ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
አግዝ ኣብሂር ይስትልን በታም ተቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ አመብርሃን ከሁላችን ጋር ትሁን ለዘላለም አሚን አሚን አሚን
ድንቅ ምክር ውይይት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነት ዲ/ን አበጋዝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በትክክል በትክክል
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን! በትክክል ገልፀውታል መሠረታዊ ትምህርት ባለመማራችን ለብዙ ችግሮች ተጋልጠናል። በተለይ ችግሮች ሲከሰቱ ፀንተን ለመቆም ለመፅናት መሠረታዊ በጣም ያስፈልገናል።
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ግሩም የማይጠገብ ትምህርት ነበር:: እኔ ትልቁ የኦርቶዶክስ አማኞች ችግራችን የምለው መፀሃፍትን የማንበብ የመመርመርና የመጠየቅ ችግር አለብን ለዛ ነው የመጣ የሄደው እንደፈለገ የሚጫወትብን:: ማንበብ እንኳን ባንችል በጆሮአችን እንደዚህ ያሉ ትምህርቶችን መስማት ብንችል ከመጥፋት እንድን ነበር::
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ‹‹ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በህዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል ››፡፡2ኛ ጴጥ 2፡1
ቢቻላችሁና ፈጣሪ ቢፈቅድ ዲ/ን ያረጋልና ዲ/ን ዳንኤል ዲ/ን ሔኖክ መምህር ብርሃኑ መጋቢ ሐዲስ አለማየሁ መጋቢ ቡሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ ገ/ መድህን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ደቀ መዝሙራቸው በፅሐ አለሙ ብፁአን አባቶችን ጨምራችሁእንደነዚህ ያሉትን መምህራን እያፈራረቃችሁ ተከታታይ አስተምሮ ላይ ብትሰሩ የማይቋረጥ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ቢረዳችሁ የቅዱሳን ፀሎት የአምላክ እናት ምልጃ ቢያግዛቹ ምኞቴ ነው
እነዚህ የጠቀሷቸው መምህራን በሙሉ በሐዊረ ሕይወት ፕሮግራሞች ላይ በቀጥታም የሁን በተዘዋዋሪ አስተምረዋል። ቪዲዮዎቹ እዚሁ ቻናል ላይ ይገኛሉ ።
th-cam.com/video/zxtGmiV6osQ/w-d-xo.html
@@Ethiomuzik ልክ ነው አስተምረዋል እኔ እያልኩ ያለውት እንደ ስንክሳሩ ከሰኞ እስከ እሁድ የማይቋረጥ መሠረታዊ ት/ት ቢሰጥ ለ30ደቂቃም ብሆን በእንደነዚህ ያሉ ጉዳዬች ላይ
@@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ የሚያስማማ ሃሳብ ነው
Kalhywt yasemaleg memhyrchen
አሜን አሜን አሜን በእውነት ትልቅ ግንዛቤ ልናገኝበት የምንችልበት ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
እውነት ነው ዲ/ን ያረጋል አይቶ እንዳላዪ ማለፉ ይብቃ ተከታታይ አስተምሮ ላይ ይሰራ ምህመኑ ለጥያቄው ሁሉ መልስ የሚያገኙበት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ ን አበጋዝ ያረጋልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርነው!
