መፅሃፍ ቅዱስ እንዴት እናጥና? በቃልኪዳን (ቃል ኤል) How to study Bible? By Kalkidan (Kal EL)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 211

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 3 หลายเดือนก่อน +32

    ማንን መጠየቅ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ ነበር ተመስገን ጌታ ሆይ

  • @aschalechademasu4709
    @aschalechademasu4709 2 หลายเดือนก่อน

    teebark lezelalemii

  • @AlmazAlmazkefyalew
    @AlmazAlmazkefyalew 13 วันที่ผ่านมา

    Wowwwwwww u are the best btm tetekimebetalew ameseginalew u are blessed❤

  • @ComCeill-yh6ql
    @ComCeill-yh6ql 3 หลายเดือนก่อน

    wow amazing god bless you🙏

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በርታ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @meron7477
    @meron7477 3 หลายเดือนก่อน

    I have one huge request, since part of reading the Bible is sharing one another what we learned ,for those of us who don’t have much people around to share with, it possible to have instagram group discussions or something like that ?

    • @kalelbethel
      @kalelbethel  3 หลายเดือนก่อน

      Nice idea we will have a live stream time on telegram . Join US

    • @bety7853
      @bety7853 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@kalelbethel can you tell us the telegram group and
      God bless you

  • @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
    @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ይባርክህ የኔ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉

  • @BiniMlogs360
    @BiniMlogs360 24 วันที่ผ่านมา +4

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @BatiGerma
    @BatiGerma 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ ያለ ትውልድ ይብዛልን ሚዲያ ለጭቅጭቅ ለክርክር መሆን የለበትም ተባረክ❤❤❤

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 3 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክልን ወንድማችን። በድንገት በሚመስል መልኩ አገኘውህ ለኔ ነው ድንገቱ በእርሱ እቅድ ነው ያገኘውህ በዚህ ደስ ብሎኛል ያብዛልህ። ❤❤❤❤❤

  • @Wossen-x1j
    @Wossen-x1j หลายเดือนก่อน +3

    ይህን ትውልድ በኢትዮጵያ ያፈራ አምላክ ስሙ ይባረክ።

  • @Ruth-h4z
    @Ruth-h4z 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተጠቅሜበታለሁ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋህን ስላካፈልከን ያብዛልህ❤❤❤

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 3 หลายเดือนก่อน +5

    Zemene yebarkew

  • @genettamirat1795
    @genettamirat1795 3 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቡዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝን ስህተቴን አገኘውት

  • @Bethel-sb3dc
    @Bethel-sb3dc 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚህ አይነት content የምሰራ ሰው ለረጅም ጊዜ ስፈልግ ነበር ያው በአማርኛ ማለቴ ነው፤ ብዙ እጠብቃለሁ ተባረክ።

  • @genetteshome654
    @genetteshome654 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን ሀሳብ በልብህ ያከበደዉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🔥

  • @RoulaChehadeh
    @RoulaChehadeh 3 หลายเดือนก่อน

    Zemenhi hiwot yilemilm tebareki geta hoy temesegen lezi dinki gizee ameseginalewu🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @hannagoa6426
    @hannagoa6426 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመነ ይባርክ በእውነት በጣም ማወቅ ያለብን ነገር ነው ያስተማርክ በጣም ነው ደሴ የምለው ብርታል ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልን

  • @Beru199
    @Beru199 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በአንተ በኩል ሆኖ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ነገረኝ። ❤
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @WeynshetTekle-x6l
    @WeynshetTekle-x6l 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዘበን ይባረክ የልቤን ነው የተናገርከው❤❤❤❤❤❤

  • @betelehemdegefe
    @betelehemdegefe 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ እከተልሀላሁ መልክቶችህን እከታተላለሁ ሁሌም ጠቃሚ መንፈሳዊ መልክቶችን ነው የምታደርሰን መልክቶችክ ደሞ ውስብስብና ግራ የሚያጋቡ አይደሉም ለምልም መገለጡ ይብዛልክ

  • @MesereteLefeboWochesoOffice
    @MesereteLefeboWochesoOffice หลายเดือนก่อน

    ለቤትህ አድስ ነኝ የቡዙዎች ጥያቄ በምለው Video ነው የመጠውኝ ፀጋ ይብዘልህ ታበራክ ❤❤❤

  • @habtufitse8417
    @habtufitse8417 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ ከየትኛ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እንድትጀምር ትመክረኛለህ አመሰግናለሁ

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሁል ጊዜ ጥረቴ ነበር ተባረክልን

  • @ShahdSory
    @ShahdSory 3 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ነኝ በቅርቡ ነው ጌታን የተቀበልኩት እንዴት ማጥናት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ስደት ላይ ነኝ😢😢

