ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያለወንጀሉ የታሰረውን ልጅ አስፈታው ጋዜጠኛው በእግዚአብሐር ይሁንብህ
ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም። ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሐ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማርልን።
እንደ አስመሳይ ሰው የሚጎዳ የለም ከአስመሳዮች ተጠንቀቁ!
በእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ!
ወድ የተዋህ ልጆች እንኳን ልታላቁ አበይ ፆም አደረሳቸሁ 🙏❤
አትን እግዚሐብሔር ይጠብቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነ ተባረክ
ወድ የተዋሕዶ ልጆች ⛪ እንኳን ለታላቁ ለዐቢይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ወድ የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም
❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
እንካን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ❤
አሜን እንኳን አብአ አደርሰን
ለልጁ ካሰብሽለት አሁን አይደለም መናገር ያለብሽ ከሰርጉ በፊት ነበር አንቺም የሌባ ተባባሪ ነሽ።
በትክክል
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ ታማኝነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
አሜን
Amen enkuan abro adersene meazi 💞🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪❤💞❤
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳንአብሮአደረደን🙏🙏🙏🙏
Amen❤❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ እግዛብሄር አውጥቶሀል ጸሎት አድርግ
እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳቺሁ እህቶቼ የመዳም ቅመሞች አላህ ያግዛቺሁ የግዘን
በጣም ያዛዝናል። ይህ ለወዶች ጥሩ ትምህርት ነው። ኣመስግናለሁ ለዱካ ሽው ኣዘጋጆች።
እቺ እራስዋ አሳስታው ደፍራው ነው Please አስፈቱት
አወ ወላሂ እኔም የደፈረችው ነው የሚመስለኝ ሴት አይደለች አሳስታው ነው እሱን አስፈቱት
እውነትን ነው ጋውን ሰቶኝ ልብስሽን ሜካፕ ልብስሽን እዳይበላሽብሽ ሲለኝ ቀየርኩት አላለችም
ሙስሊም እህት ወንድሞች ረመዳን ሙባረክ እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን ለዓብይ ጾም አደረሳችሁ 🕌❤⛪🙏🙏 ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤
ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአባይ ፀም አደረሰቹ❤🎉 የኛ መጀማረውን አውቄን ነበረ
ወንድሜ ሰላምታህን አስተካክል እንደ ኢትዮጵያውያን እጅ ንሳ ኢሄ የኛ ሰላምታ አይደለም በተረፈ በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታሰረው ልጅ ይለቀቅ አሳስታው ነው የሚሆነው ድንግል ባለበት ሰፈር እንኳን አላለፈችም ስታስጠላ የመጨረሻ ቆሻሻ ናት
ፍቅርኛ ካላች ሆና ብለው ነው ከእሱ ጋር ያደረገች
😂😂😂😂
አወ ያለስራዉ ያሳሰረችዉ
ልጁ እስካሁን ታስሮ ከሆነ ጥፋተኛውም ሆነ ግፈኛው ዱካ ሾ ነው ልጂቷ የለየላት ዱርየ ነች ለራስህም ታሰጋሀለች ልጁ ገና በ እስር ካለ ማስፈታት ግድ ይልሀል
እውነት ነው ይፈታ
ቆይ ግን ሀገራችን ሰላምያጣቸው በሚሰራው ግፍና በደል ነው
ዉድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ሙስሊሞችም እንኳን አደረሳችሁ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ያንተንም ሂወት ይባረክልህ ተባረክ ለዚች ከሀዲ ግን የስራዋን ይስጣት ልጁን ግን አግዘዉ ያፀድቅሀል❤❤❤
አሜን እንኳን አብሬ አድርስን
አቤቱ እናመሰግንሃለን እናመሰግንሃለንጌታ ኤየሱስ
ዉድ የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፃም አደረሳችሁ መልካምና ሰላም የሰፈነበት ፀሎት ታችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድ ደርሶ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ
የታስራ ልጅ የፈታ 🙏😢 እች ባልጌ አጭበርበሪ ክብር ቢስ ናት
የታሠረው ልጂ ይፈታ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍
አዎ ይፈታ ማርያምን ስርቶ ይብላ እውቃ ነው ይቺ ባልጌ ዘላን ናት
እርሷ አሳስተው ሊሆን ይችላል። እንዴት ሰው ጸጉሩን ለመስራት ልብሱን ያወልቃል?
ምንዋ ልክስክስ ናት ልጁም ራስዋ አሳስታ ነው ሚሆኖው በስምአም ሰውየው በጣም ተጎዳ ፈጣሪ ለሱ ምትሆን ይስጠው ምንዋ ባሌጌ አስመሳይ ወር ባልሞላ ከ3 ወንዶች አሳዳጊ የበደላት
ጓደኛ የተባለችውንም አላመንኳትም፣ ሰውየው እንዲያገባት ፈልጋስ ከሆነ የውሸት ጎደኛዋን የከዳቻት??? ያልጠረጠረ ተመነጠረ ይባል የለ!
