ዉብዬ ፆታዉን አዉቃ ጠበቀችኝ ወንድ/ሴት?

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 858

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +204

    ውብዬ ወንድ ነው የምትወልጅው እስኪ ወንድ ነው የምትሉ Like 👍 ናሒ ለወገኖቻችን ላደረከው መልካም ነገር እግዚአብሔር በእጥፍ ይክፈልሕ 💚💛❤

    • @hawamohammed3370
      @hawamohammed3370 ปีที่แล้ว +1

      ሴት ናት ባየይ ነኝ

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +1

      @@hawamohammed3370 No ወንድ ነው የምትወልደው

    • @user-qy2yo7np5f
      @user-qy2yo7np5f ปีที่แล้ว

      @@hawamohammed3370 ውንድ ነው

    • @user-qy2yo7np5f
      @user-qy2yo7np5f ปีที่แล้ว +1

      @@hawamohammed3370 ውንድ ነው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      @@hawamohammed3370 እነደማመር

  • @user-xs1vi5hj8s
    @user-xs1vi5hj8s ปีที่แล้ว +68

    ማነው በእሼ የተደሰተ😘

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 ปีที่แล้ว

      እሼ ምን ሆነ አገባ አይደል

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      @@zekiyatemam7901 ደምሪኝ በሞቴ

    • @user-xs1vi5hj8s
      @user-xs1vi5hj8s ปีที่แล้ว

      @@zekiyatemam7901 ይቱቡን ግቢና ተመልከች

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e ปีที่แล้ว +54

    ውርዬ ሚያው ሚያው 💖💖💖💖💖💕💕
    የመዳም ቅመሞች እኛም ሀገር ገብተን ወልደን ለመሳም ያብቃን አይይይ ሚስኪኑ ወገኔ መቼ ነው ስቃዩ የሚያበቃው💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @gkcell6912
      @gkcell6912 ปีที่แล้ว

      አሜንን😢😭😭

    • @user-oc9ju9ue2w
      @user-oc9ju9ue2w ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      @@user-oc9ju9ue2w እነደማመር

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@gkcell6912 ውዴ ደምሪኝ

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว +5

    *ወይኔ ናሂ እኛጋ መታችሁ ነበር ሳላገኛችሁ አዎ ናሂ በሄድኩ ቁጥር አልቅሼ ነው የምመጣው በጣም ያሳዝናሉ ወገኖቻችን ሌላው ውብዬ ጾታው ምንም ይሁን ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ውርዬ ስታምር ስታሳዝን እድግ ትበል*

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 ปีที่แล้ว +14

    ❤ሴትነዉ የምትወልጂዉ ጉንሽ ሰፋ ያለነዉ ዋናዉ በሰላም መገላገልሽ ነዉ የኔ ዉድ አላህ ጤነኛልጅ ይስጥሽ ፆታዉ አያሳስብም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እነደማመር

    • @samsungj6plus400
      @samsungj6plus400 ปีที่แล้ว

      Enkuwan dehena metachu wubiyee wonid nw

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      @@samsungj6plus400 ደምሪኝ በሞቴ

  • @saratube9100
    @saratube9100 ปีที่แล้ว +38

    ውይ ናሂ ሳቅህ ይናፍቀኛል ያምራል በመቀጠል ለተፈናቀሉ ወገኖች መርዳትህ ከርዳታህ በላይ እቦታው ላይ ሄደህ አይዟችሁ ማለትህ እራሱ ሞራል ነው አላህ ይጅዛህ ኸይር በተጨማሪ ውቤም በሰላም ውለጅ ወልዳችሁ ሳሙ በረከት ፍቅር ሰላም ይዞ ይምጣ

    • @akramkhatib5744
      @akramkhatib5744 ปีที่แล้ว +1

      Wende new

    • @Yeshyemerelij
      @Yeshyemerelij ปีที่แล้ว

      Yene konjo weby sewdshi kenbalbtesh. Selmesh ybza yene dbushbsh. Emvty bslam tiglglishi

    • @hdhjd2859
      @hdhjd2859 ปีที่แล้ว +1

      ሴት ነት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      @@akramkhatib5744 በቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      @@hdhjd2859 በቅንነት እነደማመር

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g ปีที่แล้ว +21

    ለወገኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላቸው 😭

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 ปีที่แล้ว +6

    ውብዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ከላይ ሰፋ ያለ ጃኬት ነገር ብትለብሺ ጥብቅ ያለ ልብስ ባትለብሺ

