Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 154

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ወሳኝና መሰረታዊ ትምህርት ነው:: ይህ ቪዲዮ አንድ ጊዜ ብቻ ታይቶ የሚተውም አይደለም:: ዶክተር በአምስት ከፍሎ የጠቀሳቸውን ነጥቦች {ከኖርናቸው} በትክክልም "ባለ 5 ኮከብ አመለካከት" ባለቤት መሆናችን ጥርጥር የለውም ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
    እናመሰግናለን ዶክተር🙏🏾

  • @wudnehemshaw9349
    @wudnehemshaw9349 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ተፅዕኖ ለመፍጠር በመስራትህ እኔን በጣም ጠቅመኸኛል። እንዳንተ አይነት በጎ ተፅዕኖ ፈጣሪ የተማሩና የተባረኩ ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን። አመሰግናለው

  • @derejebekele8641
    @derejebekele8641 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ምህረት አናመሰግናለን።እርሶ የሚሰጡት ትምህርት ለሁሉም ሰዉ ጠቃሚ ነዉ።ስለዚህ እግዚአበሔር ይሰጥልን።

  • @danidnksa3924
    @danidnksa3924 ปีที่แล้ว +2

    That's why we are saying we have great person for the generation

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz ปีที่แล้ว +6

    Waw "ድፍረት የሌለው ሰው ወደፊት አይሄድም ትህትና የሌለው ሰው ወደላይ አይወጣም"

  • @getacherderebe
    @getacherderebe ปีที่แล้ว +34

    1, ቀናዊነት፦ በፍጻሜው መልካም ነገር ያሸንፋል የሚል ጥልቅ እምነት።
    2, አመስጋኝነት ፦ አድናቂነት ፣ ስለሁሉም
    3, ትህትና ፦ ሌላው ከእኔ ይሻላል (የታላቅነት አመለካከት) ከበላይነት ጉራ ከበታችነት
    ኪሳራ ነጻ ያደርጋል።❤
    4, መንፈሰ ጠንካራነት፦ አይበገሬ አመለካከት
    5, መተማመን ፦ የማይታይ ግን የግንኙነት ሁሉ መሠረት
    may the lord train our generation in this 5 kind of virtues /stars doctor

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 ปีที่แล้ว +4

    ዶከተር ምህረት ሁሌም የተሻለ ስብዕና እንዲኖረን ስለምትሰጠን መልካም ምክር አመሰግናለሁ።
    🙏🙏🙏 💐💐💐
    መልካም ዘመን።

  • @abbydawit9440
    @abbydawit9440 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ወንድሜ The title looks simple but so rich and help full thank you

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 ปีที่แล้ว +3

    Dr ተባረክ ለመሪዎቻችንም እኩልነት እንዲመሩን ንገረልን

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር ምህረት በጣም እናመሰግናለን። የምታስተላልፈው ትምህርት ወቅታዊና እንደ ግለሰብም ሆነ እንደ ሀገረሰብ እጅግ ጠቃሚ ነው።
    አመሰግናለሁ። 🙏🙏

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ጊዜ ኮመንት እሰጣለሁ እላለሁ ግን ሰምቼ ብቻ ላይክ አድርጌ እወጣለሁ ዛሬ ግን አንድ ነገር ልበል ዶክተር በብዘ ትምህርቶችህ በጣም ጠቅመውኛል ።ተባረክ 🎉

  • @yohannesyetera8352
    @yohannesyetera8352 ปีที่แล้ว +14

    I think this session is very interesting and which I need the most to expose my self for these type of attitudes. THANK YOU VERY MUCH DR MIHRET.

  • @rituyegedy9889
    @rituyegedy9889 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you Dr, you are a blessing for our nation, Thank you so much.

  • @negestqueen
    @negestqueen 7 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ምህረት በጣም ቀላል በሆነ መንገድ እና በአማረኛ , ለአድማጮችህ ሁሉ በሚገባን መንገድ ለምትቀርብልን ፕሮግራሞች
    እናመሠግናለን🙏🏻
    ቀጥልበት!