ልጁይፈታ😢
የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ፆም አደርሳችሁ
ሮመዳን ሙባረክ ውድ የኢሥላም ልጆች❤❤
❤❤❤❤❤
አለይና ወአለይኩም
አላህይባረካቺሁ❤
አሚን ሁላችንንም❤❤@@mamesa-Tube-363
ጋዜጠኛ እስማርቱ ባያስመረምራት እኮ በተነኝ ነበር ግን ማስመርመርህ በጣም ጥሩ ነበር ያረከዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አንበሳ❤❤❤
ውድ የክርስትና እድውም ለእስልምና እምነት ተከታዮቺ እካን ለኢድ እና ለፋስጋ ፆም አደረሳቹ አገራቺን ሰላም ይውንልን❤❤❤
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
ዋናው ነገር መልካም ምኞቱን መግለፁ ነው ሚፈለገው@ekramemohamad7392
Amen amen amen
ወገኖቼ ታግያ ፈጣሪ እንዴት ይለመነን @ ሀገራችንስ ስላምዋ ይመለስ... በ እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች እና ዘላኖች ፈጣሪ ሆይ አንተ አስበን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
ነገሮቹ በጣም ብያሳዝንም ግን ዘላለም የአንተን ጀግንነት አለመናገር ካባድ ነው!❤🎉❤🎉❤🎉
Selam selam our great brother wellcome always may god protect u 🙏
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታከበረው ወር ረመዷን አላህ በሰላም አደረሳቹሁ ፆመው ከሚጠቀሙት አድርገን ያረብ
አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲
አከን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
አሚን ያረብ እኳን አብሮ አደረሠን አልሀምዱልላ
እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን አላሁም አሚን ያረብላአለሚን 🤲🤲🤲🤲
አቢን❤🎉❤🎉❤🎉
ኣይዞህ ወንድማችን ሊጅ ሳይወለድ ማወቅህ ጥሩ ነው
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በጸሎት በዶአ እንበርታ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሁላችንም መልካም ፆም
Great job Doka show
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጅራ ይስጠን ሙስሊሞች ረመዳን ከሪም እንኩዋን አደርሳችሁ. የተዎህዶ እምነት ተከታዮች ፆሙ የተባረክ ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የሞቱት ነብሳቸው ይማርልን ያሉት ደሞ ይጠብቅልንንን አሜን የመዳም ቤት ኩሽና ያስጠላችሁ. እፈፈፈ የምትሉበት ደስታ ይስጠን የእራስችን ኑሮ ይስጠንን በቃችሁ ይበለን ወንድማችን በርታ ፍጣሪ ይጠብቅህ።አሜንንን እኔስ ከፍቶኛል 😢😢😢😢 መሮኛል😢😢😢😢
አምን:አሜን:አሜን
ልጁን እራሷ አሳስታዉ ነዉ ስለዚህ በእግዚአብሔር ልጁን አስፈታዉ ሰርቶ ይብላ ይች ወንበዴ አጭበርባሪ እግዚአብሔር አጋለጣት
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሁልየም ከተበዳይ ጉን የቆምክ ልጅ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
እናንተንም ጣጣ ውስጥ ገባቹ። እየተከተልንህ ነው ዘሌዋ በርታ ጎበዝ ነህ ✌️
የተሰረው ልጅ ይውጣ ምህረት ይደረግለት ወንድማችን ገዜጣኛው እንደምንም ልጁን ተበበረው እና ህይውቱን ይኑርበት
ወይ ጉድ የዚች ልጅ ታሪክ እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት የምትሉ 👍👍👍 በርግጠኝነት አልተደፈረቺም እራሱዋ ሰታው ነው 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ቆይ እንደዚህ ተቅበዝብዛ ስንት ሺ አመት ልትኖር ነው ልብ ይስጥሽ መቼም አወዳደቅሽን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ዘላለምና ባልደረቦቹ በርቱ ስለ መልካም ትብብራችሁ ተባረኩ ከክፉ ነገር ሁሉ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ❤❤
እሺነሽን ነው 1000አመት ላይኖር
ይች የተረገመች ወይኔ ወንድሜ የኔ ነው የደረሰብክ ምናለ ታማንና ታማኝ ሰወች ቢገናኙ እኔም እዳተ አምኘ የደም እንባ አስነባኝ መሸወድና መካድ ልብ ያደማል ጋዜጠኛው ግን ተባረክልኝ ❤❤❤
ኮሜንተሮች ፈትህ ለታሰረው እንበል
አው ፍትህ
እግዚኦየታሰረው ወንድማችን ይፈታ
እኔ መጀመሪያም አልጣመኝ ንግግሯ ያኔ ክብረ ንፅህናየን ወሰደ ስትል አላመንኩም ያለ ወንጀሉ የታሰረውን ልጅ አስፈቱት ሚስኪን የተረገመች ሴት ናት
እሚገርም ነው ምን ይባላል ፈጣሪ ለየዋሁ ባሏ ፈጣሪ እንኳን እውነቱን አወጣለት
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይና የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም እና ለእሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የመንግስተ ሰማየት መውረሻ ያድርግልን አሜን በሉ 🤲❤
