ቶርታ ኬክ ለልደት አራስ ጥሬ ለሠርግ ለተለያዩ ግብዣ ዋውውው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 84

  • @hirutteshome2109
    @hirutteshome2109 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጎበዝ እና ግልፅ እውነተኛ ነሽ እናመሰግናለን ተመችቶኛል

  • @eteneshshiferaw2271
    @eteneshshiferaw2271 5 ปีที่แล้ว +1

    Woww betame yamerale ejshi ybrke tg

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 4 ปีที่แล้ว

    ከላጣ የለንም እንጅ ቀላል ይመስላል እሞክረው ነበር

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @samun3461
    @samun3461 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ፈጣሪ እጅሽን ይባርክ

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል እናመሰግናለን እህታችን እግዚአቢሄር ይባርክሺ አሜን

  • @metageswagaaelew1534
    @metageswagaaelew1534 3 ปีที่แล้ว

    ወተት ወይም ዘይት አያስፈልግም ?

  • @ሀይማኖትአሥየ
    @ሀይማኖትአሥየ 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል እናትእጅሽን ይባርከው

  • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
    @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 5 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ ደነነሽ የኔ በላ ሞያ ሰለምሽ ይብዛ በርቺ

  • @ወርቃማታሪኮቻቺንYOUTUBE
    @ወርቃማታሪኮቻቺንYOUTUBE 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ እስኪ የሚያስፈልጉትን ነገሮች በዝርዝር ከታቺ አስቀምጭልን

  • @mezmur6614
    @mezmur6614 4 ปีที่แล้ว

    Gobez እጀሽ የባረክ ኣሁን እሞክራለሁ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937  5 ปีที่แล้ว +10

    ምርጦች ይህ የምሠራው ትርታ ኬክ ላይ ዘይት ቅደም አይገባበትም አሠራር ይለያያል ኬኮች ሁሉ አንድ አይነት ይህም አንድ አይነት አሠራር የላቸውም በአይነትም በሥራም ይለያያል አነባበሮ እንጀራ እንደማይሆን ሁሉ ቄጣ ድፎ ዳቦ እንደማይሆን ሁሉ የድፎ ዳቦ ሊጥ ለጨጨብሳ አይሆንም አንባሻም ቄጣ አይሆንም የህንድ ዱቄት እንጀራ አይሆንም ልክ እንደዛው ነው ኪክም ሲሠራ ይመቻችው እወዳችዋለው

    • @tube-hc4qi
      @tube-hc4qi 4 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ የክሬምሽ ስም መብሩክ ሳይሆን መክቱብ ነው የሚለው በተረፈ ኬኮችሽን ወድጃቸዋለሁ በርቺ

    • @samiraaa3166
      @samiraaa3166 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔምልሽማንቻውምክሪምአይሆንም

    • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
      @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ 4 ปีที่แล้ว +1

      tg please melshlgn cremun bejis mefcha bfechews

    • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
      @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 ปีที่แล้ว

      ማለቴ ኢትዪ የላም ቅቤ ወተት ክሬም ይሆናል ወይ??

  • @mahletgetachew6878
    @mahletgetachew6878 4 ปีที่แล้ว

    wow nw bexam dess yilal

  • @tezetamekonnen2231
    @tezetamekonnen2231 3 ปีที่แล้ว

    Bethew ketye ye cake crame asayen

  • @zabibaahmed583
    @zabibaahmed583 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ
    ግን በፁሁፍ. አስቀምጭልኝ

  • @fatoumali7047
    @fatoumali7047 5 ปีที่แล้ว

    የኔቅመምጎበዝ፣በርቺ፣ስራሺቆንጆነው

  • @halimetawell1472
    @halimetawell1472 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞያ ብሎ ዝም ቲጅዬ ጠንክሪ እድሜ ላንች ምርጥ ባለሞያ ሆንኩልሽ😉🌷👈

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 5 ปีที่แล้ว +5

    ያምራል ዲኮሩም መደቡም ነጭ ሲሆን ደምቆ አልወጣም ስለዚህ ለዲኮሩ ክሬምሽ ላይ ከለር ጠብ ብታረጊ

  • @LailaRehana-p5z
    @LailaRehana-p5z ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @meseretangaw7293
    @meseretangaw7293 4 ปีที่แล้ว +1

    እ በ ሽንኩርት ማሽን መምታት ይቻላል አና ዋጋው የ ወተቱን ጥያቄየን መልሽልኝ

  • @zenithabebe5031
    @zenithabebe5031 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን የእኛ ባለሙያ በርችልን

