ዋናው ፍቅር አይደለም :- የፍቅር ግንኙነት እና የጋብቻ አማካሪ ከ አብነት አዩ ጋር የተደረገ ቆይታ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #bboytomy33 #marakiweg
Thanks for having me Brother🙌🏽
We had a great time thank you for coming 🙏
𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 አብነት ለድንቅ ሀሳብህ
Tnx bro I Like You Idea
ሰላም አብነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተምሬበታለሁ ግን አንድ ነገር አለ አንተን በግል አግቼህ አንተን ማውራት እፈልጋለሁ በጣም አስፈላጊ የሆነ እንድታማክረኝ የምፈልገው ጉዳይ አለ እና በምንድነው ላገኝህ የምችለው
sami & Abi yetewedadachihu nachihu wuddddd kene meliktachihu nurulign girum mikr new❤❤❤❤❤❤
አብነት በጣም የሚገርም እይታ ነው ያለህ በጣም ትክክል ነህ።በጣም ደስ ይላል።እግዚአብሔር ያበርታህ።ለዚ ዘመን ልጆች በጣም ወሳኝ ትምርት ነው።እናመሰግናለን።በርቱልን።
በጣም የሜገርም ገዜ ምነዉ በ1990 ዎቹ ወሰጥ ብቅ ብትል የአኔ ሕይወት አይመሰቃቀልም ነበር ዛሬ በሰደት አድሜ አይቀጣም ነበር ደሰ የሜለዉ ለትዉልዱ በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው በረታ ወንድሜ ፈጣሪ የረደሀ
እኔም 💔💔😥
ayezwachu.mamaya.ewte.yeqetelale
ሳህ ትክክል ግን ከረፈደ ሆነ ምኑንም ሳናውቅ እንጋባና ትዳራችን ምስቅልቅሉ ይወጣል በዘጠናወቹ እንድህ አይነት ምክር ብናገኝ
አሁን ማወቃችን ለእኛ ብዙም ባይረዳ ግን ለልጆቻችን ምንነታችንን እንገነዘባለን የቤተሰብ ጫናአንፈጥርባቸውምአብሽሪየኛንምአላህያስተካክልልንትዳርንሳንኖረውአንዳንሞትአላህይርዳን
ወላሂ እኔ ከሀገር ውጪ ነኝ በጣም የምወደው ልጅ አለ እና እኔ ነኝ ሁሌ የምፈልገው ምክንያቱም እኔ ስለራሴ ፍቅር እጂ ስለሡ ፍቅር አንድም ቀን ጠይቄው አላቅም አሁን ግን ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው 🎉🎉🎉
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ እና ውይይት ነበር እናመሰግናለን በጣም ኑሩልን🙏🙏
This guy knows what he talks. He addressed all issues in relationships. The journalist also asked amazing questions. May God bless you both
ዋው ከልቤ ነው ምልህ በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት እናም በጣም ተምሬታለሁ በርቱ እንደዚ አይነት ትምህርቶች ለትውልዱ ያስፈልጋል ባይ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
🎉🎉ሳንች ፕሮግራሞችህን አጋጣሚ ሆኖ አያለው ባለኝ ሰዓት ፍቅረኛዬም በጣም ነው የሚወድህ እሱ ነው በብዛት ግጥሞችህን ደሳስ የሚል ምክሮችህን ይልክልኝ ነበር በርታ አድናቂህ ነኝ🎉🎉
እርጋታቹ እራሱ ምልክት አለሁ ይመቻችሁ👍👍
ሁለቱም ደስ የሚል ትምህርት ሰጠውናል እናመሠግናለን
በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ትለያላችሁ እንደዚ አይነት ቅን ልቦና ያላቸውን መካሪዎች ያብዛልን
👍👍👍👍👍😍😍😍🙏🙏🙏
እኔም🎉🎉
ልክ ብለሀል በጅምሩ የማያምን የትኛውም ማስረጃ አያሳምነውም እድሜ መግደል እጂ
በጣም ተምሬበት አለሁ እግዚአብሔር ከዚህ የበለተ እውቀት ይግለጥልህ❤❤❤❤❤
ከረፈደ ብዙ ተምሬአለሁ ግን ህይወት ይቀጥላል 💔
መኖር ብዙ ያሳያል
It’s k a better life will come in ur life. Eshe good thing u took a lesson
