ፍቅሬ የእናቴን ጉልበት ስማ ቤተሰቦቼን ተቀላቀለች❤️‍🩹🙈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 6 หลายเดือนก่อน +915

    አንተ ልጅ በሳቅ ልትገለን ነዉ ቆይ ጠብቀን😂😂😂

    • @DagiTube123
      @DagiTube123  6 หลายเดือนก่อน +96

      😂😂ፈታ በሉልኝ😂

    • @RahelTeklu-r5w
      @RahelTeklu-r5w 6 หลายเดือนก่อน +7

      Are wandim nahin liju baqa andi qan prank new bilow bazaw liyasaqarat new masaleny😂😂😂😂😂

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 6 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂

    • @GsgsgGstsy
      @GsgsgGstsy 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@RahelTeklu-r5w

    • @FskaTube
      @FskaTube 6 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkk😂😂😂

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd 6 หลายเดือนก่อน +36

    እናቲቱን አለማድነቅ አይቻልም ደስ ሲሉ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 หลายเดือนก่อน +85

    ወይ ዳጊ አልተቻልክም የኔ እናትዋ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 6 หลายเดือนก่อน +41

    አረ ወይኔ ኩቻየ የሳቄ ምንጭ ዝም ብየ ሳይዉ ያሰቀኛል😂😂😂 እናቴኮ አለም ናት የእዉነት እናታቹ የምትወዱ 1000 አመት ትንሩላቹ❤❤❤

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 6 หลายเดือนก่อน +169

    ምርጥ እናት ዘለዓለም ኑሪልን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 6 หลายเดือนก่อน +14

    ወይ ዳጊ አልተቻልክም 😂😂😂ማዘር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣት ❤❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 หลายเดือนก่อน +70

    ዉይ መዘር ደስ የምትል እናት
    1000 ዓመት ትኑርላችሁ❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም የሶን ቪድወ ሳይ አልቅሸ ነዉ እሚወጣልኝ እናቴ በጣም ነዉ ትዝ እምትለኝ ልዩ እነመት ነች❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 6 หลายเดือนก่อน +24

    ፈትለ እኮ ምርጥ እናት ናት❤❤❤ስነ ስርአቷ ልጅቷም እንዳትቀየም😍😍😍

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 6 หลายเดือนก่อน +162

    100ሺ እናስገባው ዳጊን❤❤❤

    • @SocialSosi
      @SocialSosi 6 หลายเดือนก่อน +2

      Wey dagi😂❤

    • @SaraLalala-gp4ij
      @SaraLalala-gp4ij 6 หลายเดือนก่อน +2

      እሸ ዉዴ❤❤❤❤❤

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 6 หลายเดือนก่อน

      እሽ

    • @RabiaaA-v9p
      @RabiaaA-v9p 6 หลายเดือนก่อน

      እሺ ዉዴ❤❤❤

  • @eliassisay1876
    @eliassisay1876 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኝህን የመሰሉ Smart የሆኑ እናት እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያኑርልን !

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 6 หลายเดือนก่อน +199

    ልጅቷ ናት ፈታ ያረገችኝ ትወና በቃ ነው👌💓💓ማዘርየ እችን የመሰለች ልጅ ላተ 😂❤❤❤

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @bbbbjjjj5979
      @bbbbjjjj5979 6 หลายเดือนก่อน

      Dagi gin inatin atas kafat pirank iyalk

    • @JrirJejr
      @JrirJejr 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @indiindi2535
      @indiindi2535 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂🎉😊

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 6 หลายเดือนก่อน +12

    አይ ዳጊዬ ልጅቱ ግን ሰታምር ሰነሰርአት አላት የኔ እናት❤❤❤❤

  • @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
    @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 6 หลายเดือนก่อน +61

    ልጂቷ ሰታምረ😂😂😂😂❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 6 หลายเดือนก่อน