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 5 ปีที่แล้ว

    ቲጂ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ

  • @yenetube5966
    @yenetube5966 5 ปีที่แล้ว

    ቲጂሻ አሪፍ ነው እነመሰግናለን

  • @asmera-rx4wv
    @asmera-rx4wv 5 ปีที่แล้ว

    ቲጀየ እናመሰጎናለን ጎበዝ በለ ሞያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siyamtub2475
    @siyamtub2475 4 ปีที่แล้ว

    Masha allh

  • @salimaahmed5071
    @salimaahmed5071 5 ปีที่แล้ว

    Wow አርፍ ባለሙያ ነሽ

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew 5 ปีที่แล้ว

    ባላሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው።ethiopia የሚሰራው ኬክ ውስጥ rose cream ነበረው ቶክዮ ሓደሽ ምን እንደሆነ ? ልክ እንደወተቱ ግን ሮዛ ?

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
    @አየሱስክርስቶስአምላኬ 5 ปีที่แล้ว

    Endet gobez nesh. Balemoya👌

  • @siyamtub2475
    @siyamtub2475 4 ปีที่แล้ว

    Kiremun qetenebiy

  • @dusadusa6227
    @dusadusa6227 5 ปีที่แล้ว +1

    ያችምስላምይብዛልንቲጅየእዴትነሽልን

  • @solrut929
    @solrut929 4 ปีที่แล้ว

    ውይ መጋገራያው ዪዘጋል

  • @zemzemali2930
    @zemzemali2930 5 ปีที่แล้ว

    Tg Mashallah Betam Gobez Nesh

  • @melkamelka23
    @melkamelka23 ปีที่แล้ว

    የክሬምአስራራአስየኝእህት

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 ปีที่แล้ว

    Wawu gobez

  • @halimetawell1472
    @halimetawell1472 5 ปีที่แล้ว +1

    ድሪም ዋፕ ክሬም አሠራሩን አሳይን ቲጅ ደብል ክሬም ስለማናገኝ

  • @salahsalah398
    @salahsalah398 5 ปีที่แล้ว

    በርቺ የኔ እት

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ ቲጀየ ምን ላአርግሽ እጅሸን ይባርከው እማ በእውነት በጣም ቆንጆ ነው አንድም አላሰቀሩት አሰሪዎች በፆም ሰዓት ሆነ ሳልበላ በእውነት wow👍❤💋💋አንድ ስው 100% ላይክቢፈቀድ ምን ነበር

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድድድድድድ አመሠግናለው

  • @lensaabdiyo5572
    @lensaabdiyo5572 4 ปีที่แล้ว

    Ye cremu wetet ezi yelem any super market

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ቲጂ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 4 ปีที่แล้ว

    ቲጂ እባክሽ መልሽልኝ ክሬም ኬክ ሰርቼ ነበር ባሳየሽን መሰረት ግን ክሬም ቅርፅ ማውጫው ተበላሸብኝ ቅርፅ ማውጫ ሌላ ዘዴ የለም ፕሊስ መልሽልኝ ? 😘💖

  • @betimule8347
    @betimule8347 4 ปีที่แล้ว

    ቀስቲር ብጠቀምስ ወረቀቱ ስለሌለኝ?

  • @hanansisay5764
    @hanansisay5764 4 ปีที่แล้ว

    የ oven ሙቀቱ ስንት ነዉ?

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አርፍ ነው በርች

  • @tisinatyedingilmariyambari8627
    @tisinatyedingilmariyambari8627 5 ปีที่แล้ว

    Mariyamin zara betam temecheshing beka end zih new gilix yehone vedio selamish bizit yibel

  • @fadilamohammed3515
    @fadilamohammed3515 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለኢትዪ የሚሆን የኬክ ክሬም አሳይን???

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @hadatcell2644
    @hadatcell2644 4 ปีที่แล้ว

    ያለ ድሮም መስራት አይቻልም???

    • @hadatcell2644
      @hadatcell2644 4 ปีที่แล้ว

      ያለ ፍሮም መስራት አይቻልም ???

