Yes oh my God I remembered so painful c section but thank God 🙏 after one week will be back normal u guys remind me min .......I like you God bless you 🙏
wuy ewnet btam des tlalachu endii yetebareke sew demo ke egziabher new misetew ena esun amesggni. hulum set endante aynet bal ygebatal. fetari selam tena edme ystachu. le bzu wend temsalet neh jegnaw👍💪
ታደለሸ በማርያም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር መሰላቸው 💚💛❤
Demerign
እድለኛ ነሽ እግዚአብሄር አይቀይርብሽ ምስኪን ንፁህ ሰው እንደሆነ ያስታውቃል እግዜር የባረከው ሰው ነው
የእውነት ፣እደለኛነሽ፣ በዚጊዜ እንደዚ አይነት ባልኮ አይገኝም እደለኛ ነሽ፣ታደለሽ፣እሱም ታደሏል አንቺን የመሰለ፣ሚስት ፈጣሪ ሰቶታል ስታምሩ♥♥♥😘
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እኔም በህይወቴ የምመኛዉ ነገር ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ ሺ አመት በፍቅር ያኑራችሁ♥️🙏
ወዲያው መንቀሳቀስ ይሻላል እኔ ስወልድ ወዲያው ነው እንድቀሳቀስ ያረጉኝ እዚሁ USA ያማል ግን ቶሎ ትጠነክሪያለሽ wow ጎበዝ ነው ደስ ትላላቹ🌸🌸🌸
ጥሩ ነዉ ሚስቱን የሚያከብር ባል የተባረከ ነዉ አንቺም ጥሩ ልጅ ስለሆንሽ ያረገልሽን ባደባባይ መሰከርሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻዉ ይሁን ንፋስ አይግባባችሁ ኢትዬዉም ብትሄጅ ትተሽዉ እንዳትሄጂ የትም ቦታ ቢሆን አብራችሁ ሂዱ ያንድወር መለያየት ሰዉ ላይ ብዙ ነገር ሊፈጥር ይችላል
እርጉዝ ሆነሽ አብሬው ኳረንቲን ልግባ ማለትሽ ለኔ የፍቅርን ጥግ ያሳየኛል የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ክርስቲዬ 😍
ልክ ነሽ በጣም እድለኛ ነሽ 🥰
እሱም በጣም እድለኛ ነው 🤗
እንዳንተ አይነት ባል እንድሆን 😉
እግዚአብሔር ይርዳኝ ቤካ አሜን በል 😁
በአዲሱ ዓመት አንድ ልጅ እንፈልጋለን 😀😍
ለራፋ ወንድም ወይም እህት እንሻለን 😎
በጣም እድለኛ ነሽ በጣም የሚወድሽ ፀባይ ያለዉ ባል ሰቶሻል በጣም ብዙ ልጆች ትወሎዳላችሁ ታረጃላችሁ መከባበር የተሞላበት ትዳር ይቆያል
የኔ ቆንጆ ድሮም ስራት ያለሽ ልጅ ነበርሽ አሁላይም በጣም የተረጋጋሽ ነሽ እግዝአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ 😘
አባቴ ሢል ቤብዬ እድግ በልልኝ የኔጣፍጭ
ደስ ስትሉ አባትዬ😍😍😍 እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ❤❤❤
አንደኛ ባል እንደሆነ ሁሌ እኮ ነው ምነግርሽ ክርስቲዬ የወንዶች ምሳሌ ነው አሁንም ለራፋ እህት ድገሙለት ♥️♥️
በጣም ፍቅር የሆናችሁ የልጅ አዋቂዎች ወጣቶች ከናንተ ብዞ መማር ይችላሉ ❤እ/ር መጨረሳችሁን ያሳምራችሁ ከክፋ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
ወይ ባባዬን ስወደው እኮ አባትዬ ማማዬ ሲል አፉ ሲጣፍጥ እመብርሐን እናቴ በቅፎ ታሳድግህ😘😘😘😘
ስታስቀኑ በፈጣሪ አንተም ከልዩም ልዩ ነህ ተባረክ ቤካ
ዋው ክርሰቲን ታድለሸ ምርጥ ባል ለኛም እንደዚህ እግዝአብሄር ይሰጠን
ከምስጋና በላይ አንቺን ቆንጆ ሴት ሰቶታል ጥሩየዋህ ሰውነው ያስታውቃል በድግምጋሚ ውለዱ ክበዱ አከታትይው አብረው ያድጋሉ አራርቆ ድሮቀረ ሃሃሃሃሃ ይመቻችሁ ልጃችሀን ሣድግላችሁ ባይ
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።
ታድለሽ ደግ ሰው ነው ባልሽ መልካም ሰው እሱም አፍሶሻል በጣም ቆንጆ ነሽ ፣😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😁😍😍😍😍😍😍😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
ራፋ የፍቅር ሰው 🤩😘
ቤካ ሀቢቢ 😍
ባል ምን ማለት እንደሆነ ካንተ መማር ይቻላል 🤗
ክርስቲዬ እንደምወድሽ አንቺም ታውቂያለሽ 😉😁
እግዚአብሔር ትዳራችሁን አብዝቶ ያጣፍጥ😇
አብራችሁ እድሜ ጥገቡ 🥰
ደምሪኝእሕቴዎየ
Demerign
የኔ ውድ ደስ ስትሉ ህመሙን አቀዋለሁ. እማ እኔም እዳችው ነው የወለድኩት. ትዳራችሁ ይባረክ
በጣም ደስት ትላላቹ ፈጣሪ ቀሪው ዘመናቹን ይባርክ አይለያያቹ እረጅም እድሜ ይእጣቹ ሌላ ለወጅ ወልዳቹ ተከበሩ
እመቤቴ ትጠብቃችሁ ለልጃችሁ እህት ወለዱለት🥰🥰🥰🙏
ለቤታችሁ አድስ ነኝ
በጣም ነዉ ደስ የምትሉቱ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ታድለሽ በውነት እግዝኣብሔር ረጅም እድመ እና ጤና ይስጣላቹ ትዳራቹ ይባርክ ምርጥ ባል🙏🙏💓💓💓💐💐💐💐💙💋
አውነትመታደል ነውእድለኛነሽ ቤታችሁ በበረከትየተሞላ ይሁን
ወይኔ ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ አባትየ እማማየ የሚላት ነገር እድግ በል