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +24

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @wadneshkarimayash590
    @wadneshkarimayash590 ปีที่แล้ว +4

    ሴትም ትሁን ወንድ የእግዛቤር ስጦታ ናቸዉ የሰጣችሁን አሜን ብላችሁ ተቀበሉ 🙏🙏🙏እርግዝናሽ ያስታዉቃል ወንድ ነዉ 😍😍😍

  • @gddfds520
    @gddfds520 ปีที่แล้ว +5

    በሰላም ልገላገል ጤነኛ ልጅ ፈጣሪ ስጠን በሉ እንጂ ወንድ ሴት ላይክ ሰብስክራይብ ምናምን አትበሉ

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว +5

    አናዳጅ ነገር ነሽ ልቤ እንዴት እንተጠለጠለ የኔ ልጅ ይመስል ስለማንኛውም ጤነኛ ይሁን ብቻ ፆታው አያስቸግረኝም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e ปีที่แล้ว +27

    ውብዬ የኔ ደርባባ እመ ብርሃን በሰላም ትፍታሽ ለኛም ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏😍😍😍😍❤❤❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን እንደማመር

    • @yaltenorljent
      @yaltenorljent ปีที่แล้ว

      @@tube-bp7ew አድርጊኝ ላድርግ ሽ ማር

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      @@yaltenorljent ቤተሰብ እንሁን እመልሳለሁ🙏

    • @yaltenorljent
      @yaltenorljent ปีที่แล้ว +1

      @@kiyatube3312 አድርጌሻለሁ ማማ

    • @lomilomi9211
      @lomilomi9211 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen

  • @eleniterefe2302
    @eleniterefe2302 ปีที่แล้ว

    Tebarek nahi fetary yerdacewho

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 ปีที่แล้ว +20

    ወድነዉ ሆድሸ ያስታዉቃል እናቶቸ ሲሎ እሰማለሁ

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 ปีที่แล้ว +6

    ለማዬት እዴት እደጎጎሁ ዉብዬ ስወዳችሁ እኮ👪እመብረሀን ትገላግልሽ 🙏

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +2

    ሴት ነው ደግሞ ጠፍታችሁ ነበር ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ፈጣሪ አምላክ ይርዳችሁ God bless you 🥰🥰

  • @fevenmehari8574
    @fevenmehari8574 ปีที่แล้ว +6

    ጋል እነየ እመብርሃን በሰላም ትጋላገልኪ ሓፍተይ ማዓረይ ነብሰ ፀሩ ንፀላ ዘይብላ ኣይትወፅይ ንፀላ ምግባር ለምድ ዛሓፍተይ ድንግል ማርያም ምሳኪ ትኩን

    • @user-xx8iv1cy5e
      @user-xx8iv1cy5e ปีที่แล้ว +1

      ፌቩዬ ደቅሎሚ ፋርነትዩ ዝመስለና ዝሓፍተይ በደታትና ቐርዩ ዝያዳይ

    • @fevenmehari8574
      @fevenmehari8574 ปีที่แล้ว +1

      @@user-xx8iv1cy5e
      ኣነ ለባዓለይ ወሊደ እየ ግን ኣደይ ማዓረይ ግን ዋላ ንእሽተይ ንደገ ክወፃእ እየ እንድሕረ ኢለያ ኣይኮንን ጥንስቲ ጥራሕ ኣይትወፃይ ነውሪ እዩ እያ ትብልኒ ነይራ ዛኣደዋይ ግን ናይ ዓይ ግን ዓበይይ ትምህርቲ እየ ወሲደ ። ናይ ሕዚ ግን ፋርነት እዩ ዝብሃል ንፀላ ምክዳን። ግን ፋርነት ኣይኮንን ናይ ወልድና ዝፀነሐልና እዩ

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 ปีที่แล้ว

    Konjey emeye maryam beshelem tawetasg🙏🙏🙏

  • @user-xc8ds9vb4r
    @user-xc8ds9vb4r ปีที่แล้ว +2

    አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኔውድ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +9

