ቤተሰቡ ተመካክረው ፕራንክ አደረጉኝ . እህቴ ተበቀለችኝ 😱😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 760

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 ปีที่แล้ว +455

    ማዘርን እና ፈዘርን የዋደዳቻው ወላሂ በጠምነዉ ምዋዳቻዉ እስቴ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 ปีที่แล้ว +376

    ከባባልዋ ጋር ተነጋገርና ፕራንክ አርጋት የምትሉ👌👍👍👍👍👍

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው ปีที่แล้ว +186

    አባትና እናቱ የዋህ ናቸው❤❤❤😂😂😂

  • @ጉራጌዋእንምበደን
    @ጉራጌዋእንምበደን ปีที่แล้ว +55

    የልጅቷ ፈገግታ ብቻ ሁሉቹም ደስስስ ትላላቹ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
    @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን ปีที่แล้ว +75

    የኔ እናት ሁሉንም እሺ ይለሉ የእናት ነገር 🎉🎉❤❤❤❤❤ የኔ አባት ስወድች አላህ ሺ አመት ኑርልኝ ❤❤❤

    • @eses9273
      @eses9273 ปีที่แล้ว

      አላህ ያኑራቹህ ከእድሜና ጤናጋር

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm ปีที่แล้ว +43

    ምርጥ ልጅ ነው ሰውን ማስከፋት አይፈልግም ከራሱን ነው ማውራት ሚፈልገው ሲናደድ ቶሎ አይናገርም ችግሩን

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ ปีที่แล้ว +39

    ደስስስ የምትሉ በተሰቦች እመቤቴ ትጠብቃቹህ ምርጥ በተሰብ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 ปีที่แล้ว +45

    ብድር በምድር ፕራክ የማደርግ ሰው ሲደረግ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤👍👍👍👍ውይ ድንጋጤው እቃ ልጠብወይ በላቸው

  • @Tube-xj5ty
    @Tube-xj5ty ปีที่แล้ว +22

    እደዉ ወላሂ ቤተሰብ ሲዋደ ድ በጣም እቀናለሁ አይለያችሁ እዳማረባችሁኑሩ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ በጉጉት እየጠበኩት ነበር አይ የመዳምን ስራ ሳሯሩጥ ቀደማችሁኝ ደስ ይሚል ቤተሠብ ስወዳችሁ ማሻ አላህ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +18

    የዋህ አባቱ እናቱ ደስ ሲሉ 7 ሺ አላሉም 😅😅😅ደስ ሲሉ እህቱ የተለየች ቆንጆ ናት ደስ የሚል ቤተሠብ

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤ለምን፣እንደሁ አላውቅም፣ስስት ነው ዬምልልላቼው፣ይለዮብኛል

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 ปีที่แล้ว +8

    አባትየዉ ሙደኛ ነዉ ጠግበን ማሰብ አለደ አላለም😂😂😂

    • @KvfDtr-ic4cg
      @KvfDtr-ic4cg 6 หลายเดือนก่อน

      ያሳቀችን መልስ 😂😁😁

  • @kuwaitjamilaa1058
    @kuwaitjamilaa1058 ปีที่แล้ว +35

    እህቱ ደስስትል ረጋተኚናት ደስስትል❤

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 ปีที่แล้ว +22

    የማዳም ቅመሞች ለይኩኝ ሳንጣላ😂😂😂😳😳😳

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ปีที่แล้ว +27

    አባየ በጣም ትወና ይችላሉ ፊልም ቢሰሩ ይችላሉ. ፋሚሊው በሙሉ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል ❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ድንጋጤክ ባንዴ ነጭ ዱቄት መሰልክ እሰይ እንኳን ብድርሸን መለሸ የኔ ቆንጆ ማርያምን በጣም ነው የወደድኩሸ ከሰደት መልሰ ጓደኛ አርጊኝ ጓደኛ ሰለሌለኝ

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 ปีที่แล้ว +2

    ክክክ የኔ አባት ስሪለትማ ሢሉ አሣቃችሁኝ ምርጥ ፋሚሊ ምርጥ አባት እናት ከምር

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 ปีที่แล้ว +16

    አባትህ በጣም ደስ ይላሉ ሁላቹም❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +33

    ይመችሽ ሲስቱካ 😂😂😂 ይደገም በደንብ የሚያስለቅስ ፕራንክ አድርጉት 😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      በደርበምደርይሏሀል።ይህንወ

