ከተራ ጥምቀት በጎንደር የማታ ድባብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቢቹ እናመሰግናለን 🎉🎉

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤ ለብረሃነ ጥምቀቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jegnaw1973
    @jegnaw1973 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Was there a party today? Looks like everyone is dressed up for a holiday 🥰

  • @asmaruchekole
    @asmaruchekole 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድም አንድ ነገር ላሰቸግርህ ጎንደር ገነፎቆጭ አከባቢ የክርሰትና ልጅ አንሰቼ ነበር ከዛ ተጠፋፋን የልጄ አጉትና አክሰት ሰማቸው ዝማም እና ደረጀ አይደለም ይባላሉ ዛሬ ጥምቀቶ ላይ ጠይቀህ በዚህ ሊንክ ላክልኝ እባክህ በማሪያም አመሰግናለሁ ካገኘሗቸወ እመርቅሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tek805
    @Tek805 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመንፈሳዊ ብዓል ጥምቀታችንን በምናከብርበት ቀን ይህ ሁሉ ሙዚቃ እና ዳንኪራ ምንድነው? ይህን ነገር በጥንቃቄ ሊታይ ይገባል ስርዓት ቤተክርስቲያንን ለመበረዝ የሚደረግ ርብርብ ይመስለኛል።

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይቅርታ ዘፈኑም ለጥምቀቱ ክብር ነው ብትለፈልፉ አነሰማም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አበሻ ያየሁት አይቅርብኝ ነው !!! አስፖልት ላይ ዜብራ አስምረዋል ግንአንድም አሽከርካሪ እያቋረጠ ላለ እግረኛ ቅድምያ አይሰጥም !!!

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀሚተኞች ስታስጠሉ

    • @mimitek6140
      @mimitek6140 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቅናት ጥሮ አይደለም 😀😆