የዘንድሮው ከተራ ይለያል ፤ ስታዩት በአካል እንዳላችሁ ይመስላል | Ethiopian Epiphany Eve (Ketera), Addis Ababa 🇪🇹 Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @Tesgaye-yq2bf
    @Tesgaye-yq2bf 12 วันที่ผ่านมา +5

    መዳኒያለም ይክበር ከእናቱ ጋር ተመስገን,,,,,

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 12 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጦም፡ደስ፡ይላል፡እረድም፡እድሜ፡ይስጥል፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇵👍❤️

  • @mesfintaye5578
    @mesfintaye5578 12 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you for showing is!!we appreciate you

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 12 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም አመሰግናለሁ ።
    በጣም ተለዋውጠዋል ።
    አያቴ ስትነግረኝ የነሱ ቤት ፈርሶ ነው ትምህርት ሚኒስቴር የተሰራው ።
    የአካባቢው ነዋሪ ጠዋትና ማታ ሬዲዮን ዜና ለመስማት ሃዉልቱ ጋር ይሰበሰብ ነበር ።
    በኔ እድሜ ደግሞ በልጅነት በደርግ ጊዜ ጃንሜዳ ሰኔ ሰላሳ አምስቱም በር ተቆልፎ ጥቅምት ሰላሳ ነበር የሚከፈተው።
    በዚህ ጊዜ ዉስጥ ጃንሜዳ ዉስጥ የተገኘ ሰው ትልቅ ዱላ ነበር የሚጠብቀው ።
    ታዲያ በመስከረም ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ስንሄድ ባጥር ዘለን ገብተን ስናቋርጥ ሣሩ ከቁመታችን በላይ ስለሆነ ማንም አያየንም ነበር ።
    በተረፈ ጃንሆይ ማለት የተጀመረው በአፄ ፋሲል ሲሆን ታሪኩን ትተን በአማርኛው ጃን ማለት ትልቅ ወይም ታላቅ ማለት ሲሆን ጃን ሆይ ማለት ታላቅ ሆይ እንደ ማለት ነዉ ። ጃንሜዳ ማለት ትልቅ ሜዳ ማለት ነዉ ።

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 11 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም በአል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesfintaye5578
    @mesfintaye5578 12 วันที่ผ่านมา +3

    Good job my brother

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 12 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን,አምላኬ,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MrToms4242
    @MrToms4242 11 วันที่ผ่านมา +1

    ደሰ ይላል መተባበር የመሰለ ነገር የለሞ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤እንዴት ያምራል

  • @اسو-ق8ب
    @اسو-ق8ب 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HannaMekonnen-n8t
    @HannaMekonnen-n8t 12 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍

  • @OptimisticWaterLily-ul3fs
    @OptimisticWaterLily-ul3fs 11 วันที่ผ่านมา +1

    mekden new yalawekew

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 12 วันที่ผ่านมา +2

    ለቪዲዮው እናመሰግናለን። ፖሊሱ አትቅረፅ ያለህ እውነቱን ነው ግለሰብን መቅረፅ አትችልም ያውም የተቋም አባልን ስትፈተሽ ካሜራህን ዞር ማደረግ ግዴታ ነው በተረፈ የአደባባይ በዓልን መቅረፅ ትችላለህ። ሌላው በጣም የሚያሳዝነው የበአሉን አላማ ለግል ጥቅም ማዋያ የቁማር ማካሄጃ የሚያደርጉ ሰዎች ነው
    በጣም መታሰብ እና መወገዝ ያለበት ካሁኑ ካልተገታ ወደፊት የከፋ ስለሚሆን በዛ ላይ ምእመኑን ታዳሚውንም ለስርቆት ስለሚያጋልጥ ጥንቃቄ ቢደረግ።
    🙏🙏🙏

  • @OptimisticWaterLily-ul3fs
    @OptimisticWaterLily-ul3fs 11 วันที่ผ่านมา +1

    yelulan bicha endet aweke?

  • @dmx3674
    @dmx3674 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዘንባባ አዲስ አበባ ላይ ሊበቅል አይችልም ፣ ከተተከለም ይበላሻል እንጂ አያብብም ። እንደ አረቦች አርተፊሻል ለማድረግ ካልተፈለገ ከተፈለገ በስተቀር ። ዘንባባ የሚበቅልባቸው አካባቢዎች አሉ ፣አንዱ ባህር ዳር ነው። አየሩ ወሳኝ ነው ።

  • @getachewnekere1980
    @getachewnekere1980 11 วันที่ผ่านมา

    የህግ አስከባሪ ከተናገረ አበቃ ማለት ነው።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 11 วันที่ผ่านมา

    አዎ፡ስትል፡ቀስ፡ብለህ፡ስታብራአ፡የማውቀው፡ድምጽ፡መሰለኝ፡