ኢየሱስ (Eyesus) by Tsion Hilawe ft. Abraham Degu Sheet Music + Piano Tutorial from Baroque Records

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • ኢየሱስ (Eyesus) by Tsion Hilawe ft. Abraham Degu Sheet Music + Piano Tutorial from Baroque Records
    Stay Connected:
    Instagram: ...
    Facebook: / baroque-records-eth-11...
    Telegram: t.me/baroquere...
    TikTok: www.tiktok.com...
    "ኢየሱስ"
    Words and Melody by: Tsion Hilawe and Abraham Degu
    Music by: Yohannes Tilahun
    Notation by: Yohannes Tilahun
    Performed by: Teyent Asrat
    VERSE 1
    ኢየሱስ ብርሀኔ ነው መንገዴ ሲጨልም
    መድሀኒቴ ነው ቁስሌን የሚያክም
    ረዳቴ ነው ሸክሜን የሚወስድልኝ
    ጉልበቴ ነው ብርታት የሚሆነኝ
    CHORUS
    ኢየሱስን ለኔ ማን ልበለው(2x)
    ኢየሱስ ለኔ ሁሉም ነው
    ኢየሱስን ለኔ ሁሉ በሁሉ ነው
    ተመስገን ኢየሱስ (4x)
    ተመስገን (4x)
    አንተ ስላለኸኝ ሁሉም ነገር አለኝ
    ተመስገን (3x) ተመስገን ጌታዬ
    እወድሀለሁ ኢየሱስ
    አንተ ነህ መኩሪያዬ
    VERSE 2
    ኢየሱስ ቤዛዬ ነው በፀጋው ያዳነኝ
    ጌታዬ ነው ምህረት የሰጠኝ
    አዳኜ ነው ነፍሱን የሰዋልኝ
    ጠበቃዬ የሚሟገትልኝ
    CHORUS
    ኢየሱስን ለኔ ...
    BRIDGE
    የህይወቴ ታምር ኢየሱስ
    ነህ ኢየሱስ
    የህይወቴ ቁምነገር ኢየሱስ
    ነህ ኢየሱስ
    የህይወቴ ዋና ኢየሱስ
    ነህ ኢየሱስ
    የህይወቴ ፍቺ ኢየሱስ
    ነህ ኢየሱስ
    በዚህ አለም ከዚም በኋላ
    ክብር የለም ከኢየሱስ ሌላ
    በዚህ አለም ከዚም በኋላ
    ክብር ማን ነው ከኢየሱስ ሌላ
    ክብር የለም ከኢየሱስ ሌላ
    ክብር ማን ነው ከኢየሱስ ሌላ
    ክብር የለም ከኢየሱስ ሌላ
    ክብር ማን ነው ከኢየሱስ ሌላ
    ከኢየሱስ ሌላ (8x)
    #Ethiopianmusic #TsionHilawe #AbrahamDegu #Lekyelelewfikir #Eyesus #Baroquerecords #Ethiopianmezmur #mezmur #newsongs2022 #Ethiopianchristiansong #newmezmur #protestantsongs #protestantmezmurnew
    Music in this video
    Learn more
    Song Eyesus
    Album Lek Yelelew Fikir
    Artist Tsion Hilawe
    Recording Studio Baroque Records
    Graphics Baroque Records
    Note You can get the full album on telegram by following the instruction from our bot @baroque_recordsbot
    *Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited!

ความคิดเห็น • 1