የፓርላማ አባልን ሕግ ጥሶ ያሰረ ፣ ይህን ለማድረግማ ለመንግስት በጣም ቀላል ነው!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 250

  • @legese103
    @legese103 ปีที่แล้ว +39

    ድል በግፍ ሲታረድ ሲገደል ለኖረውና ላለው ለአማራ ህዝብ።
    ድል ለፍኖ❤

    • @sebieylove5190
      @sebieylove5190 ปีที่แล้ว +3

      @ድል ለምዬ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ብለው በድር በገደሉ ደም አጥንት ሂወታቸውን ለሚገብሩ ጀግኖች።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

      ​@@sebieylove5190እናተ ሰዶማዉ በኖህ እና በሎጥ ግዜ ለመቅሰፍት የታዘዙ መላእክትን እግዚአብሔር ይዘዝባችሁ

    • @sebieylove5190
      @sebieylove5190 ปีที่แล้ว

      @@tigisit2534 ረጋሚ እራሱን ደርጋሚ ሲባል አልሰማህም 😹😹😹😹

    • @YafetGetachew-lq4is
      @YafetGetachew-lq4is ปีที่แล้ว +5

      በእግዛብሔር ሀይል ነፃ ያወጡናል
      ድል ለፋኖ
      ድል ለፋኖ
      ድል ለፋኖ

  • @enduborena
    @enduborena ปีที่แล้ว +24

    ግዜው ቅርብ ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍርድ የሚሰጥበት ቀን ቅርብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ።

  • @weredewoshike5505
    @weredewoshike5505 ปีที่แล้ว +25

    ፈጣሪ በምህረቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እርሱ ፈጣሪ በቸርነቱ ደጋግ አባቶችን ያስነሳልን እናንተንም ከክፉ ይጠብቃችሁ በርቱ።

  • @bertukansisay760
    @bertukansisay760 ปีที่แล้ว +4

    አብይ ይልማ እንካን ደስ ስራህ ፍሬ አፍርቶ እያየን ነው በጣም ደስ ይላል በርታልኝ እረጅም እድሜ ለአንተና ባልደረቦችህ❤

  • @niselnisel9992
    @niselnisel9992 ปีที่แล้ว +5

    መምህር አብይ እናመሰግናለን እግዚብሔር እረጀም እድሜን ይስጥህ ከኔ የስራ አጋሮችህ ።በርቱልን እኛም ድምፃችንእን እያሰማን ነው።

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn ปีที่แล้ว +26

    አብይ ይልማ እና ባልደረቦቹ አላህ ይጠብቃችሁ ፦ ለመልካም ስራችሁ አላህ ለስኬት ያብቃችሁ

  • @henokkurabachew7957
    @henokkurabachew7957 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ! ፋኖ! አሁንም ፋኖ።

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 ปีที่แล้ว +21

    ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እሄን መንግስት ተብየውን ይንቀልልን 🤲😭 ከዛ ኢትዮጵያ ከጨለማ ዘመን ነፃ ትወጣለች🤲

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +5

    ውው በይሰሞን ድስ ብሎኛል ተቃውሞው ቀጥሏል ይህ የናንተ ውጤት ነው አብያችን እንዲሁም አጋሮቹ ፍጣሪ ይጠብቅልን እሄን ክፍ መንፈስ ይገስፀልን❤

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +19

    ድል ለፋኖ ❤❤❤ይሁን ድል ለአማራ ህዝባችን ይሁን ኢትዮ ለዘላለም

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር. ይስጣቹሁ በእውነት እናመሰግናለን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹሁ❤

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ከሚሰማው ከሚታየው ክፍ ነገር ይጠብቅልን ፃድቁ አባታችን አቡነ ወእጨጌ ዮሐንስ በተሰጣቸው ቃልኪዳን ግብረሰዶምን ከአለም ላይ ያጥፍልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክና አባት የማይወደዉን ይህን እርኩሰት የማይፀየፍ የማን አገልጋይ እንደሆነ ግልፅ ነዉ እግዚአብሔር ብርሀን ነዉ ጨለማ በእርሱ ዘንድ የለም ጨለማዉ ይገለጥ በዚህ እርኩሰት የተያዙ ንሰሀ ዬይግቡ አምላካችን መሀሪ ነዉ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ ይህን ፀያፍ ተግባር ያምያራምዱት ኣጥፋልን 🥹ፀጋውን ያብዛላች እናመስግናለን ሳድሶች በርቱ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +3

