አወት ግርማይ (የሔቨን አባት) ለዮኒ ማኛ ልክ ልኩን ነገረው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ወላሂ ይሄ ሰዉዬ አንጀቴን ነዉ ሚበላኝ በጣም የተጎዳ ሰዉ ነዉ የሚረዳዉ ግን ጥቂቱ ነዉ አይዞህ

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አግቢው

    • @SubaidaZed
      @SubaidaZed ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@nardostekle8705 ገደል ግቢ ቆሻሻ የሰዉ ዝቃጭ

    • @NetsiTamru
      @NetsiTamru ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ😊​@@nardostekle8705

    • @Rose-xh6bk
      @Rose-xh6bk 7 นาทีที่ผ่านมา

      አንቺ ስታስቢው ልጂን ያክል ነገር ተደፍራ ሙታበት ስለ ንብረት ስለ ገንዘብ ማውራቱ ምን አይነት ህሊና ነው እረ ወሏሂ እኔ ብሆን አላደርገውም

  • @MerewaMedia17
    @MerewaMedia17 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እኔ ግን ይህ ሰው ያሳዝነኛል አንዳንዴ የኛ ህዝብ ወደ ነፈስበት ነው ሚያደላው እና ቆም ብሎ የሱንም እውነት ቢሰሙ ደስ ይላል

  • @AsmeZ-yp2vz
    @AsmeZ-yp2vz 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ለልጃቸው ፍትህ ከመጠየቅ ይልቅ ምጉት ዝምታ መልስ ነው

  • @TigistTena-o8w
    @TigistTena-o8w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እንዴ ጉዳዩ እኮ ስለአንድ በግፍ ስለተገደለች ምስኪን ህፃን ልጅ ነው ስለራሳችሁ ማውራት ትንሽ አይከብድም??😢😢😢

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በሕይወት ስላለው ነው ማውራት መጨነቅ

    • @esayaslove5758
      @esayaslove5758 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ጅል የሴራ ትርክት እማይገባሽ። እሷ ከሞተች ዓመታ አልፏታል በቃ እሱ ግን በትዳሩ መሀል ሴራ የሚያሴሩትን ነው የተናገራቸው እውነቱን ነው።

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😢😢ምን ማለት ነዉ

  • @Fggg-e8i
    @Fggg-e8i 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞ ወንድሜ ሀቅ አላህ ጋ ነው

  • @Zeyneba-w5c
    @Zeyneba-w5c 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ዉይ ሰለቸን ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ የናንተን ጉዳይ ፍርድ ቤት ይዳኛችሁ የልጃችሁ ፍትሕ ጠይቁ ዩቲዩብ መጫወቻ ሆናችሁ

    • @zelalem-m1t
      @zelalem-m1t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከስር ከመሰረቱ ይጣራ በሉ እስኪ ጉዳዩ ከጅሩ መጣራት እና ፍትህ መስፈን አለበት የታሰረውም ልጅ ፍትህ ይፈልጋል እስኪ ይህ ልጅ ወንድማችሁ ቢሆንና በሀሰት ተፈርዶበት እስር ቤት ታሰሮ ይህ አልበቃ ብሏት ይሰቀል የሞት ፈርድ እንዲፈረድብት የምትፈልግ ሴት ምን አይነት ድብቅ ሚስጢር ብትይዝ ነው ብሎ ማሰብ የጤንነት ነው፡፡

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የትልቅ ሰው ንግግር ነው። እኔ ከቃላቱ ስህተት አላገኘሁበትም ።

  • @selamkifelew2202
    @selamkifelew2202 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ማሠብ ብትችል ስለልጂህ ፍትህ ትጠይቅ ነበር አንተ መጥተህ የልጂህን ፍትህ አበላሸህ ደግሞ ማሠብ እችላለዉ ትላለህ ወንድሜ እግዚያብሄር አምሮህን ይፈዉስ

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@selamkifelew2202 ahunima, ye Ewonat amlak firdun eyamata naw.
      Abeke,Ehito ena aman, " Extensively " memermer alebachew::
      Enji ba agoraskut tanaqesku tarat Mahon yelbetim::

    • @zelalem-m1t
      @zelalem-m1t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከስር ከመሰረቱ ይጣራ በሉ እስኪ ጉዳዩ ከጅሩ መጣራት እና ፍትህ መስፈን አለበት የታሰረውም ልጅ ፍትህ ይፈልጋል እስኪ ይህ ልጅ ወንድማችሁ ቢሆንና በሀሰት ተፈርዶበት እስር ቤት ታሰሮ ይህ አልበቃ ብሏት ይሰቀል የሞት ፈርድ እንዲፈረድብት የምትፈልግ ሴት ምን አይነት ድብቅ ሚስጢር ብትይዝ ነው ብሎ ማሰብ የጤንነት ነው፡፡

