የተዋህዶ መርጌቶች ሰክረዉ ጉድ አፈሉ |ግሬስ ቲዩብ | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | መዝሙር | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | Grace Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • "እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብከዋለን"1ኛ ቆ 1:23
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ይህ ግሬስ ቲዩብ የተሰኘ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ምላሾች፣ዕለታዊ ሙግቶች እና የተለያዩ ወቅታዊ የክርክር ሀሳቦች ይቀርባሉ፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን! This grace tube channel is the best channel where you can find biblical teaching , debates and preachings with other religious teachings.
    #faithline #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ#elshaddaitube #ኤልቃልtube #abelabuna #ኤልቃልtube #ወንጌላውያን #amanshalom #መዝሙር #awtarukebede #christianeschatology #melos #ገድለል#ኦርቶዶክሳዊ

ความคิดเห็น • 13

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 วันที่ผ่านมา

    Tebareku wendmoche ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 วันที่ผ่านมา

    እናቱ ማርያም እንወዳታለን ግን ኦየሱሰ ጌታ ነው

  • @h.t9207
    @h.t9207 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 ያልተፃፈውን አሳየኝ ኣላለም አረ ተው😂😂

  • @bichogecho4915
    @bichogecho4915 วันที่ผ่านมา +1

    Please, Dani, don't say ayozeh ....ayzoh..
    ..ayzoh many times the rest the discussion is very nice. Thank u.

  • @besemay
    @besemay 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንት ፕሮቴስታንቶች ከሰይጣን ደሞዛቹን የምትቀበሉ የከሰረ ነጋዴን ትመስላላቹ። እርሱ ተጸጽቶ ወደመዳንና ተመልሷል። እናንተ ግን በፍጹም ክህደት ጸንታቿኻል።

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t วันที่ผ่านมา

    የህፃን ልጅ ብሽሽቅ የሚመስል ርዕስ አትስጡ ተንቀልቅሎ የእጁን አገኘ ምናምን ማለት ከክርስቲያን አይጠበቅም😏