አሜን አገራቺን ሰላም ያድርግልን
Amen AmenAmen❤❤❤
Ameeeen 🙏🙏🙏
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
😊😊n D
ሰው ሀገር ያለህንቅልፍ ያለ እረፍት ስርቶ ለሰርግ ወጪ ማሶጣት የማትወዱትን ሰው ምን አይነት ጭካኔ ነው ጀግናችን የህዝብ አቅ ነክ እድሜ ከጤና ይስጥልን
የማዳም ቅመሞች እንኮን አደረሰን ለሮመዳን አላህ ያግዛችሁ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😤😤😤
እኮን አብሮአዴረሰን
አልሀምዱልላ እኳን አብሮ አደረሠን
አልሐምዱሊላሕ እነኮንም ለታላቁ እሮመዳን አደረሰን❤
የኔ ጌታ ልጁ አሳዘነኝ ግን ለምንድ ነው መልካም ሰዎች ለምንድ ነው መልካም ሰው የማያገኘት ሁሌም የሚጎዱት፡፡
በሳውዲ አረቢያ ነገ ሰኞ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ነው።ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ለዚች ቀን ላደረሰን አልሀምዱሊላህረመዳን ሙባረክ በመላው አለም ያላችሁ ውድ የኢስላም ልጆች
እረነገአደለም
@@maqdsmaqds5132 ነውውውውውውውውውውው
@@maqdsmaqds5132 ነው
አልሀምዱሊላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
ወንድሜ ከምንም በላይ እራስክን ጠብቅ❤ሰው ክፉ ነው
አላለቀም መጨርሻውን አሳውቀን
🎉መደፈር ተደፍራለች ግን ክብረንፅህና አልነበረባትም ነው
እሱንም ከፍላው ነው የሚሆነው
እረ እግዚኦ እግዚኣብሔር ሆይ ልቦና ስጠን ስንት ዓመት ሊኖር ነው ይህብ ያህል ማጭበርበር
ሺ አመት ይኖር ይመስል
አስመሳዮች ሁሉ ጌታ ፈጥኖ ያዋርዳችሁ እድል አይስጣችሁ። አቤቱ ንፁሆችን ከክፋት ጠብቃቸው።
በእውነት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢
ዘለቀ ዘገየ ጀግና ነህ ካሜራማኖቹንም ያለማድነቅ ንፍገት ነው
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ዋይኔ ሁኔተኛ ፍቅር እና ትዳር ላምን ፋልግ ሣዎች ምነው ልኖን ነው 😭😭😭😭ዱካዬ ዋንድማቺን እግዚአብሔር ይባረክ ጡሩ ትምርት ነው 🥰አቤት ዉሸት ስንት ዓመት ላማኖር ነው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️😭😭😭😭አቤቱ ጌታቺን መዳንታቺን እያሱስ ክርስቶስ አብ ዬ ድንግል ሜርያም ልጅ ማረን ክፎች ባ ምድራቺን እና ባ አልማቺን አፃፃት በስቶሃል እና 😭😭😭😭😭
💔😭
ስንት አይነት ጉድ ኢቺ ምድር ተሸክማለች ሀጢያታችን በዛይቅር ይቅርይበለን ዘሌ ልጄ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
መጨረሻውን አሳውቀን አደራ
ምን አይነት ጎደኛ ነሽ እስቴ ምክንያቱንስ እያወቅሽ እንዴት ሚዜ ትሆንኛለሽ አይ ኢትዮጵያ እውን የሀይማኖት አገር መሆንኦን እስከመጠርትጠር የተደረስበት ጌዜ መሆኑን ያሳየበት ትንግርተኛው ዝግጅት ብንለው ይመረጣል የሲቶች እእይን አውጣዎች ይቼ እእገር ወዴት እያመራች ይሆን???
እረ ሴቶች እባካቹ ታማኝ ሁኑ ተው ገላችን ክብር ነው
ያሳዝናል ጉድነውኮ
Feta be Endalki ፈልጉት እባካቹ ጠፍቶዋል ናፍቀናል እሱን ኢንዳልክ ያለህበት ፈጣር ይጠብቅህ
ምን ሆኖ ይሆን ያሳስበኛል።
ልጁ ተመልሶ በጣም ይጎዳል ❗ ሚስኪን ወንድም ባፈቀረና ባደረገ እንደዚህ መጎዳቱ በሴት ወንደች በሴት ላይ ያላቸውን አምነት አሟጦ የሚያጠፋ ነው የሆነው❗የመልካም ሴቶችን ስም የምታጠፋ አረመኔ የሆነች ሴት መሆኗ ይታወቅ ሴቶችም በዚች ሴት ተባብራችሁ ይህቺን ሴት መርገም አለባችሁ❗❗❗
እግዚያብሄር ይስጥህ ዘላለም ወንድሜ❤ በርታ ውድ ወንድሜ❤
እህቴ ወንድሜ እድሜየሚጨምርልሽላንቺየሞተልሽጌታእየሱስሞተሽበህይወትይቀይርልሻልገታንተቀበይናወደቸርችሔደሽይፀለይልሽተፈውሰሻልአሜንአሜን
አሰመሳዮች ላይ መብርቅ ይውርድባቸው
አሚን😂😂
አሚንአሚን
Amen🙏
Amen
አሚን
ወይ አለመታደል እቺ ሸሌ ፈጣሪ ገላገለኸ ወድሜ
የታሰረው ልጅ እንዲደፍራት ገፋፍታው ነው 😢😢😢😢
👍👍
ልክ ነው ለክስክስ ናት
ካሳም ትክፍል እኩአን መፍታት ሳይኦን 😔
Exactly
ጋዜጠኛው የሚገርም ነው፡፡ ሰው ወዴት እየሄደ ነው ጌታ ሆይ የሰው ልጅ እጅግ ከፋ፡፡
በ2/7/2016 የአብየ ፆም በሠላም አደረሰን እንዲሁም የእስልምና እምነተ ተከታዩች ለሮመዳን ፆም አደረሳችሁ የሁለኛችንም የፆም ጊዜ አገራችን ሠላም የሚያደርግልን የፆም ጊዜ ይሁንልን
እኝኳን አብሮ አደረሰን አሚን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን
These girls should be prisioned ; they set up all crimes aganist of the make up professional. Please work to make him free by letting the law enforcements know how these dtupid girls organized the set up.