ዘመናችሁ ይባረክ
ሰወዳትው ጎረምሳው የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ
አባቴ እግዚአብሔር ረጅም ዘመን ይስጥህ😢 የሰው ልክ
እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን እጅግ መልካም ስው ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ዘመናችሁ ይለምልም
ኡፍፍ አስለቀስሽኝ 😭እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ♥️🙏
እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ያብዛለት
ያስታዊቃል መልካም ሰው ነው
ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ እወዳችሁአለሁ
ማሻ አላህ ቀጣም ዴስ የሚል ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያርዝምላችሁ
ሀሪፍ ነው ጓበዝ ባል ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ
ስላማቹ ይብዛልኝ ደስ ትላላቹ ቤቢዬ እድግ በልልኝ
ደምሪኝእሕቴዎየ
የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ ልጃቹንም በጥበቡ ያሳድግላቹ ♥♥♥
አስለቀሽን መጨረሻችሁ ያሳምርላችው እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ አቢየም እድግ ይበል ደግሞ አፉ ይጣፍጣል
Beautiful Family 💕i had c -section twice and am do greatfull for my husband . God bless your family
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏 thank you my brother god bless you🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖😍😍😍😍😍❤❤❤❤
አቤት መታደል ግን እኔም እድለኛ ነኝ ከምንም በላይ
እና ሜካፕ ስታረጊዉ በፎቶ ላይ ያምራል በጣም እራስሽ ከሆንሽ ስቴፑን አሳይን
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ግን ቢዲዮችሁን ሳይ ነው የመጣሁት ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ የባለቤትሽ የዋህነት ሳላደንቅ አላልፍም
ደምሪኝእሕቴዎየ
Yes oh my God I remembered so painful c section but thank God 🙏 after one week will be back normal u guys remind me min .......I like you God bless you 🙏
አፌን ከፍቻ ቀረው ቆንጃ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መታደል ነው ማሻ አላህ
Ene betam yemigeremegi be hulum video lay ye rafu neger new mamiye sile demo begeta endet dese endemile yene mar rafuye
ሰወዳቹሁ በጣም ደሰ ትሉኛላቹሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
እባክሽ ሁሉም ለትንሽ ግዜ ነው
ክሪስቲ ባልሽ መልካም ሰው እንደሆነ እንዲሁ ይታወቃል በተለይ በተለይ አረ በተለይ ያኔ ልጂህ አይደለም ያልሽው ቀን እንዴት እንደሆነ ሌላ ወንድ ቢሆን ከፊቱ የነበረውን የ ኮካ ጠርሙስ አናትሽን ይተረትረው ነበር መልካም የትዳር ሂወት ቤትሽ በልጅ ልጆች ይቆሽሽ
በጣምምምምምም ዉይይይይይ
እኔ የምወደው ማምዩ ባብዬ ሰል ሰወደው
ትክክል የሰውልክ የሚታየው በጭቅግዜነው
Christi andem Ken tesastesh fetarishen endatamareri betam edelegna nesh endezih aynet tedar selalesh
❤❤❤❤ደስ ስትሉ እድለኛ ነሽ እህቴ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ እወዳችሆለሁ
አባትዬ ወይኔ ልጅ 😘😘❤❤❤❤❤❤❤
መልክ ከስነምግባር ጋር ነው የሰጠሽ ስርአትሽ ዋው ነው
በጣም እድለኝነት ነው የሚያፈቅር ባል ማግኘት ።በሚገርም ሁኔታ የእኔም አራት ልጆች አሉኝ ሁሉንም የሚያርሰኝ እሱ ነው እናት ከተከባከበው በላይ ነው ሚያምርብ አንድም ቀን የመሰልቸት ስሜት አላይበትም አግዚአብሔር በባል የባረከው እኔን ብቻ ይመስለኝ ነበር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ
ሰላማቹ ይብዛ ተባረኩ
Yene enat endet des endemtlu edlegha nesh betam lantem kbr ygebahal 🥰🥰
ማሻ አላህ ብያለሁ
meret yetedare mesalewoche nachu geta zemenachune yebareke befekere beselam kekefu hulu tebeko lejachune betebebe bemogese bareko yasadegelachu
Ayileyachuii Maryamni ginii enee lemnii aleqesikunyii????
