🔴 ትዳር ዕቁብ አይደለም! "ጻድቅ ሙቶ ዝንጉዎችን ይገዛል" እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #Aba_Gebrekidan_Girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ
    @ሱላማጢስ_Tube
    ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @thefamily1550
    @thefamily1550 2 ปีที่แล้ว +168

    በትዳሬ ደስተኛ አደለሁም በጣም እናደዳለሁ እና ለመፋታት ብዙ ግዜ አስባለሁ ከደቂቃዎች በፊት ጌታ ሆይ ምን ላድርግ እስኪ ተናገረኝ ብየ ዩትዩብ ከፈትኩ ምንም ነገር ሰርች አላደረኩም ይህን መልክት አገኘሁት የራሴን ችግር ነው የተናገሩት አባታችን በረከቱን ያብዛልዎት እኛም የምንሰማበት ልቦና እግዚአብሔር ይስጠን ::

    • @Fano203
      @Fano203 2 ปีที่แล้ว +6

      Destgna endathogni miadergesh setan nw betfachi demo yebesal selezi wede Egzhabher tselote adergi

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 ปีที่แล้ว +13

      ገጠመኝ ስሚ እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ የባለቤትሽም ያንቺ ሂወት ታገኚበታለሽ

    • @merifan5635
      @merifan5635 ปีที่แล้ว

      pppppppppppppppppppppppppppp

    • @sphonetastic157
      @sphonetastic157 ปีที่แล้ว

      አሜን3 አባታችን

    • @user-qo5vs4zy4r
      @user-qo5vs4zy4r ปีที่แล้ว +2

      የኔቤጤነሽ።እኔም።ሁልግዜ።እጨነቃለሁ

  • @user-lu4le3on4u
    @user-lu4le3on4u 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እስኪ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች በስደት ለ6 አመት ቆይቻለሁ አሁን ግን ትዳረ ለመመስረት አስቤለሁ ጥሩ ባል ይስጥሽ በሉኝ👏👏

  • @agegnehuyalew7531
    @agegnehuyalew7531 ปีที่แล้ว +20

    ከኔ ከማረባው እድሜ ቀንሶ ይስጠወት አባታችን አሜን 🙏🙏🙏

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว

    በእወነትእግዚአብሔርይመሰገን.አባታችን.ቃልሂወትያሰማልአምላኬሆይ..ለሁላችንምአንትየባረክልንን.ትዳረሰጠን።ኦሚንኦንሚኦን።አባታችንእድሜናጤናይሰጥልንየሰማነውንበልቦናችንያሳድረብን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @HiHi-ye5bz
      @HiHi-ye5bz ปีที่แล้ว

      ደሥ የሚል ትምህርት ቃለ ህይውት ያሠማልን

  • @shegayetadesse6980
    @shegayetadesse6980 ปีที่แล้ว +34

    የእኔ አባት ትምህርትዎ ለእኔ ከምግብ በላይ ምግብ ሆነልኝ እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ያገልግልዎት ዘመንዎን ያርዝምልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏♥♥♥

  • @beselfuaygebreamanul955
    @beselfuaygebreamanul955 2 ปีที่แล้ว

    ምንም የምለው ነገር የለኝም አባታችንን በድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን ደስስስስስስስስስስ ይበለን እግዚአብሔር አባታችንን ስለ ሰጠን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +38

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆሪዮስ በረከት ረድኤት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @HelinaEyuel
      @HelinaEyuel 11 หลายเดือนก่อน

      Amen🙏

    • @user-wj2uk5qx1b
      @user-wj2uk5qx1b 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እዉነተኛ አስተማሪ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @heierijdkdk3208
    @heierijdkdk3208 2 ปีที่แล้ว +8

    እርጂም እድሜና ጠናይስጠልን የኛ እንቁ አባት

    • @heierijdkdk3208
      @heierijdkdk3208 2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @bfjhhjukcg4446
    @bfjhhjukcg4446 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o 2 ปีที่แล้ว +79

    እግዚአብሔር ይመስገን ህይወት የሆነ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት

    • @kids23386
      @kids23386 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/Inkc9ftfk8POnLaMZgtC3g.html
      ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ቃለህወት የአሰማልን🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ይመስገን እኔስ ፈጣሪውን የሚፈራና እኔንና ቤተሰቦቼን የሚያከብር ውድ ባል ሰጥቶኛል አመሰግነዋለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ ይመስገን።።።።።