በእውነት ዲያቆን ያረጋል ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እንዲሁም መራጌታ ተክለ ያሬድ እግዚአብሔር ይስጥልን
አዎ በትክክል ቃለ እግዚአብሔር መስማት ብቻ ሀይማኖት እድናዉቅ አያደርገንም።እኔ ከራሴ ተሞክሮ።እኔ ክርስቲያን ነን በመባል ዉጭ ምንም አላዉቅም ነበር እደዉም አያቴ የቅዱስ ጊወርጊስን አመታዊ ክብረ በአል መታሰቢያ ያደርጋልን እና እሚመስለኝ እመቤታችን ለቅዱስ ጊወርጊስ እናት ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ይመስለኝ ነበር..... በጣም ብዙ ነገሮችን ምንም አይገባኝም ነበር።ታዳ እግዚአብሔር ቸር ነዉ ስደት እዲሰደዲ ፍቃዱ ሆነ።ስደትም መጣሁ እሚገርመዉ መጥቸ መንፈሳዊ ማህበር በጓደኞቸ ገባሁ አባታችን ሆን አላቅም ትምህርት እሰማለሁ አይገባኝም። እልህ አስጨራሽ ነበር እረ ወደዛ መቸ ይገባኛን ብየ ተስፋ ቆርጨ ሁሉ ነበር ከዛ መከራ እዉነቴን ነዉ እምለዉ መዶሻ ማስተካከያ ነው እግዚአብሔር በመከራ ብዙ ግዜ ጎረጎመኝ 😂እራሴን ዙረ ሳይ አዳድ ነገሮች እግዚአብሔር ጋር እደ ጓደኛ ሆነን እዳስተካከለኝ በግልጽ ይታያል። እልህ አስጨራሽ ነበር መከራዉ ችግሩ እደ መዶሻ ወግሮ ወግሮ። 5አመት ሙሉ ተምሬ። በደብ ቃለ እግዚአብሔር የገባኝ በዚህ ሁለት አመት ጀምሮ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን።መከራ ችግር ቃለ እግዚአብሔር ውስጣችን ገብቶ እዲለመልም ትልቁን ሚና እሚጫወተዉ መከራ ነዉ። መከራ ሲመጣ በትእግስት መጠበቅ አለብን።እደኔ ዉስጡ ባዶ ደደም ጭቅላት ያለዉ ሰዉን በመከራ በችግር ታሽቶ ነዉ ቃለ እግዚአብሔር እሚገባዉ።እጅ ወደ ክህደት መሄድ ፈጽሞ መሸነፍ ነው። ዛሬ ላይ ሆኛ ሳስበዉ እግዚአብሔር ስራዉ ግሩም ነው።እኔን ሰዉ አግኝተዉ የሞተው በዛ ሁሉ ችግር እና መከራ ሳልፍ ሰዉ ክርስቲያን ስለሆሽ ነዉ እና ሙስሉም ሁኝ ይስለችኝ ልጅ ነበረች። ይህ በሰአቱ ለነ አስቆትቶኝ እእእእ አምላክ እሚባለዉ በዚህ አለም የተሟላ እህይወት እሚሰጥ ነዉደ? ብየ ዘጋሁ ምክናቱም ክርስቲያን መገራ አለበት እሚል አድ ትምህርት ሰምቸ ነበር ውስጤ ሰርጾ ብዙ ባይረዳኝም በሰአቱ። ግን ለዛኔ ለልጅቷ መልስ ሆኖኛል።እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በእዉኑ እደት እንደሚወደኝ ያየሁበት ነዉ።ዛሬ ለደረስኩበት ጥሩ እሚባል መፈሳዊ መከራዉን የደረሰብኝን ችግር ጭንቀት አመሰግነዋለሁ። ዛሬ ሀብት ንብረት የተሟላ ህይወት ባይኖረኝም። አልመኝምም አይኑረኝ።የተሰጠይ የተደረገልኝ ይበቃል። ቃለ እግዚአብሔር በደብ ይገኛል እጽፋለሁም ብዙ ያለማስታወስ ነገር አለብኝ።እኔ እኔነቴን ያወኩት በስደት ነው። ሀይማኖቴን ፈጣሪየን መልካሙን ክፉዉን ሀጥያቱን ጽዲቁን....... ያወኩት ዛይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን።በሆነዉ ሁሉ ደድተኛ ነኝ።መምህር ያሉት ነገር ልክ ነዉ።ከሀሳቾች መጠበቅ ዋነኛዉ የምእመናን ስራ ነዉ።ቃለ እግዚአብሔር በደብ ከገባን ማንም ምንም ቢለን ወይ ፍክች አንል።እመኑኝ እገሌ እድህ ነዉ ፈዋሽ ነዉ እያላችሁ ወሬ ስቀዱ ስሰፉ ከምዉሉ ኦርቶዶክስ ምእመናን ዛሬ ትክክለኛዉ ቃለ እግዚአብሔር አዉቃችሁ እራሳችሁን መጠበቅ የናተ ሀላፊነት ነው።
እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ጥሩ መገንዘብ እግኝተናል
በእዉነት በጣም ጥሩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።አሜን።
