♦️በግእዝ፣ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በትግርኛ፣ በአረብኛ ዝማሬ እና ጸሎት በብጹዕ አቡነ ናትናኤል)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Mr.W2050
    @Mr.W2050 22 วันที่ผ่านมา

    ❤በረከትዎ ይደርብን በቤቱ ያቆይዎት አባታችን። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @DAMA_KASIE
    @DAMA_KASIE 24 วันที่ผ่านมา

    ኣባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን::

  • @TamSemle
    @TamSemle 29 วันที่ผ่านมา

    ኣባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን

  • @MihretZem-wx7uw
    @MihretZem-wx7uw หลายเดือนก่อน +9

    አባታችን ዝማሬ መላእክትን የሰማዎ ያሰማን። እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦቶት። እንወዶታለን።

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ ነው ልሳን በረከቶ ይደርብን አባታችን

  • @TilahunNega
    @TilahunNega 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጌታ ኑርልን

  • @welansaali674
    @welansaali674 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትየማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤናያድልልን❤❤❤❤

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ዝምሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 የቀሩቱንን አባቶቻችንን በተሰጣቸው ፀጋ እንደእርሶ ፀጋውን ያልብስልን 🙏

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይይይይይይይ ‼‼ እልልልልል ‼‼ ኦርቶዶክስ አርገህ ስለመረጥከኝ አምላኬ አመሰግናለሁ 👏👏👏👏 እየሱስ ክርስቶስ እናትህ ንፁህ ፣ ቅድስት ፣ የሆነች እናትህ እንወዳታለን 🙏🙏
    ስሞ ይጣፍጣል 👏👏👏
    ከማር ከወተ ት 👏👏👏
    እንወድሻለን 👏👏👏
    የጌታዬ እናት 👏👏👏
    አቡነ ናትናኤል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏 እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏. 26/3/17

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እልልልልልል

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +7

    ስወዳቸው የኔ አባት ጸጋው ያብዛሎዎት እድሜና ጤና ያድሎዎት❤❤

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እንወዶታለን እግዚአብሄር ይጠብቅልን።

  • @liya7235
    @liya7235 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ቸሩ መድለኒአለም ክርስቶስ ጨሁላችሁን 🤲🤲🙏🙏🙏🌾🌾🌾💕💕💕

  • @Nona-u1n
    @Nona-u1n หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን❤

  • @simetube
    @simetube หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @tarikuamelese
    @tarikuamelese 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @jemberuassefa4420
    @jemberuassefa4420 หลายเดือนก่อน

    አባታችንን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን።በርቱልን የዘመኑን መናፍቃንን እደሚያሳፍሩልን አደራ ብለነዎታል።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ አባት !ቃለ ህይወት ያስማልን !

  • @AmaracTigst
    @AmaracTigst หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል እሰይ ዘማሬ መላክትን ያሰማልን የኔ አባት በረከት ይደርብን

  • @ESEKMANGE
    @ESEKMANGE หลายเดือนก่อน

    የኔ ተወዳጅ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶት ትደርብን ፀሎተዎትም ትርዳን።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ หลายเดือนก่อน

    አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያቆይልን❤❤❤

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo หลายเดือนก่อน +2

    በየቋንቋቸው መሰበኩ አግባብና አስፈላጊ ነው ቅዳሴ ግን ግዕዝ ነው ትምህርቱ ግን በሚገባቸው ከተሰበከ በጣም ብዙ ነፍሳት ይመጣሉ እርግጠኛ ነኝ ብዙ የማውቃቸው ሰዎች አማርኛ የማይችሉ ግን ኦርቶዶክስ ሆነው ኦርቶዶክስን ያልተረዱ አሉ እናም ወደ ታች ገጠሩ ማህበረሰቦቻችን ጋር ብንሰራ እኛም ለአገልግሎቱ መሳካት የድርሻችንን ብንወጣ እላለሁ በእርግጥ አውቃለሁ ብዙ ስራ ተሰርቷል እየተሰራም ነው በማህበረ ቅዱሳን በኩል እየተሰራ ነው በቂ ስላልሆነ የድርሻችንን እንወጣ አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን❤❤

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @fikermamolema508
    @fikermamolema508 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @andu2129
    @andu2129 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!በረከተዎ ይደርብን!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 หลายเดือนก่อน

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልየኔአባት ዝማሬመላእክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz หลายเดือนก่อน

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።❤❤❤

  • @ዘማሪዲንመሰለ
    @ዘማሪዲንመሰለ หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ስወዳችሁ እኮ

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
    @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልት ኣባችን❤❤❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede หลายเดือนก่อน

    አባታችን ይፍቱኝንእድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @genethabtezghi4078
    @genethabtezghi4078 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ዝማሬ መላዕክት
    ያሰማልን

