ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምዕራባዉያን ለኛ መሳሪያ ይልካሉ እኛ ለነሱ ጫት ብንልክ ምን ክፋት አለው
😂😅😂😅😂😅እውነት ነው እነሱ የምንጠፋፋበትን ይልካሉ እኛ የሚጦዙበትን እየላክን አለምን በጋራ የእብዶች አለም እያረግናት ነው 😲🙆🙆🙆
እውነት ነው እስከ መቼ ነው እኛ በእነሱ መሳሪያ የምንሞተው እነሱም በእኛ ጫት ይበስብሱ
Exactly 👍!!!
😅😅😅
እኛ መቃማችን አቁመን እነሱን ብናቀማቸው
ምእራባውያን እኛን በብድር ያጦዙናል እኛ ደግሞ በጫት እናጦዛቸለን ።
ገና ለነጮች አጠናክረን እንልካለን እነሱ ድሮን እየላኩ !!
አማራን መጨፍጨፊያ ነዉ
Gelmso melak nw 😂😂
ምንእሱብቻ ምርጥዘር እያሉ አፈራችን እየመረዙት አይደል በያዳዳችን ያሉጥራጥሪ እዳይቀየሩ መጠበቅአለብን
አው ጫት ሀገር አፉራሽ ወጣቱን ገዳይ አውዳሚ እፅ ነው😢😢
Ere
የመን ላልከው እኔ የመን ነው የምኖረው እነሱ የራሳቸው ጫት አላቸው ያመርታሉ ይህን ኡስተካክል
የኔ ማር ጫት
እንዴ ይሄ ነገርማ ተጠናክሮ ነው መሰራት ያለበት እነሱ ተንኮልና ምቀኝነትን አውርስውናል እኮ ጎበዝ
ሰላምለሀገሪችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?
ጫት ስቱን ወጣት ሽባ ያደረገነው
ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤ኑ አበረታቱኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ በጫት ነው ያደግነው እኝ ወሎየወች ተውን:በጫት አትንጡብን።
ምንአገኘን ታዳ
Shame on you
እውነት ነው የሌላው አለም በኢትዮጵያውያን ላይ መጥፎ የምቀኝነት ተፈጥሮ አላቸው የሚለው ወሬ።
ድምፅህና አተራረክህ ምርጥዬ ነው bro
እና እኛ ብቻ ቅጠል በልተን እንሙት እነሱም ይጋሩን😂😂
የጫት መነሻ የመን መሆኗን የታሪክ ባለሙያ አጠያይቅ ። ወደ ሃገራችን የገባው የመኖች ይዘውት በመምጣታቸው ነው።
እንደው ፈጣሪ ያጥፉልን መንግሥትም በጣም ትኩረት አልሠጠውም ትውልድ አጥፊ ነው ቤተሠብ ሀገር አፍራሽ ነው ልክ አሺሽን እንደከለከለው ጥብቅ ቁጥጥር ቢደረገበት ማጥፋት ይቻል ነበር በጯት ሚባክነው ገንዘብ እና ጊዜ በልማት ቢውል የት የደረሥ ነበር
ሀገር ውስጥ መከልከል ወደ ውጭ በገፍ መላክ
የመኖች የሚቅሙት የኢትዮጵያን ጫት አይደለም የመኖች ጫት ያመርታሉ የራሳቸውን ነው የሚቅሙት
አየ ሀበሻ ሁሌ ጥፋት ብቻ ቱ
ጎጃምንና ጫት የሚያገናኘዉ ነገር የለም ጫት ከእርሻ ምርቶች የሀገርቱ 2ኛ መሆኑን ያዉቃሉ?
እኔም ጫት አለኝ ቦታይቱ ትንሺናት የምንሸጣት ብር ግን ያመት ሀስቤዛ ይሸፋናል እና አውሮፓወች መሣሪያ እየሠጡ ከሚያጫርሱን እኛም ጫት አቅመን እናጡዛቸውጂ😂😂😂
😂😂😂😂
አረቄን(ካቲካላን) ወደ አገራችን ያስገባው ፋሽስት ኢጣሊያ እንደሆነ ነው!