    የኔም ጥያቄነበር ስጠፉ ለማነኛውም እንኳንደና መጣቹ ናሂና ጓደኞቹ ጌታ ዘመናቸውኑሯቸውንለተፈናቃዮች ላደረጋቹት መልካም ስራ ይባርከው ምርጥቤተሰቦች ውብዬ በሰላም ተገላገዬ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @Lidyafkr1752
    @Lidyafkr1752 ปีที่แล้ว +1

    Set nat ene awukalehu 🥰🥰🥰🥰🥰set lijj wuste nat kmre

  • @yezna2219
    @yezna2219 ปีที่แล้ว +4

    ወንድነው ❤️😎🥰🥰ግን እኳን በሠላም መጣችሑ ለወገኖቻችንም አምላክ ይድረሥላቸው 😭👈❤️🙏

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ናሂየ በሰላም ተገላገይ

  • @user-uy5cn1zh6i
    @user-uy5cn1zh6i ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተቃርበሻል አይዞሽ አላህ በሠላም ወልደሽ ከልጀሽ ጋር እስካይ ቸኩያለሁ ሠፉ ቢጃማ ልበሽ ውዴ

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 ปีที่แล้ว

    Ufff setamru enkuwan dahna matchu webya yana konjo selayhushe dass belogial dengl maryam baslm tegalaglshe 🥰🥰🥰

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 ปีที่แล้ว +1

    እወነት እግዚአብሔር ጨምሮ ይሰጣችዉ መልካምነት ለራሰ ነዉ
    ወብዬም እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድረግሺ
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እንኮን በደህና መጣችሁ በሰላም ወልደሽ እቅፍ 😘😘😘ስት ብዬልለው

  • @alemtekilu903
    @alemtekilu903 ปีที่แล้ว

    Imbrhan.beselam.tiftash..yene.wude

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว +1

    እኳን በሰላም መጣቹ ተናፍቃቹሀል በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ የኔ እናት ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @safiaeth5758
    @safiaeth5758 ปีที่แล้ว

    እኳን በሰላም መጣቹ

  • @umuhayidertube1548
    @umuhayidertube1548 ปีที่แล้ว

    Nahi ina webiya bexam new yamikatatalachuh debrebiran layi irdata laregachuhit inamesaginalen

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +2

    ድንግል ማሪያ በስላም ትገላግልሺ ውብየ

  • @buzeyoutube7017
    @buzeyoutube7017 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭 እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @meseretdagne8506
    @meseretdagne8506 ปีที่แล้ว +1

    ውብየ በጣም ጠፍታችኋል ናፍቃችሁኝ ነበር እውነት እመቤት ደግል ማርያም አማላጅ ናት እና ከአች ጋር ትሁን እህቴ በርች

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 ปีที่แล้ว +1

    እር ወብዬ ወይኔ ሰትወርሸነው ሰፈያለልብሰ ልብሸይየኔወድ የተጣበቀ አትልብሸይ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸይ

  • @samirasadeq7644
    @samirasadeq7644 ปีที่แล้ว

    በሰላም ዉለጂ እህት

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 ปีที่แล้ว +1

    ወንድ ነው ለመዳሜ ጠይቄ ወንድ ነው ያረገዘችው አለችኝ እኔ በጣም ደስ የሚለኝ የመጀመሪያ ልጅ ወንድ ሲሆን ነው ደስ ሚለኝ ውብዬ ተበላሽ ወንድ ነው 😍😍😍

  • @user-qy7mi1fg1d
    @user-qy7mi1fg1d ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ በስመአብ እውነት በጣም አስቤ ነበር ስትጠፉ ውብዬ ምን ሆነች ብዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

  • @mahletgetahun
    @mahletgetahun ปีที่แล้ว

    ጥሩ ተግባር ነው ያደረጋችሁት ውብዬ ሰላም ተገላገዪ እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c ปีที่แล้ว +4

    እመብርሀን ትቅረብሽ 🙏

  • @rehimnasir1050
    @rehimnasir1050 ปีที่แล้ว

    Allha beselam yeferjesche wende new

  • @hanakzjjx723
    @hanakzjjx723 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ አለሽ

