ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶከተር አብይን ሊረዳዉ የሚችለው አዲሱ ትውልድ ልጆቻችን ናቸው።ይሄም የሆነው አቢቹ ዘመኑን መቅደሙ ነው።ፈጣሪያችን ከክፋ ይጠብቅልን
አሜን 🙏❤
እውነት ብለሻል አስተውለሻል
አሜን 🤲
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር አእምሮአቸውን አብዝቶ ይባርክ 🙏
አሜን አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
ምርጥ ልጆች በርቱ። ከዚህ የበለጠ ለመስራት አቅሙ አላችሁ። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደ እናንተ አይነት በተለያየ ዘርፍ የሚሰሩና የሚመራመሩ ወጣቶችን ናቸው። ተባረኩ።
Masallah Masallah Allah with you
tanks boy s
እድግ በሉልን 🌹👍🏽ከታዳጊ ወንድማማቾች ቡዙ እንጠብቃለን።
ጎበዝ ነገ እናተ ናቸው የአገር ተረካቢ 💪🇪🇹❤በረቱ
ጎበዞች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የጠቅላዪ ልጆች የወደፊት ሀገር ተረካቢዎች በርቱ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የኢትዮጵያ ባለ አደራ እና ጥሩ ምሳሌ ነው በርቱ 🇲🇱
ውይ ደስ ስትሉ የኔም ልጆች እናንተን አይተው ቢማሩ ደስተኛ ነው የሚሆነው። ጎበዞች በርቱ 💪🏽💪🏽💪🏽
አበረታቻቸው
we Love you boys
Ethiopia people old man's please drop. Politics follow them
በጣም ደስ የምትሉ ወንድማማቾች ናችሁ በርቱ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ ጎበዞች
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በዚህ እድሜያችሁ እንዲህ የመሆናችሁ ውጤት እናት እና አባታችሁ ክብር ይገባቸዋል ። የተባረካችሁ ናችሁ ። ደግሞ ደጋግሞ ይባርካችሁ።
የኔ አበሶች ኢትዮጵያ በናንተ ተስፋ አላት ተባረኩ
የተባረኩ ታታሪ ልጆች። እደጉ ሀሳባችሁ ይሳካ።
ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደ እናንተ ንፁሀንና ጠንካራ ወጣቶችን ያብዛላት🙏🏾እናንተንም ፈጣሪ በሰላምና በጤና ጠብቆ ለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ🙏🏾💚
እውቀታቸው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳቹ።
ወገኔ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት:ከአስር አመት በታች ያሉት ልጆቿ እየመጡ ነው::
አወ ወላሂ
እንዲህ ነው ትውልድ መቅረፅ ጌታ ይባርካችሁ:: የአብያችንም ራእይ ከአስር አመት በታች የሆነውን ትውልድ በአዲስ መርህ ትጉህና ብርቱ ተማሪ ሰራተኛ ትውልድ መቅረፅ ከራእዩ አንዱ በመሆኑ : ስኬታማነቱን እያየን ነው::ጎበዘች ናችሁ::
በጣም ጎበዝ ልጆች እግዚያብሔር ከዚ በበለጠ ይባርካችሁ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ለምልሙ
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጎበዞች በርቱ
ጎበዞች ናችሁ በርቱ ለሀገር የምትጠቅሙ ዜጎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
በጣም ጎበዞች እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ አዕምሮአችሁን ብሩህ ያርግላችሁ
ጎቦዞች! ሁሉም ጓሮው ለይ እንድህ ቢሰራ የኑሮ ውድነቱ ይቀንስ ነበር።
These kids are really awesome. They should be supported with their higher education. God bless you.👍👍👍
This is what Ethiopia needs, a new generation who are not poisoned with all rubbish thoughts that is going around. Well done boys.
