ትችላለህ || TCHELALEH || አዲስ ዳዕዋ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • ትችላለህ || TCHELALEH || አዲስ ዳዕዋ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
    የኡስታዝ ያሲን ኑሩን የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ!
    / @yassinuru

ความคิดเห็น • 850

  • @bezawit3137
    @bezawit3137 4 ปีที่แล้ว +42

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም እወድሀለሁ።

    • @nebilakalu
      @nebilakalu 3 ปีที่แล้ว +1

      አሀቴ ቤዛዊት, አላህ ወደ ትክክለ መንገድ ይመራሽ እንሻልላህ.

    • @racysounds9470
      @racysounds9470 3 ปีที่แล้ว +1

      አለላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ እንዲመራሽ ምኞቴ ነው::🙏

  • @ميميالميمي-ك6م
    @ميميالميمي-ك6م 4 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እኔ የእምነቱ ተከታይ ዓይደለሁም ግን የህርሶን ምክር ማዳመጥ በጣም ነው የምወደው

    • @eeee4817
      @eeee4817 3 ปีที่แล้ว +2

      በርቺ ውዴ

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 3 ปีที่แล้ว +2

      በርቺ

    • @eklu6161
      @eklu6161 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ሂዳያ ይስጥሽ እኛንም ያፅናን

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 6 ปีที่แล้ว +195

    የኔ ውድ የነብዪ ሙሀመድ ሰአወ ወራሽ ምን ቢሉህ ምንም የማልሰማቸው ውድ ኡስታዜ አላህ የጠብቅህ አቡ መይሙና ያሲኔ ኑሩ የሀይማኖት መሰረቴ የሂወቴ ቁልፍ ነህ የኔ ኡስታዝ አንተእኮ ነህ ያስተማርከኝ ካንደበትህ ወጀዛከላህ ኸይር ይጠውል ኡምርክ ያረብ

  • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
    @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 6 ปีที่แล้ว +84

    በአሏህ ቁርጠኝነት ካለን እንሻላህ ሁሉም ይቻላል ትክክል እኔ በሂወቴ ገጠመኝ አለኝ እሱ ቁራንን መቅራት ነበር አይቻልም የሚሉ መካሪዎች ባልከው መሰረት ኡስታዜ እኔ በልጅነትሽ አልቀራሽም አይቻልም ተብዬ ነበር ግን ጆሮ ዳባ ብዬ በቁርጠኝነት ጀመርኩት ነገሩ ብዙ ነው ........... አልሀምዱሊላህ ባልጨርሰውም ቁራንን ከፍቼ ለመቅራት በቃሁኝ ሁሉንም ለመሀፈዝ አሏህ ያግራልሽ በሉኝ በዱዋቹ አትርሱኝ

  • @meseretkassa2476
    @meseretkassa2476 4 ปีที่แล้ว +23

    ልጅዬ ያሲን ኑሩ ሁል ጌዜ ያንተን ትምህርቶች እስማለሁ እዥጉን ደስ ይልላሊ በሀይማኖት ብንለያይም እና ቅርንጫፍ ነን ግንድ እንድ ነው ብዩ እምናለሁ ስልዚህም ያቾን እናት ብለህ እስበን አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @tigisttamrata7251
    @tigisttamrata7251 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ዉድ ዋንድሜ እጅግ በጣም አምሳግናልው እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እኔ ግን በ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ንይ ሁሉም ሃይማኖት እኩል ናው ኢና ትምርትህ ከ ምግብ ከ ሁሃ ይምበልጥ ነው አሁንም ባድጋመ ተባራክ ተባረክ ተ ባራክ አሜን 3, 🤲🥰🥰🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👋✋️

  • @5909Abubeker
    @5909Abubeker 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw amazing continue our ustaz.
    Thanks

  • @socialstady7014
    @socialstady7014 5 ปีที่แล้ว +67

    ከእናንተ ፍቅር እንጂ አልተማርንም
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @abduawel3815
    @abduawel3815 5 ปีที่แล้ว +43