እነሱ እኛን በመሣሪያ ሲገሉን እኛ ደግሞ በጫት እንገላቸዋል
መደበቂያችን የሆነው ጫት ተወደደ ብሎም በአየር ሁኔታ ውጫማ መሆን ወደ መድረቅ እየገባ ነው
ተውጅ😂😂😂መደበቄህ
አውሮፓውያን ለኛ የጦር መሳሪያ ይልኩልናል መጠፋፊያችንን የኛ ጫት ጥሩ መዝናኛ ነው አይገድልም
Saudi Arabia is blessed country
የመን ጫት አለ እኮ በብዛት አለ የየመን አርሶ አደር ጫት ያለማል
እኔ አልቂምም አላሃምዱልላህ
ቅሞ ወደ ራሳቸው ቢመለሱ ይሻላል
ለምን ድህነታችንንም ወስደዉ ቢበሉልን😂😂😂😂😂😂😂😂
ነበር 😲😅😀😅😀😁😂😁😁😀😀🙄🙄
እዉነት ነዉ ጫት አረቂ እያ ሀበሾች ነን የምትታወቀው ጫት አህባሾች እደ ፍየል ይሉታል አረቂ ካፊሮች ይጋቱታል ሁሎችም ግን የጋራ ጠላት አላቸዉ ጫቱን ይበላል አረቂዉን ይጠጣል ተዉ ጫት ሀራም ነዉ የሚላቸዉን ጠላት ያደረጋሉ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጫት እናስቁመቸው
አገርየሚያፈርሰውንግግርነው
ጫት ያልደረሰበት ሀገር አለ እንደ?😁 እኔ ባልቅምም DC ውስጥ 50 ግራም የደረቀ ጫት በ$30 ዶላር ስሸጥ አይቻለው ቃምዎቹ ደግሞ ኤርትራውያን ሶማሌዎች እና ኢትዮጵያውያን ናቸው ግን እንደት በየት በኩል አድርገው እንደምያስገቡ አላቅም 😁😁😁
Ethiopia - Israel - DC ❤
Eyekamu Gojamgna mechefer😂😂😂😂that was funny
አንተ ከነሱ አንዱ ስትሆን የሶማሊያን ሉዓላዊነት በማጉደል የሶማሊያን ሰሜናዊ ክልል በመጥቀስ ሶማሌላንድ እኛን የሉዓላዊነት ሀገር ብላ ጠራች።
ገና ብዙ ጫት እየላክን እናመረቅናቸዋለን እንዲያውም የነጮቹ አገር ብርድ ስለሚበዛ እየቃሙ ቤታቸው ይቀሙጣሉ
አወ ቡና የኛ ነው ጫት ግን የመን ነው ምንጩ ቻይና ግን ማስገባት ህይወት ወይም ሞት ነው
Dear አሁን ግን ዘንድሮ.. 500ብር /ኪሎ የነበረው. Today 500ብር /ኪሎ. ነው.. ተመስገን.. Enilalen
What about dubai
😂😂😂😂 ጫት የዚህ ነክል ታዋቂ ነው ወይ በጣም የገርማል አባቴን ሀራም ነው ብዬ እኔ ሁሌ እቆጣለሁ በዓመት የሁለት ሚሊዮን የአዲስ አበባ ነጋዴዎች የስራ አከባቢ የጫት ደግሞ ከአገር ይወጣል ከኛ ከጓሮአችን አንዳይ ሱዚ ይጫኑና ይወሰዳል ከዛ በኋላ እስከ 2 ሚሊዮን ብር ይሸጣል የሚገርመው እንደዚህ መስኖ እዛኛውን ቀለድበታለን ጥሩነቱ አባት ያቅምም ሚያምርተው እንጂ እሱ በጭራሽ አይቀመም
አይገርምህም፣? እየቃምኩኝ ነው የማዳምጥህ!