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 4 ปีที่แล้ว

    Enamesgn.alen.marrrrrrrrr

  • @aleyaabebe4463
    @aleyaabebe4463 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም tj በጣም ያምራል እና ያኛው ክሬም አሰራር ብታሳዩን ደብል ክሬምላገኝ አልቻልኩም

  • @rosezenu7250
    @rosezenu7250 5 ปีที่แล้ว

    Wwww yenyaa jagna

  • @الحمدللهعلىكلشيءقدير-ر6س
    @الحمدللهعلىكلشيءقدير-ر6س 5 ปีที่แล้ว

    Mashallah mashallah 👍👍👍

  • @siyamtub2475
    @siyamtub2475 4 ปีที่แล้ว

    Thanks mar

  • @hofstettersaba2161
    @hofstettersaba2161 5 ปีที่แล้ว

    Gobez berchi trek bots tderschalsch Gita ybarksch

  • @saraashenafi7798
    @saraashenafi7798 5 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👍👍👍👍😘😘😘

  • @jfjgfjfdhdjfjfigyd36
    @jfjgfjfdhdjfjfigyd36 5 ปีที่แล้ว

    Wawwwww

  • @reduseme9495
    @reduseme9495 5 ปีที่แล้ว

    yameral

  • @samuelwelegbreal6194
    @samuelwelegbreal6194 4 ปีที่แล้ว

    ክሪሙ የት ይገኝል

  • @aynalemassefa8907
    @aynalemassefa8907 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ያምራል ግን የሚያስፈልጉትን ነገሮች በፁሑፍ አስቀምጪልን

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462
    @alemtelewawachalemtelewawa5462 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው! ግን ኬክ ሲሰራ ዘይት ወይም ቅቤ አይጨመርም እንዴ? እና ደሞ እንደ አስተያየት ክሬሙን ስትቀቢ ኬኩን ከማድረግሽ በፊት ከስ ትናንሽ ወረቀተቶች ብታደርጊና መጨረሻ ላይ ቀብተሸ ስትጨርሺ ሳብ እያደረግሽ ብታወጪው ቅርጹን ጠብቆ ይወጣልሻል፡፡ በተረፈ ግን በጣም ያምራል Thank U!

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  5 ปีที่แล้ว +1

      ማምዬ አሠራር ይለያያል ልክ አነባበሮ እንጀራ እንደማይሆን ሁሉ ቄ ጣ አንባሻ እንደማይሆን ሁሉ የድፎ ዳቦ ሊጥ ለጨጨብሳ እንደማይሆን ሁሉ ኪክም አሠራሩ ይለያያል ብዙ ኬኮችን ሠርቻለው ቪድዮቼን ተመልከቼ አንዳንዱን ኬክ ቅቤም ዘይትም ጨምሬያለው አንዳንዱን ቅቤ ብቻ አንዳንዱን ዘይት ብቻ

  • @bilenmekonnen34
    @bilenmekonnen34 5 ปีที่แล้ว

    ኬኩን ስንሰራ ወተት አንጨምርም ቲጂዬ ?? ነገ ልሰራው ፈልጌነ ነው ካላስቸገርኩሽ መልሽልኝ??

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አልጨመርኩም አንችልም አትጨምሬ እንቁላል በማሽን ሲመታ በጣም ይበዛል በራሱ

    • @bilenmekonnen34
      @bilenmekonnen34 5 ปีที่แล้ว

      @@tgarabianfood2937 እሺ የኔ ማር በጣም አመሰግናለሁ 💗

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 ปีที่แล้ว

    ቲጅ እጅሽን ይባርከው እና ጥያቄ አለኝ መጀመሪያ ሊጤን ስታዘጋጅ ዘይት አይገባም እኔ ግማሽ ኩባያ አስገባለው እስቲ ለምን እንዳስገባሽ አብራሪልኝ

  • @samri9788
    @samri9788 5 ปีที่แล้ว

    ዋፒንግ ክሬም ማድረግ ይቻላል
    ወይስ ግዴታ እሄን ነው መሆን ያለበት. ?

    • @hanahanaethopoeia2259
      @hanahanaethopoeia2259 5 ปีที่แล้ว

      እኔ በዋፕንግ ወተተናሱኳር ነዉ የምጠቀመዉ ይሆናል

  • @zanabz7152
    @zanabz7152 5 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂበጣምነውየምወድሽግንበጣምወፈርሽቀንሺ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 5 ปีที่แล้ว +5

    ኑ ቃኢዳን አብረን እናክትም እንቅራ th-cam.com/video/wsdy8PAebFE/w-d-xo.html ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    እህቴ በርቺ ባለሙያ ነሽ

  • @aleyaabebe4463
    @aleyaabebe4463 5 ปีที่แล้ว

    ከላይ ክሬሙን የምታስ ዋቤ በት እቃ ምን አይነቱ ነው እባክሽ ንገሪኝ

    • @halimetawell1472
      @halimetawell1472 5 ปีที่แล้ว +1

      ፕላስቲክ ነው የራሡ የኬክ እቃዎች ሲገዛ አብሮ መግዛት ነው

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 ปีที่แล้ว

    Gobz tgy

  • @alfia2272
    @alfia2272 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwwooowww wwwwoooooowww.