ግብርና በጓሮዋችን /Our Garden Tour /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • FOLLOW US ON FACEBOOK : / fasikanikolas
    VISIT OUR SHOP : fasinico.creat...
    #fasinico #garden #gardentour

ความคิดเห็น • 115

  • @FasiNico
    @FasiNico  หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም ባላችሁበት ይሁን እንዴት ናቹ 🙏💖😍

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ቆንጆዎች በጣም ደስ ይላል ክፍት ቦታ አለ አቦካዶ ማንጎ ብትተክሉበት አከባቢው

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Nectarine አለን ሎሚም እያሳደግን ነው ። አቦካዶና ማንጎ ያለንበት አካባቢ አየሩ አይስማማውም
      ለአስተያየትሽ ከልብ ነው የምናመሰግነው ክበሪልን 🙏💖

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ውይ እንዴት እንደሚያምር እር በስመአም እንዴት ደስ ይላል ስትወጡ ስትገብ ያፍራችሁትን እየጎበኛችሁ ለዚህ እኮንው ጥፍት የምትሉት ስራ ለዛውም የሚያስደስት ታድላችሁ እንደው ብቻ አንቺ ስትናገሪ ውይ ታድለው ውይ ታድለው ስል ጨርስኩት በጣም ንው ከዱሮም ሳያችሁ ደስ የሚለኝ ኑሩዋችሁ ምግብ ስታበስሉ ውጭ በከስል ብና ስታፍይ ጋርደኑ ግቢያችሁ ልምልም ያለ ኑሮ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ደክመሽበት አብቦ አፍርቶ ደሞ ስታይው ልዮ ደስታ አለው 🙏💖

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 29 วันที่ผ่านมา +1

    ታድለሽ በጣም ያምራሉ ኑሮዬ ሁሉ አትክልት ውስጥ ቢሆን መሬት ኖሮሽ እንደዚ ስትሰሪ እንዴት ደስ ይላል እኔም ሁሌም መትከል መከባከብ ከልጆቼ እኩል ነው መከባከባቸው

    • @FasiNico
      @FasiNico  29 วันที่ผ่านมา

      ትክክል በጣም ነው ደስ የሚለው 🙏💖

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 หลายเดือนก่อน +2

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጋርደናችሁ በጣም ደስ ይላል መልካም ጊዜ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን ላንችም መልካም ግዜ 🙏💖💖

  • @semiramohaned
    @semiramohaned หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ማሺአላህ በጣም ደስ ይላል ጀግና ነሽ በርች ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም ነው የማደንቅሽ አታክልት በጣም ነው የምወደው 👍🥰🥰🥰

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደህና መጣሽ ክበሪልን አመሰግናለው 🙏💖💖

    • @semiramohaned
      @semiramohaned หลายเดือนก่อน +1

      @@FasiNico 👍🥰🙏

  • @drabeyisaking3042
    @drabeyisaking3042 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ገበሬ ። ገበሬ አርሶ ምርት ሲሰበስብ ማየት ደስ ይላል።በርቺ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አመሰግናለው 💖

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 หลายเดือนก่อน +3

    ፋሲካ ጠፍተሽብኝ 🥹በራሱ ሰዓት ቻናልሽ መጣ ገና በፊት ነበር የማቅሽ ሀገር ቤት ገብቼ ስልኬ ሲሰርቅ ጠፋሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      እሰይ እንኳን ተገናኘን 💖🙏

  • @RibcaCrochet
    @RibcaCrochet หลายเดือนก่อน +3

    Esey ekuan beselam metachihu, Gobez des yilal ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Yenea wed keberilen 🙏💖

  • @yordiisaac1235
    @yordiisaac1235 หลายเดือนก่อน +3

    ዉይ ፈሲየ አትጥፊ በናትሽ እንዴት እንደምወዳቹ ብታዉቁት ጌታ ትዳራቹ ይባረክ አንቺ ደሞ ደርበብ ያለሺ ባለትዳር መሆንሽ ደስ ይለኛል ተባረኩልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ዮርዲ አሜን ውዴ እንሞክራለን ላለመጥፋት ክበሪልን 🙏ውድድድ💖

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነሽ አትክልት የሚሰራ ሰው በጣም ደስ ይለኛል ገና ማዬቴ ነው ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርቺ የኔ ቆንጆ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሰግናለው ክብረት ይስጥልን 🙏💖