Ma sha Allah
አይለያቹህ 🥰🥰🥰
wuy ewnet btam des tlalachu endii yetebareke sew demo ke egziabher new misetew ena esun amesggni. hulum set endante aynet bal ygebatal. fetari selam tena edme ystachu. le bzu wend temsalet neh jegnaw👍💪
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሰ ትላላችሁ
የምትመቾኝ ጥዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
ታድለሻልእግዚያበሔር አይቀይርብሸ
ዘመንቹ ይባረክ
Fikir nachehu 💞💞🙏🏾🙏🏾
Christye....endet nachu...rafuyeee...yne love..ynen lij min albet bistugni..min albet.ene basdgew!!!?
They’re so cute! Egzyabher yebarekachehu!
የታደልሽ እኮ ነዉ
Asetaweshign Ewnt yenenm himem weyyy betam sekay new menesatma
የመዳም ቅመም ነይ ስሚ ተንሳፈፍኩ በህልም ፍቅራችሁን ያብዛው🌹🌹🌹
አሚን ውድደምሪኝኝኝማሬ
Demerign be qenenet
@@kamilawollo7528 demerign melesalewu
ተመስገን ማለት ብቻ ነዉ እሚባለዉ
የኔውቦች እግዛብሔር
Am in love with ur son he's so sweet please make a video less becha 🥰🥰🥰🥰
Siwdachu faxri fkirun yicamrilchu♥️
Beautiful family God bless you
mash,Allah
I love you guys Betam ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆዎች
ሴትእኮ የማንችለው የለም እዲሖናወልዳ እዲደሞ ሕመማን የሚረዳ ወድ መታደል ነው
ዋው ደስ ይላል
ዋው አንደኞች
Egzbher ymsgen betam des yemtlu tendoch eneam endanch aynet bale selsetj egzbher hulem amsegnalw leza new tedar weym melkam bale ke egzbher sehon yemamrew lene lanchi endedrsen leleloch melkamun emjalew❤
ሰው ማለት ነው እሱ የሰወኛ በሀሪ የኢትዮጵያዊ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገው ሲሆን እንደሱ ነው ቤተሰብ ትዳር bro ይመችሽ ክርስቲ አንቺም ምንም አይወጣልሽ እውነት ሚስቱ ጉዋደኛ እህቱ ነሽ የተባረከ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኃለው በአዲስ አመት አንድ ጩጬ ከች😉 ለማንኛውም ይመቻቹ !!!
ራቃችሁኮ ካሜራ ስታምሩ
ሰወዳቹሁ እኮ 💚💛❤
ደምሪኝእሕቴዎየ
በዚ አጋጣሚ የ ወደፊት ባሌ እየሰማህ ከሆነ እደዚ ይሁንልኝ እባክህ እኔም እንደሷ ሆንልሀለው 😂😂😂😂😂
እሺ 😂
@@senaymedia-5792 😂😂
ለኔምንገሪልኝ ተሥደትመልሥ ያሺተሠማ 🤣😂😍😍😍👍👍👍🤣🤣😂
ደጋግማችህጅ ዉለዱ
እውነት ነው ከበባድ ነው
ሰላምለሀገራችን
Ufffff sewedahu yena wedoh yeulgeza teketatayoheshe neg
setamru amabete fikrun tabizalchu
rafuyen edagi balilnga 😘
ክርስቲና ፈጣሪ ምንያሕልእደሚወድሽ ጥሩባል ነው የሰጠሽ እሱም የዋነው ያስታውቃል
dasi sitilu 🥰🥰🥰👍♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰👌♥️♥️💚💚💚💘💘💕💕💕🥀🥀🥀🌹🌹💋💋💋💋❤️❤️❤️