ስፖርት ለፓስፖርት ዳግም በሸገር ደርቢ ! ከዐይን የራቀው ተሸናፊው ዋልያ ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @KeyruBest
    @KeyruBest 11 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አዳራሰቹ ኤፊ እና ፍቅር ድምፃቹ ነፈቀን

  • @AbubakrAlawi
    @AbubakrAlawi 10 วันที่ผ่านมา +2

    ይድነቃቸው ያልተዘመረላቸው ጀግና

  • @AbdiJamel-d3d
    @AbdiJamel-d3d 11 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰችሁ አብዲ ነኝ ከደቡብ አፊሪካ am not arsenal fun but oudagurd is the best capitan and midfield motor i wish get well legend

  • @bemnetsemungues
    @bemnetsemungues 10 วันที่ผ่านมา +2

    እርዕስ አወጣጥ #1

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 11 วันที่ผ่านมา

    🌻ፍቅርና 🌻ኤፍጂ እንኳን ለአዲሱ 2017 ዓ/ም ዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ! 🙏🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻

  • @AsdgfAsdf
    @AsdgfAsdf 9 วันที่ผ่านมา

    ለከርሱ እንጂ ለሀገር እድገት የሚጨነቅ የለም አትድከሙ

  • @viva8589
    @viva8589 9 วันที่ผ่านมา

    የግድ ነው

  • @BerukeMelaku
    @BerukeMelaku 11 วันที่ผ่านมา

    እንኪን አደረሰች ብሩክ ነኝ ከደቡብ l'am aresanal l'am so sorry oudagurd

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 10 วันที่ผ่านมา

    ጠፍ ጠፍ ጠፍ😂😂

  • @zad9141
    @zad9141 11 วันที่ผ่านมา

    አርሰናል ካልሆነ ርዕሱ VIEW ወፍ እኮ

  • @SuedAhmed-d8c
    @SuedAhmed-d8c 10 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው እንዲህ ማታለል ጀመራቹ

  • @AbdirezaqRamato
    @AbdirezaqRamato 10 วันที่ผ่านมา

    መንግስት ለወንበሩ ቢቸ ነው ምጨነቆ😊

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 10 วันที่ผ่านมา

    🎈BREAKING NEWS
    ኦዴጋርድ ለአንድ አመት ያህል ከሜዳ ይርቃል

  • @NuredinSiraj-g7s
    @NuredinSiraj-g7s 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ ስለ ኦዲጋርድ እጠብቃለሁ እናንተ ሙድ ያዛችሁብን

  • @HafsaUmer-wr9cm
    @HafsaUmer-wr9cm 10 วันที่ผ่านมา

    Enkuan aderesachu

  • @ellatube8646
    @ellatube8646 10 วันที่ผ่านมา

    Yet ale sletegodut techawachoch

  • @abrahammario153
    @abrahammario153 10 วันที่ผ่านมา

    አገነተራቹን ማለት ነው ስለ ኦዲጋርድ ርዕስ ላይ ፅፈህ ሙሉ ፕሮግራሙን ስለ እንቶፈንቶ በግድ ታስደምጡኛላቹ 🥴🥴🥴

  • @dagimgetachew
    @dagimgetachew 10 วันที่ผ่านมา

    why you put Arsenal players on the front, the reason I listen this video is to listen about Arsenal. we don’t care about Ethiopian football. Apologies next time for wasting our time

  • @mulugetabirhanu3964
    @mulugetabirhanu3964 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ኤፍሬም እና ፍቅር፤ ፕሮግራማችሁን በፍቅር ነው የምንከታተለው:: ነገር ግን ኤፍሬም በአለፉት 6 ዓመታት ሀገሪቱን በጦርነት እያወደመ ያለ ፤አንድም ትልቅ ፕሮጀክት ያልሰራ ፤ ህዝብን በብልጭልጭ ሊሸውድ የሚሞክር ፤ አንድም የካፒታል ፕሮጀክት ያልሰራ ፤ ቀድመው የተጀመሩትን በርካታ ፕሮጀክቶች ያቆመ መንግስት ደጋግመህ ትላልቅ ፕሮጀክቶች እንደሚሰራ ትጠቅሳለህ። ሳታውቀው ቀርተህ ነው ብየ አላስብም። እባክህን ስፖርቱን ብቻ ትኩረት አድርግ ስለልማት ካወራህ በሚመጥን እና አንተን ትዝብት ውስጥ በማይከት መልኩ ቢሆን::

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 10 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ርእስ አለቀባቹ መሰለኝ። መንግስት አኳኋን የረሳው ብሄራዊ ቡድን ኡኮ ነው