Me too
Me too😢
me too😢😢💔
ዋው የዛሬው ይለያል ትልቅ ትምርት ነው በርቱልኝ የሁለታቹም ፕሮግራም ሁሌም ነው ምከታተላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከናንተ ብዙ እየተማርኩ ነው ኣመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው
ስለሁሉም ነገር ሀያሉ አሏህ ምስጋና ይገባዉ ቤቴን በብረሀን ላደመቀልኝ ጌታየ አሏህ መጨረሻየንም ያሳምርልኝ
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 🙏
እናንተ ብቻ ትክክለኛ ሰው ሁኑ የምትፈልጉትን ነገር ስፈልጋችሁ ታገኛላችሁ ልባችሁ እርፍ የምል ፍቅር ይስጣችሁ
አሜን
@@MiLa-cy4lj😊😊😊😊
😊
በስማም የማስረዳት ችሎታ አሰላለጽ በጣም ትምህርት ወስጄበታለው አመሰግናለው!!!❤
ምን ብየ እንደምጀምር አላወቀም ግን በጣም አመሰግናለሁ ወላሂ እኔ ለመኖር ፍቅር ብቻ በቂ ይመሥለኝ ነበር ለገንዘብ ያንንያክል ቦታ የለኝም ነበር ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እኔም አምን ነበር
እኔደሞ ዋናው ገንዘብ ነው ብየነው የማምነው
እኔም ለገንዘብ ቦታ ዬለኝም ነበር ዋናው ማተማማን ማዋደድ ማከበባር ከለን ሀብት በረሱ ጊዜ ይመጣል የምል አማለካከት ነበር የነበራኝ
ደሥ የሚል ቆንጆ ምክር ነው ለኔ በሚያሰፈልገኝ ሰአት ነው ይሄን ምክር ያገኝሑት አሑንም አረፈደብኝም🤗😍😍በርቱልን
በጣም እናመሠግናለን ሁለታቹንም የዚ ዘመንወጣት መሆኔን እንድወደዉ እያረጋቹኝ ነዉ ♥ በርታ
አስተማሪ ውይይት ነበር ከልብ ነው የምናመሰግነው!!! እንደ አስተያየት ሃሳቦችክ ላይ ሴትን ልጅ ጠባቂ የማድረግ ነገር ይታያል ተቀባይ ብቻ የማድረግ ነገር ጎልት ይታያለ ለምን ወንድ ብቻ ገንዘብ ምስራት አለበት ተብሎ ይታሰባል ይህ አስተሳሰብ ሴትን ይሰብራል ይጎትታል ይህን በደንብ ብታየው ❤❤❤ ሌላው የሚገርም እይታ ነው ያላችሁ ባላችሁ ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ በንግግር ማማን በመውያየት ማመን መለማመድ አለብን እንደማህበረሰብ ፡፡ ክብረት ይስጥልን ኑሩልን❤❤❤
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እስከዛሬ ያላአየሁትን ነገር። አሳይታዩቹኛል 🙏🙏🙏 በርቱ 🥰🥰👍👍
ደስ አሚል ትምሕርት ነዉ አዉነት ነው በተለይ ስደት ሁለቱም በአርዳታ ቆይተዉ ወደ ተሻለ ሲደርሱ ወንድ ይቀየራል ምክንያቱም የተሻለች ሴት ያአያአል ሲት ድሐ ማግባት የለባትም ፍቅር ብቻ አይሆንም አስማማለው ተባረክ
ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ውይይት ነው ብዙ ትምህርት ወስጄበታለሁ ተባረኩ።❤
እናመሠግናለን በጣም አስፈላጊውን ትምህርት ነው ያስተማራችሁን ።ሁሉም ነገር ከረፈደ ነው የሚገባቸው ተሳስተን ነው ችት ያደረግነው የሚሉ ሰዎች ተሳስተን ነው በጭራሽ አያስማማኝም ያቀዱት ነው ድሮውኑ
እንደ እናተ የተማረ ወንድ ልጅ ቢበዛ ና ቢኖር አንድም ሴት ልጅ አልቅሳ ተከድታ አትኖርም ነበር ግን በጣም በጣም ዘግይቼ ነቃሁ😢😢😢😢
በእውነት እኔም እያልኩ ነበር
😢😢😢😢
ወላሂ እኔ ላጤ ነኝ ምንም ግኑኝነት የለኝም 26አመቴ ነው ግን በጣም ጠቃሚ ትምህርት አገኝቻለሁ ለወደፊት ሂወቴ ቀጥሉበት ወላሂ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት በቅርብ ነው ከባሌ ጋር የተለያየነው ግን ያለሁበት ሂወት ወደፊት ሂወቴ አደጋ ላይ ነበር የሚሆነው በንግግር አንግባባ በቃ እድሜውም ከኔ በታች ነበር ግን አሁን በደብ አዳስብ ለወደፊት ሂወቴ ጠቃሚ ትምህርትን አገኝቻለሁ
የመጀመርያ ግዜ እስከመጨረሻው ተመስጨ የሰማሁት ኢንተርቪው❤
የኢትዮጵያ እህቶች በጣም እናሳዝናለን
በጣም ብዙ ባሎች ሚስታቸውን ትተው ከቡርጭቆ( መጠጥ) ጋር ተጋብተዋል .