  • @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ
    @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ 3 หลายเดือนก่อน +2

    _ዘመንክ የተበረከ ይሁን ፀጋ ይብዛልክ በርታልን ወንድማችን!!_ ❤❤❤

  • @martazeleke6899
    @martazeleke6899 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነው ዛሬ ተረደሃኝ

  • @TigistDeneke
    @TigistDeneke 2 หลายเดือนก่อน

    Lijoche በእግሊዝኛ እንዲማሩ እፈልግ ነበር እንዴት እችላለው

  • @elshaddaimesfin4510
    @elshaddaimesfin4510 หลายเดือนก่อน

    esti adisu medebegna tergum mesehaf gezulegn birr selegodelegn nw

  • @IshopBarouk-t1n
    @IshopBarouk-t1n 29 วันที่ผ่านมา

    Ameeeen
    Ameeeen Geta Iyesus Abizito Yibaarikh Tsegam Yibizalih

  • @EtenesheDibaba
    @EtenesheDibaba 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ በቃ በጣም የምፈልገውን ነገር ነው የተናገርከው

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብርክ በልልኝ ወንድሜ ዛሬ ጀምሬ አጠፋለሁ ተለውጬ እመሰ ክራለሁ እስከዛሬ ጀምሬ ተውት ነበር የማደርገው አሁን ጌታ ይረዳኛል አጠናለሁ

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 3 หลายเดือนก่อน +10

    ለጥቅማችን የተሠጠኸን የእግዚአብሔር ሠው ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @selamtadesse-jk8rw
    @selamtadesse-jk8rw 2 หลายเดือนก่อน

    You are amazing bro may God bless you i have benefited 🙏
    ተባረክ።

  • @tsitsi7152
    @tsitsi7152 3 หลายเดือนก่อน +7

    ❤በቃሌ ኑሩ'. “በቃሌ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤ እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነፃ ያወጣችኋል።”​-ዮሐንስ 8:31, 32.blessed 😇🙏🏽

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከእድሜህ በላይ አስተዋይ እንደተደረግህ ይታይብሃል።ብሩክ ነህ።

  • @selamtesfaye1127
    @selamtesfaye1127 3 หลายเดือนก่อน

    Can you please recommend a book that will help while studying bible.

  • @Inenegn
    @Inenegn 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ጊዜ ነበር ዎንድሜ 😊😊😊

  • @senaytk69
    @senaytk69 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን ተባረክልን እናመሰግናለን

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 3 หลายเดือนก่อน +2

    Geta yebarkhe

  • @YonasGossaye
    @YonasGossaye 3 หลายเดือนก่อน

    Hello dear, Well said i am blessed..... and learned alot. Simple but powerful.

  • @SelamShabola
    @SelamShabola หลายเดือนก่อน

    Lelijoch mefsafkidusn endet endeminasitemr nigeren

  • @RobiAman
    @RobiAman 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kal..እግዚአብሔር ይባርክህ,ፀጋው ያስቀጥልህ
    አመሰግናለሁ❤🙏

  • @firaolgutema5382
    @firaolgutema5382 3 หลายเดือนก่อน +2

    tebarek wedime 🙏🙏🙏🙏

  • @Firoye921
    @Firoye921 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይምር በጣም አምስግናለሁ ለብዙ ጊዜ ያለተረዳዉት ነገር ነው ያሰረዳሃዉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ በድጋሜ አመሰግናለሁ

  • @jowi890
    @jowi890 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ስታወራ ውስጥ ነው የሚገባው ቀናውብህ አይወሰድብህ

  • @hannagossaye4536
    @hannagossaye4536 3 หลายเดือนก่อน

    Brk bel wndme betam Tekami melkt new Tsga ybzalh!!!

  • @Ewnetatubeyoutube
    @Ewnetatubeyoutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome to youtube my choosen bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Meketatel yalebin 1st media new

  • @milkakiros6505
    @milkakiros6505 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek ❤

  • @BetelhemGebrye
    @BetelhemGebrye 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጥያቄ ነው የምር ማንበብ እፈልጋለሁ

  • @bereketpaulos376
    @bereketpaulos376 หลายเดือนก่อน

    what about recommendation on reference book

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ የማላውቀውን ነው ያሳወቅከኝ🙏

  • @josejohn1944
    @josejohn1944 2 หลายเดือนก่อน

    Egizabher amilak ybarkhi ❤

  • @JerryTefera-d2u
    @JerryTefera-d2u 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክልን በረከታችን ነህ🙏

  • @SaraHyari-e8z
    @SaraHyari-e8z 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you bro,it's so helpful.