    ለማንኛውም ፋኖ ይህንን ነው የሚታገለው። ስለዚ ለፋኖ መጸለይ ፋኖን መደገፍ ግብረ ሰዶምን መዋጋት ነው

  • @seble4553
    @seble4553 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፊቱን ወደ እኛ ይመልስ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +9

    #አቤቱ አለምን ሁሉ የያዝክ እግዚአብሔር አብ ሆይ ማረን
    #አቤቱ ወልድ ዋህድ ሆይ ይቅር በለን
    #አቤቱ መንፈስ ቅዱስ የጰራቅሊጦስ ሆይ ኃጣታችንን አስተሰርይልን ለዘለአለሙም ከኛ አትለይ
    #አሜን አሜን አሜን🕯️💚💛❤🤲😢😢😢

  • @tigiberuk755
    @tigiberuk755 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ የእግዚአብሔር ቅዱሳ ተባረኩ እውነትን ተናግራችሁ ተፅእኖ ፈጣሪ ያድርጋችሁ !!!
    አሁንም ቢሆን እስከመጨረው አጥብቀን እንቃወማለን!!!

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว +11

    የሚገርመው ግብረሰዶምን የሚያራምዱት ልጅ ያላቸው ኑሮዋቸውን የሚመሩ ናቸው። የሌላው ልጅ ያለ ዘር እንዲቀር።

  • @YordanossolomonYordi23
    @YordanossolomonYordi23 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia ปีที่แล้ว +11

    እቺን ሶስትና አራት ቀን የህዝቡ ንቃት ገርሞኛል እንዴት ነቁ ለራሴ ጥያቄ ሆኖብኛል ለኔም እነ መምህር አብይ ይልማ እነ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ ለአስር አመታት ሲጮሁ ጆሮ ዳባ ልበስ ያለው ህዝብ ነቃ ተመስገን ነው

    • @Elbetel-2017
      @Elbetel-2017 ปีที่แล้ว +2

      Enem betam germoghal. Betam tiru new bezihu enketilbet🙌🏾

  • @yetagesutizazu7489
    @yetagesutizazu7489 ปีที่แล้ว +23

    ሙሉ በሙሉ ብልፅግና ፓርቲ ሰዶማዊያንን እንደሚደግፍ ግልፅ ነው መምህር ከጎንህ ነን በርታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 ปีที่แล้ว +3

      የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያመፅሃፍ ቁጥር 4 አንብብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሆቴል ማንጅመን ምና እየተባለ ግብረስዶ ማስፋፎ ድብቅ ብልጥግና ስራቸውመፅሃፍ ተፅፋልአማዞን ላይ 40/50$ ገዝታቹ አንብብ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      ​@@yededyalikeleh3175❤️❤️❤️ትክክል

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ ปีที่แล้ว +5

    በግብረሶዳሚዎን መሰፉፉት መንግሰት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል 666 ተባባሪያቸው ነው ከመሪ በየመሰራቤቱ በየሆቴሎች ቱሪሰትነን ባዪች በሀገራችን ያሉ ወንበዴ ደላሎች ህፃናት እየሰረቁ ደም የሚያፈሱ ኢትዪጲያን ኤርትራዊያን እየመጣ ያለው አጋንት መንፈስ መዎጋት አለብን ትውልድን ለማዳን እግዚሐብሔር ይዘን የመጣውን ሴጣን ከምድር ማጥፉት አለብን የእለቱ መልክቴ ነው

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ሣድሶች እኛም ከጎናቹ ነን ሁላችንም እንቃወማለን

  • @lemlemayhue8269
    @lemlemayhue8269 ปีที่แล้ว +3

    መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ❤

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu ปีที่แล้ว +2

    Bro,I really appreciate u so much!God bless u!!Keep it up guys.