  • @soliyanatefera2595
    @soliyanatefera2595 ปีที่แล้ว +3

    God bless you you saved my life from walking in death valley I recepect you ❤❤❤❤❤God bless you and your family

  • @yene-tips
    @yene-tips ปีที่แล้ว

    Wow Dr you have no idea how you are impacting peoples life please keep it up. Setetefa debron nebe ahun des blonal🎉🎉

  • @amarechjorge5789
    @amarechjorge5789 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ ዶክተር ምድር ላይ የኑሮን ትግል እየገፋሁ በመኖሬ የሚታይና የሚዳሰስ ቁሳዊ ነገር ባይኖረኝም ለሌሎች ምክር የሚሆኑ የህይወት ተሞክሮዎች ስላገኘሁ እግዚአብሄር ይመስገን: ዘመንህ ይለምልም!

  • @Ethio143
    @Ethio143 ปีที่แล้ว

    God bless you!!❤❤ ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ Thank you so much

  • @abrahamafesha3369
    @abrahamafesha3369 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ጥሩ አቀራረብ በጣም ኮርቼብሃለው እድሜ ጤና ይስጥልኝ !!!!::

  • @fekededejene843
    @fekededejene843 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ፣ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @derejebekele8641
    @derejebekele8641 ปีที่แล้ว

    Rev. Dr.Minaret .
    God may bless you.

  • @wondimagegnehus.2026
    @wondimagegnehus.2026 ปีที่แล้ว +1

    Fantastic lesson, ብዙ እንድጠብቅ አደረገኝ!🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ!🙏

  • @Salah_347
    @Salah_347 ปีที่แล้ว

    ስለ መልካም እሳቤህ ስለ ቀናነትህ ፈጣሪ ይመንዳህ የነበረኝን mind set shift እንዳረግ ስለረዳሃኝ አመስግናለው

  • @kunchuh.d9449
    @kunchuh.d9449 ปีที่แล้ว +2

    Dear Dr. Mehret why not open a medium training center/Institute , for developing knowledge, skill, attitude, ethics & experience by short term training, in a week, 10 days, 15 days ...... Thank you, your tube follower.

  • @yohannesyetera8352
    @yohannesyetera8352 ปีที่แล้ว +6

    Shall you prepare one session for us about the life(living) plan or about personal plan according to our countries prespective. I beleive your suggestion will helps us inorder to change our life

  • @mesfingensa4144
    @mesfingensa4144 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ እነዚህ አምስቱ ኮከቦች በሚገርም ሁኔታ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፈዋል
    ፊሊ. 4:8
    በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥
    1)እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥
    2) ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥
    3) ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥
    4)ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥
    5)ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥
    6)መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥
    7)በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
    ይህ ማለት ስለ አስተሳሰባችን (attitude) ነው ሚናገረው ስለዚህ ከነዚህ አስተሳሰብ ውጭ የሆነ ሰው ዳግም የተወለደ ክርስቲያን ነው ብዬ አላምንም.
    ጥያቄ
    ነገር ግን እነዚህ ነገሮች እውቀትን በመጨመር እና አስተሳሰብን መለወጥ ቢቻልም አንድ ክርስቲያን በጥረት ከሚያገኘው በላይ ከመንፈስ ቅዱስ የሚያገኘው አስተሳሰብ ጥረት አይፈልግም እነዚህ ሁለቱ እንዴት ይታረቃሉ ? አመሰግናለሁ

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 ปีที่แล้ว

    Thank you, Dr Meheret !

  • @MuhamedJuhar-ti9gu
    @MuhamedJuhar-ti9gu ปีที่แล้ว

    Betam enamesginalen tichilalehu betam

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ ህይወት ለውጭ የሆነውን ት/ት ነው ያስተማርከን ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክ ❤🎉❤🎉

  • @zemzemkediroumer2602
    @zemzemkediroumer2602 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you!! Blessings!