ይህ። ዩቶብ። እዳዉ። ሀሜትጅ። ሌላ። አጀዳ የለዉምወይ።
😅😂😅😂😅
ምና ባታቸው እነሱ ብዙ ኑገር አስለምደው የለ አሺሽ😢ግብረሰዶም😢ሊዚብያን የመሳሰሉት በዚህ ሰአት ኢትዮፕያን እንደወረርሽኝ ወረዋት😢የለ እነዚህ ከንቱዌች
ብትሞት ሳውዲ ጫት አታገኝም 😂
አቦ እየቃመክ😅
የጉድ ሀገር የኛ አንሶ?
የፈረሳዩ መሪ ውሉን በጫት ስምምነት ነበር የመጡ
እነሱ ሳንፈልግ ሰላም አስከባሪ ብለው ያጨርሱናል ለሁለቱም መሳሪያ እየሸጡ። ጫት ግን ወደውና ፈቅደው ያኘኩትን ኢትዮጵያዊያን ሱማሊያን በመሣሪ ደግነው አስለመዶቸው??? ምናለ እነሱ ጋር ሲደርስ ............
በጫት በሽታ ነው ሚገኘው የምንለው ወደን አይደለም በጫት የሚገኘው ኢኮኖሚ ቢቀር ይሻላል የወጣቱን አስተሳሰብ የገደለው ጫት ነው ።
እንኳን ጫት ስድብስ አስለምደናቸው ኤለ እንዴ😂😂
የመን ራሳቸው ይተክላሉ ከኢትዮጵያ አይደለም።
🇾🇪
ቅመህነዉ ዜናውን የሰራህው አታካብድ መጠጥምንድነዉ በርግጥ ጎጅነዉ😮
ኧረ ጫት ዋናዉ ቤቱ የመን ነዉ ኣትዋሽ 😂
men agebah sakaram
Ergetagn negne terakew yekmal
Bad ideas Shame on us
South africa 🇿🇦 erasu beyebotawe Chate nw gen yegebi menchachen mehone alebet
ሳኡድ የለም
In Saudi Arabia khat is forbidden.make it correct
😅😅😅😅
Cat be south africa, Malawi, Mozambique cakawoch ale
Yemen chat alle iko
እኛ መሳሪያ እየላኩ ሲያባሉን እኛ ጫት እንልክላቸዋለን😂😂😂😂አርፎ መርቆኖ
Bemerkana adegegna ke drone yebelete mesariya eyeseru yelekulehala.....
እንኳን ደስ አለን 😂 እነሱ ስንት ቆሻሻቸውን መርዛቸውን እየለቀቁብን አይደል
እኔ ጫት የሚቅም በጣም ነው የምጠላው ሆኖም ግን ወንድሞቸ ጓደኞቸም ይቅማሉ ከኢትዮጵያ ወደየመን ጫት ይገባል የመንኮ መዝረአው ሁሉ ጫት ነው 😮 ሳኡዲዎችም ወደኋላ ያሉ ጂዛን አከባቢ ያሉት ይቅማሉ😂
ጫት ሀገር አፉራሽ ነው።
ማቴዎስ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥² አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።³ ፈታኝም ቀርቦ፦ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው።⁴ እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።⁵ ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ፦⁶ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።⁷ ኢየሱስም፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል አለው።⁸ ደግሞ ዲያብሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፦⁹ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው።¹⁰ ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።¹¹ ያን ጊዜ ዲያብሎስ ተወው፥ እነሆም፥ መላእክት ቀርበው ያገለግሉት ነበር።¹² ኢየሱስም ዮሐንስ አልፎ እንደ ተሰጠ በሰማ ጊዜ ወደ ገሊላ ፈቀቅ ብሎ ሄደ።¹³ ናዝሬትንም ትቶ በዛብሎንና በንፍታሌም አገር በባሕር አጠገብ ወደ አለችው ወደ ቅፍርናሆም መጥቶ ኖረ።¹⁴-¹⁶ በነቢዩም በኢሳይያስ፦ የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።¹⁷ ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር።¹⁸ በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲመላለስም ሁለት ወንድማማች ጴጥሮስ የሚሉትን ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና።¹⁹ እርሱም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው።²⁰ ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።²¹ ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ወንድማማች የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በታንኳ መረባቸውን ሲያበጁ አየ፤ ጠራቸውም።²² እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት።²³ ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር።²⁴ ዝናውም ወደ ሶርያ ሁሉ ወጣ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይም ተይዘው የታመሙትን ሁሉ አጋንንትም ያደሩባቸውን በጨረቃም የሚነሣባቸውን ሽባዎችንም ወደ እርሱ አመጡ፥ ፈወሳቸውም።²⁵ ከገሊላም ከአሥሩ ከተማም ከኢየሩሳሌምም ከይሁዳም ከዮርዳኖስም ማዶ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
Jooiimm😮is
ወንድማችን ኧረ ለመሆኑ እዚህ ላይ ማስተላለፍ የፈለከው መልዕክት/ነጥብ ምንድን ነው? ምንም.... ነው!ለቲዩቡ ፈፅሞ አይመጥንም, በጣም ወረዳችሁ:: ወደ ቀደመው ልዕልና በፍጥነት ይቅርታ ጠይቃችሁ መመለስ ይኖርባችኋል!!! ያለዚያ............!!!