    ዱኣ አዲርጉልኝ ማለት ይቻላል? ከተቻለ ዱአ አድርጉልኝ በኸይር ስራ ጠንካራ እንደሆን።

    • @ለሁሉምነገርአልሀምዱ-ጠ6ዠ
      @ለሁሉምነገርአልሀምዱ-ጠ6ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ይጠብቅህ ወይም ይጠብቅሽ

    • @nonee1420
      @nonee1420 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይንኑን መንገድ ከጥንካሬ ጋር መልካም ከሆነች የዲን እውቀት ጋር ያረብ ኢንሻአላህ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 4 ปีที่แล้ว

      ሃባይብ በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጉኝ እሰኪ ቅንነት ልራሰነው

    • @sameera1732
      @sameera1732 4 ปีที่แล้ว +1

      እንሸለህ አብሽር ወንድም አለህ ያጠነክርህ

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 3 ปีที่แล้ว

      እሺ ይቻላል እናደርጋለኅ

  • @jemutikonjo9242
    @jemutikonjo9242 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ሆይ እወድሀለው አላህ እድሜህን አርዝሞልን ብዙ እምንጠቀምብህ ያርገን በክፉ ሚያዩህንም አላህ ቀልብ ይስጣቸው

  • @naboninabo6342
    @naboninabo6342 6 ปีที่แล้ว +51

    الله يحفظك ኡስታዙና
    እንዲህ ስሰማህ በፊቴ ሁነህ የምትመክረኝ ነው የሚመስለኝ በጣም ለውጠህናል ሂወታችን እየገነባህልን ነው
    ከሓሲዶች الله ይጠብቅህ

    • @nooryusef214
      @nooryusef214 6 ปีที่แล้ว +1

      Oustaze allah jezahn yekflhe dunya wa ahera!!!

    • @ameenaameena9637
      @ameenaameena9637 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይጠብቅህ

    • @User-yd2xh
      @User-yd2xh 5 ปีที่แล้ว +1

      Alah ytebkh yareb sh amet nurln

    • @User-yd2xh
      @User-yd2xh 5 ปีที่แล้ว +1

      Meselochhnm yabzaln yareb

    • @skydubai3723
      @skydubai3723 4 ปีที่แล้ว

      ኡሥታዛቻንያሢንኑርእድሜህንእጥፍድርብያድርገዉያረብ

  • @jg2911
    @jg2911 4 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩምሰለምወረህመቱለሂወበረከቱሁ ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ የኔ አንደበተ ጠፈጭጭጭጭጭ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @ሀዩየዳዲልጅጥቁርሀበሻዊት
    @ሀዩየዳዲልጅጥቁርሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን የኛ ብርሀን የነብዩ ሰ አ ወምን ፈለግ ተከታይ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዛችን

  • @sofyahuseen9152
    @sofyahuseen9152 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላ ውስታዝ ወላሂ ያንተ ትምረት ለሁሉም የሚገባ እና ጣፍጭ ነው

  • @rabyayaseen9965
    @rabyayaseen9965 5 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ግና ሳላውቅህ ዳእዋህ ልቤን ያአንተና ያአቡብከር አህመድ አርጥቦታል አላህ ከብዙ ነገሮች መልሶኛል ባዳምጠው የማልጠግበው ዳእዋ አላህ ይጠብቃችሁ አላሀምዱሊላህ እድሉ ከናንተ ያደርገው ጊታ

  • @hashmsiraj2024
    @hashmsiraj2024 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩልህ ከይር ኡስታዜ አላህ ያቆይህ

  • @aszaszaszasz2921
    @aszaszaszasz2921 5 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዜ ዛሬስ በጣም ክፍት አለኚ ወላሂ እስኪ ዱአ ምክር ጣል አርጉለኚ የኢስላም ልጆች ሆይ እባካችሁ በዱአችሁ አትርሱኚ እኔም አሚን ልበል

    • @selmaselma691
      @selmaselma691 ปีที่แล้ว

      Mashallah usetazena allaha hayetihne ka afiyagaer yenurehi ishallh

  • @farhannasib125
    @farhannasib125 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኢስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ሁሉን እውቀት
    ይጨምረልህ እንወደሀለን አላህ እድሜና ፀጋ
    ያብዛልህ☝☝☝☝☝☝☝ በኢዝንኢላህ

  • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
    @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 5 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ሚወዱት ኡስታዝ ባካል ማየት ምንኛ መታደል ነው ኡስታዜ መች ይሁን አንተ እያስተማርክ ባካል እያየሁህ ምከታተልህ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስጣዝ ያሲን ኑር አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልን ስንቱን የቀየርክና ስንቱን ወድ ተውበት እንድመልስ ስበብ የሆን ምርጥ ኡስጣዛችንንን ኑርልንንንን

  • @ከዛምከዝህምከሱናእስታዞች
    @ከዛምከዝህምከሱናእስታዞች 6 ปีที่แล้ว +14

    ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህኸይር ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ!!!!

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 ปีที่แล้ว

    አሚን ወኢያክ ኡስታዝ 👍👍👍አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ አሌክ 👍

  • @ፍልቅልቋወሎየ
    @ፍልቅልቋወሎየ 4 ปีที่แล้ว

    ኦስታዜ አላህ ይጠብቅህ የኛመካሪ አድበተርቱ አተን የሠጠን ጊታምሥጋና ይገባው ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏

  • @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
    @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ በጣም ነው የምወድህ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ ፡፡ጀዛ ከላኸይር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ ያረብ፡፡

  • @seadajemal3924
    @seadajemal3924 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እድሜ ጤናይስጥህ

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜ የመለወጤ ሚጭ መሆንህን ብታቃ ብቻ አላህ ይጠብቅህ

  • @ዜድአህመድ-በ7ተ
    @ዜድአህመድ-በ7ተ 5 ปีที่แล้ว

    ኢሻ አላህ. እችላለሁ. ኡስጣዜ. ኢሻ. አላህ. ኢሻ. አላህ. ጅዛ ክላክ. ኸይር.

  • @GgGg-qf9wc
    @GgGg-qf9wc 6 ปีที่แล้ว +31

    ውስታዜ አሏህ፡ይጠብቅህ ኢስላም ምድነዉ የሚለውን ያወቁት ባተ፡ነው ስሜ፡ብቻ ነው ሙስሊም የነበረኩት አልሀምዱሊላህ አተን፡ የሰጠን አሏህ፡ውድድድድድድ

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊሃሊን
    @አልሀምዱሊላህአላኩሊሃሊን 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @dhugaantarabbiiti2697
    @dhugaantarabbiiti2697 3 ปีที่แล้ว

    Maashaa Allaah Maashaa Allah Maashaa Allaah Ustaaz Rabbiin umrii Isin haa dheeressu

  • @hayathhayath2675
    @hayathhayath2675 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @9899-d1x
    @9899-d1x 6 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝየ ጀዛከላህ ኸይር አሏህ ይጠብቅህ
    ማሻ አሏህ አለይክ ለማድነቅ ቃላቶች ያጥረኛል

  • @hayatmashallhhayatmashallh2180
    @hayatmashallhhayatmashallh2180 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ለአሏህ ብየ የምወድህ ውዱ ኡስታዜ በአላህ ፍቃድ ያንተና ኡስታዝ አብዱል መጅድ ዳእውል ነው ህይወቴን የቀየረው ሁሌም እንውፕድሀለን

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አላህ ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ አሜን 🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀👍👌

  • @chfggf2201
    @chfggf2201 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን ጀዘሰካላህ ኸይር ያኡስታዝ

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ ያሲኒ ኑር አላህ አዲንያ አኽራክን ያሳምርልህ ያረብ አላህ ይጨምርልህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ እውነት ነው!!

  • @NoraNora-uh7fi
    @NoraNora-uh7fi 2 ปีที่แล้ว

    ኡስተዝ እዲሜ ነ ጤነ ይስጥህ ያኛ ጀግነ አላ ይጨሚሪልህ

  • @shaka5740
    @shaka5740 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልህ በጣም ነው ምወድህ አላህ እድሜህን ያርዝመው ኡስታዜ!!

  • @foziyafoziya9817
    @foziyafoziya9817 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዝ !!