በጣም ያሳዝናል የከፋ በደል ነው የፈፀመችበት።የስራዋን ታገኛለች።
የፍቅር አምላክ ይፍረድብሽ ገንዘብ አፍቃሪ መቼም ሰው አይሆንም😢😢
እውነት ነው
መጨረሻውን አሳውቀን
የታሠረውን አሥፈታና በሡ ፋታ ሁለቱን ሴቶች አሥገቧቸው
ጌታ ሆይ ፍጸሜዬን አሳምርልኝ❤
እውነት ነው ፊልም ማይ እየመሰለኝ ነው ከዚበሀላ ይህልጅ ሴት እዴት ነው አምኖ የሚኖረው አላቅም ብቻ ድግል ማርያም ከሱጋ ትሁን ❤❤❤❤
አግዝኦ፣ለራሳችሑ፣ታማኘሑኑሴቱች፣ወንድልጅቤሔድያምራል፣፣በጣምያማል
ዘልአለም አንተ ና የንስር አይን እኮ ትለያላችሁ ስራችሁን እንዴት እንደምሰሩት በጣም ነው የሚገርመኝ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏❤️ ይህቺ ውርደተኛ በእጇ ተጋለጠች 🇪🇷
በዛዉም ሕግ ሰዉ ነው
ይፈታ
አር ዳኒን ምን ሆኖ ነው ለምን አትናገሩም ለምደነው የዳኒ ወዳጆቺ የት ናቹሁ 😍😍😍😍😍
ግን እውነትም ዳኒ የት ነው በሰላም ይሁን
ይመቺ በእዉነት
🙉🙉🙊🙊🙈🙈 በጣም ያሳፍራል ወላኢ አደራእ ፈጣሬ ከደዚ አይነት ነውር ጠብቀኝ
ለምን ያዝከዉ ቢያጠናግራት ።
ዳኒ ፕራስኮን እየተካህነዉ በርታ ዳኒ ባርያዉ ናፍቆናል ያጨለማፊት ምን ሆኖነዉ እኛ ተከታይወቹን አይናፍቅምዴ
እውነት ነው ድራማ ነው የሚሰሩት
የሚገርም ታሪክ ነው።
የፈጣሪ ያለሽ ምን አይነት አይነደርቅ ነች ሌላ ምንም የምልሽ ነገር የለኝም ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ።
ወንድም ዘላለም እባክህ እርዳኝ የሂወት ጉዳይ ነው በእርግጥ ብዙ ቦታ ጠይቄ ማንም አረዳኝም እድሌ ሰው በሂወት እያለ የሚረዳው የለም 😢😢😢😢😢😢😢በማሪያም አግዙኝ በሰው ሀገር ለፍቼ ቀረሁ።
"የኔማር ምን ችግር
አላህይረዳሺ
Why can no one help you, there is no such a thing
@@joeyanderson6660 አላውቅም ሳምንቴ በተመሳሳይ ደላላ ሁለት ወንድሞቼ ሊሞቱብኝ ነው እኔም እራሴን ላጠፋ ነው ጨነቀኝ ቢያንስ ማን እንደሆነ ጥላቴ ህዝብ ቢያውቅልኝ ።😭
የኔህት እግዚአብሄረ ለነገሮች ሁሉ መፈትሄ አለው ተስፈ አትቆረጪ እሽእህት አለም
ያማል😭😭😭😭
አረ ጋዜጠኛ ያለ ወንጀሉ የታሰረ ልጅ የፈታ🥺
👍👍👍👍👍👍
እውነትነው ሀኪም ልጃገረድ እንዳልሆነች ስለነገራት እንጂ እሱ ነው ልጃገረድነቴን የወሰደው ብላ ነበር እድደፍራት ያነሳሳቹ እራስዋ ናት ማለትነው
🤔ማለት ይች እሷ ናት 🤔🤔
ምንያለወንጀልነው ደፍሯታልኮ ሆ😂😂😂
አዋ ልጅ ይፈታ❤❤❤
ጥሩ ቃል ግባልኝ ብላ ደግማ ይህን ስህተት
በጣም ያሳዝናል በእውነት በጣም ልቤን አመመኝ
Abetu maren🙏🙏🙏🙏
ጀግናዉ ጋዜጠኛ
አሜን ይወረድባቸዉ
ውድ የቴዋህሔዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አረሳችሁ ሙስሎሞችም ለኦረመዳን አረሳችሁ 💒💒💒💒
እንኳን አብሮአደረሰን እህታችንየሰላም የፍቅረ ያረግልን
ምን ጉድ ናት ግን!!!!
