እባካችሁን ወደ ትምህርቴ አስመልሱኝ መማር እፈልጋለሁ(‎@gizemedia1974) Ethiopia |Elisa Degente|5 June 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • ከሳምንታት በፊት አንዲት እናት እና አንድ ከ18 ዓመት በታች የሆነ ታዳጊ ልጅ በአንድ የዩቱዮብ ሚዲያ ላይ ሳያውቁት አንድ ከባህልም ከሃይማኖትም ውጪ የሆ ስራ ሰርተው በማህበራዊ ሚዲያው ላይ በስፋት ተዘዋውረው ታይተው ነበር፡፡ በዚህም ሕዝቡ በብዙ ተቆጥቶ ሚዲያውንም ግለሰቦቹንም ሲያወግዝ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ፊልሙን የሰሩት ግለሰቦች ነገሩን በዚህ መልክ እንዳልጠበቁት እና የተፈጠረው ነገር ሕይወታቸውን እንዳናጋባቸው ገልፀው ሕዝቡም ይቅርታ መጠየቃቸው ይታወቃል፡፡ ለዛሬ ከታዳጊ ናትናኤል ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተሉልን፡፡(‎@gizemedia1974)

ความคิดเห็น •