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +17

    በእውነት ይህን መንግስት እግዚአብሔር ይፋረደው። እንደቸርነቱ እንጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ปีที่แล้ว +3

    አብዬ የብልጥግና ግብረስዶም ስዎ ኢትዮጵያ ማጥለቅ ድብቅ ስራቸው

  • @molla27
    @molla27 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ በዚህ ድንቅ እጅግ ድንቅ በሆነው ውይይት እና ትምህርታችሁ ላይ ሰዎች እንዴት ንሰሃ መግባትና ተዘጋጅተው የጌታን መምጣት እንዲጠባበቁ እያስተማራችሁ ግዴታችሁን ተወጡ ነፍስም እያዳናችሁ ከተጠያቂነት ዳኑ ተባረኩልኝ

  • @oshi2930
    @oshi2930 ปีที่แล้ว +1

    አብያችን ኑራልን❤❤❤❤

  • @meseretmamo3974
    @meseretmamo3974 ปีที่แล้ว +7

    መግስት ተብዬው እራሱ ዋና አስፃሚ ነው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያቀ ድሞ አሳውቆናል ሁሉም ሰው ቢያነበው መልካም ነው

  • @tyig2719
    @tyig2719 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያጥፋልን ይህን ክፉ መንፈስ😢

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሀይሉን ይጨምርላችሁ ክበሩልኝ ❤

  • @rass6636
    @rass6636 ปีที่แล้ว +4

    ጸልዮ በእንተ ኢትዮጵያ

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ተግባራዊ እንዲሆን ኃይሉ አምላክ ይርዳችሁ። ሃሳባቸው አይሳካ።

  • @elsa3589
    @elsa3589 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አንተ የበኩልህን አድርገሃል እያደረክም ነው ከነባልደረቦችህ ፣ ፈጣሪ ዋጋህን በመልካም ይክፈልህ

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @HonyHony1282
    @HonyHony1282 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለተጨቆኑ ኢትዮጵያን ድል ለታላቁ ህዝበ አማራ ድል ለጀግኖቻችን ለፋኖዎቻችን ይሄንን ሰዶማዊ ከሀዲ ደም ጠጭ መንግስት እግዚአብሔር ይንቀለዉ አማራዬ ወጥር ሀገርህን ሀይማኖትህን ከዉሬዉ ፈጥነህ አድን ድል በሀዘን ለጨለመችዉ እምዬ ኢትዮጵያ!!!😢😢😢💚💛❤💪🦁👑

  • @SerkalemTesfaye-n8f
    @SerkalemTesfaye-n8f ปีที่แล้ว

    እግዞ ከዜ እግዚአብሔር ይሰውረን 🙏

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 ปีที่แล้ว +8

    ዋና አብይ አመድ አይደለም ልብ ያለው ልብ ይበል

    • @yayahala615
      @yayahala615 ปีที่แล้ว +2

      የመከራ መንግሰት አምሰት አመት ተሰቃየን 😢😢

    • @bertukanyoutube4773
      @bertukanyoutube4773 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @abdituchala6093
    @abdituchala6093 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 ปีที่แล้ว +1

    የግብረ ሰዶማዊያን ዋናው መሪ አብይ አህመድ

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 ปีที่แล้ว

    sdesoch brtu abiya❤❤❤

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ሳድሶች

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc ปีที่แล้ว

    መምሕር አብያችን በርቱትን የንፁሀን ሞትና እስራት መገደል እና መንገላታት በጣም አሞኛል ይኸም አንዱ የሰይጣን ርኩስ ስራ ስለሆነ ከእውነት ጋር ስላላችሁ መድሕን አለም ይጠብቃችሁ አውሬው ገዥ ኢትዮጵያንን የሚያመሰቃቅላትን በዘር ፍጅትና በሶዶም ሐጢያት አገር በማውደም ታጥቆ ተነስቷል መሪ የተባለው የሰይጣን ፈረስ አጋልጡት ህዝብ ይንቃ

  • @mesgbre
    @mesgbre ปีที่แล้ว +3

    ግብረሰዶምን እቃወማለሁ! እጠየፈዋለሁ! እርኩስ ሀጥያትም ነው!!! ጌታ እግዚአብሔር አጥብቆ ይጠየፈዋል! ይፈርዳልም! አሜን!!!