  • @user-ht5pn4nw4s
    @user-ht5pn4nw4s ปีที่แล้ว

    በሰላም አላህ ይፍታሺ ውብየ ናሂ እወዳችኋላሁ ደስታችሁ ደስታየነው ።።

  • @rabiyaebirahim8645
    @rabiyaebirahim8645 ปีที่แล้ว

    Wow wubiye mare denaneshi wude

  • @user-ce3od1gt2m
    @user-ce3od1gt2m ปีที่แล้ว

    አላህበሠላምይገላግልሽ

  • @faxumi6838
    @faxumi6838 ปีที่แล้ว

    Masha alaha🥰 alaha basalama yigalagilish yaneqojo😍😍😋😍😍😍😍😍😍

  • @husabe5441
    @husabe5441 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ትላላችሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @user-ld6cc2xf9z
      @user-ld6cc2xf9z ปีที่แล้ว

      ደስ ትላላችሁ የኔ ማር

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว +2

    እግዘአብሔርአገራችንን ሠላም ያድርግልን ወገኖቼ ለቤታችሁ ያብቃችሁ

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube5458 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በሰላም ወልደሽ ታቅፈሽ ለማየት ያብቃን እመብርሃን ትቅረብሽ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ናሂ ሰለምትሰራውመልካምስራ ፈጣሪብድርህን ይክፈልህሚስትህም አላህበሰላምይገላግላት ክክክክክክክለመስማት ጎጉቸነበር በቃ እኔም ልገምት ሴትናት👈

  • @rahmashefaw3366
    @rahmashefaw3366 ปีที่แล้ว

    Sijemar wandi new hodesh yasitawkal beselam tegelagayi

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 ปีที่แล้ว

    የኔውቦች እንኳን በሠላም መጣቹ አሣሥባቹን ነበር ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጠብቃቹ ውብዬም በሠላም አላህ ይገላግልሽ ሃብብቲ ሠላማቹ ብዝት ይበልልን🙏🙏🙏

  • @zainabme708
    @zainabme708 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ዉዶቼ በጣም ናፍቃቹኝ ነበር ጌታን 😍😍😍😍 ዉብዬ እግዚአብሔር በሰላም ይጋላጊልሽ የኔ ማርርር 🥰🥰🥰🥰

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ በሞቴ

  • @zainabmuhammed4058
    @zainabmuhammed4058 ปีที่แล้ว +1

    እደት ነው የምናገኝህ ናሂ

  • @TinaTina-ij5jf
    @TinaTina-ij5jf ปีที่แล้ว

    ማርያም በሠላም ትገላግልሽ

  • @umumuaznegnalhamdulilah8595
    @umumuaznegnalhamdulilah8595 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም ይገላግልሺ ማማዬ

  • @sabatekeste132
    @sabatekeste132 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ የኔ ማሮች እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @ssee7012
    @ssee7012 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ሰው ናሂ

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 ปีที่แล้ว +1

    ናሂዬና ውብዬ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tsedikebede1046
    @tsedikebede1046 ปีที่แล้ว

    ውይ ውርዬ የኔ ፍቅር ስታምር

  • @hirutniguse8828
    @hirutniguse8828 ปีที่แล้ว

    Wendi new emitiwolijiwu wubiye emebete beselam yigelagilish❤️❤️❤️

  • @mariouser3989
    @mariouser3989 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጣችሁ የኔ ውዶች

  • @kiyatube3312
    @kiyatube3312 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣቹ ጠፍተቹ ነበረ

  • @natinuke
    @natinuke ปีที่แล้ว

    Behiwete alachu hooooo Nafkotima,, Selam nachu NAHI & wubiye

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e ปีที่แล้ว +8

    ውብዬ የኔ ፍልቅልቅ 🤗🤗🤗💕💕💕💕ቤቢ አድጎ ጠበቀን❤❤❤❤😘😘😘

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ ❤

  • @azizatube172
    @azizatube172 ปีที่แล้ว

    ዋናው በሰላም ትገላገሎ

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 ปีที่แล้ว

    Mashaalah maashaalla Raabiini naagaahaani sii haa hiikuu haatii❤️❤️❤️❤️

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ የሀገሬ ሰወች በቃ ይበለን እንዴት ያሳዝናል ጌታ ሆይ በቃ በለን

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 ปีที่แล้ว +13

    ወንድድድድድድድ ነው ዉብየ 🙌🙌🙌🙌

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @user-wb8fq9qz9z
    @user-wb8fq9qz9z ปีที่แล้ว

    ውብየ በስላም ይገላግልሽይ የኔ እናት

  • @ayaniemashou9688
    @ayaniemashou9688 ปีที่แล้ว

    Selamneshuchu wudoche wendinw100/100 .