  • @j7max795
    @j7max795 4 ปีที่แล้ว

    አንደበተ ጣፋጭ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አይበገሬ የኢስላም ጀግና ነህኮ

  • @amenhathyobi5019
    @amenhathyobi5019 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻላህ ያረብ ኢንሻላህ ያረብ ኢንሻላህ ያረብ

  • @jaychavez8241
    @jaychavez8241 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ዉድ ኡስታዝነ

  • @ggalacs13
    @ggalacs13 5 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ ፈትፍተህ ነውኮ የምታጎርሰንkkkkk ኡሰታዙና አላህ ይጨምርልህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @habshayoutubehabshayoutube8945
    @habshayoutubehabshayoutube8945 5 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ ውድ ኡስታዜ የፈለገ ሰው ስላተ ቢያወራ ቢቀደድ እኔ አልሰማም አዱንያ እስከኖርኩኝ እከተልካለሁ አከብርካለሁ የሙስሊሙ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅልን

  • @Zነኚየረሱልናፋቂየድንተማ
    @Zነኚየረሱልናፋቂየድንተማ 4 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኽላ ኸይር ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይረን የኛ ጀግና ውድድድድድድ ኡስታዛችን

  • @sameera1732
    @sameera1732 4 ปีที่แล้ว

    እንሸለህ ይቻለል ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ እድሜነ ጤነ ይስጥህ

  • @seadibintaliJnjw
    @seadibintaliJnjw 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ ሁሌም ያንተ ዳእዋ ልቤ ላይ ጠብ ይላን አሏህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @noorhussain1501
    @noorhussain1501 5 ปีที่แล้ว +1

    *ዋአለኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሡለላህ አለሒ ወሠለም ጀዛካላኽ ኽይር አላህ ይጠብቅህ ያረብ በቀን በለሌት በሠማክ የማልሠለቸክ ኡሥቷዜ አተን ሥሠማ አላህን በጀ የያዝኩት ይመሥለኛል ያረቢ*

  • @seaditube1147
    @seaditube1147 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኪሏሁ ኸይር ኡስታዙና በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ሱበሀን አሏህ

  • @ኢስላምዲኑሰላምኢስላምዲኑ
    @ኢስላምዲኑሰላምኢስላምዲኑ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ውድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
    ጣፋጭ ንግግር ከጥሩ ስነ ምግባር ጋ
    ጀዛአካላህ ኸይር አላህ ዲን ዱኒያህን ያሣምርልይ

  • @حسبنااللهونعمالوكيليارب-ب4ب

    አህሌን ኡስታዜ ትምህርቶች መሽአላ የሀቢቢ አላህ ሆይ የኔምልጂ እዴኡስታዝ ያሲን ኑሩ ኡስታዝ እዲሆንልኝ ቢኢዝኒላ ያረብ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 5 ปีที่แล้ว

    ውስታዜ ኑርልን።አንተን የሚጠላ እራሡ የተጠላነው አላህ ረጅም እድሜከጤና ጋር ይስጥህ ከአንተ ብዙ ብዙ ነገር ተምሬሀለሁ

    • @ፈትህያብትአብደላK
      @ፈትህያብትአብደላK 4 ปีที่แล้ว

      ኡስታዜአላህእድሜናጤናይስጣችሁአላህይጠብቃችሁየኔአርኢያየናችሁ

  • @seada4685
    @seada4685 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @الشامسيعلي
    @الشامسيعلي 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝየ የአላህ ስጦታችን አተንምአላህ ይጠብቅህ እኛንም በሰማነውተጠቃሚያድርገን

  • @AhayatSeid-dc8mj
    @AhayatSeid-dc8mj ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አባቴ በጣም ነው የምወድህ እድሜህን አላህ ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saidmahamed133
    @saidmahamed133 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ሁሉም ይቻላል

  • @starofthedaystaroftheday4088
    @starofthedaystaroftheday4088 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅክ
    አላህ እውቀት ይጨምርልክ
    የማስረዳት ችሎታክ የሚደነቅ ነዉ።