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 หลายเดือนก่อน +2

    በጣምምም ነው የሚያምር ❤
    የአንች እርጋታ ደግሞ ❤❤❤
    ለቤትሽ አዲስ ነኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለው 🙏💖💖

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲ በጣም ጎበዝ ናችሁ thank you for sharing your backyard garden 🪴 🙏🏽👍🏽👏🏽🇪🇹

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thanks for watching🙏💖

  • @gelilalove1205
    @gelilalove1205 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ አትጥፉ ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ በዛላይ ጤናማ እናመሰግናለን 😘😘😘😘

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ገሊላዬ እንኳን ደህና ቆየሽን ውዴ ክበሪልን 🙏💖😘

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k หลายเดือนก่อน +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ጤናአዳሜ አምሮበት ለሰው ሁሉ ሳባዛ የኔ በማማርያው ሰአት እርር አለብኝ ጀግኖች በርቱ በጣም ውብ ጋርደን ነው ሲያምር ደሞ አገርሽን ባህልሽን እንቅ አርገሽ ባንዲራሽ አትለይሽም እግዚአብሔር ልጅ ይስጣችሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን ያንችም ይብዛልን 🙏 የጤናም ዘሩን ከፈለግሽ እልክልሻለው

  • @tsigekiflay8972
    @tsigekiflay8972 หลายเดือนก่อน +1

    This is amazing, you are doing great I love your garden . Keep posting please? God bless you sister ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 Bless You too💖💖💖

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ደህና መጣሽ የኔ ውድ waoo እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ቆየሽን ፀጊዬ እንዳንቺ ባይሆንም እንሞክራለን 🙏💖

  • @lemlembekele8397
    @lemlembekele8397 หลายเดือนก่อน +1

    የጠፋችሁበት ምክንያት ተመልሷል ... ለካ በሰፊ ግብርና ጀምራችሁ ነው....ከእሸቱ ይላክልን😘ጎበዞች በርቱ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      በደስታ እንልካለን 🙏💖

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t 25 วันที่ผ่านมา +1

    Good advice I have a small garden mostly fruit tree it is rewarding specially lemon 🍋 tree fig plum almond tree & more not too much work my brother brought Tenadum (rue) seeds from Ethiopia he planted it in Italy he gave me a bunch here in US the most beautiful aroma for coffee now it is everywhere try it very satisfying 🌻 your garden is beautiful keep on 👍🏽

    • @FasiNico
      @FasiNico  24 วันที่ผ่านมา +1

      Fruit trees are amazing , enjoy your garden to the fullest we thank you for your comment have a beautiful day 🙏💖🌹

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፋሱየ ጠፍተሺ ነበር ስላየሁሺ ደስስስስ ብሎኛል❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  29 วันที่ผ่านมา +1

      ቤዚዬ አለሁልሽ 💖🙏

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏💖

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 หลายเดือนก่อน +2

    የጠፋሰው፡ደስ፡አለኝ፡ሳይሽ፡ባልሽ፡ደናነው፡አትጥፉ፡ያገሬ፡❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ውዴ🙏💖

  • @yordanosdemisse8261
    @yordanosdemisse8261 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዞች በጣም ያምራል

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏💖

  • @iloveessey
    @iloveessey หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ሠዉ ነሽ በርቺ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው 🙏💖

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የሚያምረው አብሶ የወፎቹ ድምጽ ታድለሽ ግን በጣም ጠፍተሻል❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ለለመጥፋት እሞክራለው ገኒዬ 🙏💖💖

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +2

    You are amazing women, please keep doing. 🎉

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thank you konjo 🙏💖💖

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስይላል❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Enamesegenalen 🙏💖

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yamral enquan selam metachu

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Enamesegenalen 🙏💖

  • @Ethopia22
    @Ethopia22 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      🙏💖💖

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 หลายเดือนก่อน +1

    Fasuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤selame new

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው🙏💖

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 หลายเดือนก่อน +1

    Selamachew yebzalge fasi endete nachew betam dese yelale ega gare zendero zenabe becha new bezume dese ayelme

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Amen yenechem selam yebezalen 🙏Ezihem enede balefew amet ayedelem begaw zenab ale . becha temesegen enedebefitu bayehonem yetewesene adegolenal 🙏💖