  • @Afrika-cj9zs
    @Afrika-cj9zs 3 หลายเดือนก่อน

    Teberek wendemee❤❤

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንህን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @biniambekalo5410
    @biniambekalo5410 3 หลายเดือนก่อน

    tebarek endet matanat edalebign sile tsokomkegn

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you, you are blessed

  • @KabodMac
    @KabodMac 2 หลายเดือนก่อน

    God bless u thank u so much Kal

  • @botin6076
    @botin6076 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tabarki wedime ❤❤

  • @Hirut-q8q
    @Hirut-q8q 3 หลายเดือนก่อน +1

    Geta amelake ybarekeke tebareki

  • @medhanitabawa4100
    @medhanitabawa4100 3 หลายเดือนก่อน

    Amen bro stay blessed!!.

  • @Temedes
    @Temedes 3 หลายเดือนก่อน

    U r blessed bro, thanks!!❤

  • @aziebaande530
    @aziebaande530 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you God bless you

  • @zaa747
    @zaa747 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ እናመሰግናለን ተባረክ 💜🥛🍇

  • @tsion468
    @tsion468 11 วันที่ผ่านมา

    Thankyou

  • @SisayGezahegn-g2d
    @SisayGezahegn-g2d 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek des mil mabraria new❤

  • @Teshometigist
    @Teshometigist 3 หลายเดือนก่อน

    Bizu gize yechegerkubet new be ewunet tebarek

  • @meazadebebe359
    @meazadebebe359 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ተባረክ❤

  • @DEREJEKEBEDETEREDA-jf6lq
    @DEREJEKEBEDETEREDA-jf6lq 3 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @Yeneneshiadna
    @Yeneneshiadna 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ አገዘኛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus หลายเดือนก่อน

    Peace upon you brother kal. With a huge apology I have two questions.
    When I read my bible there are lots of family root in one full page names, so do I have memorizing all names? If the answer is yes, how?
    My second question is just I'm curious ,why you lightning your Lantern before you starting? Is that Biblical?
    God bless you abundantly
    🙏🙏🙏

    • @kalelbethel
      @kalelbethel  3 วันที่ผ่านมา

      1. The answer is No
      2. Symbolizes bringing light into your understanding and inviting a sense of peace and focus.

  • @ElijahNation
    @ElijahNation 3 หลายเดือนก่อน +1

    kalye የኛ በረከት ተባረክ🎉🎉🎉

  • @sofistube3028
    @sofistube3028 3 หลายเดือนก่อน

    Egzabher ybarkeh!!

  • @hiwosami1952
    @hiwosami1952 3 หลายเดือนก่อน

    GODbless you🙏🙏

  • @Brkom-fk8cu
    @Brkom-fk8cu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnnnnnnnnn

  • @genetgosaye6201
    @genetgosaye6201 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much !

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek Brother 🥰

  • @genitemesgen9946
    @genitemesgen9946 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarekih

  • @AbigyaSolomon-ks4ir
    @AbigyaSolomon-ks4ir 3 หลายเดือนก่อน

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @misganadegu5143
    @misganadegu5143 3 หลายเดือนก่อน

    You are blessed!!

  • @genetshewarega7426
    @genetshewarega7426 หลายเดือนก่อน

    Thanks wendm

  • @bahrudeyassa6478
    @bahrudeyassa6478 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tabarek

  • @AbrhamFekadu-jb8bh
    @AbrhamFekadu-jb8bh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ::

  • @olaniteshome1189
    @olaniteshome1189 3 หลายเดือนก่อน

    10q brother ❤

  • @KidistHailu-uv9sj
    @KidistHailu-uv9sj 3 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarki

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 หลายเดือนก่อน

    አረጌታይባርክህበዚህዘመንስለመፅሃፍቅዱስማስረዳትህጥሩግንዛቤአግኝቻለሁተባረክ

  • @אספהאספה
    @אספהאספה 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ተባረክልኝ ብዙ ተምሪለሁ እንዴት ማጥናት እንዳለብኚ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayat9275
    @ayat9275 3 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen tebarek🎉🎉🙏🙏

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnn ameeeeennnn 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤Tebarek

  • @SelamawitGirma-n3l
    @SelamawitGirma-n3l หลายเดือนก่อน

    Tebark

  • @Mimi-d7u3v
    @Mimi-d7u3v หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @SolomonLambamo-h6g
    @SolomonLambamo-h6g 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @matiwostura
    @matiwostura หลายเดือนก่อน

    amen

  • @saraa.tesfyae4101
    @saraa.tesfyae4101 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤

  • @WeynshetTekle-x6l
    @WeynshetTekle-x6l 3 หลายเดือนก่อน +1

    በዘሁ ቀጥልልን❤❤❤❤❤

  • @Hawi.T
    @Hawi.T 2 หลายเดือนก่อน

    God bless!