  • @HhdHhhd-zv9ph
    @HhdHhhd-zv9ph 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ ቤተሠቦቹ በጣም ጥሩ ሠወች ናችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 ปีที่แล้ว +16

    ሰራችሁለት የምር እደት እደሳኩ 😂😂😂😂 ምርጥ ቤተሰብ ከልቤ ነው የምወዳችሁ

  • @selame3757
    @selame3757 ปีที่แล้ว +14

    ምርጥ የሆኑ ቤተሰቦች❤❤❤ እናትዬ የኔ አባ ሁላችዉም ምርጦች ናችዉ❤❤❤❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว +6

    እድሜናጤና ይስጣቸዉ እናትናባቱህን አላህ ያቆያቸዉ ደስ የምትሉ ቤተሰብ

  • @Ashuuttii
    @Ashuuttii ปีที่แล้ว

    Liju betam yasazinal wlyi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ ปีที่แล้ว +5

    ማዘርየ ግን ለሁሉም ተባብረው ይገፉታል 😂😂😂😂❤❤❤

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 ปีที่แล้ว +7

    የመጀመሪያ ነኝ ደግ አረገቺህ😂😂😂😂

  • @ሪች1
    @ሪች1 ปีที่แล้ว +1

    እናተ ጋሼ ግን የዋዛ አይደለም በስመአብ ይችላል ጠግቦ ማሰብ አላለም ሰራቹለት ውይ አሳዘነኝ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 11 หลายเดือนก่อน

    አብረሽ የዉነት አሳዘንከኝ 😂😂😂😂😂 አይዞህ የኔ ዉድ ግን ደሰ ትላላቹ በዉነት ሁላቹም ለቤተሰቦችክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥለህ እግዚሐብሔር አይለያቹ በዚ አጋጣሚ በጣም ነዉ የምወዳቹ አድናቂዎቻቹም ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayataliali42
    @hayataliali42 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
    @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ ปีที่แล้ว +1

    ኤልዱዬ የኔ እናት በሳቅ ገደልሽኝ እቃ ቢያሳጥቡህ ነው አላለችም ተመቸሽኝ ተሰራልህ አብርሽ 😁😁😁
    በጣም ታምራላችሁ ቤተሰብ

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr ปีที่แล้ว +3

    ይገባሀል ደግ አደረገችህ😂😂😂 ብድሯን ነው የከፈለችው አልቅሳ አልቀረችም

  • @عواش-ن7ل
    @عواش-ن7ل ปีที่แล้ว +4

    ቀላል..ደስ..ብሎናል..የእጅህን..ነዉ..ያገኘህ❤❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 ปีที่แล้ว +1

    ደስስትሉ ብድርሽን መለሽ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ ปีที่แล้ว

    እሰይ ዴግአዴረጉህ ጋሼዬኮ 7ሼ አሉ ፌት አዳነቅልፍረተው ማሚዬ አረልጀን አሉ ክክክክ እኔየ ጋሼዬ ዴጋፊ ነበረኩ ሀሀሀሀሀ

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 ปีที่แล้ว +12

    ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ 😂😂😂ብድር በምድር

  • @dhjff9325
    @dhjff9325 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የምል በተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 ปีที่แล้ว +5

    ውይኔ ግፍ አሳዘንኝም ብድር ምላሽም ደስ አለኝ እናት የሚሉትን ጥፍቶባችው ፍጥጥ ብሎ ማየት ሲተባተብ ፍጥጥ ብሎ እያይ ውይ እናት❤❤❤

  • @Asrka-p7y
    @Asrka-p7y ปีที่แล้ว +4

    ወኢ፣አባቴ፣ጠግቦ፣ማሰብ፣አለው፣አላለም

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 ปีที่แล้ว +2

    ቆጅየእህት አለችህ😍 ከዚህ በላይ ብታስለቅሽው ደስይለኛል

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 ปีที่แล้ว

    አብርሽ ደግ አረገችክ ብድር👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏼🙏🏼🙏🏼💪🏾💪🏾🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @comceilll6490ገነት
    @comceilll6490ገነት ปีที่แล้ว +2

    😅😅😅❤❤❤❤አባቱ እናቱ😂😂😂😂😂❤ ሰራንለት

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 ปีที่แล้ว

    Miskin asazenagn dinigaxew 😍😍😍😃😃😘

  • @ZebaHussein-fd8nh
    @ZebaHussein-fd8nh 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔአበረሸየ ጀገናነህ❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye ปีที่แล้ว +11