ቅድስት ቤተክርስትያን ሳስብሽ ውስጤ ይንሰፈሰፋል እኔ ከሚያቃጥልሽ ምህመንሽን ከሚያርደው ገድሎ ከሚያቃጥለው የውጭ ጠላት ይልቅ ከውስጥ ሆኖ በስምሽ እየተጠሩ ሁሉም በየአቅሙ ስርዓትሽን ቀኖናሽን ዶግማሽን አስተምሮሽን ከላይ እስከታች ለተረባረቡብሽ የውስጥ ጠላትሽ እጅግ ያሳዝነኛል ያስፈራኛልም አለምን ከጥፋት ውሃ በአንድ ፃድቅ ኖህ ምክንያት የታደገ አምላክ እሱ በሚያውቃቸው የቤተክርስትያን ቅናት የምትበላቸው በስርዐተ ቤተክርስትያን በአስተምሮ በቀኖና ዶግማ በስርዐተ አምልኮ የማይደራደሩ ለ አንድ እውነተኛ አማኝ ብሎ ይታደግሽ የውጭውን በውስጥ ባሉ ልጆችሽ ትወጪዋለሽ የውስጡን ያለመድኀኒአለም ማን ይታደግሽ ቅድስት ቤተክርስትያን ሆይ እእ
ነገን አታውቅምና በምቾትህ ቀን እግዚአብሔር ፍራ አሁን ለቤተክርስቲያን አደገኛ የሆነው ከውጭ ያለው ነው
😭😭😭😭😭😭
@@getaseotc6945 የውስጡ በእግዚአብሔር ህግና ትህዛዝ ከመራ ከተመራ የበግ ለምድ የለበሰው ከበግ ከተለየ የውጭውን ትሻገረዋለች እኛ ጋራ ያለው ከእነሱ ይበልጣል የልቦናችንን ዓይን ያብራልን ችግሩ እኛ ለፈጣሪ አልተመቸንም ክፋት ኀጢአታችን ግብረሰዶማዊነታችን ሞልቶ ፈሶብናል ከሰውነት ወርደን ከአራዊት አንሰናል እሺ ብንል ብንታዘዝ የምድርን ፍሬ እንበላለን እሺ ባንል ባንታዘዝ ሰይፍ ይበላናል ፈጣሪን የማይፈራ ሰውን የማያፍር ባለስልጣን አስነስቶ ይቀጣናል አለቀ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን ላቀረባችሁል ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን
ልክ ነው ዝምታው ይበዛል ቤቴክርስቲያኗ ባለቤት የሌላት ነው የሚመስለው ማንም እየተነሳ የሚፈነጭባት ሆናለች ባለቤት አልባ ሆናለች አባቶች በእመንም በእግዚአብሔርም መጠየቃቸው አይቀርም ባሃላፌነት እስከተቀመጡ ድረስ በተገቢው መገድ ሃላፌነታቸውን ሊወጡ ይገባል በእውነ ባለቤት አልባ በመሆኗ እያየን ነው
መምህር፣በእውነት፣ስብከት፣በጣም፣አስፈላጊና፣ትልቅ፣ዋጋለው፣ምክንያቱም፣እኔ፣በበኩሌ፣እምንቴን፣በድንብ፣ያጠናከርኩት፣ስብከት፣በማዳመጥ፣ነው።
💚💛💝🇨🇬⛪ቃል ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ያሳዝናል እናውቃለን በሚሉት እንዲህ አይነት ነገር እየተሰራ በአይናችን እያየን ነው
ውይይቱ በጣም ዘግይቷል ብዙ ሰዎች ስተዋል አሁንም ጠንከር ያለ ትምህርት ያስፈልጋል በየደብራቱ በቋሚነት እኔ ሰሞኑን በኮሮና ምክንያት በየገዳማቱ የተደረጉትን እርዳታዎችን አጥብቄ እቃወማለሁ ይህ አሰራር ነው መቅሰፍት የሚያመጣው ትክክለኛ አይደሉም እየተባሉ በጎን ገንዘባቸውን መቀበል ልክ አይደለም እኔ የድሃ ልጅ ነኝ ሳድግ በችግር ነው ግን ልክ ካልሆነ ቦታ ድቃቂ ሰንቲም አልለመድኩም ምን ልል ፈልጌ ነው ረሃብ ይግደለን እንጂ ከቤተክርስቲያን አሰራር ውጪ ከሆኑ አካላት በጭራሽ እርዳታ መቀበል የለባችሁም ትልልቅ አባቶች ሊያስቡበት ይገባል የሚረዱት ገንዘብ የብዙ ሰው እንባ ደም ጉልበት የጠፋበት ነው መንጋውን ጠብቁ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ልብና ማስተዋሉን ያድለን
ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህሮች
ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ አገልግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን፣ እግዚአብሔር እርሰዎን፣ ማኅበሩንና የማኅበሩን ልጆች ከክፉ ነገር ይጠብቅልን፡፡
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋዎትን ያብዛው
please ketilu thanks Egziabher yakibirilin kale hiyiwot yasemalin
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ባገልግሎት ያቆይልን
Amen 3
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይስጥልን
Thanks father
አማንንቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Kalehyiwetinyasamalin! Egnam batamarnaw 30 60 ena 100 endenafera yirdan!