  • @ggt1732
    @ggt1732 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛአኩሙሏሂ ኽይረን
    ኡሰታዝና ኢንሻአለህ ባአላህ ፈቃድ ይቻላል

  • @ዙዙዪቱብ-ኈ5ደ
    @ዙዙዪቱብ-ኈ5ደ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ ስወድህ ጣፋጭ ትምርቶችህ ዉስጤ ነዉ አላህ ይጠብቅህ በሰማንዉ ተጠቃሚ ያድርገን🙏

  • @lailaandris4111
    @lailaandris4111 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡሰታዜ እወዳሀለሁ አላህ ይውድክ የኔ መካሪ

  • @ethiopia5335
    @ethiopia5335 5 ปีที่แล้ว +2

    ماشاءالله 👍بارك الله فيك
    ኡዝታዞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢልም ላይ ኢልም አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @nonee1420
    @nonee1420 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላ ኸይር አላህ የጠውል ኡምርክ ያረብ ማአ አፍያ አላህ ከተንኮለኞች ሤራ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ብቻ ደብሰክራይብ አድርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ኰ7ፀ
    @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ኰ7ፀ 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ውድ ኡዝታዜ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ያረብ አላህ ይጠብቅህ

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህከይረን ይጠውል እሙርክ ኡዝታዝ

  • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ
    @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ 6 ปีที่แล้ว +19

    መርሀባ አሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ተአለ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ያሢን ኑሩ ሀቢቢ ያሢኔ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን አንተም ባሥተላለፍከው አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ ኡሥታዝዬ የኔ አንደበቴ ብሩህ አንተ የኢሥላም ጀግና ኡሥታዝዬ ቃልም የለኝ አንተን የሚገልፅልኝ አላህ ይጠብቅህ 💐💖💐💖💖💐💖💐💖💐💖💖💙💓💙💓💙💓💙💓💙💓💙💓💙💓💙💓💘💓💘💓💘💓💘💓💘💓💘💓💘💓💘💓💓💘💓💘💓💘💓💘💓💘💓💘💚💚💚💚💚💚💛💛💛💖💛💖💛💖💛💖💛💖💛💖💛💖💛💖💛💐💘💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚

  • @حواءبنتمبری
    @حواءبنتمبری 4 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዜ ሥወድክ እኮ አላህ ይጠብቅህ ያሲኖ ወላሂ ባንተ ትምህርት ነው እሥልምናየን ያወኩት ጀዛካላህ ኸይር ዱኒያ ወልአኼራ

  • @hannansamsam9409
    @hannansamsam9409 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዚ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብክ ማወላሂ በጣም ብዙ ትምሄርት ወሰጃለሁ አላህ ጀዛክን ይክፈለው

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 4 ปีที่แล้ว

      እሰኪ በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርግኝ ሃሰን

  • @abeduassrati9566
    @abeduassrati9566 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ የተሻለ ይስጥሕ

  • @tawussahmed3808
    @tawussahmed3808 5 ปีที่แล้ว

    Ma sha Allah. ya Ustaz Y mayechale nager yalem B Allah Fekad in sha Allah

  • @FatimaFatima-su7nx
    @FatimaFatima-su7nx 3 ปีที่แล้ว

    ጅዛካኣላሁካይር ዉዲ ኡሲታዚ ኣላሁ ይጫምሬህ ዉቢ ንጊግርኪ ባኣንዳባትኪ

  • @hlgl9182
    @hlgl9182 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ምክር ነው ጀዛከላሁ ከይር

  • @ሀያትወለየዋ-ጀ4ኘ
    @ሀያትወለየዋ-ጀ4ኘ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @fatumabute615
    @fatumabute615 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @jsggdhsbhr8030
    @jsggdhsbhr8030 5 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይር አሏህ ይጨምርልህ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ

  • @Aነኝማኛው
    @Aነኝማኛው 4 ปีที่แล้ว

    ወድ ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ ያርብ ኦለሞቻችንን ያብዝምልን ያርብብብብ

  • @jdndnhd3850
    @jdndnhd3850 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ኢስታዝ አላህ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @radiy3745
    @radiy3745 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከይሩ ኡስታዛችን አላህ ይጣብቅህ