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአለህ ጎቦዞች ነቹሁ አለህ ይጫምርላቹሁ ደግሞ ጠፍታቹሃል በሰለም፡ ነው በለቤትሽስ ለምን አብራቹሁ አልማጣቹሁም 🎉🎉?ጥፉ፡እንዎዳቹሃላን 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን ውዴ በሰላም ነው 🙏💖

  • @dadaopal7058
    @dadaopal7058 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ። በያንዳንዱ ፕሮግራም የተወሰኑ ትኩረት በማድረግ እንዴት መትከል ይቻላል? ምን አይነት ክትትል ይፈልጋል። ፕሮግራሙ ያድጋል።

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እሺ እናመሰግናለን 🙏💖

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 หลายเดือนก่อน +1

    Best life ever

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Darling🙏💖

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 หลายเดือนก่อน +1

    O my god long time I am very happy to see you ❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thank you darling 🙏💖

  • @Setiuser-ed1ou7st5g
    @Setiuser-ed1ou7st5g หลายเดือนก่อน +1

    Well come ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏💖

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤❤
    Good job
    Where is this
    USA, OR. Europe???
    Very impressive. ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thank you 💖🙏 France

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው በሰላም ነው የጠፋችሁት?❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ነው ውዴ 🙏💖

    • @fatyfereirra6304
      @fatyfereirra6304 หลายเดือนก่อน

      Très beau et magnifique jardin ❤😘🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Merci 🙏💖​@@fatyfereirra6304

  • @fetiyagona5227
    @fetiyagona5227 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ጎበዝ❤🎉🎉❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      🙏💖💖💖

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 หลายเดือนก่อน +1

    Wey wey fasy tafachhu slame new please Atetefbene selayahush dase belogle

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ቲጂዬ አለንልሽ ውዴ 💖እንዴት ነሽልን

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፋሱ ጠፋሽ በሰላም ነው🌹🌹🌹

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      በሰላም ነው ውዴ 💖

  • @aderaadi3111
    @aderaadi3111 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @HiluT
    @HiluT หลายเดือนก่อน +1

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      🙏💖

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      🙏💖💖

  • @ermiasdubalealemu3639
    @ermiasdubalealemu3639 หลายเดือนก่อน

    Appreciation.

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏💖

  • @sarajamal9750
    @sarajamal9750 หลายเดือนก่อน +1

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      🙏💖💖

  • @Shalome235
    @Shalome235 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ ዘሩን የት ማግኘት ይቻላል

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      የምኑን ውዴ ?

  • @enush7338
    @enush7338 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ አንቺ ደስ የምትይ ልጅ የት ጠፍተሽ ነው?

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አልተመቸንም ነበር ውዴ 🙏💖💖💖

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 หลายเดือนก่อน +1

    ❤q🫶🙋‍♀️💯

  • @seke6733
    @seke6733 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️🙏💐

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      🙏💖💖

  • @tetr4232
    @tetr4232 หลายเดือนก่อน

    እስትሮበሪ ምንድ ነው የሚባል ፍሬው

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እንጆሬ 🍓

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k หลายเดือนก่อน

    አንቺ አገር ቅምቡርስ የለም? እኛ ጋ ለጉድ ነው ቆስጣ አምሮበት ወንፊት አረገው የነሱን ትራፊ ነው አጥበን የበላነው

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አረ እንደጉድ አሉ የነጭ ሽንኩርት ውሀ እየረጨንባቸው ነው የቀነሱት

  • @HBelay6283
    @HBelay6283 หลายเดือนก่อน +1

    Gobzoch

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Enamesegenalen 🙏💖

  • @LawofGod
    @LawofGod หลายเดือนก่อน

    Your flag made me not to watch you ! Bye 👋

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +2

      Byeeee,Have a good one 😂 imagine how many time you will have to go blind with all the 💚💛❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 หลายเดือนก่อน +1

    ካቺ፡ብዙ፡ውቀት፡እማራለሁ፡ጥቁር፡አዝምድ፡ደነቀኝ፡በፍረሳይኛ፡ጻፍልን፡ስሙን፡🙏🤗🤗❤️❤️🇨🇵

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      cumin noir ይባላል ። ዘር መሸጫ ቦታዎች ይገኛል 💖

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 หลายเดือนก่อน +1

      @@FasiNico እሽ፡ያገሬ፡ልጅ፡🙏❤️❤️🤗🤗