1 mincu yemen new inji ethiopian aydelem
😂😂😂😂😂
yesateneal kitel(chate), mendenew mastelakefe yefelekew? tikelu baftimachu trtemelu eyalk new?
Bonjour, il faut interdire kate c'est un drogue. il faut Sami du maïs et de blés à la place
Des bilognal inkuan des alachu😂😂😂
Ara waga asekanesulen tewdada eko
whts wrong ? first u say how u teach euorpians chat the u report how chat used in africa i hope ur teacher get upset
Bro mendinew sit negr eko ende newkler arekew eko endiyawum Europe bicha sayhon gena nw mulu alem ly yemi serachew😂
Zare seletekesetew Sele car accident zegibilen pls
አንተቅመነዉ
bull. Talking without source. Illetrate
የጫት ዋጋ በኢትዮጵያ አልጨመረም ትላለህ እንዴ??? ስትል???
😂😂😂
ምዕራባዉያን ለኛ መሳሪያ ይልካሉ እኛ ለነሱ ጫት ብንልክ ምን ክፋት አለው
😂😅😂😅😂😅እውነት ነው እነሱ የምንጠፋፋበትን ይልካሉ እኛ የሚጦዙበትን እየላክን አለምን በጋራ የእብዶች አለም እያረግናት ነው 😲🙆🙆🙆
እውነት ነው እስከ መቼ ነው እኛ በእነሱ መሳሪያ የምንሞተው እነሱም በእኛ ጫት ይበስብሱ
Exactly 👍!!!
😅😅😅
እኛ መቃማችን አቁመን እነሱን ብናቀማቸው
ምእራባውያን እኛን በብድር ያጦዙናል እኛ ደግሞ በጫት እናጦዛቸለን ።
ገና ለነጮች አጠናክረን እንልካለን እነሱ ድሮን እየላኩ !!
አማራን መጨፍጨፊያ ነዉ
Gelmso melak nw 😂😂
ምንእሱብቻ ምርጥዘር እያሉ አፈራችን እየመረዙት አይደል በያዳዳችን ያሉጥራጥሪ እዳይቀየሩ መጠበቅአለብን
አው ጫት ሀገር አፉራሽ ወጣቱን ገዳይ አውዳሚ እፅ ነው😢😢
Ere
የመን ላልከው እኔ የመን ነው የምኖረው እነሱ የራሳቸው ጫት አላቸው ያመርታሉ ይህን ኡስተካክል
የኔ ማር ጫት
እንዴ ይሄ ነገርማ ተጠናክሮ ነው መሰራት ያለበት እነሱ ተንኮልና ምቀኝነትን አውርስውናል እኮ ጎበዝ
ሰላምለሀገሪችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?
