ፀዲ ኤርሚያስን በቤቷ ወንጌል እንዲሰብክ ጋበዘችዉ | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ኤል ቃል tube | ኤል ቃል tube | ቤተክርስቲያን | dagi tilahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @girmamamo1363
    @girmamamo1363 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መላኩ ንግግር ውስጥ
    ልዩ ሠላምታ + የምስራች ዜና እናገኛለን
    ስግደትም ምስጋናም አልኮም የለም

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed6907 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኣይ ኦርቶዶክስ ሁሌ ዙርያ ጥምጥም ንግግር፡ ወንጌልን መቃወም።

  • @Meskeremmimi-xu8pr
    @Meskeremmimi-xu8pr 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትክክል ቅዱሳን ኤርምዬ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ክርስቶስን ብቻ ቢሰብኩ እና ገድል ና ተረታቸዉን ቢያቆሙ ኦርቶዶክስ እሆን ነበር

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ine minim bithone orthodox alhonem temechitognal yalewubet

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያለህበት የሀይማኖት ተቋም ያሳፍርሀል ማለት ነው??

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ይገርማል የልጅነቴን አምላክ አልተውም

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @HHa-q9m የልጅነት አምላክ መተዉ አይደለም አንድ እየሱስ እንጂ ሀለት የለም ወደ ኦርቶዶክስ ማለት ያዉ ሰዉ የሰጠዉ ስም እንጂ ጴንጤ ካቶሊክ ኦርቶዶክስ ሰዉ የሰየመዉ ነዉ ስርአቱን በተመለከተ እንጂ እየሱስ እማ አንድ ነዉ ምን ያደርጋል የሱ የሆነዉን ከ44 በላይ ደባል አመጡበት ክብር ምስጋና እዉቅና ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ከሮስቶስ አሜን

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ እሺ እህቴ ያው ብዙ በደል ደርሷል በአባቶቻችን ላይ ለዛ ነው

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብሩኬ ግን በጣም ነው የምወድህ ዳኒዬንም ቅመም ናቹ ዳኒ ናፍቆኛል መቼ ነው የሚመጣው ግን

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ለመሆን ሁሉንም የአምልኮ ስርዓት መቀየር አለባቸው ሲጀመር ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አይደሉም።

  • @frieya-ci6eu
    @frieya-ci6eu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ ይብዛላችሁ

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ ለፀዲ አፍንጫዋ ላይ እጅ ተጭኖ ቢፀለይላት እና ብትፈወስ ጌታን ትቀበል ይሆናል

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኦርቶዶክስ ኢየሱስን ብትቀበል አልወጣም ነበር ኢየሱስን ጭራሽ አታውቀውም😢😢

  • @samuelfiga
    @samuelfiga 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    tebarek erimiye geta iyesuse abesitw yibarik

  • @tamenegetachew1888
    @tamenegetachew1888 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሕ ታሪክ ምን መፅሐፍ ይግኛል ቴሌግራም ላይ ብታጋራኝ ውድ ወንድሜ።

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ተባለች እንጂ ከሰዎች አልተባለችም። ይህንንም የተባለችውበት ምክንያት በዘዳግም 22: 17 ጀምሮ ብታነቡ የሴቶችን ፍርድ ታያላችሁ። ስለዚህ ከዚህ ቃል አንፀፃር ነው እሷ ክብሯን ጠብቃ ስለቆየች እና ጌታን ለማርገዝ ያሳጫት ነው ከሴቶች የተለየሽ ያላት። ወንድንና ሴትን ደሞ አንድ አታድርጉ።

  • @domaionexpasionfreefire
    @domaionexpasionfreefire 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yetsega sigdet

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በማሪያም በድምጿ የሚዘለል ቢሆን ኖሮ ኤልሳቤጥ ነበረች የምትዘለው። ምክንያቱም ድምጿን ስትሰማ ነው የሚለው እንጂ ፅንሱ ድምጿን ሲሰማ አይልም።

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መላዕክ ጊዜ ከየት ተርፎት ነው ለሰው የሚሰግደው። በሰው አቆጣጠር እኮ 24/7 ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ለጌታ የሚሰግዱት። ማፈሪያዎች

  • @Moonchild-tg3gb
    @Moonchild-tg3gb 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀዲ ኤርሚያስ የሚባል አምባገነን ሰው ካለ ለመስማት ይሰቀጥጣል። ምክንያቱም ለሌሎች እድል አይሰጥም ፣ ግን ያለውን እውቀትና መረዳት አድንቅለታለሁ። እሱ ያለበትን ማንኛውንም ውይይት ግን ለመስማት ፍቃደኛ አይደለሁም። ሰውን ያንቋሽሻል፣ ይሳደባል፣ ይንቃል፣ በእውቀቱ ይታበያል። ከቻላችሁ ክርስትና እንዲህ አይደለም ብላችሁ ምከሩት።

  • @ephremweyessa8110
    @ephremweyessa8110 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተሰብም

  • @fikrekifle1546
    @fikrekifle1546 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሜ መፅሐፍ ቅዱሱን እንዴት
    እንደት ማንሻፈፍ እንደምትችል ተረዳሁ
    የመንፈስ ቅዱስን ንግግር
    እንዴት ከትምህርት ቤት ምረቃ ጋር
    ታያይዛለህን?
    ፀጋን የሞላሽ ደስ ይበልሽ ማለትና
    ተማሪ ብትመረቅ
    ፀጋው ይቅርና
    ተማሪዋ ደስ ዮበልሽ ነው የምትባለው
    ወይስ እንኳን ደስ አለሽ ነው የምትባለው
    ወንድም ኤርምያስ የአማርኛ ንግግርን
    አታበላሸው አንተ ብሎ ወንጌል አንባቢ።