ያለወንጀሉ የታሰረውን ልጅ አስፈታው ጋዜጠኛው በእግዚአብሐር ይሁንብህ
ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም። ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሐ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማርልን።
እንደ አስመሳይ ሰው የሚጎዳ የለም ከአስመሳዮች ተጠንቀቁ!
በእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ!
ወድ የተዋህ ልጆች እንኳን ልታላቁ አበይ ፆም አደረሳቸሁ 🙏❤
አትን እግዚሐብሔር ይጠብቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነ ተባረክ
ወድ የተዋሕዶ ልጆች ⛪ እንኳን ለታላቁ ለዐቢይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
ወድ የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም
❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
እንካን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ❤
አሜን እንኳን አብአ አደርሰን
ለልጁ ካሰብሽለት አሁን አይደለም መናገር ያለብሽ ከሰርጉ በፊት ነበር አንቺም የሌባ ተባባሪ ነሽ።
በትክክል
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ ታማኝነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
አሜን
Amen enkuan abro adersene meazi 💞🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪❤💞❤
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳንአብሮአደረደን🙏🙏🙏🙏
Amen❤❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ እግዛብሄር አውጥቶሀል ጸሎት አድርግ
እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳቺሁ እህቶቼ የመዳም ቅመሞች አላህ ያግዛቺሁ የግዘን
በጣም ያዛዝናል። ይህ ለወዶች ጥሩ ትምህርት ነው። ኣመስግናለሁ ለዱካ ሽው ኣዘጋጆች።
እቺ እራስዋ አሳስታው ደፍራው ነው Please አስፈቱት
አወ ወላሂ እኔም የደፈረችው ነው የሚመስለኝ ሴት አይደለች አሳስታው ነው እሱን አስፈቱት
እውነትን ነው ጋውን ሰቶኝ ልብስሽን ሜካፕ ልብስሽን እዳይበላሽብሽ ሲለኝ ቀየርኩት አላለችም
ሙስሊም እህት ወንድሞች ረመዳን ሙባረክ እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን ለዓብይ ጾም አደረሳችሁ 🕌❤⛪🙏🙏 ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤
ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአባይ ፀም አደረሰቹ❤🎉 የኛ መጀማረውን አውቄን ነበረ
ወንድሜ ሰላምታህን አስተካክል እንደ ኢትዮጵያውያን እጅ ንሳ ኢሄ የኛ ሰላምታ አይደለም በተረፈ በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታሰረው ልጅ ይለቀቅ አሳስታው ነው የሚሆነው ድንግል ባለበት ሰፈር እንኳን አላለፈችም ስታስጠላ የመጨረሻ ቆሻሻ ናት
ፍቅርኛ ካላች ሆና ብለው ነው ከእሱ ጋር ያደረገች
😂😂😂😂
አወ ያለስራዉ ያሳሰረችዉ
ልጁ እስካሁን ታስሮ ከሆነ ጥፋተኛውም ሆነ ግፈኛው ዱካ ሾ ነው ልጂቷ የለየላት ዱርየ ነች ለራስህም ታሰጋሀለች ልጁ ገና በ እስር ካለ ማስፈታት ግድ ይልሀል
እውነት ነው ይፈታ
ቆይ ግን ሀገራችን ሰላምያጣቸው በሚሰራው ግፍና በደል ነው
ዉድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ሙስሊሞችም እንኳን አደረሳችሁ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ያንተንም ሂወት ይባረክልህ ተባረክ ለዚች ከሀዲ ግን የስራዋን ይስጣት ልጁን ግን አግዘዉ ያፀድቅሀል❤❤❤
አሜን እንኳን አብሬ አድርስን
አቤቱ እናመሰግንሃለን እናመሰግንሃለንጌታ ኤየሱስ
ዉድ የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፃም አደረሳችሁ መልካምና ሰላም የሰፈነበት ፀሎት ታችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድ ደርሶ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ
የታስራ ልጅ የፈታ 🙏😢 እች ባልጌ አጭበርበሪ ክብር ቢስ ናት
የታሠረው ልጂ ይፈታ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍
አዎ ይፈታ ማርያምን ስርቶ ይብላ እውቃ ነው ይቺ ባልጌ ዘላን ናት
እርሷ አሳስተው ሊሆን ይችላል። እንዴት ሰው ጸጉሩን ለመስራት ልብሱን ያወልቃል?
ምንዋ ልክስክስ ናት ልጁም ራስዋ አሳስታ ነው ሚሆኖው በስምአም ሰውየው በጣም ተጎዳ ፈጣሪ ለሱ ምትሆን ይስጠው ምንዋ ባሌጌ አስመሳይ ወር ባልሞላ ከ3 ወንዶች አሳዳጊ የበደላት
ጓደኛ የተባለችውንም አላመንኳትም፣ ሰውየው እንዲያገባት ፈልጋስ ከሆነ የውሸት ጎደኛዋን የከዳቻት??? ያልጠረጠረ ተመነጠረ ይባል የለ!
