ታዛ ሙሉ ፊልም | Taza Full Amharic movie [ New Ethiopian Amharic movie ]
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 17 มิ.ย. 2023
- #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic #mayaflicks
ታዛ ሙሉ ፊልም | Taza Full Amharic movie [ New Ethiopian Amharic movie ] @maya.flicks
ታዛ - ፍቅርተ ደሳለኝ ፣ አማኑኤል ሃብታሙ፣ ዘሪቱ ከበደ ፣ ያፌት ሄኖክ እና ሳምሶን በቀለ የተሳተፉበት የቅድስት ይልማ ፊልም።
Visit Our Website 👉 www.mayaflicks.com
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya - บันเทิง
እንደኔ አማኑየ ኣይቶ ፊልሙን የጀመረው ብቻ👊ስወደውኮ 💞💞
እኔም አማኑኤልን አይቼ ነዉ ለማየት የወሰንኩት🙏♥️ደግሞ እኮ ስወደዉ♥️
እኔም እሱን አይቸ ነው የገባሁት
እኔ
የመቸ ነው ግን
@@suzansuzan2700 ፊልሙ እማ የቆየ ነው ደግመው ፖስተውት ነው
የቅድስት ይልማን ፊልም አለማየት ከባድ ነዉ ❤❤❤
ዘሪቱ በ ትወናዋ ያስደነቀችው ብቻ....👏👏👏
Andegna newe betam newe yewededkut
ዘሪቱ ነች እንዴ ፊቷ አዲስ አይደለም የማውቃት ትመስላለች እያልኩ
❤❤❤
አማኑኤልን አይቼ ነው የገባሁት❤
Me to
እኔም😂
እኔም😂
እኔም 😅
እኔ እራሱ ❤
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን ያምጣልን በደንብ ነው የሰሩት አማኑኤል እና ዘሪቱ ኹሉም አኹንስ የሀገር ሰላም ናፈቀኝ 😢
ዘሪቱን አይቼ ነው የመጣሁት ❤😊
እስኪ ጦርነቱ ይብቃን በቃን በሰላም እንኑር 😢😢😢😢
አሁን ከሚወጡ አንዳንድ ፊልሞች ይሄን ፊልም 80,000 ጊዜ ማየት ይሻላል ደሞ እናትነት ሲችሉበት 😢
Betam enatenetu 😮😮😮❤❤❤
ማነው እንደኔ አማንን አይቶ የመጣ ስወድህ ❤❤
እኔ😂
enenes? atewjegem filmouchen alayeshem?
እኔም 😊 ዘሪቱ ግን ድምጿ 😖
❤@@fatiyaadem2675
ደራሲ ና ዳይሬክተር ቅድስት ይልማ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው ምወድሽ እንዲሁም ይህን ድንቅ ስራ ያበረከታችሁልን ሙሉ ክሩው እናመሰግናለን❤❤
እንደዚህ ፊልም ወድጄ ያየሁት ፊልም የለም ።ይሄው ለ 3ኛ ግዜ ላየው ነው ። ቅድስት ይልማ ❤
ደገምኩት ይሄን ፊልም😂😂😂
አማንን አይቸ አልጠግበው❤
ምንም ቢተውን 1ኛ🥰🥰
አይገርም እኔም እያልኩ ነበር
😢😢😢 የሚገርም ተጀምሮ እስቅያል በእምባ ኣራጨን , የቤተሰቤን ታሪክ ታዛ ላይ አገኘሁት። አድናቂያቹ ነኝ ❤
የዘሬቱ እብደት የለሌ ነው ያሳቀኝ😂😂😂 ፌልሙ ምርጥ እደሜሆን አልጠራጠርም
ጣፍጦኝ ደስ እያለኝ እየተማረኩ መንፈሴን እያደስኩ በፍቅር ጀመሬ በፍቅር የጨረስኩት ፊልም ክበሩልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በቃችሁ ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማታ አየውት ጀመር አድርጌ ልተወው ብል አላስቻለኝም ለሀገር የሞቱት የቆሰሉት ክብር ይገባቸዋል ለሀገር መዋጋትና ለሆድ አደር መሆን ይለያያል አማን ምርጥ💚💛❤
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
እናመሠግናለን ለሀገር የቆሰሉ የሞቱላትም ጀግና ነበሯት ዛሬ ግን እነዛ አልፈው አገሩን ሺያጭ ገንዘብ አምላኪ ዘር አምላኪ ወረራት መጨረሻው በጣም ያስለቀሰኝ ስሜቴ ተነካ 😢😢
😭😭እውነት ነው ፈጣሪ ይታረቀን
😂😂👎👎 ቱ ዘመኑ ሲወሳ የቀይ ሽብር ነው ወጣት በበሩ ተደፍቶ የሚገኝበት ወይኔ ደም መጣጭ አወዳሽ ነው ዛሬም ደም የሚያፈሰው
ምን አይነት ግሩም ፊልም ነዉ እስኪ እንደኔ የተመቸዉ like ??