  • @alahwekiltewekeltualekahu2190
    @alahwekiltewekeltualekahu2190 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ሁለም የማይጠገብ የማይሰለች ትምህት ነው

    • @humaidmiihfhhbdccc8614
      @humaidmiihfhhbdccc8614 5 ปีที่แล้ว

      alah wekil tewekeltu alah. ustaz. alah.ytebkh.lealah.bye.ewedhalehu

  • @rahimbadsah8602
    @rahimbadsah8602 5 ปีที่แล้ว +1

    ያውቃት ኣባቴ ምን እንዳምልክ ዋላሂ ጣፍቶኛል ኣላ እድሜክን ያርዝምልን ኣንታም ባስታማርካው እኛም ባሳማናው ታጣቃሚ ያድርጋን እንሻላሂ

  • @qafartriangle216
    @qafartriangle216 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ያሲን ኑር ኣላህ(ሱወ)ሁሉም ነገሮች ከይር ያድርግልህ፡፡ ለኣላህ ቢየ እወዳሃለሁኝ።

  • @mariammaganda6976
    @mariammaganda6976 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ያቁይህ ኡሰታዝህ አኔም ብዙ አቅዱች አሉኝ ኢሻአላህ በአላህ ፋቃድ አቅዱችህ ሁሉ ይሳካል ኢሻአላህ

  • @ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ
    @ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር የኡስዝታዙና በአለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረበና በሰማነውም የምንጠቀም የምንተገብር ያድርገን

  • @sadiakayru9395
    @sadiakayru9395 4 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ ቻላል ኡስታዝ አይጠብቅ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @alialthopaiti6514
    @alialthopaiti6514 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @mehbubakeru3444
    @mehbubakeru3444 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከለ ኸይራን ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ አለህ ሁለችንም ሰምተው ከሚጠቀሙት የድርግን

  • @ابوريماس-ت8ك
    @ابوريماس-ت8ك 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝየ የኔጀግና አላህ ይጥበቅህ

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህ ኸይር አላህይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @muhabanasser2586
    @muhabanasser2586 5 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ እናመሰግናለን
    ጀዛክአላህከይር

  • @rahimbadsah8602
    @rahimbadsah8602 5 ปีที่แล้ว

    ኣላ ይጫምርልክ ኡስታዝ ላዝ ያባቃሃኝ

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    Habibi swedik austazyeeee

  • @ሉቤየወሎዋኢሥላምነውእምነ
    @ሉቤየወሎዋኢሥላምነውእምነ 4 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዝ ላተያለኝን ክብር ለመግለፅ ያሉኝን ቃላቶች ሁሉ ብጠቀም አይገልፅልኝም ታዳምን ልበልህ ያኛ አበሣ አላህ ይጠብቅህ

  • @fatammohammed6608
    @fatammohammed6608 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸይር ኡስታዝ ባንተ ብዙ ተለውጫለው አላህ ይጠብቅህ

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 4 ปีที่แล้ว

    ሡብሀን አላህ ተሥፍ ከማይቆርጡት ያድርገን ኡሥታዝ ጀዛኸላ

  • @lubabamoknana4085
    @lubabamoknana4085 5 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸር ኑርልን ልዩ ነህ ለኛ አላህ እድሜህን ያርዝመው ወላሂ እኔ ሁልግዜም ምክርህን ትሠማ በሀሴት ልቤ ትሞላለች

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ ማሻላህ ኡስታዝና

  • @raziyarazi1211
    @raziyarazi1211 4 ปีที่แล้ว

    አሰላማልኩም እራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እደትናችሁ ኡስታዝ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ብዙነገሮችን ካተተምራለሁ ጀዛህ አላህ ከይር

  • @ብትመይሙናእናቴንናፋቂጎን
    @ብትመይሙናእናቴንናፋቂጎን 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኽል ኽይር ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @xaagutube8283
    @xaagutube8283 4 ปีที่แล้ว

    Ustaaze hulem tileyaleh, allah rejim edme ina tena yistik