ምሁር እሚባለው ምን አይነት ሰው ነው? @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @KadjaJamal
    @KadjaJamal 2 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን❤ የመዳም ቅመሞች አላችሁ እባካችሁ በየቦታዉ አንባክን አሚጠቅመንን እንማር ለእኔ የዳዊት ትምርት በጣም ጠቅሞኛል ብዙ በስነ ልቦናም በግንዛቤም የት ነበርኩ እስከምል ድርስ ነዉ እራሴን የታዘብኩት እኔ የ33 አመት ሴት ነኝ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ባሌ የመግስት ሰራተኛ ነዉ ቤት አለኝ ባዶ ቦታም አለዉ ግን መስራት አልታየኝም ትቸዉ ስደት መጣሁ አሁን ግን እዳለኝ ተረዳሁ ልመለስ ነዉ የነበርኝ ከማገኝዉ ይበልጣል አመሰግናለሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤

    • @biruktSisay
      @biruktSisay 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ ሣንለምደዉ ከዚህ ሂወት መዉጣት አለብን እኔ ቤተሠቦቸ ለፍተዉ 16 አመት አሥተምረዉ ተመርቄ ሥደት መጣሁ አሁን ግን ትክክል እንዳልወሠንኩ ገባኝ ኩንትራቴን እንደጨረሥኩ ወደ አገሬ በደሥታ እገባለሁ 🙏🙏🙏

  • @YABSERA.EENGEDA
    @YABSERA.EENGEDA 2 หลายเดือนก่อน +2

    DAWIT DREAMS YOU ARE AMAZING THANK YOU

  • @BirukNew17
    @BirukNew17 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም dawit dreams ስልጠናዉ በጣም ጥሩ ነው እኔ በጣም ነው የማደንቅህ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ለምሳሌ ማመስገንን አመስጋኝ መሆንን ነገር ግን አሁን ህልምህን ቀይረሀል መሰለኝ እንደበፊቱ አይደሉም ስልጠናዎችህ ስለዚህ እንደበፊቱ አይነት ስልጠናዎችን ብትሰጠን ከቻልክ አመሰግናለሁ።

  • @AlayuDerejaw
    @AlayuDerejaw 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግን አለን እግዛቬር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Seid-c8r
    @Seid-c8r 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅናህ❤❤❤

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤እውነት ነው

  • @dessalegnwudineh3088
    @dessalegnwudineh3088 2 หลายเดือนก่อน

    You Are The hero!!!
    Wish To Have along Live To You And Your Team!!!!

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 2 หลายเดือนก่อน +1

    GOD BLESS YOU ❤❤❤

  • @hlimet
    @hlimet 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዲርሚስ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤

  • @senaittesfamichael3202
    @senaittesfamichael3202 2 หลายเดือนก่อน

    Bless you more Dave🙏🙏

  • @AsratWolde-u3i
    @AsratWolde-u3i 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን፤ እኔ በበኩሌ ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምረብታለሁ

  • @FreeGames-qq6ev
    @FreeGames-qq6ev 2 หลายเดือนก่อน +1

    thinkuu ❤❤❤❤

  • @SelamBelayhun-d2t
    @SelamBelayhun-d2t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Daveye

  • @MihretLegese
    @MihretLegese 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @AbrahamGetnet-o2v
    @AbrahamGetnet-o2v 2 หลายเดือนก่อน

    1 million አገኛለሁ ብዬ ተሳክቶልኛል በህልሜ

  • @mezagebrefe4604
    @mezagebrefe4604 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 2 หลายเดือนก่อน +3

    1$=1 ብር !!!

  • @RiduMukter
    @RiduMukter 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳዊት ምንብዬ እደማደንቅ አላቅም ብቻ የምር ኡነታኛ ሙሁር ማለት ኣንታ ነክ

  • @Halima940
    @Halima940 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebayehutsegaye162
    @abebayehutsegaye162 2 หลายเดือนก่อน

    I can do I can achieve to be commitment

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 2 หลายเดือนก่อน

    ኣማራጭ😢ሙከራ😢ተግባር😮መሆን ያለብህ በመሆን መክፈል ያለብህ.ዋጋ ከፍለህ ማድረግ ያለብህን በማድረግ መድረስ ያለብህ ቦታ መድረስ 😮ሂወትህን ቀይር❤ቤተሰብካ ቀይር 😮ታሪክካ ቀይይር😮ብ ኣኡሙሮ በልብክ በምርጫ

  • @nawafalanizi1208
    @nawafalanizi1208 2 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌👌👌❤❤❤👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯

  • @דרגואזו
    @דרגואזו 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው ልማር ፈልጌ ነበር ስልክህን ላክልኝ❤❤

  • @KokobeSeberew
    @KokobeSeberew 2 หลายเดือนก่อน +2

    1 birr ke 1 dollar ekul enadrg

  • @DariSherif
    @DariSherif 2 หลายเดือนก่อน

    Dav bewunet yate ewket endat new yabeltsgkew?