  • @alemb.2290
    @alemb.2290 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much Dr. Meheret🙏

  • @zelalemzenebe9190
    @zelalemzenebe9190 ปีที่แล้ว

    Dr meheret betam enamesegenaln. Berta bezuwochen eyetekemeke nw

  • @SelamSamuna
    @SelamSamuna 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 ปีที่แล้ว

    big respect dr mihert debeb❤❤

  • @kalkidanMesfen
    @kalkidanMesfen ปีที่แล้ว +2

    thank you doctor

  • @MedhanitBerhanu
    @MedhanitBerhanu 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤Dr may God keep you !!

  • @MeseretAsrat-j6k
    @MeseretAsrat-j6k ปีที่แล้ว

    thank you Dr. mehret

  • @FreweyniNega
    @FreweyniNega 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደ/ር ስለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርት ኣመሰግናለው

  • @Bezopiavlog
    @Bezopiavlog ปีที่แล้ว

    ufff thank you betam u are the legend

  • @JoHaw-o4w
    @JoHaw-o4w ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr.Mihret and God bless you!

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว

    Wow thanks for everything Dr

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ. ካንተ ትምህርት. ብዙ ተምሬአለው.

  • @AberaDaka
    @AberaDaka 11 หลายเดือนก่อน

    amazing.Thank you Dr

  • @sebleellilta3506
    @sebleellilta3506 ปีที่แล้ว

    Thank you so much God bless you!

  • @feyselneja9628
    @feyselneja9628 ปีที่แล้ว

    Dr.mihret....thanks a lot please keep it up don't stop ...

  • @tesfaneshterefe7368
    @tesfaneshterefe7368 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr.

  • @amens6543
    @amens6543 ปีที่แล้ว

    you're great man dr

  • @Bezopiavlog
    @Bezopiavlog ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይሮዳን መንፈሰ ጠንካራነትን ይስጠን

  • @handm1095
    @handm1095 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @solomontekle8954
    @solomontekle8954 ปีที่แล้ว

    Thank you !! Dr.Mihret

  • @SH-sv5xt
    @SH-sv5xt ปีที่แล้ว +1

    This is a very eye opening and a wonderful video! Thank you so much Doctor, may God bless you🙏

  • @dawigayesa1302
    @dawigayesa1302 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dr your words really helpful for human beings 🙏

  • @MsWongelawit
    @MsWongelawit ปีที่แล้ว

    Thank you so much. You INSPIRE ME.

  • @messaytassew4703
    @messaytassew4703 ปีที่แล้ว

    Thank you, Dr. Mehert

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 ปีที่แล้ว

    Thank you my favorite doc

  • @elsaa6482
    @elsaa6482 ปีที่แล้ว

    የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን

  • @asrattadesse4110
    @asrattadesse4110 ปีที่แล้ว

    Thank you and wish u a happy new year.

  • @GuyoHalke
    @GuyoHalke ปีที่แล้ว

    በጠም እናመሰግናለን !!

  • @abelteklay6181
    @abelteklay6181 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much😊

  • @abebechabera3050
    @abebechabera3050 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🙏

  • @bilalkemal9231
    @bilalkemal9231 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Thank you for your great advice, life advice.

  • @womentowomen3897
    @womentowomen3897 ปีที่แล้ว

    dont keep quiet anymore Dr many are eager to hear you to change course of their lives

  • @tsiontesfaye4636
    @tsiontesfaye4636 ปีที่แล้ว

    You share amazing topic, Thank you🙏

  • @mussie9789
    @mussie9789 ปีที่แล้ว

    Thank you Doctor!

  • @asnakutilahun8920
    @asnakutilahun8920 ปีที่แล้ว

    God bless you dr ,thank you ❤

  • @anbesajima2363
    @anbesajima2363 ปีที่แล้ว +1

    My gratitude to you for all you have done, I truly appreciate you Thank you very much for the course.