enka 🖕
ምንም የማይሰለቸኝ ፊልም ከ30 ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ። ልጅነቴን ያስታዉሰኛል የድሮዋ ኢትዮጵያ❤
ሀገሬን ቤተሰቤን አስተዳደጌን አስታወሰኝ😭😭😭💚💛❤️ሀገሬ ደሃ ነበርን ግን ሰላም ነበረን ቴክኖሎጅ የለም ግን የተረጋጋ ጤናማ ኑሮ ነበር
በጣም የአያቴን ነገር አስታወሰኝ
ነበር
esti moet bel
አባቶቻችን ትልቅ
ሀገር ሰተዉን ትንሽ ሀገር ለመሆን የምጥር ትዉልድ ሆነናል ያሳዝናል
Yehea teweled angetun eyloretkew gemash lay setederse weye eyaredkegn nw ende yelhal
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
ፍቅረታ ደሳላኝ ምረጥ አክተረ ምረጥ እነት ረጅሚ እድሜና ጤና ይስጥልንን❤❤❤❤
ትልቁ የኢትዮጵያ ሙሉ ፊልም!!! ጎበዝ ዘሪቱን ወደሲኒማው በግድ መመለስ አለባቹህ ፥በቃ የተሰጠች ነች ለዚህ አርት ዋውውው!! 6ኛየ መሰለኝ ደጋግሜ ሳየው ሁሌም እንደአዲስ ነው ማየው።
በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ አይነት ድንቅ ብቃት ያለው ፊልም ተሰርቶ አያውቅም
ሁሉም ተዋናዮች ብቃታቸው ይደንቃል
አማንና ዘሪቱ አስደመሙን
አማኑኤል ካለበት የተኛውንም ፊልም ሳለየው አላልፍም ዘሪቱ ግን ጥሩ ተውናለች ጀግና👍❤
አማንዬ የኔ ሰው አክባሪ አገሩን ወዳድ😢❤ የኔ እሩሩሩሩ😢
እስከዛሬ አለማየቴ ቆጨኝ ምርጥ ፊልም ነው አንደኛ 👌
ጦርነት ይውደም አንድነት ይለምልም እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን ይበርከው❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነት ነው ጦሮነትን ያጥፋልን በተለይ ወንድም ከወንድሙ ጋ በጣም ነው ተመችቶኝ ያየሁት በተለይ የድሮ ወጣቶች ስታይል ማየት ደስ ይላል ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ 🙏🇪🇷💞🇪🇹
That was a golden generation. We may not see that again
ጂንኑ አማኑኤል ስወድህ❤ ጦርነት በቃ በለን አማላኬ ሆይ🥺😭😭😭💚💛❤🙌
ምርጥ ፊልም ነዉ በእዉነት ከልቤ የኖርኩበትን ዘመን አስታወሰኝ! ሳላስበዉ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩኝም!!!
🙏አማዬ ዉድድድድድድድድድድድ በጣም አሪፍ ስራ በርቱልን እናመስግናለን🙏ዘሪቱ በደንብ ፈታ ዘና አረገቺኝ ዪመቺሺ👍👍ወንድማችን አማዬ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና ታኑርህ ከነቤተሰቦቺህ ትጠብቅህ🙏
ምን አለ የዶሮው ዘመን አሁን ላይ ቢመለስ ብዬ ተመኝሁ አስተመሪ ፊልም ነው አይይ ጦርነት 🥺
በጣም ምርጥ ፊልም ዘሪቱ በጣም ተውናዋለች አማን ያው የተወቀ ነው ነብስ ያለው ፊልም አየን
ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው 😢❤ፈጣሪ ዘረኝነትን ያጥፋልን !🙏
ኢትዮጵያዊነት የሚኖረው ግን ክቡር ሰው ሲኖረ ነው ያለ ሰው ሀገር በድን ናት😢😢
አማኑ አቤት ግርማ ሞገስ 💪💪💪
የእዉነት እጅግ አስተማሪ እና ልብ የሚነካ ፊልም ነዉ ❤❤❤❤❤ኢትዮጵ ለዘላለም ትኑር
😢ጦርነት አስከፊ ነው ለማንም አይበጅም
አማን ያለበትን ምንም ይሁን አያለሁኝ ❤❤❤❤
by far, the best film! መርጥ ፊልም : I love it !
የዘሬቱ ችሎታስ ? ? the best !
እንዲህ አንጀት የሚያርስ ፊልም ነበር የናፈቀኝ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
ቆየ እኮ ይሄ ፊልም
@@user-we5dz6ju3k እኔ እንጃ አሁን እያየሁት ነው
ፊልሙን ሲሰሩት በአካል ነበርኩ በጣም ደክመዋል እናመሰግናለን 👏
ካዛንቺስ
Yet
😮
ezi gar@@user-on2xe1xz5c
ተባርኩ:እንደዝህ:አይነቱ:ሙፉ:ይብዛል:በጣም:ደስ:ይላል::❤
በጣም ገራሚ በቃ ግራም የተባለ ፊልም ነው እውነት እና በጣም ታሪክ ያለው ፍቅርን የሚያስተምርና አጋጣሚ የሚሆን አጋጣሚ ባለውን የሰው ልጅ ዙሪያ የሚችልበት ፈጣሪ ከተፃፈለ ሰው እንደሚያገናኘው ምንረዳበት ፊልም ነውና የሀገር ፍቅርን የሚያስተምር ነውና በጣም
አማንዬ ካንተጋ መተወን ህልሜ ነው አድ ቀን እግዚአብሔር ከፈቀደ 🙏ያን ቀን በተስፋ ጠብቃለው በተረፈ ምርጥ ሚለው ቃል አይገልፀውም አደኛ ፊልም🥰
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@@gowithyidu748 🙏አሜን እህቴ አምሰግናለሁ 😍🙏
ፊልም ካቆምኩኝ ረጀም ጌዜ ነው ተመሰጬ ያየውትፊልም ነው ወቁትን የዋጀ ነው ሰላም ለሰው ሁሉ ሀገሬ ሰላምሸ ከእግዚአብሔር ይሁን❤
ሀገሬ ...?
ስንቱ ጀግና ለክብርሽ ሲወድቅ
ስንቱ "ጀግና" ለውድቀትሽ ወደቀ?
ስንቱ ምሁር ለነጻነትሽ ተሟገተ?
ስንቱ "ምሁር" ሸፍጥ ሰራብሽ?
ስንቱ....? ኧረ ስንቱ ዜጋሽ ስንቱ ልጆችሽ ተከዙ??❤
ግን ሀገሬ በቁርጠኛና እውነተኛ ልጆችሽ ለዘላለም ኑሪ። የቀደመውም ክብርሽ ይመለስልሽ እናቴ ኢትዮጵያዬ...እማማ...
no words to describe KIDIST YILMA'S work💚💛❤🤝 . this is true story of us 🥲
አንቺ በሙያሽ ለዚህ ትዉልድ ትምርት ሰተሻል። ሁሉም ባለበት ቦታ እንዳንቺ ማስተማር አለበት 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
በጣም ረጅም ጊዜ ካየሁት ደግሜ ባየውም የማልሰለቼው ፊልም አማኑዬ
በጣም የተመቸኝ አዝናንተውኛል
እና አማንዬ አይቼ ነበር የገባሑት
ደሥ ይላል ቀጥሉበት
I saw it for the third time........imagine how many movies we can make if we are able to see and understand our history.
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
👍👍👍👍
Absolutely right!
ፍልሙ የድሮ ነው ወይ ሁሉ ነገር ደስ ስል ባል አባት ድንበር ሚስቱ ባሏን አንቱ ስትል ዋው ስልኩ የድሮ ሁሉ ነገር የድሮ ስታይል ስያምር
_ይህ ድራማ ከወጣ ሁለትና ሦስት ዐመት ይሆነዋል ግን ድጋሚ ለምን እንዳየሁት አላውቅም😢 ትርፍ እምባ ኖሮኝ ነው አልል ማልቀስ የቀን ከቀን ስራዬ ሆኗል። የኢትዮ ኤርትራን ጦርነት ባልደርስበትም ግን ይህን 4/5 ዐመት ያሳለፍነኽ ምስቅልቅል በትግራይና በኢትዮ ጦርነት ያለቀውን የዐማራና የትግራይ የአፋር የደቡብን ሳስብ ለምን ድጋሚ አየሁ? እነሱስ ባይሰሩት አልሁ😢😢 ወንድም ወንድሙን😢 " የአጎቴ ልጅ ነው ሳላገኘው እንዳትገሉት" ስንቱ ተጨፋጨፈ ስንቱ ጀግና ስንቱ ምሁር ረገፈ ስንት ወላጅ ልጅ አልባ ሆነ? ስንት ህጻናት ወላጅ አልባ ሆነ? ስንቱ ወጣት አካሉ ጎደለ?😢_
ምርጥ ታሪክ ኢትዮጵያዊነትን ያየሁብት #1
በጣም ደስ እሚል ታሪክ ነው
ዘሪቱ ዘፈኑ እንጂ ትወናው እንደው ይቅርብሽ ሌላ ሴት ብትተውነው ይበልጥ ያምር ነበር
አማንዬ ዋው❤
ደነዝ
Gerum film nw....actors , director ,producer , camera man,.....everyone who participate in this movie you did a great job i am proud to say this😤👏👏👏👏👏 keep up the good work 🎉
እውነት ፊልም ሁሉ ቀልድ ይመስለኛል ፊልም ማየት አልወድም
ይህ በእውነት በአካል የማውቀው የቀድሞ ጦር አባል ሻለቃን እስታወሰኝ
ያስዝናል ይህች ሀገር ጉዳይ አሁንም ተመሳሴይ አዛሪት ትናት ሚሊዮን ተኩል ስወችን ፍጂተን አሀንም ሌላ አዟሪት ጦርነት እህህህ እስኩመቼ
ኢትዬየእንቆቅልሹ
i loved it cause this is our history! Thank you Acters
ለፊልሙ በጠቅላላ የተጠቀሙት ጊዜውን ያማከለ ነው አንዲትም የተጣረሰ ነገር የለበትም ድንቅ ሥራ ነው።
Interesting interview. It was spot on to the point, blunt and Frank. By the way Derje was laughing from the bottom of his heart when Dr. Yonas mentioned the prime minister's advisers, particularly when he mentioned MuazeTibeban.
I was looking for this movie for a very long time,thank you maya media..i hope one day our generation will learn to love our country just the way the past generations did,hope our patriotism n the spirit of unity and oneness will resurface n make our country greater ones again.ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
nicely put!!!!
ይሄን ፊልም እኮ እንዴት እንደምወደው ስንት ጊዜ እንዳየሁት አላስታውስም ይኸው አሁንም እያየሁት ነው
ዘሪቱዬ ምርጥ እኮ ነሽ
Wow, meaningful story, and amazing acting talent.
ላራተኛ ጊዜ አየውት አማኑ ጀግና በጣም ደስ የሚል ❤❤❤❤❤❤
ቅድስት ይልማ እኮ ኡኡኡ ምን እንደምል አላቅም ብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
አማኑኤል ስወድህ ኡፍፍፍ ዘሪቱም የሚገርም ትወና !!!!!!!
አይቸዋለሁ ግን እደገና ልየዉ ❤❤
ደስ የሚል ፊልም
የማጀቢያ ሙዚቃው ልጅነቴን እያስታወሰኝ ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ፊልም ነበር 👏🏽👏🏽👏🏽
ይሄን ፊልም ካየው 3 ዓመት ሞላኝ ኢትዮጵያ ሆኘ ነው በ ስልክ ያየሁት
I watched it twice, great film in all aspects, the acting, the story and it is about us, our history.
ዋውውው ገራሚ ፊልም ነው
በድጋሜ ለቅቃችውት ይሁን ደሰ ይላል በጣም የወደድኩት አሰተማር ፈልም ነው አማንዩ ሰወድከኮ ❤
Every Ethiopian should watch this movie: prices paid, sactifices made. Yet, nothing learned.
On a lighter note, the girl is so beautiful. We want to see her more
Very rightly pointed! The story in the movie goes back a generation (beyond 30 years) and may seem frivolous for the young people. For those of us who are older, the childhood memories are still vivid and alive.
So beautiful and Very well done.
Best Amharic Movie Ever 🙌
Well done 👏 Honestly I injoy it.Thankyou for posting.
The mommy character touches my heart 💓💓 there is real humanity in it...
በጣም ደስ የሚል Movie እኒህይን ፣actress ካየሁ ያለምንም ጥርጣሬ ያለመዘናጋት እያለሁ። main character also so good. Good job guys. Keep the good work. I love it❤❤🎉🎉
አማኑ እና ዘሪቱ wow 👏👏👏
Thank you so much!
ምርጥ ፍልም😍😍
ምርጥ ትወና እናመሰግናለን
I haven't word mn aynet dnk film new 🔥🔥 zeritu teleyalesh 👏👏
ፊልም ከተሰራ አይቀር እንደዚህ ከልብ ሲሰራ ደስስስስ ይላል ደራሲው እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ብለናል ጎፈሬው ልጅ ግን የኔን ልብ 😢😢😢😢
በጣም በጣም ገራሚ ፊልም ነዉ ዋዉ የዘሪቱ እብደት በጣም ነዉ ያሳቀኝ ግን መጨረሻ ላይ ከልቤ ነዉ ያዘኩት አሁን ሀገራቺን ያለበት ሁኔታ
Great 👍🏾 I love it 😻 🤩
Waw thanks it's beautiful I enjoyed 👌watching 👌
zertuye I have never seen this kind of film. Thank you my boss. love you and love you.
Very awesome movie ever.
Sending love to you all ❤️
So powerful ! Cried at last !
አማኑየ የማይወደው የለም❤❤❤
I love this movie ❤
This is Masterpiece!
እሄን ፊልም አይቼዋለው አሪፍ ነው❤
Wow amazing Thank you so much
have seen through the movies those old beautiful people and country ❤
I saw this movie several times. Thanks and I've all the appreciation to all who participated in this outstanding movie. Time'll come that history will revisit your work.There's always someone behind a great project. I've seen also his recent work. The actor and executive producer Yafet Henoke deserves to mention. keep up the good work. Way to go young fellow !