      አብረዉ ቢሠሩ ምርጥ እይታ ይኖራል

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 6 หลายเดือนก่อน +27

    ልጅቷ ግን በስመአብ ልዩ ነው ብቃቷ❤❤❤❤ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ሠላም ሥትል እጉልበቶሥር ድፍት አላለችም ማዘርየ ድግጥ አለች የኔ እናት❤

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 6 หลายเดือนก่อน +45

    ወይኔ ዳጌ ስራውን ቀጥሏል አይ ዳጌ ጀግና ፈትሌ ደስ የምትልእናት ነች አይ ዳጌ ሰሙኑን ሁዴን ቁስል ው ያደረገው እነ ናሄንማ ፀጥ ነው ያረጋችው እስቴ ቤተሰብ ከፈ እናድርገው

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 6 หลายเดือนก่อน +45

    ልጅቷም የተመታች ትችልበታለች

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 6 หลายเดือนก่อน +35

    ያንተ ፕራክኮ በስማም ገራሚ ነው አሁን ጭራሽን ፍራንክ ልታደርግ መጣ ልጅቷ ኩች የራዳ ልጅ👍👍👍👍👍

  • @bmm3152
    @bmm3152 6 หลายเดือนก่อน +15

    ጀግነ እናት ነቹ መሸ አለህ አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 6 หลายเดือนก่อน +33

    የኔ ውዶች🥰🥰🥰ማዘርዬ ከልብ ነው የምናመሰግነው

  • @FatumaAli-d9l
    @FatumaAli-d9l 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ዳጊ ባለፈዉ እናቴ ድረሽ ስትል አልነበር ዛሬ ደግሞ ጀግና ሁነህል ደስ የምትል የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤እደግ በል

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 6 หลายเดือนก่อน +47

    ወይኔ ልይቷነትያሳቀችኝ ፍቀዱልን ፍቀጂልን😂😂❤❤❤እናቱን የሚወድ እድሜከጤናጋ እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

    • @ሙናA
      @ሙናA 6 หลายเดือนก่อน

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

    • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
      @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 6 หลายเดือนก่อน

      እና አንዴየ አንቱ አንደየ አንቺ😂😂😂😂

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ዉድ ኡሚ ለዘላለም ትኑር❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8حእሥብሪሥ አረገችዉ😂😂

  • @nomo6793
    @nomo6793 6 หลายเดือนก่อน +20

    ምርጥ እናት ዘላለም ኑሪ❤❤🎉🎉🎉

  • @zuzu3ozuzu305
    @zuzu3ozuzu305 6 หลายเดือนก่อน +27

    ጥሩ መካሪይ እናት
    ናቸው እረጅም እድሜናጤና

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 6 หลายเดือนก่อน +15

    ❤❤❤ልጅቱ የዋህ ነገር ናት

    • @ሙናA
      @ሙናA 6 หลายเดือนก่อน

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 6 หลายเดือนก่อน +41

    ማዘርየ ብድርሽን ከውቤ ጋር ተባብረሽ መልሽ😂😂😂😂

  • @shadlajidbkk9073
    @shadlajidbkk9073 18 วันที่ผ่านมา

    ዉይሀዳጊ😂😂🎉🎉🎉 የኔመልኮም እናት ጎበዝ መኮሪ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 6 หลายเดือนก่อน +13

    ዉይ ዳጊ😂😂 የኔ መልካም እናት ጎበዝ መካሪ❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ስልኩ ዉስጥ ገባሁ በሳቅ ሞትሁ ንግግራችሁ ሁሉነገር የጨረሰ ነዉ የምትመስሉት ማሚ😅😅😅😅አባባልሽ ሁሌም ሠላም ሁኑ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 หลายเดือนก่อน +19

    ወላ ዳጊ የሠሞኑ ነገር ፈታ ነዉ ያደረከን😂❤❤

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 6 หลายเดือนก่อน +7

    What a wonderful mother you are.God bless you 🙏

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 6 หลายเดือนก่อน +13

    የኔእናች ስወድሽ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 6 หลายเดือนก่อน +6

