ሰው ማን ነው? (ክፍል አንድ) - Pastor Alex Shiferaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ትምህርት ብቻ ልክ ነው አትበል።አንተም የሰማሔውን ነው የምታስተምረው።

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፀጋ ይብዛልን

  • @natibati5418
    @natibati5418 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሌክስዬ

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን

  • @ShinekidaneShinekidane
    @ShinekidaneShinekidane 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታይባርክ እውነትነው

  • @adore1981
    @adore1981 2 ปีที่แล้ว +5

    “እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።”
    - ዘፍጥረት 2፥7
    therefore man is body, soul and spirit! Tripartite man!

    • @PastorAlexShiferaw
      @PastorAlexShiferaw  2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው ቀጣይ ክፍሎቹ ላይ በግልጽ ይገኛል።

  • @EndaleTesfaw-w8m
    @EndaleTesfaw-w8m ปีที่แล้ว +1

    Sew Menfes Alew Enji Sew menfes Aidelem yehin Kal Eski temelketut Prov 20:27 ye Sew Menfes Ye Egziabhier Mebrat New Yelal Yesw Menfes Yemilew Lie Be Tekekel Asmerubet.

  • @biniamdesalegn2693
    @biniamdesalegn2693 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ነው እውነት

  • @temesgenfekadu4522
    @temesgenfekadu4522 3 ปีที่แล้ว +8

    ኧሬ ተው ሰው መንፈስ አይደለም

  • @yossihana8406
    @yossihana8406 2 ปีที่แล้ว +2

    Tadiya lemn church be menfes atimetum

    • @teshaleyonas4262
      @teshaleyonas4262 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰው ሰው ነው የምደሰስ የምጨበጥ የምግብ የምጣማ መንፈስ አይደለም።

  • @AshenafiGurmu-l7q
    @AshenafiGurmu-l7q 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተው ተው ተው ተው መስመር ስተሀል አንብብ አንብብ

  • @biniamdesalegn2693
    @biniamdesalegn2693 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @Ab-th1hv
    @Ab-th1hv 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ትምህርት!!
    እናመሰግናለን!

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +1

    ስጋ በለበሰ ሁሉ ላይ መንፈሰን አፈሳለሁ ኢዩ 2:28

    • @PastorAlexShiferaw
      @PastorAlexShiferaw  2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ወንድም ይሄ እኮ ግልጽ ነው። ስጋ በለበሰ ካለ ስጋችን ልብሳችን እንጂ ማንነታችን እንዳልሆነ ይነግረናል። አሁን የለበስነውን ስጋችንን ልብሳችን መኖሪያችን (ማደሪያችን) ይለዋል። ያውም ድንኳን ጊዜያዊ መኖሪያችን። ከስጋ ስንለይ ወደ አባታችን እንሄዳለን። በትንሣኤም የማይበሰብሰውን እንደምንለብስ ይነግረናል እንጂ አሁንም ለባሾቹ እኛው ነን።

    • @revivalistsami6405
      @revivalistsami6405 10 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ የእንግሊዝኛ ትርጉሙ flesh ነው

  • @pastortsegahelema
    @pastortsegahelema ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ

  • @anatoliesayas7793
    @anatoliesayas7793 4 ปีที่แล้ว +2

    amazing revelation pastor alex u are so blessed

  • @revivalistsami6405
    @revivalistsami6405 10 หลายเดือนก่อน

    ዘካሪያስ 12:1 ይነበብ

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 4 หลายเดือนก่อน

    በከፊል ሐሰት ነው።
    መንፈስ ከሆንክ ልብስ ለምን ለበስክ? ለምን ትበላለህ ?ለምን ትታመማለህ?
    ሰው ስጋ ነው ነፍስ ነው መንፈስ ነው ። ሦስቱም የሰው ሁለንተና ነው።

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastor Alex, Thank you so much you are so wonderfull !!

  • @abiyshumi
    @abiyshumi ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarklegn sel sewo aftetri bdamnb gabtognla yibzalk

  • @misfitbarak
    @misfitbarak 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you pastor

  • @EndaleTesfaw-w8m
    @EndaleTesfaw-w8m ปีที่แล้ว

    Rom 8:16 ke Menfesachin Gar Yelal Sew menfes Alew Be menfesu Getane mekebel Yechilal Be menfesu Getane Meiaze Yechilal Be Menfesu Getane Meglet Yechilal Egziabhier Ye Sewn Menfes Yefeterbet Mekeniate Yehie New .