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት
Amen
ደፍተራን በቤተክርስቲያን ውስጥ አስቀምጣችሁ ሌላዉን ስትናገሩ ይገርማል።። አሁን እድሜ ለመምህር ተስፋየ አበራ እሱ ያጋልጣቸው። እድሜ ለመምህር ግርማ ህይወታችን ተቀይሮል።።።
kalehiweten yasemalen
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
th-cam.com/video/Zexkln4EJGA/w-d-xo.html ይህንን በመመልከትም እውነቱን እንጋፈጥ:
እግዚአብሔር ይመስገን። እኔ አን ድያቄ አለኝ አሑን በአለንበት ሕይወት ሐይማኖቴን ፈረሑ ለምን ችግሩ ከውስጥነው የመቤቴ ትሕትና የጌታችን ኢየሱስ ፍቅር የለም
ምን ማለት ነዉ እህቴ
በትክክል እኔም ገባኝ ለምን እንደማይገባኝ
🙏🙏🙏
BTKRSTYAN, ABATOH, LMEN ERS BERSAHEW , AYSMAMUM, LMDNEW ? ( KHNATU ERSBRSAHU, TBALTHUAL, NSHA GBU, TARKU )
there is luck of bible studying Ethiopian young ppl in sin chat,,shisha bet,,night club..,haters. ,,techno victim..,,zmut,,porn,,gbresedom. ,,,,we need bible class every ortodox tv..and church devil making us lazy
Yefelege ybeta yegna sheger new yemetawen hulu mekebel setetnew gideta yelebenem Egziabher eko ewan ena esaten akrebolenal silezi sew yefelegenewn meketel ychilal yegna merchew new yegna sheger new enante edemeachun gin enante aysemam bele enesun keseman engedi men ybalal mekerew mekerew mekerew enege men ybalel mekerew enbey kale mekera ymkerew mekera ymkerew mekera ymkerew mekera ymkerew mekera ymkerew engedi masetewalu yseten enbey kalen gin Egziabher mestetnew lela amarache yelem beka
Abetu mastewaln yseten ebakachu betselot asebun westen tebetatenegn!
አይ መምህር እንዴት ብዬ ልንገሮት ግን እርሶ እንዳሉት ለማን እንንገር ያልንባቸው ነገሮች አሉን በጣም መናገር ከምንችለው በላይ በሀገር ያይደል ነገር ግን ሲኖዶስ ልኮላችዋል በተባሉ አባት መሳዬች የማይደረግ ነገር እንኩዋን አድርጎ እየተነገራቸው በማን አለብኝነት ቅስናን የሚያክል የሚሾሙ አዝናለው አሁን ለገንዘብ ተብሎ ዝም የተባለው ነገር ነገ ዋጋ ያስከፍለናል መልስም በእግዚአብሔር ፊት እናጣለን እባካችው ቤያንስ ሞቻለው ለዚች ምድር ያላችውትን ቃል አስቡ የተክለሐይማኖት አስኬማ ይፋረዳችዋል እረ እኛንም እኮ ስለ እናንተ በመናገር የሀጢያት ክምር ተሸከምን በጣም ነው የሚያሳዝነው መምህር ለሕዝቡ ድረሱለት
ወሬ ብቻበተሰጣችሁ ፀጋ አገልግሉ!