    ዎይኔ አሳቁኝ 🤣🤣❤️🥰ስወዳችሁ 🥰🥰

  • @Asrka-p7y
    @Asrka-p7y ปีที่แล้ว +1

    ደግ፣አረገችክ፣አተም፣አስለቅሰሀታል፣በተረፈ፣ውድድ

  • @AneesaKonjo
    @AneesaKonjo ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሚገርም ፋሚሊ

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 ปีที่แล้ว +4

    ጋሸየ እረጅም እድሜ ይሰጠወት የናተን መከፋት በሽራሽ አይወዱም እናትህንም እናተንም በደስታ ኑሩ❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +2

    እህት እራሱ ደርባባ ናት ስታምር ቆጅየ

  • @saritub7279
    @saritub7279 ปีที่แล้ว +1

    ዎይኔ Ab አሳዝንካኝ አይዞ ሔቲክ ግን ባምጋብ ታብቃላሺ ዳስ ትላላችሁ 💓💓💓

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ አባትና እናትህን ሥወዳቸው አብርሽ❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +6

    አብርሺ 😁😁😁😁😁😁ሰሩልህ ምርጥ ፋሚሊዎች❤❤❤❤

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ብዱሩን መላሺጎሺ አንጀቴእራሰ😂😂ግንየበላው በጎኑሂዷል መልካምጉዞ ምግብየ😂😂

  • @zaharamuraba7295
    @zaharamuraba7295 ปีที่แล้ว

    ሀራም አለይ እዴአታሰደግጡት

  • @samerasamera5711
    @samerasamera5711 11 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ብሮ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    የአባትዬው ትወና ዋውውው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ስትሉ እህትህም እርጎ ነች 😘😘😘

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂bedere bemedere ende new 😂😂😂abatena enate tebaberu 😂😂😂😂😂😂😂

  • @AminaAdem-jr8dz
    @AminaAdem-jr8dz ปีที่แล้ว +1

    መገን ፋዘር ደስ ሲሎ ወሬቸውብድር በምድር ሰራችልህ ሴስቱካ😅😅

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 ปีที่แล้ว +8

    ሁለቱ ዬወሆች ናቸው እናትም አባትም ስወደቹ❤

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ ปีที่แล้ว +7

    5000 ሺ ኖርማል ነው

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ሰራችልህ ቻለው እሷስ አዝናልህ ነው እንጅ አባትህ ሰባት ሺ ብር ነበር ያለው❤❤❤❤

  • @alemsahay9579
    @alemsahay9579 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰቦች

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube ปีที่แล้ว +2

    😅😅😅😅 ብድርሽ ድጋሜ መልሺ ይኽ አይበቃውም😂😂😂😂😂

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ሄሳቡላይ ብታፈጥበት ቁጥሩ እኮ አይቀየርም ግን ተመችቶኛል 🎉😂

  • @ሱሱነኝጉራጌዋ-ፀ1ቘ
    @ሱሱነኝጉራጌዋ-ፀ1ቘ ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሲያምሩ ጫወታቸዉ እናትና አባቴ ያሥታዉሡኛል 😢አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ አብርሽዬ ❤ብድር በምድር እሰይ 😅

  • @Zena-le2tm
    @Zena-le2tm ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤❤

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 ปีที่แล้ว

    ወይ ሲያዝን ምስኪን ክክክ ረችሁለት

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube7367 ปีที่แล้ว

    Maraman sarachilaka wowwwwwww yaneeeee darababa jagana nashi👏👏💪

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 ปีที่แล้ว +1

    ብድር በምድር ማለት ይህ ነው ለቤተሰቦቺህ እረጂም እዲሜ ይቺን ልጂ ታይ እህቴን ታስታውሰኛለቺ. ሁሉ ነገረ ይመሳስላሉ. እረጋታዋ ደሞ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว

    ኡነት ነው ጠግቦ የምን ማሰብ ነው ማመስገን እንጂ ኣሉ ፍቅራቹ ያብዛ

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ይመችሽ ሲስተሯ

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤ማሻአላህ አብርሺየ በርታልን ወድማችን የሩታ ንጉስ 🎉🎉🎉🎉

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king ปีที่แล้ว

    አባቷ ደስ ይላሉ ግን ተይ አላሏትም አይዋሹ እንደዉም እናትየዉ ቢሉ ያምራል ገንዘብ ቀንሰዋል

  • @samrawitwendmu6902
    @samrawitwendmu6902 ปีที่แล้ว +2

    ማማየ ውድድ ነው የሚያርጋቸው😂😂😂😂😂

  • @GrmaneshGebre-t5d
    @GrmaneshGebre-t5d 11 หลายเดือนก่อน

    ኣሁንማ ደግ ኣደረገች ኣብርሽየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኣሁን ተኝታ ልታድር ነው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว

    Weyyyyy abateyieweeee yelialluuu betesebuuuu ula dese yellliuuu, love you guys ❤❤❤❤ ayderese new wedemeeee,,gegennateeee

  • @KvfDtr-ic4cg
    @KvfDtr-ic4cg 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኣባት ጠግበን ማስብ ኣለ እንዴ ኣላለም😃😂😂😂

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว

    ወዮ ሰሩልህ ብድር በምድር እስይ ደስ አለ እኔ አባት ደስ ስሉ አብዬ የኔ ደርባ አንድ ሺብ አሉ ያብርሽ እህት ጀግና ስራሽልት

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 ปีที่แล้ว +3

    አይ፡ጋሽየ፡ስልክ፡ክያዛችው፡1ስአት፡😊😊

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 ปีที่แล้ว

    አይ ጋሽየ ከነቤተሠብህ ሠላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp ปีที่แล้ว +5

    ኖርማነው አብሪሺ ቻለው😂😂😂😂❤

  • @roroed9946
    @roroed9946 ปีที่แล้ว +1

    ድብሽብሽ ደስ ስትል እህትህ ውድድድድ

  • @Birhanu758
    @Birhanu758 11 หลายเดือนก่อน

    አብረሽ ምርጥ ሰው!!!

  • @ZebibaMohmud
    @ZebibaMohmud 11 หลายเดือนก่อน

    አሳዘነኝ ወላሂ አብረሽ አሰጨነቃችሁት

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste4499 ปีที่แล้ว

    😂😂😂arf sede nw sis😅😅😅😅😅

  • @banchu3147
    @banchu3147 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ፍቅሬን በጣም ጨመራችሁት 😂😂😂😂😂😂አብርሽ አንድ የመልስ ምት እጠብቃለን

  • @Meelaal567
    @Meelaal567 ปีที่แล้ว

    Gobazi neshi bidirishi kefelishi wwooo😂😂❤❤❤❤🙏👌👍👍👍

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ እህትህ ደስ ስትል👍😘
    አንተ እኮ እንዲህ ነህ ቆሌ ስገፍ ፕራንክ ስሰራ።

  • @ygrhcghh2642
    @ygrhcghh2642 ปีที่แล้ว +2

    እህትህ የመጨርሻ ተመችችኝ

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    ጋሽዬ ይችላሉ ክክክክክክክ ምርጥ ቤተሰብ

  • @Mimitesfaye-w8i
    @Mimitesfaye-w8i ปีที่แล้ว

    መሰኪነ አበርሼ ❤❤

  • @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ
    @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ ปีที่แล้ว +3

    አረ ስታምሩ አባት እና እናት ስድራ❤❤❤❤❤

  • @GhhhgyHhyt
    @GhhhgyHhyt 11 หลายเดือนก่อน

    አብርሽየ ተገተሀል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @atalearega2607
    @atalearega2607 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የተናደድከው አብርሽ

  • @KalkidanKalkidan-xt9eq
    @KalkidanKalkidan-xt9eq ปีที่แล้ว +1

    እህትህ ቆንጆ ናት😊

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez ปีที่แล้ว

    አብርሽየ የኔሚስኪን 😢😢😢ሲያሳዝን የኔውድ ወንድም ትለያለህ😢😢😢😢

  • @abebayoutube
    @abebayoutube ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው ይመቻቹሁ ምርጥ ቤተሰቦች

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +3

    ስታስቀኑ የኔ የዎች ክፉ አይንካችው ስወዳችው 😍😍😍😍😍

  • @smutyetube
    @smutyetube ปีที่แล้ว +2

    ውይ እኔ ሆደ ተቦጫቦጨ የእኔ እናት ወንድ ልጅ ሴከፉው በተለይ ቡተሰቡን ጋብዞ ብር ሴንሰው 😢 ምነው ባልተፈጠርኩ ያስብላል ወንድሞቸ ን መሰለኝ

  • @ruhamatube1773
    @ruhamatube1773 ปีที่แล้ว

    😂😂😅😂😘 ጎበዝ ሲስቱካ የገባሽ ደግ አደረግሽው🤣🤣🤣