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አወት በጣም እናመሰግናለን ። ትክክለኛ ንግግር ነው።ጀግና ነህ ። እነ ዮኒ ተጠንቀቁ እኛ የጎጃም ፋኖዎች አንለቅህም ፣ በሀይማኖት ፣በባህል፣በብሔር ፣ጭራሽ በትዳር እየገባቹህ ይሄን ትግራይ ወንድማችን አትጉዱት፣ ይልቁን አሁንን ይቅርታ ጠይቁት፣ ዮኒ ጎጃም አትረገጣትም ።

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የጎጃም ፍኖ ጅብ ነው አህያዎች ናቹሁ የትግሬ ቂጥ ምትጠባ እኛም የጎንደር ፍኖዎች የናተን ነገር አንረሳውም

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጎጃሞች ደፋሪዎች ናቹሁ

  • @ዘቡራአሊ-ከ8ጐ
    @ዘቡራአሊ-ከ8ጐ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አይዞህ ፈጣሪ ሀቅህን ያዉጣልህ

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    You gave perfectly needed answer !
    Great 👍 Man !
    " awurteh atinur ; serteh nur".
    That's the end of story. Good job 👏 👍 👌.
    God bless your heart my brother.

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      He's intelligent also

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እቺ ሤት ትቅርብህ ... የወንድነት እልህ አይያዝህ ከጎንህም ብቶን አትጠቅምህም ........ ይቅርታ

  • @ועח
    @ועח 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሁን አንተ አባት ነህ እበት አንቺ ኪዊን ልያ የሚሉሽ ዘረኛ ሁል ጊዜ የሰዉን መጥፎ እንጂ የሰውን ደስታ የማትወጂ እግዚአብሔር የጂሽን ይስጥሽ🙏

  • @zebenay-x2v
    @zebenay-x2v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    I can tell you are pure

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንተ የተከበርክ ሠው ነህ መልካም ሤት መልካም ሂወት ይጠብቅሀል ያለጥርጥር .... 🎉 ሂወት ይቀጥላል .........

  • @gelilatsegay8387
    @gelilatsegay8387 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጲያኖች እዉነት ኢሄ ሰዉዬ እንደ ምላሱ ነዉ ል❤ ከሚያወራዉ በተቃራኒ ስራና ሐሳብ ነዉ ያለዉ እነሱ በዉሸት የተካኑ ናቸዉ ተጠቀቁ

  • @kk-fe5ur
    @kk-fe5ur 54 นาทีที่ผ่านมา

    ከሁሉሞ ነገር ያስጠላኝ እና ፈጣሪ ጠቅልሎ ባጠፋን ያልኩበት ዘመን

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድ ብትሆን ልጅህን የገደለውን ትገል ነበር አንተ ንቆ ነው ልጅህን የገደለው ባለቤቱን ባይንቁ አጥሩን አይነቀንቁ እናቲቱ ግን ጀግና ናት እሷ አሁንም ለልጄ ፍትህ ነው እያለች ያለችው

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጨካኞች ለምንድነው የሚገድለው ሰው ሲጀመር አበቄ ውሸታም ናት ልጅትዎም ተደፍራ የሞተች አይመስለኝም ምድረ ውሸታሞች

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቶ አወት በግሌ አናደኸኛል ግን ከሁሉም በፊት ለልጅህ ፍትህ ይቀድም ነበር ከጥቅም በፊት ዩኒ ማኛጋ አትሳፈጥ

  • @MerkebTewelde-p9x
    @MerkebTewelde-p9x ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabhier ke huletum gar yhun yemanm durye mechawecha athunu tanks bro for your positive respons

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እማትረባ አባት ነህ የሄቭን ያረፈችበትን ያላየህ ምን ፈልገህ ሜዲያ ላይ ወጣህ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱ እኛ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ብለን ስንጨህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaidaSa-fl2mo
    @SaidaSa-fl2mo ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዛህ ወድሜ እውነት ትመነምናለይ አትበጠሰም እናሱ ሥራቸውን እያካበቱነው ወድምህ ግን አይሁድነው

  • @AmanuelBelay-w1z
    @AmanuelBelay-w1z 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አስከሪን መርመራ የመረመረው ሆሰፒታል ህፃኖ አልተደፈረችም ማለቱን አንዘንጋ ። የታሰርው ሰው አሁን ያለጥፍቱ ቢሆንስ ብሎም ማሰብ አለብን ።ፍትህ ለእውነተኛው ይሁን ።መለት ጥሩ ነው ደ

    • @marianuru6365
      @marianuru6365 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የደፋሪ ቤተሰብ

  • @AlmazMengstab
    @AlmazMengstab 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምንድነወ ችግርክ

  • @SahadaSahada-lm6ut
    @SahadaSahada-lm6ut 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አንተ ሰውነህ የልጅህን ፍትህ ጠይቅ ገንዘብ ስትል አታፍርም በስማም ጨካኝ

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ሚስትህ ክፋ አታውራ ለልጅህ ፍትህ ጠይቅ ከዛ ውጭ አትደናቆር ስራአት ይኑርህ እረፍ

  • @EmuAbubekr-h3e
    @EmuAbubekr-h3e 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አረ፣በአላህወድሜዝምበልህፃገዳይበስቅላትይቀጣኗፍትህታግኝ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤😢

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Don’t worry, bro your ex wife or your wife she’s a such a liar. I think most people they know.

