ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርቺ በትዳር ውስጥ ሴቶች ስለሚያሳዩት ፀባይ ስሪልን እባክሽ
ሁሌም አዲስ እና እውነታ እናመሰግናለን የኛ ምራጫ ነሽ ዮድ
የኔ ውድ እህት ምን ልበልሽ...... በቃ የገባት ፣ አስተዋይና መልካም አሳቢ ሰው ነሽ። ....ኑሪልን። አመሠግናለሁ እሺ፣....በርቺ። ሠላም ።
yod በጠም አስታማሪ ምክር ነዉ የምትመክርን♥♥♥
Thanks so mush, after i watch your video it works
ከዚህ ሁሉ ስቃይ አርፌ ስራዬን ብሰራስ😅
ስልጣኔውና ኋላቀርነቱ ባልተለየበት የእኛ ህብረተሰብ የሚያሳውቅ ትምህርት እየሰጠሽ ኘው፣ አድናቂሽ ነኝ
መካሪው በዛ
Lene ke Ethiopia 1th content creater anchi neshYe anchin videowoch resachewen becha anbebo scroll adergo malef betam kebad new .........Betam temechignalesh hassabochesh betam quality nachew selemeteseriyachew serawoch ena aele temehertochsh betam enamesegenalen 🙏🙏❤❤👌👌
Thanks bro❤
ዮዲ በትዳር ውስጥ ያሉትንም ማዕከል አድርግ እባክሽን?
የምትልዮ ትክክል ነው አኔ ጋር አለ በምን ላጋንሽ ይድት
ሴቶች ወንዶችን ቺላ ካሉ የሆነ የጎደለ ነገር አለ ማለት ነው::ስለ እውነየኛዋ ሴት ነው የማወራው::በውሸት እየተሽኮረመመች ዳር ዳር ስለምትለዋ አይደለም የማወራው::እኛ ሴቶች የ ውሃላ አይን አለን::ጥቂት መረጃ ካለን ያንን ለማመሳከር ና ለመወሰን ስውር አካሄድ እንሄዳለን::ከደረስንበት በውሃላ ማለትም ያ የተደበቀውን ማንነት ካገኘን በውሃላ በቃ አለቀ::እንዲህ ና እንዲያ አንልም ቺላ በማለት ከ ራሳችን እናርቃለን::ስለዚህ በተደጋጋሚ ሞክረህ ቺላ ካለችህ ጊዜ አታጥፋ የ ህታዊ ምክሬ ነው::
Chela kalech gedel gebi belo malef new 🎉🎉 yemen melemamet😅
Tnx
Woww
አረ ሱስ ሆኔሽብኝ አንች ሴትዮ❤
You ❤
እኔን ግራ ያጋብቺኝ ሲደውል ትዘጋለች ቴክስት አትመልስም ሁሉም ባይነ ምልክት ብቻ ነው ምልክቶቿ አይገባኝም
Ignore her
Arif nw
This my story?
Like my wife?
አሁን ገና አመጣሽው lol
ባለትዳር የሆኑት ሴት ላይ ስሪ ተብለሻል ዬዲ ለምን ዝም አልሽ
በርቺ በትዳር ውስጥ ሴቶች ስለሚያሳዩት ፀባይ ስሪልን እባክሽ
ሁሌም አዲስ እና እውነታ እናመሰግናለን የኛ ምራጫ ነሽ ዮድ
የኔ ውድ እህት ምን ልበልሽ...... በቃ የገባት ፣ አስተዋይና መልካም አሳቢ ሰው ነሽ። ....ኑሪልን። አመሠግናለሁ እሺ፣....በርቺ። ሠላም ።
yod በጠም አስታማሪ ምክር ነዉ የምትመክርን♥♥♥
Thanks so mush, after i watch your video it works
ከዚህ ሁሉ ስቃይ አርፌ ስራዬን ብሰራስ😅
ስልጣኔውና ኋላቀርነቱ ባልተለየበት የእኛ ህብረተሰብ የሚያሳውቅ ትምህርት እየሰጠሽ ኘው፣ አድናቂሽ ነኝ
መካሪው በዛ
Lene ke Ethiopia 1th content creater anchi nesh
Ye anchin videowoch resachewen becha anbebo scroll adergo malef betam kebad new .........
Betam temechignalesh hassabochesh betam quality nachew selemeteseriyachew serawoch ena aele temehertochsh betam enamesegenalen 🙏🙏❤❤👌👌