የተባረኩ ወንድማማች። ኢትዮጲያ ተስፋ አላት የሚለውን ተስፋ በተግባር የሚያሳዩ ታዳጊዎቾ ከየአቅጣጫው ብቅ ብቅ እያሉ ነው። እግዚአብሔር በሰላምና ፍቅር ምድሪቱን ከጎበኘ ገና ብዙ እናያለን።
ፈጣሪ ይጨምርላችው በጣም ጎበዞች ናችው በርቱ
በጣም ደስ ይላል ትልቅ ጭንቅላት ያላችሁ ለወደፊት ስራና ምርትን ለብዙ ስዎች ትምህርት የምትስጡ ልጆች የወደፊት የኢትዬጽያ ተስፋዎች ልጅ ቤተሰብን ይመሰላል
ዶክተር አብይ መጎብኘት አለበት ብዬ እስባለሁ: የሚሰሩት ከእውቀት ጋር ነው: የወደፊት የእርሻ መሀንዲሶች: እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏❤
ዶ/ር እንደሚጎበኛቸዉ ምንም ጥርጥር የለዉም እሱ ደሚፈልገዉ እንዲህ አይነቱን ትዉልድ መሰሎኝ
ሰፋ ያለ መሬት ቢሰጣቸው በደንብ ይሰራሉ ጉበዞችናቸው
@@mominaabdula4614 አወ እኔም 🌴🌴🌺አትክልት መከባከብ ውስጤነው
You both are a diamond boy! God bless you
በርቱ🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰
ጎበዞች ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ተባረኩ
Proud of you boys I hope others can learn from you and you will be on the top one day thank u for being positive human beings
በጠዋት የተባረኩ ልጆች በርቱ ተማሩ ቤተባችሁ ይባረክ ሰፈራችሁም ይባረክ ስልካችሁን ፃፉ ዘር ስናገኝ ይዘን እንመጣለን
ተባረኩ በርቱ ጌታ በውቀ በትበብ እና በማስተዋል ያብዛላችሁ 🙏
ጎበዞች ተባረኩ መልካም ስራ ነው ያየሁት አመስግናለሁ
እናተ የኢትዮጵያ ተስፋ ናመችሁ በርቱ 👍
ጎበዘች በርቱ ትልቅ ደረጃ ደርሳቹ ለማዬት ያብቃ የነገ አገር ገቢዎች
በርቱ ጎበዞች
ብራቮ👌 ብራቮ👌 ብራቮ 👌አራዳ የአራዳ ልጆች !
ጎብዞች በርቱ አላህ ይርዳችሁ።
ማሻላህ አጥፊ እጆች ከዚህ ሊማሩ ይገባል !!!
በጣም ደስ ይላል በርቱ የኢትዮጵያ ወጣቶችን ሆይ ንቁ በልማት ሥራ ላይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
ትውልዳቸውንም አጠቃላይ ማሕበረሰቡንም በበጎ መጎንተል ይሏል ይህ ነው። በተለይ ከተሜው ተንቀሳቀስ!
እንዲህ አይነት ትውልድ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል
ጎበዝ ልጆች ታደለው ቤተሰቦቻችሁ አኒም የነ የምላቸወ እንደናተ ጎበዝ ቢሆኑ የተ እኩያ የሆኑትንብታሰተምሩዋቸው ሀገራችን ከድህነት ትወጣለችተባረኩ
እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ አገር መዉድ ማለት እግዚአብሔር የሰጠንን በጥንቃቄ መጠቀም ማለቶ ነዉ
በርቱ በጎበዞች ልጅ ማለት እዲህ ነው ከዚህ በላይ የምሰሩ ያድርጋችሁ
Job well done 👏. Ayzushe mama Ethiopia 🇪🇹 you have amazing children to make you great 👍. God bless you smart guys.
ዋው በስራቹህ እጅግ በጣም ነው የተገረምኩት በርቱ
የተባረከ አእምሮ እንዲህ ይሰራል!! እግዚአብሔር ይባርካችህ:: በርቱ!!🙏
ጀግኖች
ጓበዞች እደጉልን!!
This is great example too all of us thank you for sharing 🪴🌱☘️🥰❤️
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጎበዞች!
ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ወላጆቻችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ማሻአላህ
መድሀኒአለምበሰላምና በጤና ያሳድጋችሁ
ጎበዞች የጠቅላይ ሚንስትራችን ደቀመዝሙሮች: በርቱ ድንቅና ትልቅ ሥራ ነው እደጉልን ;;
Thank you guys for your efforts hopefully others will learn from you .
ኢንሻአሏህ እኔምአገርትገባ እንደዚህአዲርጌነው እም ስራው ፍሬሽ የሆነ አትክልት መብላት ደስይላል
ጤና ነዉ በዛላይ
@@toybamuhammed905 አወ እኔጎመንምሆነቃሪያ ተእርሻችንብቻነበር እም በላው አካባባቢያችን መስኖአለ ተዛየተለቀመነው እምንገዛው ቲጣፍጥ
@@እሙፈቲሀ ማሻአላህ አላህ እረዝቃችሁን ያሰፋላችሁ ወሎሀብሩነሽ እደ
@@toybamuhammed905 ሀይቅ ወዴ አሚን ያረብ እሪዚቃችንን ባገራችን ያዲርግልን
@@እሙፈቲሀ እኔ ወሪጊሳ ገጠር
ቀጡሉበት እናት ለሀገር ኩራት ናቺህ
ጎበዞች የአብቹዬ ውጤት ይህው እየታየ ነው በርቱልን
ጎበዞች😘😘😘👍👍👍
ምን አይነት ጀግኖች ናቸው እነዚህ ዉብ ልጆች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ጋዜጠኛ አለ መድነቅ አይችልም እድግ ቡሉ የሀገር ተስፋ እኔ አትክልት በጣም እወዳለሁ
ፈጣሪን የምለምነው ከነዚህ ልጆች በውሐላ ያለው ጄኔሬሽን በስርአት በሐገራቸው በሰላም በፍቅር እንዲያድጉ ነው የምመኝው። በኛ አለፈ የጦር ዘመን በየሐገሩ መሰደድ። በኛ ይብቃ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ልጅ ከወለድክ እንደዚህ በስርአት ማሳደግ ካልሆነ አለመውለድ ልጅን አለማንከራተት የነዚህ ልጆች ቤተሰብ መመስገን አለባቸው ተባረኩ
Beretu 🙏🙏🙏
Thanks 🙏
Bertu Dr. Abiy yebizu lijoch aemro keyirewal tebareku
Egiziabher yibarkachu
ማሮች ተባረኩልን እግዚአብሔር የምድራችን ቀያሪ ያርጋችሁ እኔንም አነሳስታችሁኛል ያለሁበት የውሃ ችግር የለም የባክ ያርድም ችግር አልነበረብኝም ቲማቲም ቃሪያ ዝኩኒ የመሳሰሉንን ኸርባሎችንም እየሞካከርኩ ነበር እናንተን ሳይ ደግሞ የበለጠ ለማድረግ እችላለሁ የሚል ጥንካሬ ሆናችሁልኝ
ጎበዝ ልጆች ናችው፣ለሌላው ወታት አርያ ትሆናላችው በርቱ።
ዋዉ❤❤
አብቹ እንደተናገረው የልፋቱ ውጤት በአዲሱ ትውልድ እናየዋለን እግዚአብሔር ይመስገን
ጎበዞች በርቱ።
Keep up our next generation. This is great 👍 👌
እድግ በሉ።
በርቱ
ዶ/ር አብይ ለልጆቻችን ፣ ለትውልድ የሚለው ቃል ይሀው ነው፣ ብዙ ትሰራላችሁ፣ የሰራችሁት፣ የነካችሁት ይባረክ፤
ጎበዞች በርቱ እኔም የጓሮ አትክልት መትከል ማልማት በጣም እወዳለሁ ደስ ይላል
This is what Ethiopia needs. I admire these kids. Great job. በርቱ ሌሎችንም እስተምሩ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
ተባረኩ
አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ
መሻአላህ ተባረክ አላህ ጀግና ልጆች እንደናተያሉ መሰሎቻችሁ ይብዙልን ባሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍አላህ ይጠብቃችሁ
ዋው እንዲህ ነው የሀገሬ ምርጦች እደጉ በርቱ
ማሻአላህ በርቱም ምርጥ ኢትዮጲያውያኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደስ ሲሉ...... በርቱልን ምርጥ ስራ ነው ለወደፊት በሰፊው እንደምትሰሩት እምነት አለኝ
እጂግ በጣም ድቅ ልጆች መበረታታት የሚገባቸው ናቸ ው የነገ ሀገር ተረካቢወች ትልልቁ ሰው ነው ሀገር ለማፍረሳ መከራውን የሚየው
እማማ አፍሪካ ተስፍ አላት:: እማማ አፍሪካ ትውልድ አላት::
ጎበዞችየዛሬ አበቦች የነገ ሀገር ተረካቢዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ በርቱ!!!🙏🙏🙏💔🇲🇱🇲🇱🙏
እንዴት ደስ ይላለ በርቱ
ጎበዝ ልጆች ናችሁ ወደ ፊት ለሃገር ተሰፋ የምትሆኑ ናችሁ ተባረኩ እድግ በሉ !!!