ልጁይፈታ😢
የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ፆም አደርሳችሁ
ሮመዳን ሙባረክ ውድ የኢሥላም ልጆች❤❤
❤❤❤❤❤
አለይና ወአለይኩም
❤❤❤❤
አላህይባረካቺሁ❤
አሚን ሁላችንንም❤❤@@mamesa-Tube-363
ጋዜጠኛ እስማርቱ ባያስመረምራት እኮ በተነኝ ነበር ግን ማስመርመርህ በጣም ጥሩ ነበር ያረከዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አንበሳ❤❤❤
ውድ የክርስትና እድውም ለእስልምና እምነት ተከታዮቺ እካን ለኢድ እና ለፋስጋ ፆም አደረሳቹ አገራቺን ሰላም ይውንልን❤❤❤
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
ዋናው ነገር መልካም ምኞቱን መግለፁ ነው ሚፈለገው@ekramemohamad7392
Amen amen amen
ወገኖቼ ታግያ ፈጣሪ እንዴት ይለመነን @ ሀገራችንስ ስላምዋ ይመለስ... በ እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች እና ዘላኖች ፈጣሪ ሆይ አንተ አስበን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
ነገሮቹ በጣም ብያሳዝንም ግን ዘላለም የአንተን ጀግንነት አለመናገር ካባድ ነው!❤🎉❤🎉❤🎉
Selam selam our great brother wellcome always may god protect u 🙏
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታከበረው ወር ረመዷን አላህ በሰላም አደረሳቹሁ ፆመው ከሚጠቀሙት አድርገን ያረብ
አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲
አከን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
አሚን ያረብ እኳን አብሮ አደረሠን አልሀምዱልላ
እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን አላሁም አሚን ያረብላአለሚን 🤲🤲🤲🤲
አቢን❤🎉❤🎉❤🎉
ኣይዞህ ወንድማችን ሊጅ ሳይወለድ ማወቅህ ጥሩ ነው
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በጸሎት በዶአ እንበርታ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሁላችንም መልካም ፆም
Great job Doka show
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጅራ ይስጠን ሙስሊሞች ረመዳን ከሪም እንኩዋን አደርሳችሁ. የተዎህዶ እምነት ተከታዮች ፆሙ የተባረክ ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የሞቱት ነብሳቸው ይማርልን ያሉት ደሞ ይጠብቅልንንን አሜን የመዳም ቤት ኩሽና ያስጠላችሁ. እፈፈፈ የምትሉበት ደስታ ይስጠን የእራስችን ኑሮ ይስጠንን በቃችሁ ይበለን ወንድማችን በርታ ፍጣሪ ይጠብቅህ።አሜንንን እኔስ ከፍቶኛል 😢😢😢😢 መሮኛል😢😢😢😢
አምን:አሜን:አሜን
ልጁን እራሷ አሳስታዉ ነዉ ስለዚህ በእግዚአብሔር ልጁን አስፈታዉ ሰርቶ ይብላ ይች ወንበዴ አጭበርባሪ እግዚአብሔር አጋለጣት
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሁልየም ከተበዳይ ጉን የቆምክ ልጅ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
እናንተንም ጣጣ ውስጥ ገባቹ። እየተከተልንህ ነው ዘሌዋ በርታ ጎበዝ ነህ ✌️
የተሰረው ልጅ ይውጣ ምህረት ይደረግለት ወንድማችን ገዜጣኛው እንደምንም ልጁን ተበበረው እና ህይውቱን ይኑርበት
ወይ ጉድ የዚች ልጅ ታሪክ እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት የምትሉ 👍👍👍 በርግጠኝነት አልተደፈረቺም እራሱዋ ሰታው ነው 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ቆይ እንደዚህ ተቅበዝብዛ ስንት ሺ አመት ልትኖር ነው ልብ ይስጥሽ መቼም አወዳደቅሽን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ዘላለምና ባልደረቦቹ በርቱ ስለ መልካም ትብብራችሁ ተባረኩ ከክፉ ነገር ሁሉ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ❤❤
እሺነሽን ነው 1000አመት ላይኖር
ይች የተረገመች ወይኔ ወንድሜ የኔ ነው የደረሰብክ ምናለ ታማንና ታማኝ ሰወች ቢገናኙ እኔም እዳተ አምኘ የደም እንባ አስነባኝ መሸወድና መካድ ልብ ያደማል ጋዜጠኛው ግን ተባረክልኝ ❤❤❤
ኮሜንተሮች ፈትህ ለታሰረው እንበል
አው ፍትህ
እግዚኦ
የታሰረው ወንድማችን ይፈታ
እኔ መጀመሪያም አልጣመኝ ንግግሯ ያኔ ክብረ ንፅህናየን ወሰደ ስትል አላመንኩም ያለ ወንጀሉ የታሰረውን ልጅ አስፈቱት ሚስኪን የተረገመች ሴት ናት
እሚገርም ነው ምን ይባላል ፈጣሪ ለየዋሁ ባሏ ፈጣሪ እንኳን እውነቱን አወጣለት
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይና የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም እና ለእሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የመንግስተ ሰማየት መውረሻ ያድርግልን አሜን በሉ 🤲❤
