ጥምቀት ያድናል ? //ዳዊት ፋሲል //gzew ahuinw tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን ፍሲል ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!!❤

  • @MethyBoy
    @MethyBoy 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድም ፋሲል ተባረክ ።የቃሉን መገለጥ የሰጠህ ጌታ ይመስገን

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 11 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @tesfayefichala7817
    @tesfayefichala7817 11 วันที่ผ่านมา +1

    የዘላለምን ዉርደት ከሚያስከትሉ ኃጢአቶች አምልጦ ለማስመለጥ ከዚህ በታች ባሉና የታወቁ በሚመስሉ፤ነገር ግን ባግባቡ ባልታወቁ አዳኝ ሐቆች ላይ ትንሽ ብንነጋገር፡፡
    ክርስቲያን ማለት፡-
    1. እግዚአብሔር በዉስጡ ያደረለት ማለት ነዉ(1ኛ ቆሮ.3፡16-17) ፡፡ ቅዱስ ቃሉ አንድ ሰዉ ልክ ‘’ እኔ አንተን የእግዚአብሔር አብን ስጦታ የሱስ ክርስቶስን ውድ ልጁን የግሌ አዳኝና ጌታ አድርጌ እቀበልሃለሁ፤ ናና በልቤ ኑርልኝ’’ ካለባት ሰኬንድ አንስቶ ራሱ የአግዚአብሔር መኖሪያ መቅደስ ይሆናል ነዉ ቅዱስ ቃሉ እያለ ያለዉ፡፡ እግዚአብሔር በዉስጡ ያላደረለት ወይም የእግ/ር ቤተመቅደስ ያልሆነ ሰዉ ክርስቲያን ሊሆን አይችልም። የዘላለምን ሕይወት ያገኘና የዳነ ሰዉ ሊሆን አይችልም ማለት ነዉ፡፡ቅዱስ ቃሉ እንደሚያረጋግጠዉ እግዚአብሔር በዉስጡ ያደረለትና የእግ/ር ቤተመቅደስ የሆነ ሰዉ ማለት ክርስቲያን የሆነ ሰዉ፡-
    በፍጡራን ሳይሆን በጌታችን ደም ወደ እግ/ር ቀርቧል፡፡
    በፍጡራን ሳይሆን በበጉ ጌታችን ደም ከእግ/ር ጋር ታርቋል፡፡
    በጌታችን ደም ከኃጢአቱ ነጽቷል።
    በበደለ ጊዜ ከልብ የሆነ ንስሐ እየገባ በዚህ ደም እየነጻ የሚኖር ሰዉ ነዉ ክርሰቲያን( ኤፌ.2፡10፣ 1ኛ ዮሐ.1፡7) ፡፡
    የዳነና የእግ/ር ቤተመቅደስ ወይም ማደሪያ የሆነ ሰዉ ለፍጡራን ቀናትን፣ በዓላትን፣ድግሶችን፣ ዝማሬዎችን፣ራሱንም፣---መሥዋዕት አያደርግም።በፍጡራን ተስፋ እያደረገ እነርሱን አያመልክም/በነርሱ አይደገፍም፡፡ አምልኮ ማለት እኮ እነዚህን ተግባራት መፈጸም ነዉ፡፡
    2. ክርስትና የተሰቀለልን ክርስቶስ ብቻ የሚሰበክበት ዕምነት ነዉ(1ኛ ቆሮ.1፡23)፡፡ ማንም ይባል ማን፣ምንም ይባል ምን ፍጡራን የሚሰበኩበት ሃይማኖት ክርስትና አይደለም፡፡ በቅዱሳን ስም የተሸፈነ ሌላ አምላክ እየተሰበከና እየተመለከ እንዳለ ግልጽ ነው ።
    3. የአገሬ ሰዎች ሆይ፡- በሚያስፈራ መናናቅ፣ ጥላቻና ቂም በቀል ተሞልተን ደም ሥራችን እስኪገተር ድረስ እየተሰዳደብን እግ/ር የሰጠንን አገር እያጎሰቆልን ኖረናል። ይህንን ከደም ሥራችን ጋር የተዋሃደንን አዋራጅና ገዳይ እልከኝነት አቁመን ከፍ ብሎ በቀረበዉ መልክ በግላችን:- ከጌታ አዳኛችን ጋር ቃል ኪዳን በመፈጸም የእግ/ር ቤተመቅደስ ለመሆን ፈጥነን በመወሰን ራሳችንን እናድን፡፡ በአልሸነፍ ባይነት የሲዖል ሲሣይ ለምን እንሆናለን? ብንሸነፍም ብናሸንፍም ሁሉም ለጊዜዉ ነዉ፡፡ ዘመኑ አልቋልና ጌታ አዳኛችንን በግላችን ስሙን በመጥራት ጌታዬና አዳኜ ሆነህ በልቤ ለዘላለም ኑርልኝ ብለን በመቀበል ፈጥነን ክርስቲያን እንሁን።ማለት እግ/ር በውስጡ ያደረለት የፍቅር ሰው እንሁን።የእግ/ር ቤተመቅደስ ሳይሆኑ ክርክሮችንና ገድላ
    ትን በማዋዛት ማምለጥ የለም!!!
    4. በተለያዩ የኑሮና የአገልግሎት ሁኔታዎች ዉስጥ የምንገኝ የእግ/ር ቤተመቅደሶች የሆንን ደግሞ ከፍ ብሎ በቀረበዉ የወንጌል ዕዉነት ላይ በልዩ ሁኔታ በማተኮር ለሚሊዮኖች ከሲዖል ማምለጥ ምክንያት ለመሆን እንበርታ፤ ጌታ አዳኛችን እንደ ተስፋ ቃሉ ሁልጊዜ ከኛ ጋር እንደሆነም አንርሳ ( ማቴ.28:19-20)።