Wow ❤amazing beautiful and great 👍🏾 job
ሁላችሁንም እጅግ እጅግ አድርገን አናመሰግናለን !!!
ጀግኖች ናችው ጎበዝ
ኢትዮጵያችን ይህን ነውከእኛ የምትጠብቀው:
👍
እሰይ ተባረኩ ልጆቼ ሁሉላችንም እንደዚህ ብናለማ የምን ድህነት የምን ርሀብ በጣም አደንቃችሗለሁዶክተር አብይ እንዲያያችሁ ምኞቴ ነው
❤❤❤❤❤
ኡፍ ጌታ የናንተን አይነቱን ያብዛልን 🙏🌺🌺🌺
ጥሩ ተሞክሮ ነው የተመለከትነው ከቻላችሁ ለልጆቹ ጥሩ ግንዛቤ የሚያገኙበት እኔ የሰራዎቸው ቪዲይዎች አሉኝ ቻናሌን ንገራቸው
ጎበዞች
ዶከተር አብይን ሊረዳዉ የሚችለው አዲሱ ትውልድ ልጆቻችን ናቸው።ይሄም የሆነው አቢቹ ዘመኑን መቅደሙ ነው።
ፈጣሪያችን ከክፋ ይጠብቅልን
አሜን 🙏❤
እውነት ብለሻል አስተውለሻል
አሜን 🤲
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር አእምሮአቸውን አብዝቶ
ይባርክ 🙏
አሜን አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
ምርጥ ልጆች በርቱ። ከዚህ የበለጠ ለመስራት አቅሙ አላችሁ። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደ እናንተ አይነት በተለያየ ዘርፍ የሚሰሩና የሚመራመሩ ወጣቶችን ናቸው። ተባረኩ።
Masallah Masallah Allah with you
tanks boy s
እድግ በሉልን 🌹👍🏽
ከታዳጊ ወንድማማቾች ቡዙ እንጠብቃለን።
ጎበዝ ነገ እናተ ናቸው የአገር ተረካቢ 💪🇪🇹❤በረቱ
ጎበዞች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የጠቅላዪ ልጆች የወደፊት ሀገር ተረካቢዎች በርቱ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኢትዮጵያ ባለ አደራ እና ጥሩ ምሳሌ ነው በርቱ 🇲🇱
ውይ ደስ ስትሉ የኔም ልጆች እናንተን አይተው ቢማሩ ደስተኛ ነው የሚሆነው። ጎበዞች በርቱ 💪🏽💪🏽💪🏽
አበረታቻቸው
we Love you boys
Ethiopia people old man's please drop. Politics follow them
በጣም ደስ የምትሉ ወንድማማቾች ናችሁ በርቱ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ ጎበዞች
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በዚህ እድሜያችሁ እንዲህ የመሆናችሁ ውጤት እናት እና አባታችሁ ክብር ይገባቸዋል ። የተባረካችሁ ናችሁ ። ደግሞ ደጋግሞ ይባርካችሁ።
የኔ አበሶች ኢትዮጵያ በናንተ ተስፋ አላት ተባረኩ
የተባረኩ ታታሪ ልጆች። እደጉ ሀሳባችሁ ይሳካ።
ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደ እናንተ ንፁሀንና ጠንካራ ወጣቶችን ያብዛላት🙏🏾
እናንተንም ፈጣሪ በሰላምና በጤና ጠብቆ ለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ🙏🏾💚
እውቀታቸው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳቹ።
ወገኔ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት:ከአስር አመት በታች ያሉት ልጆቿ እየመጡ ነው::
አወ ወላሂ