  • @ermiastesfaye4614
    @ermiastesfaye4614 ปีที่แล้ว +2

    Very Great session.
    I love the way express your ideas easily and naturally. Can you share your ideas regarding this.

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 ปีที่แล้ว

    Always thank you doctor ❤

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በበርከት ይባርክልኝ

  • @enayamekahussen7065
    @enayamekahussen7065 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @usamamahamud
    @usamamahamud ปีที่แล้ว

    Thanks dr kanta batam bizu ngr tamriyalaw

  • @nathanmilkiyaskebede
    @nathanmilkiyaskebede ปีที่แล้ว

    Thank you🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tati_unique8288
    @tati_unique8288 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @asratsebaro8654
    @asratsebaro8654 ปีที่แล้ว

    ❤❤ thank you Dr

  • @Betslot1994
    @Betslot1994 ปีที่แล้ว

    Your blessed!

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 ปีที่แล้ว

    Thank U Dr.!!!

  • @amharicmotivate369
    @amharicmotivate369 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @samuelmengistu8813
    @samuelmengistu8813 ปีที่แล้ว

    Thank you Doctor for your effort and words of wisdom really appreciate!!!

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @BereketBirhanu37
    @BereketBirhanu37 ปีที่แล้ว

    Very intersting topic

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 ปีที่แล้ว

    Great msg

  • @abdulmejidyasin9014
    @abdulmejidyasin9014 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @haileselassieabay7844
    @haileselassieabay7844 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ❤❤❤ በግሌ

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 ปีที่แล้ว

    THANK YOU !!!

  • @EstubAlene-i9v
    @EstubAlene-i9v 2 หลายเดือนก่อน

    ❤amazing

  • @legessechemir3383
    @legessechemir3383 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @Yefitsum
    @Yefitsum ปีที่แล้ว +2

    Hi Dr meheret!! I am such a big fan, thanks for the learning opportunities you creat!
    A question, Do you think a shift in attitude towards a 5 star attitude can be achieved through therapy? If so, what type of therapy?
    Also, I have a suggestion that you do an episode about anxiety disorders and the effectiveness of therapy as a treatment.
    Performance anxiety is rampant among collage students in ethiopia, specially medical students , they need your help.

  • @hawitesfaye6117
    @hawitesfaye6117 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr

  • @selammathes543
    @selammathes543 ปีที่แล้ว

    Tebareke ❤

  • @bethelhailu351
    @bethelhailu351 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏 so much Dr for all your lessons and support. Can you explain what Narcissist behavior is pls???

  • @naniassefa4774
    @naniassefa4774 ปีที่แล้ว

    You’re amazing

  • @Sam-theGhion
    @Sam-theGhion ปีที่แล้ว

    ብልፅግና እንዲህ በፍጥነት የወደቀው ያንተን mindset ስላልተተቀመበት ነው? ወይንስ ስለተጠቀመበት?
    ሀገርህ እንዲህ ስትባላ እና ከሰውነት ስትወጣ በሚዲያ (public TV ) ወጥትህ ያደረከው አስተዋፅኦ ምንድነው?
    ከክፍያ ውጪ በሙያክ ለሀገርክ ምን ሰራክ?

  • @AkliluEshete-j8m
    @AkliluEshete-j8m ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @tolamariamjobir8584
    @tolamariamjobir8584 ปีที่แล้ว

    Thanks🎉🎉🎉🎉

  • @GaNoMedia
    @GaNoMedia ปีที่แล้ว

    Great!

  • @Seid.Ahmed11
    @Seid.Ahmed11 ปีที่แล้ว

    thanks!

  • @አሜን-መ7ሸ
    @አሜን-መ7ሸ ปีที่แล้ว

    First of all I wanna appreciate ur effort to give lesson these society , is there any book suggest to be positive mind & optimist citizen

  • @belachewdegefie4272
    @belachewdegefie4272 ปีที่แล้ว

    Very helpful! Thank you for that! Would you please do a session decision making ability?