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p หลายเดือนก่อน +2

    አረበኛዉ❤❤❤❤❤

  • @የአርሰማ
    @የአርሰማ หลายเดือนก่อน +2

    esheen baddi hin qabdu ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤

  • @Tedi-d6i
    @Tedi-d6i หลายเดือนก่อน

    ከጀርባዎ ያሰለፉት ጀዝባ ፍልፍሉ ና መሰሎቹ ባይኖሩ ኑሮ መልካም ነበር

  • @aaw5447
    @aaw5447 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ❤️❤️❤️

  • @Michaelm87n
    @Michaelm87n หลายเดือนก่อน

    Zemaremalket yesmealen
    Egzabher Edmen tenen ystehu
    Eiiiiii. Eiiiiiie Eiiiiii ❤❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርያምአማላጅናት-ዐ3ዠ
    @ማርያምአማላጅናት-ዐ3ዠ หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን

  • @TomiHodiye
    @TomiHodiye หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 หลายเดือนก่อน

    Abatachin bereketo yideriben ❤

  • @ashe8263
    @ashe8263 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛሎት አባ ይፍቱኝ እንዲህ ነዉ ልሳን ማለት የመናፍቅ ፓስተር በአማርኛ ወይም በሌላ በ1 ቋንቋ መግባባት የሚችለዉ ህዝብ ላይ ልሳን ተሰጠኝ እያለ ጨጨጨጨጨጨጨ ጰጰጰጰጰጰጰጰ ሲል ይዉላል

  • @saraberzsh5604
    @saraberzsh5604 หลายเดือนก่อน

    Amen atint yemyalelm yemelakt zimare yasemaln abatchn edime ketena gara yadililn

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girlethiopia4893
    @girlethiopia4893 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲👏👏👏💕🙏💕

  • @AlemuTafesse-f8i
    @AlemuTafesse-f8i หลายเดือนก่อน

    zemar mlaktat ysemlen

  • @DirbFeyisa
    @DirbFeyisa หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @negistarays
    @negistarays หลายเดือนก่อน

    Wow, amen amen amen 🙏 🙌

  • @KhadijaRaheem-u6d
    @KhadijaRaheem-u6d หลายเดือนก่อน

    Abate endew kazaroche Kane edime kaniso edime ka Tena gar yistelin ❤❤❤

  • @rozabetseha6668
    @rozabetseha6668 หลายเดือนก่อน

    ንፁ አባት ናቸው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน

    አቡነ ናትናኤል በነካ አፋቸው በግእዝ እና አማርኛ እዚ ሚድያ ላይ ቀርበው አዛን ቢሉ ጥሩ ዲሞክራሲ አዋቂ ያረጋቸዋል !

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص หลายเดือนก่อน

    እልሎልልልልልልል

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias หลายเดือนก่อน

    አባተ‍ኣችን ፀጋው ይብዛሎት ❤ አርቲስቶቹ በዝማሪው ሰአት ሳቅ አበዙ መኮመክ አስመሰላችሁት 😂

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน

    በቋንቅችን ካልተቀደስ ይሚሉ ፖለቲካ ነገዴዎች ናቸው ከግእዝ ውጭ ይቅደስልን የሚል ይውጣ ቢፈልግ እስላም ቢፈልግ መናፍቅ ይሁን

  • @SelamdamesaChala
    @SelamdamesaChala หลายเดือนก่อน

    ዋሸው እንዴ የእነ ደምሴ ስብስብውጥ ገባቹህ እንዴ

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged หลายเดือนก่อน

    ውዳሴ ከንቱ አታብዙ። ለሐሐዋርያት አባቶች አይመችም። እነሱ ሥራቸውን እየሰሩ ነው። አታደናቅፏቸው።

  • @Herobir
    @Herobir หลายเดือนก่อน

    የአጭበርባሪ ከሃይማኖት የሪቁ የዘረኛ ካድሬዎች ስብስቦች::

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 13 วันที่ผ่านมา

    ገጽ ግንባታ። ይልቅ ህዝቡን በጉን ጠብቁ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน

    ከንቱ አንድ ቋንቋ ለሚሰማ በአንዱ በአማርኛ አትጠልይም ገበያ ሲሄድ በፈለግው ቋንቋ ያውራ እሁን ከንቱነት ካልሆን በእምነት ቦታ የቋንቋ ጋጋታ ያስፈልጋል ? እንዲያ ከሆነ ግእዝ የምትሰሙ ጥቂት ናቹ የሚናገርማ የለም እና ለምን ይቀደስበታል???

  • @MagyGerma
    @MagyGerma หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwetgrimy7857
    @hiwetgrimy7857 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @masereshaalemayehu611
    @masereshaalemayehu611 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