  • @henokgizaw5980
    @henokgizaw5980 11 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @nafkotbogale489
    @nafkotbogale489 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ በጥምቀት ጸገም በእግዚአብሔር አሰራር በማመናችሁ ከእርሱ ጋር ተነሳችሁ /
    አሁን ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ ያድነናል ! ተዉ ተጠመቅ በፍጹም ልብህ ብተምን ተፈቅዷል

  • @asaftube6600
    @asaftube6600 10 วันที่ผ่านมา

    ዮሐ። 3:5,1ጴጥ 3:21

  • @DanielmamoDaniel1212
    @DanielmamoDaniel1212 10 วันที่ผ่านมา

    Waw waw waw

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 10 วันที่ผ่านมา

    ዴቩ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox 10 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ራሱ የዝያን ወንበደዉን ፊት ይመስላል፡፡ በወንበደው ቦታ ህደህ ተሰቀል !!

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 8 วันที่ผ่านมา +1

    በመሠለኝና በደስ ለኝ አታውራ ስለወንጌል ትንሽ ከጓደኞችህ ትሻል ይመስለን ነበር አንተም ሀሜት ውስጥ ገባህ ወይ እስቲ ተቀራርበህ ተወያያ እንስማህ

  • @tesemafukiso
    @tesemafukiso 10 วันที่ผ่านมา

    ብያንስ እግዚአብሔርን አትፈራም !!!!!
    believed and bapitazed shall be saved ይላል።
    ያመነና የተጠመቀ ይድናል ይላል ቃሉ
    mark 16:16
    የምድኑትን ለምን ትከለከላህ ወንድሜ!!!!!
    አይን ስበራ የእግዚአብሔር የማዳን አስራር ይገልጣል!!!!!!!

  • @MaramawitM-j3n
    @MaramawitM-j3n 11 วันที่ผ่านมา

    አጥማቂ ስላልነበረ ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 10 วันที่ผ่านมา

    Brother your preaching is completely against bible.the one that done on the cross should by faith&Baptist by the name of father, son &hollysprit. This is God's words in markos 16 :16.jhon 3 :5are directly related to salivation.my hersey pastor. Acts 3:8 1st Peter 3:21. Hersey pastor be unerstand.you are taking people hell.

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 11 วันที่ผ่านมา

    You denied bible markos 16 :16.you are hersey and you have some missions for muslims.

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy 11 วันที่ผ่านมา

      ወንድሜ በደንብ አዳምጥ። ቃሉን አንብብ። ተፈፀመ የተባለልን ያለጥምቀት ነው።

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 11 วันที่ผ่านมา

      @GetuDemisie-of4vy your hersey is unique.jesus christ done every thing but no faith .are you Jesus follower with out faith and baptism. Why you contradict bible by your own evil 😈 mind.