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven ปีที่แล้ว

    God bless you today and always Dr Abbey yilma ❤

  • @GetTadess
    @GetTadess ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን 😢

  • @SsAa-ez7cu
    @SsAa-ez7cu ปีที่แล้ว +1

    ሀጢያተ ሰዶም አጥበቀን እንቃወማለን እንፀየፋለን

  • @FantaYechale
    @FantaYechale 10 หลายเดือนก่อน

    አለም እጅግ አስፈሪ ብትሆንም ስለ ብርቱ ተጋድሎ!!!ፈጣሪ ያክብርልን።

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ปีที่แล้ว +2

    እውቀት ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች 🙏⛪💓
    📍ጋዜጠኛ ና መምህር ዐቢይ ይልማ እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏💚💛❤
    📍ፍትህ ለአማራ ህዝብ ሀገሩን በወደደ ሰላም ለኢትዮጵያ ባለ ይህ ሁሉ ግፍ የሚደረሰበት ምን በጠፍ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢💚💛❤💔ይህን የበልጽግና አሰነዋር ድርጊት ኢትዮጵያ የሚወድ ሁሉ ሊቃውም ይገባል
    📍ይህን የመጣብንን እረኩሰ መንፈሰ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፍልን 🙏😢😢😢

  • @abershiabershi
    @abershiabershi ปีที่แล้ว

    "አንተ እንደ ሰው አደለህም ሁሉን አዋቂ ነህና አቤቱ ማረን

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq 3 วันที่ผ่านมา

    Welcome ❤❤❤❤

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 ปีที่แล้ว +4

    @ግብረሶደማዊያንን በተመለከተ ፖሊስ በ991 ደውሉልኝ ልካቸውን አሳያለሁ ጠቁሙኝ ብሏል።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    በትክክክልአሚላኪይማረን😢😢😢

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia ปีที่แล้ว +1

    የኔ አብዬ

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚
    💛💛💛
    ❤❤❤

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 ปีที่แล้ว

    አዎ ዝም አልልም ወንጌልን እሰብካለሁ እመሰክራለሁ ። የእግዚአብሄር ድምፅ ቃል ለኔ መጣልኝ አምኘ በእምነት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰርቶ ፅንፅ ሆነ ስጋ ለበሰ ውሎ አዶሮ ሰው ሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን ፣ ፅድቅን፣ ቅድስናን ፣ጤናን ፣ሰላምን፣ አንድነትን፣ ፍቅርን፣ እምነትን፣ ይዞ አማኑኤል በኔ ማሀፀን ተወለደ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ปีที่แล้ว +2

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ ቁጥ 4 አንብ ብልጥግና ድብቅ ግብረስድም ማስፋፋት ድብቅ ስራ ያግልጣል

  • @sasab2001
    @sasab2001 ปีที่แล้ว +3

    በቃ ተነቃባቸዉ አሁን ማንም ዝም የሚል የለም ይሄን ቆሻሻ ነገር ሁላችንም እናወግዛለን በርቱልን እንቁዎቻችን❤❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ አስቀያሚ ነገር ኢትዮጵያ ሕዝቦች ጠብቅልን

  • @hwhwuehehehwhwhwhhww5333
    @hwhwuehehehwhwhwhhww5333 ปีที่แล้ว +1

    egziabher yebarkach yetbekachu

  • @טרונךסמיי-מ7ש
    @טרונךסמיי-מ7ש ปีที่แล้ว

    ይድረሰ ለጠቅላይ ምንሰቴር ለአብይ ሐመድ የአማራን ጥያቂ መመለሰ ሰትችል ያአማራን ተወካይ በማሰረ እና በማዎረድ የምትወሰደው እረምጃ ያተን እድሜ የሜአሳጥረ መሆኑን እወቅ እድሜህ አጨረ ነው ከመለሰ ዜናው ብትማር ይሻላሃል እረግጠኛነኘ ትሙታለህ አማራን አትጣላ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว

    Keep going my heros🦁🦁🦁☝🏾☝🏾⛪💠⛪⛪💠⛪⛪💠🌍🕊️💠👏🏾👏🏾👏🏾💫💫💫💫💐🇪🇷

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ሰላም ናፈቀን እኮ ወገን😢😢😢😢

  • @jamalsaid4207
    @jamalsaid4207 ปีที่แล้ว +1

    ከ1 እስከ 3 ቁጥር ተቃዋሚ አገሮችን ንገረን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    አምላኪአተፊረድ።አተማረን😢😢😢😢

  • @mekdelawitalemae1925
    @mekdelawitalemae1925 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ እንሰሳት እንኳን ከተመሳሲይ ፆታ ጋር ግንኙነት ሳይፈፅሙ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረው የተከበረው የሠው ልጅ ይህን እርኩሰት መፈፀሙ

  • @alesultan1165
    @alesultan1165 ปีที่แล้ว

    አብይ ይልማ ለትዉልድ ተጋይ እግዚአብሔር ይበሪክህ

  • @adinaabebaw9066
    @adinaabebaw9066 ปีที่แล้ว

    በየቤተክርስቲያኑና ጉባኤው እንድንጠነቀቅ እየተነገረን ነው።ሚዲያ ላይ ለመውጣት ደግሞ ይታፈናሉ።መፍትሔው ግን ወላጆቻችን ጋር ነው ያለው ወላጆች በየእለት እንቅስቃሴዎች ማስተማርና ማስጠንቀቅ ይጠበቅባቸዋል በተረፈ የመጨረሻው ዘመን ላይ ደርሰናልና በየጊዜው በንስሃ እየታጠብንና ቅዱስ ቁርባንን እየወሰድን ፈጣሪን መለመን ነው ያለን አማራጭ እንጅ እንደኛ ሃጢአትማ በንፍር ውሃነበር የሚያጠፋን ነገርግን ፈጣሪ በቸርነቱ በምህረቱ ብዛት ነገን ዛሬን ይሰጠናል። እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ የነነዌ ን ሰዎች እንደማረ እኛንም ይማረን። እናልቅስ ለራሳችንና ለቤተሰቦቻችን እናልቅስ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven ปีที่แล้ว

    Thanks all sads midya ..❤

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว

    Mengistimma Hizbun Asalifo Setual lenesu 👌👌👌👌
    Yegna Bale Siltanat Gibresedomin Yemikawemubet Wenem Yelachew 👌👌

  • @heavenheavena9008
    @heavenheavena9008 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronfesah8176
    @meronfesah8176 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አብይ የምትለው ሰው ቆየኮ አውሬ ከሆነ መንፈሱንም እየፈፈጉ እየሄዱለት ብቻ እግዚያብሄር የሰላም አባት ሰላምን ያምጣልን

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ

  • @mesgbre
    @mesgbre ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ እንቁዎቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! አብሯችሁ ይስራ! አሜን! እየተጋደላችሁ ያላችሁት ከጥልቁ ኃይላት ጋር ስለሆነ። ነገር ግን እግዚአብሔር እና ሠራዊቱ ያሸንፋሉ!!! አሜን!
    አብዬ እባክህን ባንተ ቻናል ላይ ደብተራ እንዳይቀርብ አድርግ እባክህን???? ደብተራ እራሱ ይጨለማው ወገን ስለሆነ። እብዝተን እንወዳቹሀለን በርቱልን። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +2

    ግብረሰዶማዊነትን እንቃወማለን ወላጅ የልጅ ልጅ ማየት ከፈለጋችሁ በአንድ ላይ ከወጪም ከውስጥም ያለን መቃወም አለብን

  • @deveman784
    @deveman784 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቀን አለዉ አብዝቶ ዝም ሲል አይቸኩልም ጌታ no more stupidity 😊😊😊😊

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 ปีที่แล้ว +3

    Abiy Yilima ethiopia wisit lijochachewin amarigna aynagerum eyalu yemedesetu beteseboch alu .