ጫት ስቱን ወጣት ሽባ ያደረገነው
ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤ኑ አበረታቱኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ በጫት ነው ያደግነው እኝ ወሎየወች ተውን:በጫት አትንጡብን።
ምንአገኘን ታዳ
Shame on you
እውነት ነው የሌላው አለም በኢትዮጵያውያን ላይ መጥፎ የምቀኝነት ተፈጥሮ አላቸው የሚለው ወሬ።
ድምፅህና አተራረክህ ምርጥዬ ነው bro
እና እኛ ብቻ ቅጠል በልተን እንሙት እነሱም ይጋሩን😂😂
የጫት መነሻ የመን መሆኗን የታሪክ ባለሙያ አጠያይቅ ። ወደ ሃገራችን የገባው የመኖች ይዘውት በመምጣታቸው ነው።
እንደው ፈጣሪ ያጥፉልን መንግሥትም በጣም ትኩረት አልሠጠውም ትውልድ አጥፊ ነው ቤተሠብ ሀገር አፍራሽ ነው ልክ አሺሽን እንደከለከለው ጥብቅ ቁጥጥር ቢደረገበት ማጥፋት ይቻል ነበር በጯት ሚባክነው ገንዘብ እና ጊዜ በልማት ቢውል የት የደረሥ ነበር
ሀገር ውስጥ መከልከል ወደ ውጭ በገፍ መላክ
የመኖች የሚቅሙት የኢትዮጵያን ጫት አይደለም የመኖች ጫት ያመርታሉ የራሳቸውን ነው የሚቅሙት
አየ ሀበሻ ሁሌ ጥፋት ብቻ ቱ
ጎጃምንና ጫት የሚያገናኘዉ ነገር የለም ጫት ከእርሻ ምርቶች የሀገርቱ 2ኛ መሆኑን ያዉቃሉ?
እኔም ጫት አለኝ ቦታይቱ ትንሺናት የምንሸጣት ብር ግን ያመት ሀስቤዛ ይሸፋናል እና አውሮፓወች መሣሪያ እየሠጡ ከሚያጫርሱን እኛም ጫት አቅመን እናጡዛቸውጂ😂😂😂
😂😂😂😂
አረቄን(ካቲካላን) ወደ አገራችን ያስገባው ፋሽስት ኢጣሊያ እንደሆነ ነው!
እነሱ እኛን በመሣሪያ ሲገሉን እኛ ደግሞ በጫት እንገላቸዋል
መደበቂያችን የሆነው ጫት ተወደደ ብሎም በአየር ሁኔታ ውጫማ መሆን ወደ መድረቅ እየገባ ነው
ተውጅ😂😂😂መደበቄህ
አውሮፓውያን ለኛ የጦር መሳሪያ ይልኩልናል መጠፋፊያችንን የኛ ጫት ጥሩ መዝናኛ ነው አይገድልም
Saudi Arabia is blessed country
የመን ጫት አለ እኮ በብዛት አለ የየመን አርሶ አደር ጫት ያለማል
እኔ አልቂምም አላሃምዱልላህ
ቅሞ ወደ ራሳቸው ቢመለሱ ይሻላል
ለምን ድህነታችንንም ወስደዉ ቢበሉልን😂😂😂😂😂😂😂😂
ነበር 😲😅😀😅😀😁😂😁😁😀😀🙄🙄
እዉነት ነዉ ጫት አረቂ እያ ሀበሾች ነን የምትታወቀው ጫት አህባሾች እደ ፍየል ይሉታል አረቂ ካፊሮች ይጋቱታል ሁሎችም ግን የጋራ ጠላት አላቸዉ ጫቱን ይበላል አረቂዉን ይጠጣል ተዉ ጫት ሀራም ነዉ የሚላቸዉን ጠላት ያደረጋሉ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጫት እናስቁመቸው
አገርየሚያፈርሰውንግግርነው
ጫት ያልደረሰበት ሀገር አለ እንደ?😁 እኔ ባልቅምም DC ውስጥ 50 ግራም የደረቀ ጫት በ$30 ዶላር ስሸጥ አይቻለው ቃምዎቹ ደግሞ ኤርትራውያን ሶማሌዎች እና ኢትዮጵያውያን ናቸው ግን እንደት በየት በኩል አድርገው እንደምያስገቡ አላቅም 😁😁😁