ተባረኩ ወድሞቼ በጣም ተመስጨ በህጋታ ነዉ የሰማሁት 🙏
ሁለታችሁንም በጣም ነው የማከብራችሁ ግንኙነትን በተመለከተ የማይበትን መንገድ
እንዳስተካክል የምር አድርጋችሁሀል
አንድ የሚወድቅ ነገር የሌለበት በጣም ገሪሚ podcast keep it up የውስጤን ነው ያወራቹት
🎉🎉ዋው ሁለት የተረጋጉ ደስ የምትሉ ብርቅዬ ወጣቶች በሪለሽን ሽፕ ዙሪያ የሰጣችሁት አገላለፅ 100%እውነተኛ ፍቅር ነው ወደ ትዳር የሚያመራው ትክክል በርቱ🎉🎉
ደሰ የሚል ዉይይት ነዉ ብዙ ትምህርት ወሰጀበታለሁ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
እደትነው የሱን መገኛ እምናገኝው ማሻአላህ አሁ ሲጣፍጥ በደብ የወቅቱን የፍቅር ግንኙነት ገልፅታል 😢😊
ደስ የሚል ዉይይት ነዉ በርቱ ብዙዎችችንን እንማርበታለን
እግዚአብሔር ይባርካቹ ቆንጆ ትምህርት ነው እኔ ብዙ ተምሬለሁ ደግሞም ገና እማርባችኃለው❤
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ምክረነዉ ያስተላለፋቹት ብዙ ተምራለሁ አመሰግናለሁ ተባረኩ ❤🌹
እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
ግሩም የሆነ ንግግር ተባረኩ ደስ የሚል ትምህርት 🤍
Thank you
በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነዉ ያነሳቹት በተለይ አሁን ላይ ወንዶች ትዳርን ማይፈልጉት በፍቅር ላይ እያሉ በሚያገኙት ነገር ነዉ so❤❤❤❤❤❤ አዎ ለዛ ነዉ ብቻ አሪፍ ነገር ነግራቹናል እንጠቀምበታልን እናመሰግናለን
ቃላት የለኝም በጣም በጣምነው እማመሰግነው ከልብ❤ አላህ በእጁ የሆነቹዉን ምድር ሰላም ያድርግልን ሀገሬ ኢትዮጵያን እና ፍልስጤም ን ስላምና እርጋታ ያስፈንልን ወንጀላችንይማረን ቀጭተኛውመንገድም ይምራን ሁላችንም በሰማነው የምንጠቀምያድርገን አሚን ያረብልአለሚን🤲 ❤
ደስ የሚል ውይይት ነው ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው
ነገሮችን የምታይበት መንገድ ደስ ይላል ለወጣቱ ጠቃሚ ምክር ነው
በጣም ወሳኝ ትምህርት 🎉🎉🎉🎉
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ደረስ ሰማው የምር በጣም ደስ የሚል ምክር ነበር እናመሰግናለን ኑሩልን
ብዙ ነገሮች ተማረኩ ተባርኩ
በጣም ደሰምሊ ሀሰብ ነው ፠ እድለኛ ነኝ ቀድሜ በለማግበቴ፠ ብዙ ነገርን እየታመርኩ ነኝ አማሰግናለሁ፠፠
በጣም ነው ማደንቅህ 🙏🙏
አቦ ይመቻችሁ ዋውው አገላለፀ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነው
ግን እኛ ሁሌ ሰንመለከተው ካለን ሪለሸን ሁሉም ወሸት ሁኖ የሰማናል እናንተ የሰጠሁን ትምህርት ሰሕተት የነረዋል ብለን ኣናሰብም እና በጥንቃቄ ❤❤❤
ወለሂ ተመችቶኛል 😲😲😲😲😲ዋው
እናመሰግናለን ቀጥሉበት ❤❤❤
በጣም እጅግ አሪፍ ነው በትዳርም በፍቅርም ውስጥ የተሳሳተ ነገር ከአለ በውይይት መፍታት እንደምቻል ተረድቻለሁ እጅግ ለትውልድ የሚጠቅም ትምህርት እና ሀሳብ እያመጣችሁ ነው በረቱ!✅❤👏
Unbelievably I liked Abinet and agreed.💜💜💜
ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤
Thank you both you guys are the very shining example of this generation🤩🤩🤩🤩👍👍👍👍👍👍
Abenat I listen every speech and you so special.
Thank you.
You guys are so interesting, I wish there was this kind of discussion and openness before I get married, I would have learned a lot! 😢 in the mist of this generation where there is cheating and disrespecting marriage, finding a men like you guys is incredible you guys are amazing👏👏👌
እናመሰግናለን👏👏
ከረፈደም ቢሆን ብዙ ተምሬያለሁ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውው የኔ ወድም የሚገርም ምክርነው ፈጠሪ አገራችን ሰላም ያርግል እናተንም ይጠብቅል አሚንንንን❤❤❤❤
ትክክል እናመሰግናለን
ሚገርም ትምርት ነዉ የምር❤
ትልቅ መልዕክት ነው እናመሰግናለን❤🙏
Amazing advice. God bless you both ❤❤❤
Huletachunin (2) bexam new yemiwodachu Thanks ❤ xuru bali indisexegn tselyalew 🙏🙏🙏
በጣም ነው የማመስግነው ❤❤❤
በጣም ደሰ ይላለ ተባረኩ
አስተማሪ የሆነ ውይይት ነው Thank you!
አብ እናመሰግናለን
I watch this video after long day work , interesting. I love it the way he explain things,
ቆንጆ ሀሳብ ነው በርቱ በዛው ልምድ ይሆናል ያልከው ተመቸኝ ያለሆበት ሰለሆነ🎉🎉🎉 እናመሰግናለን ለመሰጡን ትምህርት
በጣም ደስ የምል ሃሳብ ነው በርቱ የተሻለ ነገር እንፈጥራል
Thanks 🙏❤️🔥🔥
ብዙ በተማርሁ ቁጥር ፍቅርም ሆነ ትዳር ለመጀመር ያለብኝ ፍርሀት በጣም እየጨመረ ነዉ
የሁላችን ሁኔታ ነው
ኡነት በጣም ያስፈራል
ዋው ሚገርም ምክር ነው እናመሰግናለን ወድማችን
ጥሩ ትምረት ነው👍👍
እናመሰግናለን ❤ተባረክ ወንድሜ🎉
ዋው በጣም ደስ የሚል በብዙ ነገር እራሴን እንድጥይቅ እና እንድረዳ ያደረገኝ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱልን ምርጦች
በኡነይ ደስ እሚል አገላለጽ ነው። አንተ ምታመጣቸው ሁሉም ረጋ አያሉ ስነስራታቸው ደስ ይላሉ።ሴቶቹም ኣለባበሳቸው ለሌላ አራያ ናቸው
ኡፍፍፍፍ ሴቶችየ እንማር ለመጭው ትውልድ እንኳ ይትረፍ የረፈደብን ረፍዶብናል 😢😢
ተባረኩ ከእናተ ብዙ ተምሪያለሁ በዚሁ ቀጥሉበት
👌በጣም ጎበዝ ወንድ ነዉ።
ያረብ. እሚደነቅ. ትምህርት😢. የኔህይወት. ነውየመሠለኝ
ማሽአላህ በጣም ደስ የሚል ምክርነው እኔገና አላገባሁም ጥሩ ትምህርት ይሆነኛል ብየ አስባለሁ እናመሰግናለን
ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል የሚል እምነት ነበረኝ ግን ከፍቅር ገንዘብ መቅደም እንዳለበት ነው አሁን የተረዳሁት
Wow Betame Arefe Ena gerum Hasabochen Enku Yhonu Temhertichen Agechabetalwe I Hop Edemtekmebte Thanks A Lot❤❤❤❤ My Dear Brothers
Z best egziabeher endazihe aynt astamariy yabezalen I’m learning a lot thanks
ትክክል ፍቅር ብቻውን አይቀጥልም ቤት ውስጥ ስንት ነገር ጎሎ ለእራሱ ምንም እንዳይጎልበት የሚፈልግ ወንድ ሴክስ አይደለም እንዲተነፍስብኝ ከልፈልግሞ
በጣም ልክ ነህ
Its better if you adjust your seats. Thanks for the show
Thank you ❤❤❤
በትክክል ምርጥ ትምርህት 👌🙏
በጣም ትልቅ መልእክት ነው ብዙተምርያለው❤❤🙏🙏
ግን አረባገር ላለን ምን ትላለህ
በእውነት የኔ ሀሰብነው ፍቅር በቂ አደለም
Tanks bezu temireyalew
እንግልሽ ኣታብዙለት እኛም ንማርበት በኣማርኛ ብሆን ተመራጥ ነወ
በእዉነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤🙏😍😍😍😘😘😘Thanks
Thank you so much ❤❤