  • @Azalechi
    @Azalechi ปีที่แล้ว

    አባ እግዛቤሄር በድሜና በፀጋ ያኑርልን

  • @tgabngatu8409
    @tgabngatu8409 2 ปีที่แล้ว +28

    በውነት የእግዚአብሔር ስም ይመስገን አባታችን ያስተማራችሁንን በልባችን ያሳድርብን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ቀለ ሂወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @samrimamo9223
    @samrimamo9223 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @kddjsj222
    @kddjsj222 ปีที่แล้ว +8

    አቧዬ የኔ ነገር ነው የተናገሩት 😭አምላኬ ሆይ በመንገድህ ምራኝ አቧዬ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልን የአጎልጉሎት ዘመኖት ይባርክልን

  • @tigistabebe2453
    @tigistabebe2453 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወሃት ይስማልኝ አባታችን

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 ปีที่แล้ว +13

    የፈጣሪ ያለ የሚገርም ትምህርት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-zc9wg5vh9d
    @user-zc9wg5vh9d 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ባዬ በፀሉት አስብኝ እፀተማሪያም

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +25

    ✝️አባታችን በረከትኦት በኛም ላይ ይደርብን አሜን✝️🙏🙏🙏

    • @kids23386
      @kids23386 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/Inkc9ftfk8POnLaMZgtC3g.html
      ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 ปีที่แล้ว +83

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ድንቅ ትምህርት ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን አሜን 🙏

  • @user-wl3eh9bp2u
    @user-wl3eh9bp2u 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት አባታችን ትምርቱን እየሰማሁ በስደትከምግብም በላይ ተመግቤአለሁ ቃለህይወት ያሰማልኝ ገነትመግስተሰማያት ያውርስልኝ እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 2 ปีที่แล้ว +56

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ሂወት ያስማል አሜን
    ትምህርታችው ልክ እንደ ምግብ ነው ተፀጋውን ያብዛልዎት

  • @mintetube4402
    @mintetube4402 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ትምህርት ስፈልገው ነው ውይይይ ተመስገን ስላገኘሁት

  • @alebieamare6039
    @alebieamare6039 2 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ፫///

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታች ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ትምህርት ኣባታችን ሰምተን እንድንለወጥበት ቸሩ ኣምላካችን ኣይነ ልቦናችንን ያብራልን እንደሓጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @julpay9898
    @julpay9898 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትያሰማልንአባታችንእድሜከጤናያድልልን

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 ปีที่แล้ว +47

    አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን 30 60 100 የምናፈራ ያድርገን😍😍😍😍😍😍

  • @eiscadaaa7451
    @eiscadaaa7451 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-yq4fz8hl6q
    @user-yq4fz8hl6q 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረብን

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን

  • @ridjjdhej8126
    @ridjjdhej8126 ปีที่แล้ว +11

    አባታች ን ፀሎቶት በረከቶት ይደርብን
    ቃለህይወት ያሰማል አባታችን

  • @user-ht1em6nz7t
    @user-ht1em6nz7t 2 ปีที่แล้ว +11

    አባየ በረከታችሁ ይደርብን።ቃለ ህይወትን የሰማልን።አባየበጾለታችሁ አስቡኝ!!!አሜን አሜን አሜን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 ปีที่แล้ว

      የማይጠገቡ አባት 💚💛❤️

  • @belaykebede4945
    @belaykebede4945 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ትግግርህ እንደ ማር የሚጣፍጥ ነው

  • @StarMart-nn2fj
    @StarMart-nn2fj ปีที่แล้ว

    አባ ቃለህይወት ያሰማልን መንግሠተሰማያት ያውረሰልን

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 2 ปีที่แล้ว +43

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ
    ለአባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው

    • @melkamfikade7646
      @melkamfikade7646 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን ...