    እረ ዳጊ አሪፍ ቆንጆ ሴት ናት ያመጣሀዉ ተቀብለናል ደስ የምትል ልጅ ናት ማዘር ግን ብዙ ቪድዬ አይላችሀለዉ በጣም ይቆጣሉ ለትኛዉ አለም ነዉ ፈታ በሉ ጥለን ለምንሄደዉ ተደሰቱ እራሶትን አስደስቱ ልጅ በማሳደግ ደክመዋል አሁን የእርሶ ግዜ ነዉ ተደሰቱ ዳጊ ናቲ ሄሉ ፈታ ሰድርጓቸዉ እናተን ሲያሳድጉ ጐበስ ቀና ሲሉ ነዉ የከረሙት ስለዚ አዝኗኗቸዉ እናት አትተካም አሁን ነዉ ጊዜዉ ማዝናናት አቦ ይመቻቹ👏👍

  • @RahelTeklu-r5w
    @RahelTeklu-r5w 6 หลายเดือนก่อน +11

    😂😂😂😂😂😂yene inat ❤❤❤❤❤si wadish mami ye dagi inat tilayalech yemitiluu like 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደረሰ የምል እናት ነች1ኛ አሰተየቱዋ ብታይ በጣም ❤ ነው ባለፎ ተንቀጢ ቀጠ አልነበረም ዛረ ደሞ ጎበዝ ሆናሀል 😂😂

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 6 หลายเดือนก่อน +16

    አረ ዳጊ አልተቻልም አንደኛ ነህ በርታ ጎበዝ ፈታ እያረከኝ ነው

  • @አስማኢትዮፕ
    @አስማኢትዮፕ 6 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂ወይ አንተ ማዘር አታናዳት በጣም እወዳታለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጉበዝ እናት

  • @Mariam-ob3qj
    @Mariam-ob3qj 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ማሚ ፈታ ያለች እናት ዳጊዬ አልተቻልክም 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሪ የልጂቱ ትወና ዋዉዉዉዉ❤❤ የኔ ብርቅ ስታምር ደግጋሞ ማዘር የን ቆጆ እናት ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ዳጊ ይመችህ❤❤❤❤

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m 6 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እናት ደስ ሲሉ😂😂😂

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 6 หลายเดือนก่อน

    ወይ የማዘር ስብዕና ዳጊ ለምን ትፈታተናለህ ይቺን የምትመስል ኢትዮጵያዊ እናህን እንዴት እንደሚያስቁ ትሪት ያደረጉበት መንገድ😍❤ልጅቷ ትወና አንደኛ ናት

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ማዘርዩ ኑርልኝ❤

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት አደኛ ነሽ በእውነት ትክክለኛ እናት በምክር የምታምን ሺአመት ኑሪ

  • @ተስፋነሽየጌታልጁ
    @ተስፋነሽየጌታልጁ 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦቼ ናችሁ የእውነት ጀግና እናት ናት እንደ እኔ እናቴ ኑሩልኝኝኝኝኝኝኝኝ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 6 หลายเดือนก่อน +2

    Mamiyee mikirish betam yemiyastemir newu Geta yibarekish. Des tilalachihu ketilubet.❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 6 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅቷ ደም ግባት እርጋታዋ ደስስስ የምትል ማሚ. የኔ እናት ስወድሽ. ማሚየ❤ የምታስተምረው ትምህርት ትልቅ መልእክት አለው

  • @HiwotMolla-os8kq
    @HiwotMolla-os8kq 6 หลายเดือนก่อน +10

    ቀጥልበት የኔ ወንድም ታምራላቹህ

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ስወድሽኮ ማምየ እውነትሽ ነው ገና ነው አንተ ዳጊ ስነ ስራዓት ማምየን አታስጨንቃት የኔ እናት 10000000000 አመት ኑሪላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 6 หลายเดือนก่อน +5