አሜን አገራቺን ሰላም ያድርግልን
Amen AmenAmen❤❤❤
Ameeeen 🙏🙏🙏
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
😊😊n D
ሰው ሀገር ያለህንቅልፍ ያለ እረፍት ስርቶ ለሰርግ ወጪ ማሶጣት የማትወዱትን ሰው ምን አይነት ጭካኔ ነው ጀግናችን የህዝብ አቅ ነክ እድሜ ከጤና ይስጥልን
የማዳም ቅመሞች እንኮን አደረሰን ለሮመዳን አላህ ያግዛችሁ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😤😤😤
እኮን አብሮአዴረሰን
አልሀምዱልላ እኳን አብሮ አደረሠን
አልሐምዱሊላሕ እነኮንም ለታላቁ እሮመዳን አደረሰን❤
የኔ ጌታ ልጁ አሳዘነኝ ግን ለምንድ ነው መልካም ሰዎች ለምንድ ነው መልካም ሰው የማያገኘት ሁሌም የሚጎዱት፡፡
በሳውዲ አረቢያ ነገ ሰኞ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ነው።
ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ለዚች ቀን ላደረሰን አልሀምዱሊላህ
ረመዳን ሙባረክ በመላው አለም ያላችሁ ውድ የኢስላም ልጆች
እረነገአደለም
@@maqdsmaqds5132 ነውውውውውውውውውውው
@@maqdsmaqds5132 ነው
አሜን
አልሀምዱሊላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
ወንድሜ ከምንም በላይ እራስክን ጠብቅ❤ሰው ክፉ ነው
አላለቀም መጨርሻውን አሳውቀን
🎉መደፈር ተደፍራለች ግን ክብረንፅህና አልነበረባትም ነው
እሱንም ከፍላው ነው የሚሆነው
እረ እግዚኦ እግዚኣብሔር ሆይ ልቦና ስጠን ስንት ዓመት ሊኖር ነው ይህብ ያህል ማጭበርበር
ሺ አመት ይኖር ይመስል
አስመሳዮች ሁሉ ጌታ ፈጥኖ ያዋርዳችሁ እድል አይስጣችሁ። አቤቱ ንፁሆችን ከክፋት ጠብቃቸው።
በእውነት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢
ዘለቀ ዘገየ ጀግና ነህ ካሜራማኖቹንም ያለማድነቅ ንፍገት ነው
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ዋይኔ ሁኔተኛ ፍቅር እና ትዳር ላምን ፋልግ ሣዎች ምነው ልኖን ነው 😭😭😭😭ዱካዬ ዋንድማቺን እግዚአብሔር ይባረክ ጡሩ ትምርት ነው 🥰አቤት ዉሸት ስንት ዓመት ላማኖር ነው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️😭😭😭😭አቤቱ ጌታቺን መዳንታቺን እያሱስ ክርስቶስ አብ ዬ ድንግል ሜርያም ልጅ ማረን ክፎች ባ ምድራቺን እና ባ አልማቺን አፃፃት በስቶሃል እና 😭😭😭😭😭
💔😭
ስንት አይነት ጉድ ኢቺ ምድር ተሸክማለች ሀጢያታችን በዛይቅር ይቅርይበለን ዘሌ ልጄ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
መጨረሻውን አሳውቀን አደራ
ምን አይነት ጎደኛ ነሽ እስቴ ምክንያቱንስ እያወቅሽ እንዴት ሚዜ ትሆንኛለሽ አይ ኢትዮጵያ እውን የሀይማኖት አገር መሆንኦን እስከመጠርትጠር የተደረስበት ጌዜ መሆኑን ያሳየበት ትንግርተኛው ዝግጅት ብንለው ይመረጣል የሲቶች እእይን አውጣዎች ይቼ እእገር ወዴት እያመራች ይሆን???
እረ ሴቶች እባካቹ ታማኝ ሁኑ ተው ገላችን ክብር ነው
ያሳዝናል ጉድነውኮ
Feta be Endalki ፈልጉት እባካቹ ጠፍቶዋል ናፍቀናል እሱን ኢንዳልክ ያለህበት ፈጣር ይጠብቅህ
ምን ሆኖ ይሆን ያሳስበኛል።
ልጁ ተመልሶ በጣም ይጎዳል ❗ ሚስኪን ወንድም ባፈቀረና ባደረገ እንደዚህ መጎዳቱ በሴት ወንደች በሴት ላይ ያላቸውን አምነት አሟጦ የሚያጠፋ ነው የሆነው❗
የመልካም ሴቶችን ስም የምታጠፋ አረመኔ የሆነች ሴት መሆኗ ይታወቅ ሴቶችም በዚች ሴት ተባብራችሁ ይህቺን ሴት መርገም አለባችሁ❗❗❗
እግዚያብሄር ይስጥህ ዘላለም ወንድሜ❤ በርታ ውድ ወንድሜ❤
እህቴ ወንድሜ እድሜየሚጨምርልሽላንቺየሞተልሽጌታእየሱስሞተሽበህይወትይቀይርልሻልገታንተቀበይናወደቸርችሔደሽይፀለይልሽተፈውሰሻልአሜንአሜን
አሰመሳዮች ላይ መብርቅ ይውርድባቸው
አሚን😂😂
አሚንአሚን
Amen🙏
Amen
አሚን
ወይ አለመታደል እቺ ሸሌ ፈጣሪ ገላገለኸ ወድሜ
የታሰረው ልጅ እንዲደፍራት ገፋፍታው ነው 😢😢😢😢
👍👍
ልክ ነው ለክስክስ ናት
ካሳም ትክፍል እኩአን መፍታት ሳይኦን 😔
በትክክል
Exactly
ጋዜጠኛው የሚገርም ነው፡፡ ሰው ወዴት እየሄደ ነው ጌታ ሆይ የሰው ልጅ እጅግ ከፋ፡፡
በ2/7/2016 የአብየ ፆም በሠላም አደረሰን እንዲሁም የእስልምና እምነተ ተከታዩች ለሮመዳን ፆም አደረሳችሁ የሁለኛችንም የፆም ጊዜ አገራችን ሠላም የሚያደርግልን የፆም ጊዜ ይሁንልን
አሜን
አሚን
እኝኳን አብሮ አደረሰን አሚን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን
These girls should be prisioned ; they set up all crimes aganist of the make up professional. Please work to make him free by letting the law enforcements know how these dtupid girls organized the set up.
በጣም ያሳዝናል የከፋ በደል ነው የፈፀመችበት።የስራዋን ታገኛለች።
የፍቅር አምላክ ይፍረድብሽ
ገንዘብ አፍቃሪ መቼም ሰው አይሆንም😢😢
💔😭
እውነት ነው
መጨረሻውን አሳውቀን
የታሠረውን አሥፈታና በሡ ፋታ ሁለቱን ሴቶች አሥገቧቸው
ጌታ ሆይ ፍጸሜዬን አሳምርልኝ❤
እውነት ነው ፊልም ማይ እየመሰለኝ ነው ከዚበሀላ ይህልጅ ሴት እዴት ነው አምኖ የሚኖረው አላቅም ብቻ ድግል ማርያም ከሱጋ ትሁን ❤❤❤❤
አግዝኦ፣ለራሳችሑ፣ታማኘሑኑሴቱች፣ወንድልጅቤሔድያምራል፣፣በጣምያማል
ዘልአለም አንተ ና የንስር አይን እኮ ትለያላችሁ ስራችሁን እንዴት እንደምሰሩት በጣም ነው የሚገርመኝ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏❤️ ይህቺ ውርደተኛ በእጇ ተጋለጠች 🇪🇷
በዛዉም ሕግ ሰዉ ነው
ይፈታ
አር ዳኒን ምን ሆኖ ነው ለምን አትናገሩም ለምደነው የዳኒ ወዳጆቺ የት ናቹሁ 😍😍😍😍😍
ግን እውነትም ዳኒ የት ነው በሰላም ይሁን
ይመቺ በእዉነት
🙉🙉🙊🙊🙈🙈 በጣም ያሳፍራል ወላኢ አደራእ ፈጣሬ ከደዚ አይነት ነውር ጠብቀኝ
አሚን
ለምን ያዝከዉ ቢያጠናግራት ።
ዳኒ ፕራስኮን እየተካህነዉ በርታ ዳኒ ባርያዉ ናፍቆናል ያጨለማፊት ምን ሆኖነዉ እኛ ተከታይወቹን አይናፍቅምዴ
እውነት ነው ድራማ ነው የሚሰሩት
የሚገርም ታሪክ ነው።
የፈጣሪ ያለሽ ምን አይነት አይነደርቅ ነች ሌላ ምንም የምልሽ ነገር የለኝም ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ።
ወንድም ዘላለም እባክህ እርዳኝ የሂወት ጉዳይ ነው በእርግጥ ብዙ ቦታ ጠይቄ ማንም አረዳኝም እድሌ ሰው በሂወት እያለ የሚረዳው የለም 😢😢😢😢😢😢😢በማሪያም አግዙኝ በሰው ሀገር ለፍቼ ቀረሁ።
"የኔማር ምን ችግር
አላህይረዳሺ
Why can no one help you, there is no such a thing
@@joeyanderson6660 አላውቅም ሳምንቴ በተመሳሳይ ደላላ ሁለት ወንድሞቼ ሊሞቱብኝ ነው እኔም እራሴን ላጠፋ ነው ጨነቀኝ ቢያንስ ማን እንደሆነ ጥላቴ ህዝብ ቢያውቅልኝ ።😭
የኔህት እግዚአብሄረ ለነገሮች ሁሉ መፈትሄ አለው ተስፈ አትቆረጪ እሽእህት አለም
ያማል😭😭😭😭
አረ ጋዜጠኛ ያለ ወንጀሉ የታሰረ ልጅ የፈታ🥺
👍👍👍👍👍👍
እውነትነው ሀኪም ልጃገረድ እንዳልሆነች ስለነገራት እንጂ እሱ ነው ልጃገረድነቴን የወሰደው ብላ ነበር እድደፍራት ያነሳሳቹ እራስዋ ናት ማለትነው
🤔ማለት ይች እሷ ናት 🤔🤔
ምንያለወንጀልነው ደፍሯታልኮ ሆ😂😂😂
አዋ ልጅ ይፈታ❤❤❤
ጥሩ ቃል ግባልኝ ብላ ደግማ ይህን ስህተት
በጣም ያሳዝናል በእውነት በጣም ልቤን አመመኝ
Abetu maren🙏🙏🙏🙏
ጀግናዉ ጋዜጠኛ
አሜን ይወረድባቸዉ
ውድ የቴዋህሔዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አረሳችሁ ሙስሎሞችም ለኦረመዳን አረሳችሁ 💒💒💒💒
እንኳን አብሮአደረሰን እህታችን
የሰላም የፍቅረ ያረግልን
ምን ጉድ ናት ግን!!!!