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ለእናተም ለሀገርም የሚጠቅም የምትጠቅም ልጅ ይስጣችሁ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 ปีที่แล้ว

    Emabet tawukalchi atchnkey egzabher ale sayamshi shulke nawu yemlawu baby boy

  • @user-jc3nh6jc3c
    @user-jc3nh6jc3c ปีที่แล้ว

    Chirash antem beljih melemen jemerk???

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 ปีที่แล้ว

    ተናፋቂእኳን ደናመጣችሁ ስላማችሁይብዛ ።

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ሰላም ፋቅር መልካም ስብና ያለው የፋጣሪ አገልጋይ የሚውን ልጅ ይሰጥ ጤናማ ልጅ ይስጣችሁ እማምላክ አለች አይዞሸ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ ውዴ ❤

  • @alimolsh2902
    @alimolsh2902 ปีที่แล้ว

    ፋጣር ባሳላም ያጋላግልሽ

  • @tekabechademasu7962
    @tekabechademasu7962 ปีที่แล้ว +1

    ነሂ ውቤ እንካን ደስ አላቹ እ/ር በሰላም ይፍታሽ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว

    ለወገኖቻችን እግዚአብሔር ይደርስላቸው ውብዬ እማምላክ በስላም ትገላግልሽ

  • @habtamfekartube5861
    @habtamfekartube5861 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሀን ትቅረብሽ ማማዬ

  • @user-rn6lp1xi5n
    @user-rn6lp1xi5n ปีที่แล้ว

    Wandiinoo😍😍😍😍😍😍

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 ปีที่แล้ว

    አለህ በሰላም ያገላ ገልሽ ዉቢዬ ❤♥️👍

  • @soopna4697
    @soopna4697 ปีที่แล้ว +5

    ወድነው ስሙን ዳይት በሙት💚💛❤️💐💐💐

  • @hiwattube
    @hiwattube ปีที่แล้ว +1

    ስላም ለእናተ ይሁን የምወዳችሁ ጥንዶች ውብዬ እመቤቴ በስላም ትፍታሺ የሀገራችን ነገር በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይድረስላቼው ከሳወዲህ ልብስ የሚስበስብ ካለ አስገባኝ ወንድሜ ባለኝ አቅም ለመርዳት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ይበቃል 😭😭

  • @hanakzjjx723
    @hanakzjjx723 ปีที่แล้ว

    ዉብዬ ስወድሽ በሠላም ተገላገይ

  • @fatumasaid8083
    @fatumasaid8083 ปีที่แล้ว

    ምነዉ አካብድሽዉ

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 ปีที่แล้ว

    Yene wud beselam tegelageyi ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘

  • @kasechlabebo2152
    @kasechlabebo2152 ปีที่แล้ว +1

    Yene wodochie geta kanchie gone yunea🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘

  • @tagistwnadwasen6677
    @tagistwnadwasen6677 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰወች ዉብየ ነሂ በርቱልን

  • @brtukanworknehtube5819
    @brtukanworknehtube5819 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔርበሰላም ሁለት ያድርግሽ ዉቤ

  • @user-rp4sn9jx4s
    @user-rp4sn9jx4s ปีที่แล้ว +2

    ውይ ጠፋችው የኔ ውዶች ውብየ የኔ ውብ ሴት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @konjitbasazin9243
    @konjitbasazin9243 ปีที่แล้ว

    Beselam nw yihen yakl gize yetefachihut

  • @hawitalesa9008
    @hawitalesa9008 ปีที่แล้ว

    waqayoo nagaan lamaa siyyaa tasisuu🙏🙏

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 ปีที่แล้ว +4

    ናሒ በእውነት በጣም መልካም ስራ ነው የሰራችሁት በጣም የሚያሳዝኑ ብዙ ጊዜ ነው በቢዲዋ የሚታዩት ግን መንግስት በፍፁም ሊደርስላቸው አልቻለም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @merceyabayi8329
    @merceyabayi8329 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ 👩‍❤️‍👨

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በሰላም ያስወልድሽ ወልደሽ ሳሚ ውብየ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም ሠላም ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጥ ጥዶችሁ ውብዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሸ እማ💒💒💒💒💒

  • @sucriyasucriya157
    @sucriyasucriya157 ปีที่แล้ว

    ወድ ነዉ