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Are for real. Hawet the father of Heven is a plot maker. He paid for Getnet. This guy must be in jail. 😂

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ውሸታም ሁላ

  • @liulsegednigusiekasye2051
    @liulsegednigusiekasye2051 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow gobez Bal nek Berta eraseken tebek!!! 🙏

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ አባት አለህ ይርዳህ

  • @YesufAli-gw6xy
    @YesufAli-gw6xy 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tebarek Anbessa neh,Tirusewu mehonih Yastawukal.

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በቃ አንተም ተዋት ካልፈለገች ልጃችሁን ታሳድግበት ወሬ ምን ያደርጋል

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebrke awetye le lejochachue nurrrr❤❤❤

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወት ግርማ አንተ እውነት የበሰልክ ስርአት ያለህ ሰው ነህ ይህ በቲክቶክ የተበላሹ ሰወች በሚናገሩት ሁሉ እራስህን አትጉዳ ባለቤትህንም እንደ እቃ ነው ያደረጓት ምንም በማይጠቅማት ነገር ሁሉ እየገባች ባትለፈልፍ ጥሩ ነበር አሁን ጉዳዩ የሞተችው ልጅም መነገጃ ነው የሆነችው ያሳፍራል

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በማይችለው ቋንቋ እየተቸገረ ነው ሀሳቡን የሚገልፅው እንጂ በጣም የተገፋ ሰው ነው

  • @mihretbegedlu8343
    @mihretbegedlu8343 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነህ ስለዚህ ተነጋገሩ ተታረቁ ሠውየው እውነተኛ ሠው ነው

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere yasafral betammm yebet gebena mindnew 😢😢😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም በትክክል❤❤❤🎉🎉🎉አይዛህ

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👏👏👏👌👌👌😍🙏

  • @yeshidessie6956
    @yeshidessie6956 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gororo yezaga 😢😢😢

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍትህ*3 ለሄቨን

  • @DawitWdKiros
    @DawitWdKiros 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አውት እውነት ነው እ/ር ይፍርዳል

  • @EshetuTaddese
    @EshetuTaddese 37 นาทีที่ผ่านมา

    ወንድሜ አንተ ልክነህ ባሌቤትህን ታረቅ ዮኒ መገኛ ስራ የሌውም ቁጭብሎ ሼር ለምኖ የሚኖር ዘመናዊ ለማኞች ጋር አታውራ

  • @SemharSemere-cb4hm
    @SemharSemere-cb4hm 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yoni magna sijemer kebt new awet jegna neh❤

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Justice for Heaven,!!!!!!!!!!!!!!!
    We don't care about yours
    Justice for Heaven 😂😂😂😂🎉😂

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewnet antega endale New berta gobez egzihabher yasben

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማይወሎአማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebenay-x2v
    @zebenay-x2v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dont pay attention for them you deserve to get equal

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere begeta yenanten guday bewst fitut and sile lijh fitet teyk 😢😢😢😢😢

  • @Abaya7875
    @Abaya7875 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለሄበን አባት ቆሞ አለመቅበር ምናክል ህመም መሆኑ የደረሰበት ያቃል

  • @tezetanishan8866
    @tezetanishan8866 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I am so sad for both parents! Please guy’s stay out of this Hasband and wife business! My God enough is enough! How wanted you guy’s to be a piece maker?? It’s not helping for both parents again stay out of this argumentative problem we are tired! The parents are dealing grief and their loss.

  • @hadastekle2644
    @hadastekle2644 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Awet lesntu mels seteh twetawaleh midia weteh menageru ykrbih le Egziabiher stew tseliy le Egziabiher nigerew Fird ke Egziabiher new

  • @SeniyaAbrar-cz7ic
    @SeniyaAbrar-cz7ic 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    isti tesasteh inkuwan silelijih fitih awura.

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይሄን አሥቀያሚ ፊት ይዘህ ሚዲያላይ አትዉጣ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egzabiher yefeterew endeza aybalm gmatm

    • @Fathima123-e8i
      @Fathima123-e8i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ካሜታቶች አተሣደቡ ችግሩንእረሱ ያቃል

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Fathima123-e8i ማሬ ያናድዳል ለልጁ ፍትህ አልጠየቀም ቤትተሠቶታልና ቤት ይሠጠኚ አለ ደሞኮ ቀጠሮዉ የልጁ እዝህወራይነዉ

  • @Nsss-k3y
    @Nsss-k3y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewnet alew gn yhe sew😢

  • @SurprisedOstrich-zd4xu
    @SurprisedOstrich-zd4xu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere besmeab Ere sleljih fith chuh. Egzio

  • @workneshtesfayohannes4282
    @workneshtesfayohannes4282 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You don’t feel sad your child?