ማርያም፡አታማልድም
ለመናፍቅ አታማልድም አዎ በትክክል
ድንግል ማርያም አማላጄ ናት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
አግዝ ኣብሂር ይስትልን በታም ተቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ አመብርሃን ከሁላችን ጋር ትሁን ለዘላለም አሚን አሚን አሚን
ድንቅ ምክር ውይይት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነት ዲ/ን አበጋዝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በትክክል በትክክል
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን!
በትክክል ገልፀውታል መሠረታዊ ትምህርት ባለመማራችን ለብዙ ችግሮች ተጋልጠናል። በተለይ ችግሮች ሲከሰቱ ፀንተን ለመቆም ለመፅናት መሠረታዊ በጣም ያስፈልገናል።
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ግሩም የማይጠገብ ትምህርት ነበር:: እኔ ትልቁ የኦርቶዶክስ አማኞች ችግራችን የምለው መፀሃፍትን የማንበብ የመመርመርና የመጠየቅ ችግር አለብን ለዛ ነው የመጣ የሄደው እንደፈለገ የሚጫወትብን:: ማንበብ እንኳን ባንችል በጆሮአችን እንደዚህ ያሉ ትምህርቶችን መስማት ብንችል ከመጥፋት እንድን ነበር::
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ‹‹ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በህዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል ››፡፡2ኛ ጴጥ 2፡1
ቢቻላችሁና ፈጣሪ ቢፈቅድ ዲ/ን ያረጋልና ዲ/ን ዳንኤል ዲ/ን ሔኖክ መምህር ብርሃኑ መጋቢ ሐዲስ አለማየሁ መጋቢ ቡሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ ገ/ መድህን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ደቀ መዝሙራቸው በፅሐ አለሙ ብፁአን አባቶችን ጨምራችሁ
እንደነዚህ ያሉትን መምህራን እያፈራረቃችሁ ተከታታይ አስተምሮ ላይ ብትሰሩ የማይቋረጥ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ቢረዳችሁ የቅዱሳን ፀሎት የአምላክ እናት ምልጃ ቢያግዛቹ ምኞቴ ነው
እነዚህ የጠቀሷቸው መምህራን በሙሉ በሐዊረ ሕይወት ፕሮግራሞች ላይ በቀጥታም የሁን በተዘዋዋሪ አስተምረዋል። ቪዲዮዎቹ እዚሁ ቻናል ላይ ይገኛሉ ።
th-cam.com/video/zxtGmiV6osQ/w-d-xo.html
@@Ethiomuzik ልክ ነው አስተምረዋል እኔ እያልኩ ያለውት እንደ ስንክሳሩ ከሰኞ እስከ እሁድ የማይቋረጥ መሠረታዊ ት/ት ቢሰጥ ለ30ደቂቃም ብሆን በእንደነዚህ ያሉ ጉዳዬች ላይ
@@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ የሚያስማማ ሃሳብ ነው
Kalhywt yasemaleg memhyrchen
አሜን አሜን አሜን በእውነት ትልቅ ግንዛቤ ልናገኝበት የምንችልበት ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
እውነት ነው ዲ/ን ያረጋል አይቶ እንዳላዪ ማለፉ ይብቃ ተከታታይ አስተምሮ ላይ ይሰራ ምህመኑ ለጥያቄው ሁሉ መልስ የሚያገኙበት
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ ን አበጋዝ ያረጋልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም
ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርነው!