    • @za201
      @za201 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ❤️🙏

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m 2 ปีที่แล้ว

    ቃሌሂዎትን ያሰማልን

  • @tegzawagedew9995
    @tegzawagedew9995 2 ปีที่แล้ว +6

    የመከረን የዘከረን በእርሶዎ ላይ አድሮ እግዚያቢሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @kids23386
      @kids23386 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/Inkc9ftfk8POnLaMZgtC3g.html
      ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏

    • @aberaadam8203
      @aberaadam8203 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ለአቦቶችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋያዛልን 🥰🥰🥰🥰

  • @fhidd3125
    @fhidd3125 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን❤

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI 2 ปีที่แล้ว +7

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሳማልን የቅዱስ መርቆርዎስ የኢየሱስ ክርስቶስ ሃያል ወታህደር በረከቱና ሬድኤቱ ጸሎቱ ከጉላችን ይሁን ቅዱስ መርቆርዮስ ትዳራችን ልጆቻችን ቤተሶቦታችን ቤተ ክርስትያናችን ሃገራችን ኣለማችን ይጠብቅልን ኣሜን።

  • @user-xv7zd7js2x
    @user-xv7zd7js2x 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይት ያሰማልን!

  • @user-yi4wl4hc4m
    @user-yi4wl4hc4m 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት ትምህርትዋ የማይሰለችና የማይጠገብ ነዉ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን ፫

  • @LovelyElectricity-zx3kl
    @LovelyElectricity-zx3kl 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @user-vn6ee3pi1w
    @user-vn6ee3pi1w 2 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን ቃለሂይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን የኛ እቁ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በፀሎት አሰቡን

  • @rtf4317
    @rtf4317 ปีที่แล้ว

    የኔ አኔባፈጣሪ የጠብቀሁ💞💞💞💕💕💞💒💒💞💞🇪🇹🙏💝💝❣️❣️🤲🤲🤲🤲🤲❣️💝💝🇪🇹🇪🇹💞💕💕

  • @user-pf9zb1zc6y
    @user-pf9zb1zc6y 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ክብር አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ፀጋውን ያብዛለዎት እያም የሰማነውን በእዝ ልቦናችን ይሳልብን 👏👏👏👏👏

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z 2 ปีที่แล้ว +4

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እኛም ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ መድሃኒአለም ይርዳን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @user-mm1zp3hf1o
    @user-mm1zp3hf1o ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-ln8ti7rm3b
    @user-ln8ti7rm3b 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ትምህርትዋ የማይጠገብ የማይሠለች ድቅ ትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሠማልን ሽ አመት በፀጋ ቆዩልን አሜን ፫

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u 2 ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን የቅዱሳኑ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አምላከ መርቆሪዮስ ይጠብቀን

  • @agra2617
    @agra2617 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀገወን ያብዛለወት አባታችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይህን ድቅ ትምህርት ስምች የምይዝበትን አደበቴን ክፈትልኝ

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤና ይስጥልን በረከታቹህ ይድረሰን መልካም ትዳር ይስጠን አሜን ፫

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን። ይህንን ትምህርት ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ፥ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፥ ይውደዱ ። please share, like and subscribe.

    • @user-il2ks3wy4l
      @user-il2ks3wy4l 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Aba_Gebrekidan እሽ በርቱ በተሰብ ሁነናን

  • @selamsolomonsel8371
    @selamsolomonsel8371 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺንን በድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏❤

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว +4

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አሜን
    የቅዱስ መርቆሬዎስ እረዴት በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @hayathayat5401
    @hayathayat5401 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @Tiguhtube
    @Tiguhtube 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የመርቆረኦስ በረከት ይደርብን መምእር ያገልግሎትን ዘመን ይባርክልን በጉባዬ ቤት ብቻ ሳይኦን በሶሻል ሚዲያ የምንማረዉ ወንጌል እግዚአብኤር ያብዛልን እንዲ አይነት መምእር አይጠገቡም ቢናገሩም ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤

  • @sibuh24
    @sibuh24 ปีที่แล้ว +9

    ምንአለበት ከ6 ወር በፊት ትዳሬ ከመፍረሱና ከመበተኑ ቀድሞ ይሄንን ትምህርት በሰማው 😭😭

  • @user-qk7hj2of9b
    @user-qk7hj2of9b 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለልይወት ያሰማልን ዉድ አባታችን