  • @tesfayetadese2808
    @tesfayetadese2808 3 ปีที่แล้ว +1

    Man is sprit Have a soul & Live in Body Amazing Teaching MAY God bless u

  • @abrahamermias3854
    @abrahamermias3854 9 หลายเดือนก่อน

    ye kenet coopland tikis sew menfies nefis ale besiga wust tadiral

  • @selamhusen2604
    @selamhusen2604 10 หลายเดือนก่อน

    ሉቃስ 24
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁷ ነገር ግን ደነገጡና ፈሩም
    👉መንፈስም ያዩ መሰላቸው።

    ³⁹ እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ 👉መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ አላቸው።

  • @revivalistsami6405
    @revivalistsami6405 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሳር እና ባራ የተለያዩ ናቸው አዎ ፣ ዘካሪያስ 12:1 ላይ ሄደህ የሰውን መንፈስ እግዚአብሔር "አሳር" ይሁን "ባራ" እንዳደረገ ለይ ። አንተ ትክክለኛ የመፅሐፍ ቅዱስ አስተማሪ ከሆንክ እንዴት ዘካሪያስ 12:1 ላይ ያለውን "...የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ(አሳር) ..." የሚለውን ቃል እንዴት ልትደብቅ ፈለክ ።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +4

    ውሼት ነው
    ሰው መቼም መንፈስ አለው እንጅ
    መንፈስ መሆን አይችልም
    መንፈስ አይጨበጥም
    ይህ ትምህርት ዋና ዓላማው
    ምንድነው?

    • @PastorAlexShiferaw
      @PastorAlexShiferaw  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ወንድም ውሸት ለማለት ከምትቸኩል እውነት የመሰለህን ለምን አትናገርም። የአንተ እውነት ሰው ስጋ ነው ብለሃል። ሰው ስጋ ከሆነ ዳግመኛ መወለድ እንዴት ይችላል? አንተም ዳግመኛ አልተወለድክም ማለት ነው። ኢየሱስ ሰው ዳግመኛ ሊወለድ እንደሚያስፈልገው ተናግሯል። በዳግመኛ መወለድ የምታምን ከሆነ ሰው የሚባለው ዳግመኛ ሊወለድ ያስፈልገዋል። አለበለዚያ ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት አይቻልም። ኢየሱስ ዳግመኛ የሚወለደውን ማንነታችንን "ሰው" እንዳለው እንዳትረሳ። ለፍጥረታዊ ሰው ይሄንን ማስረዳት ቢከብድም እውነቱ ግን ይሄው ነው።

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርም ሰውም መንፈስ ነው? እንዲህ አይነት ትምህርት ለምንድነው የሚጠቅመው?

    • @PastorAlexShiferaw
      @PastorAlexShiferaw  2 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት ስለ ጥያቄሽ አመሰግንሻለሁ። ሰው መንፈስ ነው ሲባል ሰው እግዚአብሔር ነው ማለት አይደለም ሊሆንም አይችልም። የሰው መንፈስ ሌላ የእግዚአብሔር መንፈስ ሌላ የመላእክት መንፈስ ሌላ የሰይጣን መንፈስ ሌላ ሁሉም አይደበላለቅም። ይሄ ትምህርት የሚጠቅመው ሰው ማንነቱን አውቆና በማንነቱ ላይ የተደረገውን እንዲያውቅ ስለሚጠቅመው ነው። በደንብ መረዳት ከፈለግሽ 0911575368 ደውይ። አመሰግንሻለሁ

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥያቄው ኢየሱስ ማን ነዉ ???

  • @tigabudesta5271
    @tigabudesta5271 8 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ ማንፈስ አይደለም

  • @abrahamermias3854
    @abrahamermias3854 9 หลายเดือนก่อน

    menifese le ande ena lemecheresha gize diniwal nefise gin be eg/zr kall taddigalech sigayem behon lalemebesisbes yinesal be tesifaye yadiral amen inj menifesi nehi nefisi aleh besiga wusti tadiral manew yalek? sigachin yemenifesi kidus maderia inj yanite ayidelechim you are temple of holy spirit yilal korontos 6:18-20

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ስው ስጋ ነው። በስጋው ውስጥ መንፈስና ነፍስ አለው ትክክሉ ይህ ነው ።

    • @PastorAlexShiferaw
      @PastorAlexShiferaw  2 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት አያይም ብሏል አይደል። ታዲያ ሰው ስጋ ከሆነ ዳግመኛ የተወለደውም ወደ እግዚአብሔር መንግስት የሚገባው ስጋ ነው ማለት ነው? ስጋና ደም የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ተብሏል። የኔ እህት ሰው ስጋ አይደለም ስጋ ክቡር የሆነ መኖሪያችንና ልብሳችን ነው። 2ኛ ቆሮ 5:1-10 ይነበብ በደንብ መረዳት ከፈለግሽ 0911575368 ደውይ። አመሠግንሻለሁ።

    • @biniamg.m.990
      @biniamg.m.990 2 ปีที่แล้ว +1

      So if man is a flesh then when the flesh dies then there is no life after death .