በእውነት ዲያቆን ያረጋል ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እንዲሁም መራጌታ ተክለ ያሬድ እግዚአብሔር ይስጥልን
አዎ በትክክል ቃለ እግዚአብሔር መስማት ብቻ ሀይማኖት እድናዉቅ አያደርገንም።
እኔ ከራሴ ተሞክሮ።
እኔ ክርስቲያን ነን በመባል ዉጭ ምንም አላዉቅም ነበር እደዉም አያቴ የቅዱስ ጊወርጊስን አመታዊ ክብረ በአል መታሰቢያ ያደርጋልን እና እሚመስለኝ እመቤታችን ለቅዱስ ጊወርጊስ እናት ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ይመስለኝ ነበር..... በጣም ብዙ ነገሮችን ምንም አይገባኝም ነበር።
ታዳ እግዚአብሔር ቸር ነዉ ስደት እዲሰደዲ ፍቃዱ ሆነ።
ስደትም መጣሁ እሚገርመዉ መጥቸ መንፈሳዊ ማህበር በጓደኞቸ ገባሁ አባታችን ሆን አላቅም ትምህርት እሰማለሁ አይገባኝም።
እልህ አስጨራሽ ነበር እረ ወደዛ መቸ ይገባኛን ብየ ተስፋ ቆርጨ ሁሉ ነበር ከዛ መከራ እዉነቴን ነዉ እምለዉ መዶሻ ማስተካከያ ነው እግዚአብሔር በመከራ ብዙ ግዜ ጎረጎመኝ 😂እራሴን ዙረ ሳይ አዳድ ነገሮች እግዚአብሔር ጋር እደ ጓደኛ ሆነን እዳስተካከለኝ በግልጽ ይታያል። እልህ አስጨራሽ ነበር መከራዉ ችግሩ እደ መዶሻ ወግሮ ወግሮ። 5አመት ሙሉ ተምሬ። በደብ ቃለ እግዚአብሔር የገባኝ በዚህ ሁለት አመት ጀምሮ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን።
መከራ ችግር ቃለ እግዚአብሔር ውስጣችን ገብቶ እዲለመልም ትልቁን ሚና እሚጫወተዉ መከራ ነዉ። መከራ ሲመጣ በትእግስት መጠበቅ አለብን።
እደኔ ዉስጡ ባዶ ደደም ጭቅላት ያለዉ ሰዉን በመከራ በችግር ታሽቶ ነዉ ቃለ እግዚአብሔር እሚገባዉ።
እጅ ወደ ክህደት መሄድ ፈጽሞ መሸነፍ ነው።
ዛሬ ላይ ሆኛ ሳስበዉ እግዚአብሔር ስራዉ ግሩም ነው።
እኔን ሰዉ አግኝተዉ የሞተው በዛ ሁሉ ችግር እና መከራ ሳልፍ ሰዉ ክርስቲያን ስለሆሽ ነዉ እና ሙስሉም ሁኝ ይስለችኝ ልጅ ነበረች። ይህ በሰአቱ ለነ አስቆትቶኝ እእእእ አምላክ እሚባለዉ በዚህ አለም የተሟላ እህይወት እሚሰጥ ነዉደ? ብየ ዘጋሁ ምክናቱም ክርስቲያን መገራ አለበት እሚል አድ ትምህርት ሰምቸ ነበር ውስጤ ሰርጾ ብዙ ባይረዳኝም በሰአቱ። ግን ለዛኔ ለልጅቷ መልስ ሆኖኛል።እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በእዉኑ እደት እንደሚወደኝ ያየሁበት ነዉ።
ዛሬ ለደረስኩበት ጥሩ እሚባል መፈሳዊ መከራዉን የደረሰብኝን ችግር ጭንቀት አመሰግነዋለሁ። ዛሬ ሀብት ንብረት የተሟላ ህይወት ባይኖረኝም። አልመኝምም አይኑረኝ።
የተሰጠይ የተደረገልኝ ይበቃል።
ቃለ እግዚአብሔር በደብ ይገኛል እጽፋለሁም ብዙ ያለማስታወስ ነገር አለብኝ።
እኔ እኔነቴን ያወኩት በስደት ነው።
ሀይማኖቴን ፈጣሪየን መልካሙን ክፉዉን ሀጥያቱን ጽዲቁን....... ያወኩት ዛይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን።
በሆነዉ ሁሉ ደድተኛ ነኝ።መምህር ያሉት ነገር ልክ ነዉ።
ከሀሳቾች መጠበቅ ዋነኛዉ የምእመናን ስራ ነዉ።ቃለ እግዚአብሔር በደብ ከገባን ማንም ምንም ቢለን ወይ ፍክች አንል።እመኑኝ እገሌ እድህ ነዉ ፈዋሽ ነዉ እያላችሁ ወሬ ስቀዱ ስሰፉ ከምዉሉ ኦርቶዶክስ ምእመናን ዛሬ ትክክለኛዉ ቃለ እግዚአብሔር አዉቃችሁ እራሳችሁን መጠበቅ የናተ ሀላፊነት ነው።
እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ጥሩ መገንዘብ እግኝተናል
በእዉነት በጣም ጥሩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።አሜን።
