Conversion of Temperature Scale | የመጠን ሙቀት እርከን አቀያየር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ย. 2021
  • This Video explains Conversion of Temperature Scales in Amharic, it is based on chapter 6, grade 7 Physics. The main topic discussed includes how to covert one temperature scale to the other. The academic videos published under SAQUAMA (Education for Ethiopia) are in line with the Ethiopian Curriculum.
    ይህ ቪዲዮ ስለ መጠነ ሙቀት እርከን አቀያየር በአማርኛ ቋንቋ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው ፣ የተሰራውም በ 7 ኛ ክፍል ፊዚክስ ምዕራፍ 6 ላይ ተመስርቶ ነው፡፡ የተብራራው ዋና ርዕስ ከአንድ የመጠነ ሙቀት መለኪያ እርከን ወደ ሌላው እንዴት እንደሚቀየር ነው፡፡ በሳቋማ (ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ) ስር የተለቀቁ የቀለም ትምህርት ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ጋር የሚስማሙ ናቸው ፡፡
    Amharic version developed by: Bililign Amare
    www.educationforethiopia.org
    #ፊዚክስ #PhysicsInAmharic #EthiopianCurriculum #PhysicsBeAmarigna
    #SAQUAMA#EducationForEthiopia

ความคิดเห็น • 4