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 ปีที่แล้ว

    አብይ እና ሌሎች ሚኒስትሮች ተባባሪ ናቸው ለዚህ ነውዝም የሚሉት

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ ወገኖቼ አንድ ነገር ልንገራቹ እሱም ስለ አጋንት ነው ፆታን በተመለከተ እና ፆታ የላቸውም ስለምባለው አጋንት ፆታ አላቸው እኔ በአይኔ አይቻቸዋለው ቤተሰቦቼ ጨሌ የምባለው ነገር ያደርጉ ነበር እና ማታ ላይ ነበር እየአደረጉት የነበር በዛን ሰአት ተልከ ወደ ጎሮቤት ሄድኩኝ ስመለስ ከቤተሰበ ቤት ኋላ ጡቋቁር ሴቶችን አየሁ ስሻሙ ፣ ስጣሉ የኔ ነው እየተባባሉ እና እነሱ አላዩኝም ነበር እና ዛሬ ሳስበው የምጣልላቸውን ግብር ነበር የምወስዱት። ዛሬ ግን እግዚአብሄር ይመስገነው። ወደ ፈጣሪ አችን ተመልሶልኛል🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ሁላችንን እግዚአብሄር ይማረን፡ ከሀገራችን ላይ ያጥፋልን።

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl ปีที่แล้ว

    በርቲልን ሁላችንም አንደ እንሆን 🤝🤝🤝

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว +1

    Eqwane Dana metachuhi wudie memhier abiy &gaztegnie ❤❤❤❤bertolin❤❤❤

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 ปีที่แล้ว

    Did lesefiw ye amhara hisb dil lefano ❤

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል። ትርጉም የማይሰጡ ሐውልቶች የሚያቆሙት ለካ ለዚህ ነው። 🤔

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +1

    መግስት ሚባል የለም አማራን ማሳደድ ነዉ ስራዉ ሊሸለም ነዉ

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว

    መምህር አብይ በጣም ድሮ ነበር ሰትናገር የነበረው ይህ ችግር እንዳይባባሰ መንግሰት ማይት መሰማት አለበት ያልከው ።።ግን እራሳቸው የግብረ ሶዶም ደጋፊ ሆኘነው እየታዪ ነው 😢😢😢 ያሳዝናል በምድራችን ላይ ይህ መሆኑ ።።።አፀያፊ ሰራ ።።።እንኳንም አለገባሁ ልጅም የለኝም እግዚአብሔር ይመሰገን 😢😢😢

  • @dawitbolka667
    @dawitbolka667 ปีที่แล้ว

    Tebareki Geta Yibarikihi .Yeiwuneti Amlaki Yitebiqachihu Iwunetini Bicha tenagiru Iwuneti arineti yawutachihali Yegeta Qali.

  • @YafetGetachew-lq4is
    @YafetGetachew-lq4is ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የሃ ቀን ቶሎ ይምጣ

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ራሳቸው ምናልባት ወንድእገርዶች ይሆናሉ
    ማን ያውቃል? ስለዚህ ኢትዮጵያ ህገረ እግዚአብሔር መሆኗ እየታወቀ ይህንን
    ድፍረት ፍጽመዋል ። ሕዝብችን ይህንን ድፍረት በፍጹምነት ሊቃወም ይገባል።
    ምክንያቱም ነገ የልጆችና ልጆቻችን ታላቅ መቅሠፍት ስለሚሆን ነው ።

  • @benyaminteshome3718
    @benyaminteshome3718 ปีที่แล้ว

    God Bless you Abiyeye❤️❤️🥹🥹🥹🥹🥹🙏🙏🙏

  • @mimialemu5810
    @mimialemu5810 ปีที่แล้ว

    Yesssssssssss egzabiher yiferidal ewunet gizena zemenati tebiko yiferida

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +2

    የሸኔ ወታደሮች ግብረሰዶሞች እንደሆኑ ብዙ ፎቶ አሳይተውናል

  • @enduborena
    @enduborena ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ መንግስት የለም።

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖንንንንንንንንንንንንንን ኣማራንንንንንንንንን ደግፉ ከዛ ሁሉም ችግር የፒኮኳ ማንግስትም ይገረሰሳልልልልልል ችግሩ አራት ኪሎ ነው:::::::::::::

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 ปีที่แล้ว

    👍

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen ปีที่แล้ว

    Ere besenetu enekatel wey hageri wey Ethiopia 🇪🇹 😢😢😢😢egezyabeher yedereselen 🙏 🙏 🙏 🙏