ቅድስት ቤተክርስትያን ሳስብሽ ውስጤ ይንሰፈሰፋል እኔ ከሚያቃጥልሽ ምህመንሽን ከሚያርደው ገድሎ ከሚያቃጥለው የውጭ ጠላት ይልቅ ከውስጥ ሆኖ በስምሽ እየተጠሩ ሁሉም በየአቅሙ ስርዓትሽን ቀኖናሽን ዶግማሽን አስተምሮሽን ከላይ እስከታች ለተረባረቡብሽ የውስጥ ጠላትሽ እጅግ ያሳዝነኛል ያስፈራኛልም አለምን ከጥፋት ውሃ በአንድ ፃድቅ ኖህ ምክንያት የታደገ አምላክ እሱ በሚያውቃቸው የቤተክርስትያን ቅናት የምትበላቸው በስርዐተ ቤተክርስትያን በአስተምሮ በቀኖና ዶግማ በስርዐተ አምልኮ የማይደራደሩ ለ አንድ እውነተኛ አማኝ ብሎ ይታደግሽ የውጭውን በውስጥ ባሉ ልጆችሽ ትወጪዋለሽ የውስጡን ያለመድኀኒአለም ማን ይታደግሽ ቅድስት ቤተክርስትያን ሆይ እእ
ነገን አታውቅምና በምቾትህ ቀን እግዚአብሔር ፍራ አሁን ለቤተክርስቲያን አደገኛ የሆነው ከውጭ ያለው ነው
😭😭😭😭😭😭
@@getaseotc6945 የውስጡ በእግዚአብሔር ህግና ትህዛዝ ከመራ ከተመራ የበግ ለምድ የለበሰው ከበግ ከተለየ የውጭውን ትሻገረዋለች እኛ ጋራ ያለው ከእነሱ ይበልጣል የልቦናችንን ዓይን ያብራልን ችግሩ እኛ ለፈጣሪ አልተመቸንም ክፋት ኀጢአታችን ግብረሰዶማዊነታችን ሞልቶ ፈሶብናል ከሰውነት ወርደን ከአራዊት አንሰናል እሺ ብንል ብንታዘዝ የምድርን ፍሬ እንበላለን እሺ ባንል ባንታዘዝ ሰይፍ ይበላናል ፈጣሪን የማይፈራ ሰውን የማያፍር ባለስልጣን አስነስቶ ይቀጣናል አለቀ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን
ላቀረባችሁል ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን
ልክ ነው ዝምታው ይበዛል ቤቴክርስቲያኗ ባለቤት የሌላት ነው የሚመስለው ማንም እየተነሳ የሚፈነጭባት ሆናለች ባለቤት አልባ ሆናለች አባቶች በእመንም በእግዚአብሔርም መጠየቃቸው አይቀርም ባሃላፌነት እስከተቀመጡ ድረስ በተገቢው መገድ ሃላፌነታቸውን ሊወጡ ይገባል በእውነ ባለቤት አልባ በመሆኗ እያየን ነው
መምህር፣በእውነት፣ስብከት፣በጣም፣አስፈላጊና፣ትልቅ፣ዋጋለው፣ምክንያቱም፣እኔ፣በበኩሌ፣እምንቴን፣በድንብ፣ያጠናከርኩት፣ስብከት፣በማዳመጥ፣ነው።
💚💛💝🇨🇬⛪ቃል ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ያሳዝናል እናውቃለን በሚሉት እንዲህ አይነት ነገር እየተሰራ በአይናችን እያየን ነው
ውይይቱ በጣም ዘግይቷል ብዙ ሰዎች ስተዋል አሁንም ጠንከር ያለ ትምህርት ያስፈልጋል በየደብራቱ በቋሚነት እኔ ሰሞኑን በኮሮና ምክንያት በየገዳማቱ የተደረጉትን እርዳታዎችን አጥብቄ እቃወማለሁ ይህ አሰራር ነው መቅሰፍት የሚያመጣው ትክክለኛ አይደሉም እየተባሉ በጎን ገንዘባቸውን መቀበል ልክ አይደለም እኔ የድሃ ልጅ ነኝ ሳድግ በችግር ነው ግን ልክ ካልሆነ ቦታ ድቃቂ ሰንቲም አልለመድኩም ምን ልል ፈልጌ ነው ረሃብ ይግደለን እንጂ ከቤተክርስቲያን አሰራር ውጪ ከሆኑ አካላት በጭራሽ እርዳታ መቀበል የለባችሁም ትልልቅ አባቶች ሊያስቡበት ይገባል የሚረዱት ገንዘብ የብዙ ሰው እንባ ደም ጉልበት የጠፋበት ነው መንጋውን ጠብቁ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ልብና ማስተዋሉን ያድለን
ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህሮች
ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ አገልግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን፣ እግዚአብሔር እርሰዎን፣ ማኅበሩንና የማኅበሩን ልጆች ከክፉ ነገር ይጠብቅልን፡፡
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋዎትን ያብዛው
please ketilu thanks Egziabher yakibirilin kale hiyiwot yasemalin
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ባገልግሎት ያቆይልን
Amen 3
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይስጥልን
Thanks father
አማንንቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Kalehyiwetinyasamalin! Egnam batamarnaw 30 60 ena 100 endenafera yirdan!
