผ่านมา

    asabiin bilaqlinis??

  • @LataBakala-xw4xy
    @LataBakala-xw4xy 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1

  • @mogesbirhanu7112
    @mogesbirhanu7112 วันที่ผ่านมา

    6416.6

  • @mellll470
    @mellll470 วันที่ผ่านมา

    11111

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj วันที่ผ่านมา

    Amedih bun ale

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በአሁኑ ወቅት የአማራ ህዝብ በልጆቹ ፋኖዎች ህልውናው እየተረጋገጠ ነው

  • @alula961
    @alula961 วันที่ผ่านมา

    የሱማሌ ክልልም ተራውን እየጠበቀ ነው አንፃራዊ ሰላም ቢኖረውም የአብይ መንግስት በሰሜኑ ጉዳይ ተወጥሮ ነው