    ልጂቷ ስነስረአቷ ደስ ስትል የኔዉድነገር❤❤❤❤

  • @ShouqMohamed-ud9so
    @ShouqMohamed-ud9so 6 หลายเดือนก่อน +10

    እናት ሁሌምትኑር ስላላችልህነው የምትዝናናባት የምር ባጣም ታስቃለህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 6 หลายเดือนก่อน +27

    እናቴ እውነት ብለሻል ማርያምን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤🙏ወይ ዳጊ 😂

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso 6 หลายเดือนก่อน

    የምር ጀግና እናት ናቸው ወድጄዋለሁ keep going so funny በሳቅ ሞቼአላሁ 😂

  • @MakiaMaki-w7y
    @MakiaMaki-w7y 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂 motherye yene wud allaahi yetbiklgne wudoche

  • @MiheretAlemayehu
    @MiheretAlemayehu 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት ሁሌም ሳቂልኚ ነኔ ፍልቅልቅ ደሞ እኮ ስታምሪ😊

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ እናት ምን አለ ሁሉም ካአንች ቢማሩ እድሜ እና ጤና ይሰጥሺ እማ ዳጊ አንተ በከሲሰ 😂😂😂😂😂

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፈትልዬ ተባረኪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የፕራክ ፕራክ ነው 😀😀😀😀 ጀግና እናት እፉ ዕረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @harmaz5272
    @harmaz5272 6 หลายเดือนก่อน +41

    ለምንድነው የአቡሻን እናቶች ሁሌም ተሳዳቢ እና ለልጆቻቸው የማያከብሩ። ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክህ.

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 6 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነቱን ነው ደግ አረግች

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ አንተ የተምታህ ልጅ እንዴት እንደምወድህ ደስ ትላለህ ሥትናደድ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ዳግዬ ሞትኩት በሳቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😂😂😂😂❤❤😢😢

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂አረ ማዘር ናፍቃኝ ነበር እንኳን አቀረባችዃት አረ እደት እደሣኩ እናንተ ልጆች❤❤❤❤ ሳስባችሁ 1ብትሆኑ ደስ ይለኛል በነገራችላይ የናሁም ቤተሠብ በሙሉ መልካም ቤተሠብ ነዉ ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሠላም ያርግልን ከስደት በሠላም ይመልሠን::

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 6 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የምትል እናት❤❤❤

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ ያስደመሙኝ ማዘር ውይ ደስ ሲሉ በአላህ ❤❤

  • @ዩትብ
    @ዩትብ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ማሚዬ እድሜ ጤና ይስጦት ዳጊ በርታ❤❤❤❤❤

  • @ofanhyan7111
    @ofanhyan7111 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 ፈትልዬ የኔ አራዳ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኩቻ ኢሄ ቀልድ የምር እዳይሆን አርፈክ ትምህርትክን ተማር ቅዘንህ ጠፈፍ ሳይል ፍቅር ነገርኩኝ

  • @Asuutube419
    @Asuutube419 6 หลายเดือนก่อน +5

    Manaw eda enee mewdat ya kuchan inaat❤❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 5 หลายเดือนก่อน

    እናት በልጅነት እግብተሽ ወልደሽ እነሱን ትከለክያለሽ ለዛም ነው እስከ አሁን ልጅ ነው የምትመስይው እኮ🎉

  • @luabab6092
    @luabab6092 6 หลายเดือนก่อน +14

    ዳጊ በርታ እዳተ ብራክ የተመቸኝ የለም ወላሂ ❤❤❤

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ማሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ናፍቀሽኝ ነበር

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 6 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ የሚያሳዝነኝ የዳጊ ጉንጭ እየያዙ ሲያቃጥሉት❤😂😂😂