እንዲህ ነው ትውልድ መቅረፅ ጌታ ይባርካችሁ:: የአብያችንም ራእይ ከአስር አመት በታች የሆነውን ትውልድ በአዲስ መርህ ትጉህና ብርቱ ተማሪ ሰራተኛ ትውልድ መቅረፅ ከራእዩ አንዱ በመሆኑ : ስኬታማነቱን እያየን ነው::ጎበዘች ናችሁ::
በጣም ጎበዝ ልጆች እግዚያብሔር ከዚ በበለጠ ይባርካችሁ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ለምልሙ
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጎበዞች በርቱ
ጎበዞች ናችሁ በርቱ ለሀገር የምትጠቅሙ ዜጎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
በጣም ጎበዞች እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ አዕምሮአችሁን ብሩህ ያርግላችሁ
ጎቦዞች! ሁሉም ጓሮው ለይ እንድህ ቢሰራ የኑሮ ውድነቱ ይቀንስ ነበር።
These kids are really awesome. They should be supported with their higher education. God bless you.👍👍👍
This is what Ethiopia needs, a new generation who are not poisoned with all rubbish thoughts that is going around. Well done boys.
የተባረኩ ወንድማማች። ኢትዮጲያ ተስፋ አላት የሚለውን ተስፋ በተግባር የሚያሳዩ ታዳጊዎቾ ከየአቅጣጫው ብቅ ብቅ እያሉ ነው። እግዚአብሔር በሰላምና ፍቅር ምድሪቱን ከጎበኘ ገና ብዙ እናያለን።
ፈጣሪ ይጨምርላችው በጣም ጎበዞች ናችው በርቱ
በጣም ደስ ይላል ትልቅ ጭንቅላት ያላችሁ ለወደፊት ስራና ምርትን ለብዙ ስዎች ትምህርት የምትስጡ ልጆች የወደፊት የኢትዬጽያ ተስፋዎች ልጅ ቤተሰብን ይመሰላል
ዶክተር አብይ መጎብኘት አለበት ብዬ እስባለሁ: የሚሰሩት ከእውቀት ጋር ነው: የወደፊት የእርሻ መሀንዲሶች: እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏❤
ዶ/ር እንደሚጎበኛቸዉ ምንም ጥርጥር የለዉም እሱ ደሚፈልገዉ እንዲህ አይነቱን ትዉልድ መሰሎኝ
ሰፋ ያለ መሬት ቢሰጣቸው በደንብ ይሰራሉ ጉበዞችናቸው
@@mominaabdula4614 አወ እኔም 🌴🌴🌺አትክልት መከባከብ ውስጤነው
You both are a diamond boy! God bless you
በርቱ🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰
ጎበዞች ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ተባረኩ
Proud of you boys I hope others can learn from you and you will be on the top one day thank u for being positive human beings
በጠዋት የተባረኩ ልጆች በርቱ ተማሩ ቤተባችሁ ይባረክ ሰፈራችሁም ይባረክ ስልካችሁን ፃፉ ዘር ስናገኝ ይዘን እንመጣለን
ተባረኩ በርቱ ጌታ በውቀ በትበብ እና በማስተዋል ያብዛላችሁ 🙏
ጎበዞች ተባረኩ መልካም ስራ ነው ያየሁት አመስግናለሁ
እናተ የኢትዮጵያ ተስፋ ናመችሁ በርቱ 👍
ጎበዘች በርቱ ትልቅ ደረጃ ደርሳቹ ለማዬት ያብቃ የነገ አገር ገቢዎች
በርቱ ጎበዞች
ብራቮ👌 ብራቮ👌 ብራቮ 👌
አራዳ የአራዳ ልጆች !
ጎብዞች በርቱ አላህ ይርዳችሁ።
ማሻላህ አጥፊ እጆች ከዚህ ሊማሩ ይገባል !!!
በጣም ደስ ይላል በርቱ
የኢትዮጵያ ወጣቶችን ሆይ ንቁ በልማት ሥራ ላይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
ትውልዳቸውንም አጠቃላይ ማሕበረሰቡንም በበጎ መጎንተል ይሏል ይህ ነው። በተለይ ከተሜው ተንቀሳቀስ!
እንዲህ አይነት ትውልድ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል
ጎበዝ ልጆች ታደለው ቤተሰቦቻችሁ አኒም የነ የምላቸወ እንደናተ ጎበዝ ቢሆኑ የተ እኩያ የሆኑትን
ብታሰተምሩዋቸው ሀገራችን ከድህነት ትወጣለች
ተባረኩ
እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ አገር መዉድ ማለት እግዚአብሔር የሰጠንን በጥንቃቄ መጠቀም ማለቶ ነዉ
በርቱ በጎበዞች ልጅ ማለት እዲህ ነው ከዚህ በላይ የምሰሩ ያድርጋችሁ
Job well done 👏. Ayzushe mama Ethiopia 🇪🇹 you have amazing children to make you great 👍. God bless you smart guys.
ዋው በስራቹህ እጅግ በጣም ነው የተገረምኩት በርቱ
የተባረከ አእምሮ እንዲህ ይሰራል!! እግዚአብሔር ይባርካችህ:: በርቱ!!🙏
ጀግኖች
ጓበዞች እደጉልን!!
This is great example too all of us thank you for sharing 🪴🌱☘️🥰❤️
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጎበዞች!
ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ወላጆቻችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ማሻአላህ
መድሀኒአለምበሰላምና በጤና ያሳድጋችሁ
ጎበዞች የጠቅላይ ሚንስትራችን ደቀመዝሙሮች: በርቱ ድንቅና ትልቅ ሥራ ነው እደጉልን ;;
Thank you guys for your efforts hopefully others will learn from you .
ኢንሻአሏህ እኔምአገርትገባ እንደዚህአዲርጌነው እም ስራው ፍሬሽ የሆነ አትክልት መብላት ደስይላል
ጤና ነዉ በዛላይ
@@toybamuhammed905 አወ እኔጎመንምሆነቃሪያ ተእርሻችንብቻነበር እም በላው አካባባቢያችን መስኖአለ ተዛየተለቀመነው እምንገዛው ቲጣፍጥ
@@እሙፈቲሀ ማሻአላህ አላህ እረዝቃችሁን ያሰፋላችሁ ወሎሀብሩነሽ እደ
@@toybamuhammed905 ሀይቅ ወዴ አሚን ያረብ እሪዚቃችንን ባገራችን ያዲርግልን
@@እሙፈቲሀ እኔ ወሪጊሳ ገጠር
ቀጡሉበት እናት ለሀገር ኩራት ናቺህ
ጎበዞች የአብቹዬ ውጤት ይህው እየታየ ነው በርቱልን
ጎበዞች😘😘😘👍👍👍
ምን አይነት ጀግኖች ናቸው እነዚህ ዉብ ልጆች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ጋዜጠኛ አለ መድነቅ አይችልም እድግ ቡሉ የሀገር ተስፋ እኔ አትክልት በጣም እወዳለሁ