    • @KSD-s1y
      @KSD-s1y 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@PastorAlexShiferawየሚበሰብሰው የማይበሰብስ እንደሚለብስ አታውቅምን ?

  • @tsadikuhizikel
    @tsadikuhizikel 11 หลายเดือนก่อน

    what does the book of genesis 6:3 " and the Lord said,my sprit shall not always strive with man,
    for he also is flesh, yet his days shall be an hundred and twenty years." indicates? He also is flesh,what does mean it?
    "" yesewn menfes be wustu yesera"" sili ye igiziabiher kal besew wusit menfes ketesera sewuyew man new.?

  • @eyobtesfahun8786
    @eyobtesfahun8786 3 ปีที่แล้ว

    When you using world celect good world ok alxo

  • @abrahamermias3854
    @abrahamermias3854 9 หลายเดือนก่อน

    ere tew yaltebalewin besimet mawirat be egz/r hasab lay menesat nw sew manew ke mitilew Eyesus christos manew malet yawatal bro sew malet sew new egz/r menfesi nw silez sew menfes nw ayihonim endeza kehone egz/r yemibala esat new sewis? yale bota manibebe yesyitan tikis nw setiyewa sile location tiyake sititeyekew geta ye location melsinw yesetat sorry ante behulum bota ayidelehim ahun kenegar ayidelehim sorryy

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 2 ปีที่แล้ว

    ኑፋቄ ነው አስተምሮህ በጥንቱ ዘመን ቢሆን ትወገዝ ነበር እንደ አሪዮስ።ሰው መንፈስ ወይም ነፍስ እና ስጋ ነው።መንፈስ እና እና ነፈስ ተወለዋዋጭ(interchangable) ሆኖ ስለቀረበ በመፃፍ ቅዱሳችን ውስጥ፣መንፈስ ወይም ነብስ ያልኩት ለዛ ነው። ሰው መንፈስ ነው ነብስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል የሚል አስተምሮ ኑፋቄ ነው። ሰው የሚባለው ሁለንትናው ነው ሁሉም ሲጠቀሱ እንደውም ሰው ነብስ ነው ብትል ትንሽ ያስኬዳል ህያው ነብስ ሆነ ስለሚል ማለት ነው። እግዚአብሔርም የሰውን መንፈስ በውስጡ ፈጠረ ተብሎ ዘካርያስ መፃፍ ላይ የተፃፈውን ቃል ምን ልታደርገው ነው?? እኮ መንፈሱ ነው ማንነቱ እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ 😀የተፈጠረ አካሉ ውስጥ ነው መንፈሱን የፈጠረው በዚህ ቃል መስረት ስለዚህ አስተምሮህን መርምር ወንድሜ ፓስተር አሌክስ

  • @AshenafiGurmu-l7q
    @AshenafiGurmu-l7q 8 หลายเดือนก่อน

    ስሰዋሰው Grammar ማጥናት ግድ ነው ..... Please Hermenetics በሚገባ ተመልከት ማስረጃህ በሙሉ wrong ነው።

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 4 ปีที่แล้ว

    Aleto banna

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +1

    የስህተት አስተማሪዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ርዕሳቸው ሰው መንፈስ ነው ብለው ያስተምራሉ!
    የምያስተምሩበት ዋና ዓላማው ምንድነው ?

    • @PastorAlexShiferaw
      @PastorAlexShiferaw  2 ปีที่แล้ว

      የእውነት አስተማሪዎችስ ሰው ማነው ብለው ያስተምራሉ? ዱለት ከሚለው ጋር ዱለት የሚል ትውልድ ይገርማል።
      “ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።” ብሎ ያስተማረው ኢየሱስ ነው።
      - ዮሐንስ 3፥6
      የትምህርቱን አላማ ለማወቅ ፈልገው ከሆነ ችግር የለም በትምህርቱ ዳስሼዋለው ከፈለጉም እደግመዋለው። ከትልቅ አክብሮት ጋር።

  • @natibati5418
    @natibati5418 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው