Ye member sewoch perogeramachewn ewdewalew Baraka Allahu fekum megbeyana mewchachehun bequran betaderegu muslemu ye quran mesemat lemed endenorew betaderegu Allah yewfeqachew insha Allah
Le ewnt kehon wende ayenu aytegebem Allah lezeh nw esk 4yefeqdelet Zena fesade endayebeza nw Eman le hulum yasefelegal duniya aselen fetenanw Allah yetebeqn
ያረቢ በቃ በለን እና ወደሀገራችን የምንመለስበትን ቀን አንተው አቅርብልን
Ensha Alha yareb Alha yiwafekan
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ? ፕሮፋይላችንን ጫን ብብለው ይቀላቀሉ
ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ሼኻችን ።
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ውይይት ነበር። እህቶች ፍቺ መፍትሄ መሆን አይችልም ። ወላጆች (ባልም፣ሚስትም)ቤትን የመበተን ውሳኔ ከመወሰናችን በፊት፣ ልጆችን ማነፅ እና ተተኪ ትውልዶች ለመገንባት መስዕዋትነት እንክፈል እንወስን እላለሁ። በተረፈ አላህን ፈሪ ልቦች ይለግሰን።
እንደው በምንቃል ልግለፅወት በጣም ወደወታለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት
አህለን ኸሚስ ምሽቶች የሳምንቱ ምርጥ ተናፋቂ ፕሮግራም
ጉዞ ወደ መካ ኡምራ እየሄድን ነው ምናዳምጣቹ
አላህ ይቀበላቹ
ኦ ማሻ አላህ አላህ ይቃበላቹ ለኛም ዱኣ አድርጉልን
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ያበርታቹ 💜
Jazakalahyer
ሰለላሁ አለይሂ ((ወሰለም))
Masha Allah alek hafezek Allah jezak Allah kheyran harif sheikh nw ewnet nw
አላህዬ አተ ድረስላቸው ያረቢ እንደኛወጀላችን ሳይሆን እንዳንተ እዝነት እዘንልን ያረብ።
አሚንንን የረብ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
አላህ ይጠብቃችሁ ሚንበሮች
ማሽ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
Wa wr wb kemisoch enkawen dehena metachu yagerachen neger beyasazenenem enate betenshuem bihone zena tadergunalachu Allah yakoyachu insha allah 💖🙏
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ
አሚንንንንያረብ
ማሻ አላህ ጥሩ ነው ቀጥልበት
ማሻ አላህ
ጀዛኩም አላሕ ሐይር
😁😁😁🤭🤭ማማ የፍቅር መገለጫ ጥጉ ይመስለኝ ነበር ጅዛኩምአሏህ ኬይር አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ኸይር ጀዛአችሁን ይክፈላችሁ በርቱ
Amiin yaarabb Allah agerachinin selaam yaawridilin
ሲጀመር ለዚህ ጉዳይ(ውይይት) ተገቢ የሆኑ ሠዎች ሁለተኛ ያገቡ ወንዶችና ሁለተኛ የገባባቸው ሴቶች ቢሆኑ ጥሩ ነበር።ሲቀጥል ተካፍሎና አካፍሎ የመብላት ችግር እና እንዴት ከሗላዬ መጥታ ሀብት ልትካፈለኝ ነው በሚል የሚመጣ ጭንቀት እና አላህን ሳይሆን ሠው ምን ይለኛልን ማሥቀደም ነው። ሥለዚህ ከተቻለ የሀውለት እንዳለን ካገባብሽ እንዳትለቂው የሚለውን ብታካትቱት ጥሩ ነው
Mashalleh
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
አህለን ጀዛከላሁኸይር
ማሻአላህ ተባረካላህ በዚሁቀጥልበት
ማሜና ሁሴን ወንድሞቻችን እንወዳችዃለን በጣም ምርጥነገሮችን ነው የምታቀርቡልን ቀጥሉበት
እናደሞ ማንኛይቱም ሴት ባሏ ተጨማሪ ሚስት እንዳገባባት አትፈልግም ግን የአላህን ትእዛዝ ለመቀበል ስለሚከብዳቸውነው ከቻለ አላህ የፈቀደለትን ያግባ ደሞኮ እኛምሴቶቹ ችግር አለብን ምክንያቱም ኩሽና በዋልንበት ልብስ እንተኛለን ሌላቦታሲከድ ምርጥልብስ እንለብሳለን ታዳ ወወንዶቹ ችግርየትላይነው ።