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት
Amen
ደፍተራን በቤተክርስቲያን ውስጥ አስቀምጣችሁ ሌላዉን ስትናገሩ ይገርማል።። አሁን እድሜ ለመምህር ተስፋየ አበራ እሱ ያጋልጣቸው። እድሜ ለመምህር ግርማ ህይወታችን ተቀይሮል።።።
kalehiweten yasemalen
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
th-cam.com/video/Zexkln4EJGA/w-d-xo.html ይህንን በመመልከትም እውነቱን እንጋፈጥ:
እግዚአብሔር ይመስገን። እኔ አን ድያቄ አለኝ አሑን በአለንበት ሕይወት ሐይማኖቴን ፈረሑ ለምን ችግሩ ከውስጥነው የመቤቴ ትሕትና የጌታችን ኢየሱስ ፍቅር የለም
ምን ማለት ነዉ እህቴ
በትክክል እኔም ገባኝ ለምን እንደማይገባኝ
🙏🙏🙏
BTKRSTYAN, ABATOH, LMEN ERS BERSAHEW , AYSMAMUM, LMDNEW ? ( KHNATU ERSBRSAHU, TBALTHUAL, NSHA GBU, TARKU )
there is luck of bible studying Ethiopian young ppl in sin chat,,shisha bet,,night club..,haters. ,,techno victim..,,zmut,,porn,,gbresedom. ,,,,we need bible class every ortodox tv..and church devil making us lazy
Yefelege ybeta yegna sheger new yemetawen hulu mekebel setetnew gideta yelebenem Egziabher eko ewan ena esaten akrebolenal silezi sew yefelegenewn meketel ychilal yegna merchew new yegna sheger new enante edemeachun gin enante aysemam bele enesun keseman engedi men ybalal mekerew mekerew mekerew enege men ybalel mekerew enbey kale mekera ymkerew mekera ymkerew mekera ymkerew mekera ymkerew mekera ymkerew engedi masetewalu yseten enbey kalen gin Egziabher mestetnew lela amarache yelem beka
Abetu mastewaln yseten ebakachu betselot asebun westen tebetatenegn!
አይ መምህር እንዴት ብዬ ልንገሮት ግን እርሶ እንዳሉት ለማን እንንገር ያልንባቸው ነገሮች አሉን በጣም መናገር ከምንችለው በላይ በሀገር ያይደል ነገር ግን ሲኖዶስ ልኮላችዋል በተባሉ አባት መሳዬች የማይደረግ ነገር እንኩዋን አድርጎ እየተነገራቸው በማን አለብኝነት ቅስናን የሚያክል የሚሾሙ አዝናለው አሁን ለገንዘብ ተብሎ ዝም የተባለው ነገር ነገ ዋጋ ያስከፍለናል መልስም በእግዚአብሔር ፊት እናጣለን እባካችው ቤያንስ ሞቻለው ለዚች ምድር ያላችውትን ቃል አስቡ የተክለሐይማኖት አስኬማ ይፋረዳችዋል እረ እኛንም እኮ ስለ እናንተ በመናገር የሀጢያት ክምር ተሸከምን በጣም ነው የሚያሳዝነው መምህር ለሕዝቡ ድረሱለት
ወሬ ብቻ
በተሰጣችሁ ፀጋ አገልግሉ!
ማርያም፡አታማልድም
ለመናፍቅ አታማልድም አዎ በትክክል
ድንግል ማርያም አማላጄ ናት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን