"ማንም የልጅነት ሚስቱን አያታልል"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 225

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +18

    አሜን አሜን መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን በቸርነትህ

  • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት
    @ኪዳናምህርትእመአምላክአት 5 ปีที่แล้ว +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት 😭 እቺ ኮንቱ አለም እዉነተኛ መስላ ሰዉን ወደ ገደል የምትከት ወዮ እቺ አለም ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልባችን በሆነን ባልሆነን ልባችን ቆሽሻል ንሰሃ ሞት አብቃን እሙየ ኪዳነ ምህረት ልጅሽ ፊቱን እንዳይነሳን አደራሽን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +7

    የተዋህዶ ወንድሜ ዲያቆን አንደበትህ በመንፈስ ቅዱስ ይባረክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
    ያስተማረን የገሰፀን የቃሉ ባለቤት የፍጥረት ሁሉ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን. ይህን ፅፈው ላስቀመጡልን ላስተማሩን ቅዱሳን ሰማእት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
    የሰማነውን በልባችን ፅፎ ያኑርልን ልቦናን ይስጠን ለንስሐ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለእኛም የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድርብን ማስታዋልን እና ንፁ ልቦና ያድለን

  • @LoveLove-or6li
    @LoveLove-or6li 5 ปีที่แล้ว +13

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማንው በልቦናችን ያሳዳርልን ለወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ሚስጥሩ ይግለፅልህ አሜን

    • @ayy7110
      @ayy7110 5 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን ግንእሱእምቢካለስ ምንምምክንያትሳይኖርእሷአትፈልግምመለየት እሱደግሞመለየትእፈልጋለዉካለ አዲትሴትምንማድረግአለባት ብትመልሱልኝደስይለኛል

  • @burtukannvgvsblowwaw357
    @burtukannvgvsblowwaw357 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ በማህበረ ተዋህዶ እጅግ በጣም ደስተኛነኝ ለዚህ ፔች ቃላት የለኝም ጥበበዬ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @saralamar5261
    @saralamar5261 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወትን ያስማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያደልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንደው ብሰማችሁ ብሰማችሁ አልጠግብ ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንዴ ሃፂያታችን ሳይሆን እዴቸርነቱ ይሁንልን ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ወለተማሪያምህይወትወለተማ
    @ወለተማሪያምህይወትወለተማ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @house8969
    @house8969 5 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት መምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ብዙ ተምረናል አስተዋይ ልቦናን ያድለን

    • @dohaqtr7966
      @dohaqtr7966 5 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
    @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን እኛም እግዚአብሔር ይቅር ያብልን ይማርን

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @selamselamcell8269
    @selamselamcell8269 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በኡንት በዙ አውኩኝ
    ቃለሂውትን ይስማለን አሜን አሜን አሜን

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዛቤር አምላክ በቃሉ ያፅናን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @فهدالشهراني-ع6ز
    @فهدالشهراني-ع6ز 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን በዕውነት በዕድሜ በጤና ፀጋውን አብዝቶ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን ስለቃሉ የቃሉባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ የተመሠገን ይሁን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜንን የሰማነውን በልባችን ሠሌዳ ይፃፍልን አሜን

  • @ቃልኪዳንየጌጢልጅአንተያል
    @ቃልኪዳንየጌጢልጅአንተያል 5 ปีที่แล้ว +9

    የከ ማህበረ ተዋህዶ 12.k ብቻ አልነበረም መሆን የነበረበት 50.kሺ ከዚያም በላይ መሆን ነበረበት አለማዊ ሲሆን ግን ከመቶ በላይ ይሆናል ሃጢአታችን የበዛዉ አለማዊ ነገር ሠለምናባርር ነዉ እስኪ ልብ እንግዛ እና መንፈሳዊ ነገር እንከታተል እባካችሁ።

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 ปีที่แล้ว

    አሜንለመምህራችንቃለሒወትያሰማልን።ፀጋውንጨምሮጨምሮሮይስጥልን።ለኛምየሰማነውንበልቦናችንአሳድሮእድንሰራበትይሁን።

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአቢሄር አሜን

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ የምህረት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን የሰማነውን በልቦናችን አሳድርልን

  • @shalomdeo8579
    @shalomdeo8579 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእዉነት ይህን ፔጂ በጣም ዉስጤ ነዉ

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር💔💔💔

  • @entehabla6151
    @entehabla6151 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን በቸርነትህ

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

    • @entehabla6151
      @entehabla6151 5 ปีที่แล้ว

      @@hiwotmedia5038 አሜን እኔም ሰላም ብያለው

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደና መጣክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልኝ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን

    • @Lenova-vo1hj
      @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว

      መምህራችን የያቆብ ለሊት ያርግላቹ ማለት ምን ማለት ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ገ4በ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ገ4በ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @yeneneshnegash3772
    @yeneneshnegash3772 5 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን ስንቱን አስተማሩን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን

  • @endehaftekeros4647
    @endehaftekeros4647 5 ปีที่แล้ว +10

    በእዉነት መምህርዬ በጣም የሚገርም ነው አይ ጥሩ ባል ይስጠኝ እኔም እግዚአብሔር በመንገዱ ይምራኝ

  • @ሐመልማልዘጎንደርሐመ-ጀ9ዸ
    @ሐመልማልዘጎንደርሐመ-ጀ9ዸ 5 ปีที่แล้ว

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት የሕይወትን ቃለ ያሰማልን ያሰማን ለእኛም አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ ተመስገን አምላክ ሆይ

  • @እጠበኝቆሽሻለውአምላክ
    @እጠበኝቆሽሻለውአምላክ 5 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን የቃሉ ባለቤት አምላካችን ባተ ላይ አድሮ የመከረን ይባረክ። ክብር ሁሉ ላምላካችን ይሁን።

  • @rooza7555
    @rooza7555 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እፁብ ድንቅ የሆነ ቃለእግዚአብሔር ነው የምትመግበን

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን

  • @marietub1298
    @marietub1298 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርህልህ ቹሩ አባታችን

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግበው ለመምህራችን ቃለ ህይወይ ያሰማልን አሜን

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ
    በቸርነቱ በይቅርታዉ ያስበን አሜን አሜን አሜን

  • @hm3183
    @hm3183 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ኣዮኪትግራይ
    @ኣዮኪትግራይ 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln geta hoy ntsu yehone lb sten

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያስማልን። እውነት በሆነው ቅዱስ ቃሉ ያኑረን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን። በርታልን።

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ኣሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን መምህር

  • @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ
    @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigst6985
    @tigst6985 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት ማስተዋልን ይስጥልን ለሁሉም ለአዳምና ለህይዋን ልጆች በሞላ የስም ክርስትያን ሳይሆን የተግባር ክርስትያን ያድርገን በተዋህዶ ያጽናን

  • @ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ
    @ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ሜን አሜን ቃለ ለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ
    @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕራችን የአገልግሎት ዘመንሕ ይባርክልሕ

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @berihuhaile6935
      @berihuhaile6935 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን:ቃለሂወት ያሰማልን

    • @zelalemtsegai8703
      @zelalemtsegai8703 5 ปีที่แล้ว

      Kale hiwet yasmalen

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በቤቱ ያጽናልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሣድርብን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @destaassefa9442
    @destaassefa9442 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን አምላክ ይባርክላችሁ

  • @tgesetnewcell4519
    @tgesetnewcell4519 5 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot Yasemalen memherachin

  • @meskerembassill4202
    @meskerembassill4202 5 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ግሩም ት/ት እኔ በጣም ግራ ሰገባኝ የነበረ ጥያቄ ሁሉ ተብራራልኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @addilovelove2566
    @addilovelove2566 5 ปีที่แล้ว

    Amem amen amen kale hewete yasemalen memer amen

  • @እህተገብርኤል
    @እህተገብርኤል 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ! እኛን በቃሉ ያፅናን እርሱ በሚወደው መንገድ ይምራን 🙏

  • @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
    @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን እኘም ባስመነው ቃለ ጸንተ እንድንኖር እግዚአብሔር አምለክ ይርዳን ማምህራችን እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @entehabla6151
      @entehabla6151 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @djjdjshhdh264
    @djjdjshhdh264 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @As-nl5qi
    @As-nl5qi 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ፡፡

  • @eyerusalme1437
    @eyerusalme1437 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ የሰማነው በልባችን ያሳድርልኝ ላንተም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @eyerusalme1437
      @eyerusalme1437 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ልጆች አንድ ጥያቄ አለኝ ምን መሰላቹ እኔ አሁን የ21 አመት ልጅ ነኝ ነገር ግን እስካሁን ዕድሜ ሀጥያተኛ እና ክፉ ሴት ነበርኩ ግን እግዚአቢሄር ቸር ነው እና አሁን ንስሃ ገብቼ ወደ መንፈሳዊ መንገድ እየ ሄድኩ ነኝ ሁሉ የዓለማዊ ነገር አስጠላኝ ጌታየ ብፈቅድልኝ የቀረኝ ሂወቴ በመንፈሳዊ ልኖር እመኛለው ነገር ግን ያለ አባቴ እና እናቴ ፍቃድ የያዝኩት ወንድ ፍቅረኛ አለኝ እሱ ሌላ አገር ነው ያለው በስልክ ነው የምንገናኝ ግን ሁሉ ጊዜ ስናውራ እሱ የዓለማዊ ብቻ ያወራኛል እኔ ግን በመንፈሳዊ ብንገናኝ ነው የምፈልገው ግን ደሞ የቸገረኝ ነገር እሱ የመንፈሳዊ ነገር የማውቀው ነገር የለም ከዛ እኔ ማስበው ከተገናኘን በሃላ ሁሉ የመንፈሳዊ ነገር ላሳየው እና በመንፈሳዊ እንጋባለን ካለኝ ጥሩ ካልሆነ ግን እኔ ወደ ሃላ መመለስ አልፈልግም ከዛ እኔ እዚ ሁኜ ይሄ ሳስብ ግን ወንድ ምን አረገኝ መሰላቹ የድሮ የሚወዳት የነበረች ሴት በፌስቡክ ስጀናጀናት አገኘሁት ከዛ ጨንቆኛል ምን ላርግ ይህን ጥያቄ ለመጠየቅ ጊዜ እና ቦታ የሰጠኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ስለ አበዛሁት ይቅርታ ግን ጥሩ መልስ እንዲትሰጡኝ በእግዚአቢሔር ስም ተስፋ አረጋለው

  • @yasserkamel9660
    @yasserkamel9660 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @sabletethiopia2339
    @sabletethiopia2339 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 5 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አጠር ምጥን ያሉትህርቶች ነው የትስጡን እኛንም በቃሉ ፀንተን እንድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ። ቀጣዩ እንጠብቃለን የቀጠሮ ሰው ይበለን አምላካችን

  • @ትሁትየድንግልማርያምልጂት
    @ትሁትየድንግልማርያምልጂት 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 5 ปีที่แล้ว +1

    የማህደረ ተዋህዶ አዘጋጆች አምላካችን የአገልግሎት ዘመናችሁን እረጅም ያድርገው ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን።

  • @sintenega319
    @sintenega319 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን መምራችን ፀጋውን ያድልህአሜን

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

    • @edenamare5990
      @edenamare5990 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @ibrahimalsaffar6305
    @ibrahimalsaffar6305 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiywet yasemaln

  • @yeshiiyabatulij1523
    @yeshiiyabatulij1523 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንዲማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳዲርልን💚💛❤🙏🙏🙏

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 ปีที่แล้ว +1

    AMEN! Kale eyeweten yasmalen!

  • @ኤዶምስራፍልj
    @ኤዶምስራፍልj 5 ปีที่แล้ว

    መምህራን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ በእውነት ብዙ ነገር ተማርኩ

  • @abebudiriba9736
    @abebudiriba9736 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amene kale hewte yaseman mehamerachen be unete egzabehre tebabun abezeto abzeto yesteke

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @gezahegneluelseged2148
    @gezahegneluelseged2148 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @mhhccghdg8797
    @mhhccghdg8797 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tedalchteshoma3929
    @tedalchteshoma3929 5 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @dalyfurno5885
    @dalyfurno5885 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @MohdAli-qh2nq
    @MohdAli-qh2nq 5 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለናተ ይሁን መምህር እኳን ደናመጡ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን የአገልግሎትዘመንወትን ያርዝምልን በእውነት እኔ በጣም ብዙነገር ተምሬአለሁ በእናንተ ፕጃ ከመጣሁ ያሥተማረን የገሠፀን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዝአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @semayegoshe9509
    @semayegoshe9509 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን ለኛምየተባረከ የተቀደሰ ትዳርእንድሰጠን የእግዚአብሔር መልካምፈቃዱይሁን

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ቃለህይወት ያሠማልን በእዴሜ በጠና ያኑረልን መምህራችን

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @arsemarsem9969
    @arsemarsem9969 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እመብርሐን አቼ ጠብቂኝ

  • @ametemariyam4424
    @ametemariyam4424 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @menegistu6796
    @menegistu6796 5 ปีที่แล้ว

    አሜን፫
    ቃለህይዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አምን አሜን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @SalamSalam-bb2fi
    @SalamSalam-bb2fi 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen yekoyelen memher

  • @zitazita8377
    @zitazita8377 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅህ

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen khy

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 5 ปีที่แล้ว

    lemmehirachin kalhiwet yesemalen edem ena teaga yeadelen Amen Amen Amen
    legim leol egziabehr hateyatachin yikre belu eneseha ena sega edmeyi yebekan
    Amelake hoy yalefi hateyatye yikre belehi kehun bewhala yale hiwety befiteh yamre ena yeweb adergekegi 🙏🙏🙏
    lehulachin mechreshachin yesamerelen Amen Amen Amen

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛልን

  • @warkeneshisalamoon7325
    @warkeneshisalamoon7325 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen mamerachen kelleheyewottin yaseamalen

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በዚ ፔጅ ብዙ ትምርት ተምሬበታለው እኔ አድ ጥያቄ አለኝ አድሴት ድንግል ካሎነች በተክሊል ማግባት ትችላለች በዚ ዙራያ ተምርት ብታቀርብልን ደስ ይለኛል ወንድማችን ፀጋሁን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ ለኛም አስተዋይ ልቦና ያደለን አሜን

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว

      ድንግል የሆኑ ተክሊል ይደርጋን ድንግል ካልሆኑ በስጋው ደሙ ብቻ እጅ ተክሊል አይደረግም የሰማሁትን መምሕር ቃለሒወት ያሰማልን አሜን

    • @lidiya727
      @lidiya727 5 ปีที่แล้ว

      ድንግልናቸውን ላልጠበቁ
      ተክሊል አይቻልም በስጋወ ደሙ ብቻ ነው ተክሊል ድንግልናቸውን ለጠበቁ እንደ ሽልማት ና ክብር ነው

    • @htdvjthr1hu4grhdhr50
      @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว

      ተዋህዶ ቲዩብ tube በጣም አመስግናለው