ماشاءالله❤
አሚንንንንንን
Masha Alha gin mama baba yamil ser sado gabtawal eko ya Alha men yishalal Alha yisetur
Masawequ yeshalale debeq teru ayedelem mechem le set yekebdal wanaw Eman yenur
ማሻእሏህ አላህ ያጠክራችሁ ደስ እሚል ፕሮግራም ነው
Wealeyku selam werahematullah webarakatu ahelan bekum
ማሸአለህ ይጣውል ሁምርኩም የራብ👍👍
ጎበዝ ተወለደ!!!!! እህቴ
MashAllah
minbaroch asalamualykum worahamatullahi wobarakatuhu salam nachihu shekachinis endet nachihu yaw siraye polis negn ahun erasu sera layi hogne new dua'a adirgu allah agarachinin selam yadergilinina perogramachahun beselam wokti lay honen band libbi yeminiketatatelachu yadirgen. allah kanante gar yihun lallah biye ewodachewhallew.
በyoutube እየተከታተልን ነበር ክፍል 2 አልተለቀቀም እባካችሁ አስተላልፉልን እናመሰግናለን
አሚንንንንን.ያረብ
Kealha. Gare Selam. Newe
አሰላሙ ከለይኩም ቢላል ጀማል ነኝ
ለጥያቄ እና መልሱ በዚህ ብሳተፍ አያልፈኝም ቲቪ ስለማይሰራ ነው ከተቻለ live ቢተላለፍ ጥሩ ነው ግን??
Ye member sewoch perogeramachewn ewdewalew Baraka Allahu fekum megbeyana mewchachehun bequran betaderegu muslemu ye quran mesemat lemed endenorew betaderegu Allah yewfeqachew insha Allah
ማሻ አላህ በጣም ደስ እሚሉ ታላቅ ኡስታዝ ናቸው ማማ ባባ ላይ ያዙልኝ በቃ ተው ሆ
አረወይኔ ክክክክክበጣምእንጂ
አህላን የኛ ምርጦች አላህ ይጣብቀቹ
As wr wb ወላህ በጣም ይከብደል
ዋ ወ ወ
Amiiin yareb
ኢሻአላ እኔም ባለቤቴን እድርው አለሁ
የምርሽን ነው ግን
ካረግሽው ማሻአላህ ብያለሁ
Amene
ፍትህ ለሴቶች ወንዶች አሏህን ፍሩ
አሚይንን
ማሻ አላህ ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል በርቱ
አህለን ውዶች እዴት እዳሳቃቹኝ ክክክክክክ
background menzumaw zare tinish loud hone libel ? enante mitnagerut lay focus adrgo madamet yaschegiral batzegutim tinish kenes argut. jzk Allah !
ጠሩ እሳብ ነው ይትንሳው ግን ሱትቹም እላህ ልብ ይስጠን ወንድሞችም እላህ ልቤ ይስጣቹ
ወላሂአኔገጠሞኛወሠዋሣወድ
አላህ ለሀገራችንሰላም የርግልኝ አትለፉኝ ሰብ አርጉኝ
ማሻ አሏህ ሀቂቃ በሳቅ
የአላህ አንተ ብቻ ነህ ከፍ ዝቅ የምታደርገው ባሪያህን አንተው ድረስላቸው ።
አህለን ሚበሮች
Minebaroche.sewodachue🎉❤
ጥሩ ወንድ ጥሩ አህላቅ ኢማን ያለው በሸሪዐው ባስቀመጠው ፍትሃዊ አድርጎ የሚያስተዳድር ከሆነ ቢመረን እንውጠዋለን ምክንያቱም ሸሪዐን መቃዎም ስለማንችል
Ahln kems endet nachu mashalh bertu
👍👍👍👍
😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
Minber wushetamoch leboch saw 1diimqen siilehageruu aycheneqiim? Miindiinew yenante qededa hager siinor adelende masgediim hone mamlek siilehagerachu qumuu alebelezagiin enaswogiidachohalen bahunsa at egnamiinfeligo wore sayhon hageriin madanew jiib agech!!!!!!!!!!!
አህለን
Masha Allah Tabaraka Allah baritu
Please Tiktokeroch mama baba yemilewun explore argut
See how many people online ? Ajib ! The most interesting topic for men!
pligamy
👍👍👍👍👍💚💛❤️👍👍🌻🌻🌻👍
ሀሚስ ምሽት ፀዴ program new gn ሁሴን
ሁሴን ከድር ግን በጣም ኔጋቲቪ አትሁን በሸሪዓ ሚዛን ጉዳዩን ለማስቀመጥ ሞክር
እንዴ እኔ ይሄንን ፕሮግራም ያየሁት ዛሬ ነው ስለዚህ እኔም አሳብ ልስጥ ሼኻችን ማሳወቁ ግዴታ አይደለም ብለዋል ጥሩ ግን እኮ አባ ኡበይዳ ረዲ አላሁ ዓንሁ ባለማሳወቃቸው አይደለም እንዴ ባለቤታቸው ቢላ ይዛ የጠበቀቻቸው ? ድብብቆሹ ቸግር ያመጣል።
ከቅርቤም ከሩቁም ግነ ሁሉም የኔ የሆነ ከአንዲም አልሆንኩም አረ ለኔ ዱዓ ?
ሽህ አብሬት ቡደላ OR አባ ጂፋር ይመስለኛል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Le ewnt kehon wende ayenu aytegebem Allah lezeh nw esk 4yefeqdelet Zena fesade endayebeza nw Eman le hulum yasefelegal duniya aselen fetenanw Allah yetebeqn
ሁለተኛ ምስት መግበት ወጅብ ነው ወይ? ገብቻ እራሱ ሱና አይደላም ወይ መልስ ፈልገለው
Mashallah weyeyetu das yelel
Rasachenen endenfatesh yaderegal
Qsawa betam temechetagnalech 😂
ሴት ልጂ ብቺያ ነቺ ወይ መሃን የወንድ መሃን አለ አይደል እንዴ ለምን በሴቶቺ ብቺያ አትወልድም ሌላ ላግባ ይባላል እሱ ግን መውለድ ካልቻለ እሱ ጋር ቁጪ ብላ ትጠብቀዋለቺ እና
ክክክ😂😂 እኔ እኮ ሙሀመድ ፈረጅ ሲስቅ ነው ያሣቀኝ
husen ante sint weldehal sibal denegete minew husenisha...ke 1 ababalih demo yasikal
ወይ ሁለተኛ ሚስት
ወይ ሶስተኛ ሚስት
ወይ አራተኛ ሚስት እእእእ ማሜ 4 ብቻ አላለም እረ እኛ መሰለኝ ያከበድነዉ እንጂ እኮ አያቶቻችን አግብተዉ ተከባብረዉ ኖረዉበት አሳይተዉናል
ያአላህ አላህ ይርዳቸው
Mama baba besq gedleg kkkkk
😂😂😂😂😂Baba
ጅማ አባ ጂፋር መሰሉኝ
አዬ መግማት መግማማት
😆😆😆😆😆👍👍👍
😃😃😃😃 wayi gud walhi gin eko ayasekm wayi gudachin 😭😭
ወላሂ ከሚስምሽት ይለያል ወይኔ በሳቅ አፈረሱኝ
tikikil nw be gudaayu lay ye afetsatsem chigir nw inji ye hig chigir adelem.....bicha yihe hasab more le wendoch tekami nw
ማሜ ግን ምድረኩን አንተ ብቻ አትቆጣጠር ሁሴንም እንድናገር ፍቀድለት እንዳንዴ ሊናግር ብሎም ታቋርጠዋለህ
ሀሀሀሀ
Mashallhe
አሚን አሚን አሚን ያረብ