  • @smera1438
    @smera1438 2 ปีที่แล้ว +357

    ፊልም ቢሆን አሜት ኮሜት ኦረ እንመለስ

    • @user-lh2vk4pz5g
      @user-lh2vk4pz5g 2 ปีที่แล้ว +28

      እውነትነው እኔ አዱን ለመስማት ቀኑንሙሉ እየመለስኩም እራሱ አያልቅልኝም አዚሙ ፊልምሲሆን አደለም ቀኑን ሌሊቱን አነጋለሁ ጉድ

    • @hargetuamenu474
      @hargetuamenu474 2 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል ክህቴ

    • @tigestmaru9643
      @tigestmaru9643 2 ปีที่แล้ว +18

      እውነት ነው እረ ተይዘናል ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለኔ

    • @hargetuamenu474
      @hargetuamenu474 2 ปีที่แล้ว +5

      @@tigestmaru9643 አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን፫

    • @user-hu9le1dj6r
      @user-hu9le1dj6r 2 ปีที่แล้ว +14

      በጣም ይሄን የመሰለ ትምህርት አለም ገዝታናለች ልቦናችንን ይመልስልን

  • @fm6563
    @fm6563 2 ปีที่แล้ว +8

    *ላስተማሩን ለመከሩን ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሚ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያስቀምጥልን አሜን፫*✝️✝️

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ምክር ነው የተሰጠን

  • @elsawenddesen3681
    @elsawenddesen3681 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሚእና ጤና ፀጋ ይብዙለት አባ

  • @user-pt5io9yn4o
    @user-pt5io9yn4o 3 หลายเดือนก่อน

    Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen ❤❤❤❤amen

  • @mahderemariammonemon4637
    @mahderemariammonemon4637 ปีที่แล้ว

    አባ የአገልግሎት ዕድሜዎትን ያርዝምልን፡በረከትዎ ይድረሰኝኝኝ

  • @GeteMihret
    @GeteMihret หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባ

  • @user-gl6ru8un9j
    @user-gl6ru8un9j 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @user-fe5tx8vh1j
    @user-fe5tx8vh1j 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሰማልን አባታቺን

  • @yeshiadmas4562
    @yeshiadmas4562 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @user-bs3tw9ms4r
    @user-bs3tw9ms4r 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️የኔ አባቴ

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @Abraha-Asefa
    @Abraha-Asefa ปีที่แล้ว

    ለኣባታችን እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥለን

  • @user-kx4dh3tr6k
    @user-kx4dh3tr6k 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sakanasakana3216
    @sakanasakana3216 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ አባታች ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @fikirabay2753
    @fikirabay2753 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tgtgtgtg6662
    @tgtgtgtg6662 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት መንግስተ ሰማየት ያዉርስልን

  • @user-bh7on7ik4b
    @user-bh7on7ik4b 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቅሎትን ይአስምልን

  • @wogenalebachew8436
    @wogenalebachew8436 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @adesades2357
    @adesades2357 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በረክቶዎች ይደርብን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @gjns1580
    @gjns1580 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንኣባታችንቃልህይወትያስማልን😌😌😌😌

  • @arsiemanegash8210
    @arsiemanegash8210 ปีที่แล้ว

    ረጂም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @ggmm4028
    @ggmm4028 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን
    አሜን በእውነት ነው ትክክል ኖት

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-si3bp7qd1l
    @user-si3bp7qd1l 2 ปีที่แล้ว

    የኡነት ቃለሒወት ያሰማልን አባየዋ

  • @user-su2jr5px8u
    @user-su2jr5px8u 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hitemhmede7948
    @hitemhmede7948 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ቃለበረከት ያሠማልን መምህራችን

  • @dgfdghf2428
    @dgfdghf2428 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባ ❤❤❤❤

  • @meleyogeremew3225
    @meleyogeremew3225 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባዬ

  • @user-hk5uk4og3t
    @user-hk5uk4og3t 2 ปีที่แล้ว

    አባታቺን ቃለህወት ያሰማልን እዉነት ነወ

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እሜን❤❤❤❤❤

  • @mekidessyoum4202
    @mekidessyoum4202 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-th5gz5ph5b
    @user-th5gz5ph5b 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት