ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
🍀ድንች🍀ጨው🍀ሽንኩርት🍀ነጭ ሽንኩርት🍀2 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት / cornstarch🍀ሩብ የሻይ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ🍀ሩብ የሻይ ማንኪያ ጦስኝ🍀ሩብ የሻይ ማንኪያ የበርበሬ ፍቅፋቄ🍀ግማሽ የሻይ ማንኪያ ከሙን
ከምንም በላይ ልዩ የሚያደረግሽ ከታች የምትፅፊያቸዉ የተጠቀምሽባቸዉን ግብአቶች እማ
Hele kelel bal meliku new yemitakerblin ❤
Wed ybereber fikefaki kelele besu fanite meni enitekeme ????betame dese yamerale ejesh yibareke
@@hiwotgirma5557ሀለመሰበጨ
@@hiwotgirma5557ኸጠ❤ 6:36
በጣም ደስ የሚል ምግብ አይነት አሳየሽን ተባረኪ !!!!!!
አሚን የኔ ውድ😘❤
እጅሽ ይባረክ ሁቢ❤❤❤❤❤
የኔ ጉበዝ በርችልን እጅሸ ይባረክ እህቴ
ማሻ አላህ እጅሺ ይባረክ
ማሻ አላህ ሰርቼ እምክራለሁ በርቺ እሕቴ አድናቂሽ ነኝ❤❤
Wow ድንቅ ስራ አጨብጭቤአለው
አሪፍ በጣም ነው የሚመቸው
በጣም ቀላል አሪፍ ነገረ ነዉ ተባረኪ በሞክረዉ ደስ ይለኛል ግን ቅሞቹ የሉኝም
ዋው እጆችሽ ሲያምሩ
በጣም ጥሩ ምግብ ማብሰል ትችላላችሁ, የምግብ አሰራርዎ ይራበኛል. በጣም በጥሩ ሁኔታ ተከናውኗል
በጣም አመሰግናለሁ😘❤
እጅሽ ይባረክ
Blessed ❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ በርች እማ እኔ በጣም ነዉ የወደድኩት ስሚማ በኛ አቸቶ የሚንለዉና በዚህ ካል አድ ነዉ አደለም
Betam balmoya nesh🏆🏆🏆
አመሰግናለሁ Azuye😘❤
ጦስኝ ምንድነው
ማሻ አላህ 😍❤️ ቢል አፊያ እህቴ ግን ክተጠቀምሻቸው ግባዕትች ውስጥ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ የበበሬ ፍቅፋቂ ያልሽው red crash chili pepper ነው ?
ሹኪያ😅😅
Wow ❤
እናመሠግናለን!!
የማላውቀውን ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ ተባረኪ
እኔ ሞክሬ ተፈረካከስብኝ ጣህሙ ቆንጆ ነበር ምን ባረግ አይፈረካከስም
ዘይት ተጠቀሚ ስታድቦለቡይው
ከሙን ባይጨመር ምን ችግር አለው
❤
ዋው ተባረኪ ብታይ ምግብ አልበላ በሎኛል ሰርቸ እበላለሁ
አሚን የኔ ውድ😘❤ምግብ ሲዘጋ ሾርባ ነገር አሪፍ ነው😉
@@Hidaya-kitchen- እሽ የኔ መልካም🙏
ነጩን ካል ማለቴ ነዉ
Masha allha
Shukiren😍
ነጭዱቄትቢሖነስ
Alewordem alegne
Where is the salt
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yes
Mnew download bnareg mn chgr alew
ፍርኖ ዱቄት መጠቀም አንችልም በበቆሎ ፋንታ
addis ny bexam arif aserar newu
አመሰግናለሁ😘❤
የበርበሬ ፍቅፋቄ ምንድነ ኣላወቅኩትም ከይቅርታጋ ልሞክረው ፈልጌ ነበር
በርበሬው ተሸርክቶ ወይም አንኳር ሆኖ ይሸጣል🤗
ere ayihonim ena mokirew endale new meferekakesew
ene zare mokirewalew zeytish silalgale new enji mehonunima eyasayechish aydel kalhone ye dabo firifari wust ankebaleshi tibeshiw
❤❤❤betam des yelale
አረ እኔም ፍርክስክስ አለብኝ
awo enam endezaw sejemer wushet new
ስታቦኪ የተወሰነ የአትክልት ዘይት ና ኮርንስታርች ተጠቀሚ!
ሠርተሽ ሠርተሽ?ማዮኔዝ እኮ ጾም አለው።... በዕንቁላልም ጭምር ነው የሚሠራው፣ማባያውን በራስ ማድረግ ይሻላል።በተረፈ ግሩም ነው።እኔ ግን በኦቭን መርጣለሁ። በርችልን❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤ ፆም የሚፃም ሰው ካቻፕ ብቻ መጠቀም ይችላል🤗
የቦቆሎ ዱቄቱ ግዴታ ነው እናቴ
@@ZuriashworkEndriasአወ ዘይትእዳይመጥ ይረዳል ጌማትላይ ራሱ እኔ እጠቀመዋለሁ ምንም ዘይት አይመጥም
Yummy
Thanks wide😘
🍀ድንች
🍀ጨው
🍀ሽንኩርት
🍀ነጭ ሽንኩርት
🍀2 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት / cornstarch
🍀ሩብ የሻይ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ
🍀ሩብ የሻይ ማንኪያ ጦስኝ
🍀ሩብ የሻይ ማንኪያ የበርበሬ ፍቅፋቄ
🍀ግማሽ የሻይ ማንኪያ ከሙን
ከምንም በላይ ልዩ የሚያደረግሽ ከታች የምትፅፊያቸዉ የተጠቀምሽባቸዉን ግብአቶች እማ
Hele kelel bal meliku new yemitakerblin ❤
Wed ybereber fikefaki kelele besu fanite meni enitekeme ????betame dese yamerale ejesh yibareke
@@hiwotgirma5557ሀለመሰበጨ
@@hiwotgirma5557ኸጠ❤ 6:36
በጣም ደስ የሚል ምግብ አይነት አሳየሽን ተባረኪ !!!!!!
አሚን የኔ ውድ😘❤
እጅሽ ይባረክ ሁቢ❤❤❤❤❤
የኔ ጉበዝ በርችልን እጅሸ ይባረክ እህቴ
ማሻ አላህ እጅሺ ይባረክ
ማሻ አላህ ሰርቼ እምክራለሁ በርቺ እሕቴ አድናቂሽ ነኝ❤❤
Wow ድንቅ ስራ አጨብጭቤአለው
አሪፍ በጣም ነው የሚመቸው
በጣም ቀላል አሪፍ ነገረ ነዉ ተባረኪ በሞክረዉ ደስ ይለኛል ግን ቅሞቹ የሉኝም
ዋው እጆችሽ ሲያምሩ
በጣም ጥሩ ምግብ ማብሰል ትችላላችሁ, የምግብ አሰራርዎ ይራበኛል. በጣም በጥሩ ሁኔታ ተከናውኗል
በጣም አመሰግናለሁ😘❤
እጅሽ ይባረክ
አሚን የኔ ውድ😘❤
Blessed ❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ በርች እማ እኔ በጣም ነዉ የወደድኩት ስሚማ በኛ አቸቶ የሚንለዉና በዚህ ካል አድ ነዉ አደለም
Betam balmoya nesh🏆🏆🏆
አመሰግናለሁ Azuye😘❤
ጦስኝ ምንድነው
ማሻ አላህ 😍❤️ ቢል አፊያ እህቴ ግን ክተጠቀምሻቸው ግባዕትች ውስጥ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ የበበሬ ፍቅፋቂ ያልሽው red crash chili pepper ነው ?
ሹኪያ😅😅
Wow ❤
እናመሠግናለን!!
የማላውቀውን ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ ተባረኪ
እኔ ሞክሬ ተፈረካከስብኝ ጣህሙ ቆንጆ ነበር ምን ባረግ አይፈረካከስም
ዘይት ተጠቀሚ ስታድቦለቡይው
ከሙን ባይጨመር ምን ችግር አለው
❤
ዋው ተባረኪ ብታይ ምግብ አልበላ በሎኛል ሰርቸ እበላለሁ
አሚን የኔ ውድ😘❤
ምግብ ሲዘጋ ሾርባ ነገር አሪፍ ነው😉
@@Hidaya-kitchen- እሽ የኔ መልካም🙏
ነጩን ካል ማለቴ ነዉ
Masha allha
Shukiren😍
ነጭዱቄትቢሖነስ
Alewordem alegne
Where is the salt
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yes
Mnew download bnareg mn chgr alew
ፍርኖ ዱቄት መጠቀም አንችልም በበቆሎ ፋንታ
addis ny bexam arif aserar newu
አመሰግናለሁ😘❤
የበርበሬ ፍቅፋቄ ምንድነ ኣላወቅኩትም ከይቅርታጋ ልሞክረው ፈልጌ ነበር
በርበሬው ተሸርክቶ ወይም አንኳር ሆኖ ይሸጣል🤗
ere ayihonim ena mokirew endale new meferekakesew
ene zare mokirewalew zeytish silalgale new enji mehonunima eyasayechish aydel kalhone ye dabo firifari wust ankebaleshi tibeshiw
❤❤❤betam des yelale
አረ እኔም ፍርክስክስ አለብኝ
awo enam endezaw sejemer wushet new
ስታቦኪ የተወሰነ የአትክልት ዘይት ና ኮርንስታርች ተጠቀሚ!
ሠርተሽ ሠርተሽ?ማዮኔዝ እኮ ጾም አለው።... በዕንቁላልም ጭምር ነው የሚሠራው፣ማባያውን በራስ ማድረግ ይሻላል።በተረፈ ግሩም ነው።እኔ ግን በኦቭን መርጣለሁ። በርችልን❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
ፆም የሚፃም ሰው ካቻፕ ብቻ መጠቀም ይችላል🤗
የቦቆሎ ዱቄቱ ግዴታ ነው እናቴ
@@ZuriashworkEndriasአወ ዘይትእዳይመጥ ይረዳል ጌማትላይ ራሱ እኔ እጠቀመዋለሁ ምንም ዘይት አይመጥም
Yummy
Thanks wide😘