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሥተዳደግ ብሎ ዝም ማሚ እድሜነአ ጤነአ አብዝቼ ተመኞውልሽ💋💋💋💋💋💋

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ ልጅታን ወድጃት ልሞት ነው እህቴ ፈገታሽ ፈገግ ነው ማረገኝ ዳጊ በቅርብ 100k ጠብቁት

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow dagiye the best prank berta enewedehalen kegonehe nene woulem . Eteye fetlework arif enat i swear ezgiyaber rejem edemena tena yistot💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 6 หลายเดือนก่อน +19

    የኔ መልካም እናት ጎበዝ መካሪ😘😘😘😘😘♥️♥️♥️😘😘😘

  • @mma741
    @mma741 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት❤❤❤❤❤ ለእነቶቸችን እረዢም እዲሜ ከ ጤና ጋአ ይሰጣቾ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 6 หลายเดือนก่อน +14

    አይ ማሚ አንችጋም መጣ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እውነታቸው ነውኮ ያለ እድሜ ፍቅር ውስጥ ለሚገቡና አላማቸው ለሚስቱ ማስተማርያ ነው ዳጊዬ ❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሳም ብላኝ አለች አላለም መገን 😂

  • @AmarechHabte
    @AmarechHabte 6 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ እናት

  • @UniFd123
    @UniFd123 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ዲጊዬ ማዘርያ እረጀም እረጂም እደሚ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 6 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ ነገር ተመችቶኛል እስከ ቤት ገበ😂😂😂😂

  • @AsterAster-i6l
    @AsterAster-i6l 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂Yene inat❤️❤️❤️❤️❤️ sii wadishi mami ye dagi inatitilalechi yemitiluu like♥️♥️♥️👌👌👌😍😍😍😍

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ልጂቷ በጣም ተወዳጂናት❤❤❤

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ዳጊ ትገርማለህ ለእናትክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉

  • @Ailysh-tl1to
    @Ailysh-tl1to 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኔእናት❤❤❤❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ማዘር ተመችኝ❤❤😂እሜናጤናይሰጥልን

  • @yoyo-j9p2f
    @yoyo-j9p2f 6 หลายเดือนก่อน +41

    ፍቅር እያሳሳቀነው የሚይዘው ዳጊ😂

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እናት ማለት አንቺ ነሽ ማዘር ምክርሽ በጣም ነው ደስ ያልን

  • @labeba3450
    @labeba3450 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዳግየበርታወንድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ጥያቄ ያሆናብኝ ያናንተን ቭድዮ አተይም ናው መዘራቹ እና ምክሯ ሁሌም ደስ ይላል 🎉 እና ልጅቱወ ፋገግታዋ ደስ ይላል 🎉

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 6 หลายเดือนก่อน +3

    አታገላታት እናትክን❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረልጅቱስታምር እድማችሁእኩልከሆነተፍቀሩስታምር

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ እናት ሺ አመት ትኖር ❤❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 6 หลายเดือนก่อน

      የተማረ ች ጎበዝናት❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምረጥ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mafa2217
    @mafa2217 6 หลายเดือนก่อน +4

    Sitamri konjiye nat🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ እናት❤❤❤

  • @FskaTube
    @FskaTube 6 หลายเดือนก่อน +8

    100k inasgabachew wedochi

  • @dyudg1840
    @dyudg1840 6 หลายเดือนก่อน

    እማዬ ኑሪልኝ❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማዘርየ የእኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤ እናት ህይወት ናት❤❤❤❤❤❤

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
    @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ 6 หลายเดือนก่อน

    በሳቅ ሆዴ ነፈረ እፎዬ😁😁😁😁

  • @khireiakh8903
    @khireiakh8903 6 หลายเดือนก่อน +11

    ስጠብቅህ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TRaya-bi4tc
    @TRaya-bi4tc 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቱ ታምራለች አብራችሁ እደጉ❤❤😂😂🎉