  • @miokl6214
    @miokl6214 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎያ😂😂😂

  • @xandyofficial7989
    @xandyofficial7989 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝምታ መልስ ነው

  • @የኪድዬልጅነኝ
    @የኪድዬልጅነኝ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የወረድክ ነህ

  • @SurprisedOstrich-zd4xu
    @SurprisedOstrich-zd4xu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kezih belay motfo mawurat ale ende lene satgeza lelela sew shemiz gezachi ,lijen ttat heda eyalk stabteletlat neber eko

  • @yemaryam-b5p
    @yemaryam-b5p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante asmesay liba neh kdmia legenzeb atrut enatua tkur libsuan satawelk ante legenzeb atrut eshi kdmia yelijhin mekabir ayiteh ermihn awta

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ber felgeh new yemtahew geltse new. Eko hodam

  • @toybaseid414
    @toybaseid414 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥቅመኛ😅😅😅

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመጨረሻ ምሰኪን ሰው ነው እባክሽ ባቤቱ አብራችው ልጃችውነ አሳድጉ መወላወል ይቅርብሽ በፈጠረሽ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ብዙ ሤቶች ጥቅም ሥያሣድዱ ሚሆናቸውን ሠው ያጣሉ

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@KewsrMohamed በጣም

  • @AynalemGebrewold
    @AynalemGebrewold 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yoni Magha is making money on you !😊

  • @ademahmed2244
    @ademahmed2244 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayezoh wendeme yoni malet betam tenshe sew new esun tewew ant bicha berta

  • @workneshtesfayohannes4282
    @workneshtesfayohannes4282 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You don’t care your children

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Plise ante zeme btele selterfechwe sele tenschwa lji Stele midya atkerb

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እአተዝምበል እፈር ልጅህን ሳትቀብር ልጄ ልጄ ትላለህ የልጅህ መቃብር አላየህም

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተ ግፍ እራሱ እቅልፍ ያሰተኛታ ባለጌ ሴት ዝርክርክ

  • @Ayni-n2u
    @Ayni-n2u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Afer bla wend negn bleh taweraleh koshasha yehonh sewye leljh fth yalteyekhewn legenzeb stl fth yeteyek wend asedabi

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sele leju endale hono yerasun mebt maskeber r alebet

  • @yeshidessie6956
    @yeshidessie6956 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፈር ደች ብላ

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 16 นาทีที่ผ่านมา

    Anta bale sathone yekereta nheeee

  • @eyerusalemfeseha3696
    @eyerusalemfeseha3696 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Queen anche zefzef arefesh techmech

  • @Fathi-u4l
    @Fathi-u4l ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @tigestengda3963
    @tigestengda3963 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aent belgay werda edmahen yesterw

  • @endalehailu1550
    @endalehailu1550 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    sele even ataweram ante dengay rase

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m 17 นาทีที่ผ่านมา

    🤮🤮🤮🤮🤐🤐🤐🙈🙈

  • @zainabtahir8420
    @zainabtahir8420 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❌❌❌❌🚫🚫🚫

  • @DestaTesfay-c1b
    @DestaTesfay-c1b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን ለማኘ ነህ፣

  • @Kidisthailemaryam
    @Kidisthailemaryam 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እረ ግን አንተ ምን ሆነህ ነው ልጂህን ለምን ፊትህ አትልም ምን ሆንክ ግን ምን አደርገቺህ ለቀርቺው ልጂህ ስትል

  • @ሜና
    @ሜና 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝርክርክ

  • @endalehailu1550
    @endalehailu1550 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante men ayenet yewesha lej

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንተ ለዬልህ በቃ ጥፋ ጥፍ በናትህ

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Gmatam yeleyelsh anchi nesh ekek

  • @ሜና
    @ሜና 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝርክርክ ተብታባ በቅርቡ እመን እስር ላይ ነህ

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hedo fth endayteykm slemtasrut new awre hula lela mistyo stmagt sleneberech kesewyew ljutan aytalech maletnew yasgedlechat asmesay enat net bekrbu egzabiher ewnetun yawetal

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጭ ስታስጠላ እኽኽኽኽ

    • @Suzanshimelis-lc6dv
      @Suzanshimelis-lc6dv 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Eko bel eyalut newu

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ekek ema anchi nesh goto

  • @Suzanshimelis-lc6dv
    @Suzanshimelis-lc6dv 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