ፈጣሪን የምለምነው ከነዚህ ልጆች በውሐላ ያለው ጄኔሬሽን በስርአት በሐገራቸው በሰላም በፍቅር እንዲያድጉ ነው የምመኝው። በኛ አለፈ የጦር ዘመን በየሐገሩ መሰደድ። በኛ ይብቃ የዘወትር ፀሎቴ ነው።
ልጅ ከወለድክ እንደዚህ በስርአት ማሳደግ ካልሆነ አለመውለድ ልጅን አለማንከራተት የነዚህ ልጆች ቤተሰብ መመስገን አለባቸው ተባረኩ
Beretu 🙏🙏🙏
Thanks 🙏
Bertu Dr. Abiy yebizu lijoch aemro keyirewal tebareku
Egiziabher yibarkachu
ማሮች ተባረኩልን እግዚአብሔር የምድራችን ቀያሪ ያርጋችሁ እኔንም አነሳስታችሁኛል ያለሁበት የውሃ ችግር የለም የባክ ያርድም ችግር አልነበረብኝም ቲማቲም ቃሪያ ዝኩኒ የመሳሰሉንን ኸርባሎችንም እየሞካከርኩ ነበር እናንተን ሳይ ደግሞ የበለጠ ለማድረግ እችላለሁ የሚል ጥንካሬ ሆናችሁልኝ
ጎበዝ ልጆች ናችው፣ለሌላው ወታት አርያ ትሆናላችው በርቱ።
ዋዉ❤❤
አብቹ እንደተናገረው የልፋቱ ውጤት በአዲሱ ትውልድ እናየዋለን እግዚአብሔር ይመስገን
ጎበዞች በርቱ።
Keep up our next generation. This is great 👍 👌
እድግ በሉ።
በርቱ
ዶ/ር አብይ ለልጆቻችን ፣ ለትውልድ የሚለው ቃል ይሀው ነው፣ ብዙ ትሰራላችሁ፣ የሰራችሁት፣ የነካችሁት ይባረክ፤
ጎበዞች በርቱ እኔም የጓሮ አትክልት መትከል ማልማት በጣም እወዳለሁ ደስ ይላል
This is what Ethiopia needs. I admire these kids. Great job. በርቱ ሌሎችንም እስተምሩ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
ተባረኩ
አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ
መሻአላህ ተባረክ አላህ ጀግና ልጆች እንደናተያሉ መሰሎቻችሁ ይብዙልን ባሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍አላህ ይጠብቃችሁ
ዋው እንዲህ ነው የሀገሬ ምርጦች እደጉ በርቱ
ማሻአላህ በርቱም ምርጥ ኢትዮጲያውያኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደስ ሲሉ...... በርቱልን ምርጥ ስራ ነው ለወደፊት በሰፊው እንደምትሰሩት እምነት አለኝ
እጂግ በጣም ድቅ ልጆች መበረታታት የሚገባቸው ናቸ ው የነገ ሀገር ተረካቢወች ትልልቁ ሰው ነው ሀገር ለማፍረሳ መከራውን የሚየው
እማማ አፍሪካ ተስፍ አላት::
እማማ አፍሪካ ትውልድ አላት::
ጎበዞችየዛሬ አበቦች የነገ ሀገር ተረካቢዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ በርቱ!!!🙏🙏🙏💔🇲🇱🇲🇱🙏
እንዴት ደስ ይላለ በርቱ
ጎበዝ ልጆች ናችሁ ወደ ፊት ለሃገር ተሰፋ የምትሆኑ ናችሁ ተባረኩ እድግ በሉ !!!
Wow ❤amazing beautiful and great 👍🏾 job
ሁላችሁንም እጅግ እጅግ አድርገን አናመሰግናለን !!!
ጀግኖች ናችው ጎበዝ
ኢትዮጵያችን ይህን ነውከእኛ የምትጠብቀው:
👍
እሰይ ተባረኩ ልጆቼ ሁሉላችንም እንደዚህ ብናለማ የምን ድህነት የምን ርሀብ በጣም አደንቃችሗለሁ
ዶክተር አብይ እንዲያያችሁ ምኞቴ ነው