Ethiopia - Israel - DC ❤
Eyekamu Gojamgna mechefer😂😂😂😂that was funny
አንተ ከነሱ አንዱ ስትሆን የሶማሊያን ሉዓላዊነት በማጉደል የሶማሊያን ሰሜናዊ ክልል በመጥቀስ ሶማሌላንድ እኛን የሉዓላዊነት ሀገር ብላ ጠራች።
ገና ብዙ ጫት እየላክን እናመረቅናቸዋለን እንዲያውም የነጮቹ አገር ብርድ ስለሚበዛ እየቃሙ ቤታቸው ይቀሙጣሉ
አወ ቡና የኛ ነው ጫት ግን የመን ነው ምንጩ ቻይና ግን ማስገባት ህይወት ወይም ሞት ነው
Dear አሁን ግን ዘንድሮ.. 500ብር /ኪሎ የነበረው. Today 500ብር /ኪሎ. ነው.. ተመስገን.. Enilalen
What about dubai
😂😂😂😂 ጫት የዚህ ነክል ታዋቂ ነው ወይ በጣም የገርማል አባቴን ሀራም ነው ብዬ እኔ ሁሌ እቆጣለሁ በዓመት የሁለት ሚሊዮን የአዲስ አበባ ነጋዴዎች የስራ አከባቢ የጫት ደግሞ ከአገር ይወጣል ከኛ ከጓሮአችን አንዳይ ሱዚ ይጫኑና ይወሰዳል ከዛ በኋላ እስከ 2 ሚሊዮን ብር ይሸጣል የሚገርመው እንደዚህ መስኖ እዛኛውን ቀለድበታለን ጥሩነቱ አባት ያቅምም ሚያምርተው እንጂ እሱ በጭራሽ አይቀመም
አይገርምህም፣? እየቃምኩኝ ነው የማዳምጥህ!
ይህ። ዩቶብ። እዳዉ። ሀሜትጅ። ሌላ። አጀዳ የለዉምወይ።
😅😂😅😂😅
ምና ባታቸው እነሱ ብዙ ኑገር አስለምደው የለ አሺሽ😢ግብረሰዶም😢ሊዚብያን የመሳሰሉት በዚህ ሰአት ኢትዮፕያን እንደወረርሽኝ ወረዋት😢የለ እነዚህ ከንቱዌች
ብትሞት ሳውዲ ጫት አታገኝም 😂
አቦ እየቃመክ😅
የጉድ ሀገር የኛ አንሶ?
የፈረሳዩ መሪ ውሉን በጫት ስምምነት ነበር የመጡ
እነሱ ሳንፈልግ ሰላም አስከባሪ ብለው ያጨርሱናል ለሁለቱም መሳሪያ እየሸጡ። ጫት ግን ወደውና ፈቅደው ያኘኩትን ኢትዮጵያዊያን ሱማሊያን በመሣሪ ደግነው አስለመዶቸው???
ምናለ እነሱ ጋር ሲደርስ ............
በጫት በሽታ ነው ሚገኘው የምንለው ወደን አይደለም በጫት የሚገኘው ኢኮኖሚ ቢቀር ይሻላል የወጣቱን አስተሳሰብ የገደለው ጫት ነው ።
እንኳን ጫት ስድብስ አስለምደናቸው ኤለ እንዴ😂😂
የመን ራሳቸው ይተክላሉ ከኢትዮጵያ አይደለም።
🇾🇪
ቅመህነዉ ዜናውን የሰራህው አታካብድ መጠጥምንድነዉ በርግጥ ጎጅነዉ😮
ኧረ ጫት ዋናዉ ቤቱ የመን ነዉ ኣትዋሽ 😂
men agebah sakaram
Ergetagn negne terakew yekmal
Bad ideas
Shame on us
South africa 🇿🇦 erasu beyebotawe
Chate nw gen yegebi menchachen mehone alebet
ሳኡድ የለም
In Saudi Arabia khat is forbidden.make it correct
😅😅😅😅
Cat be south africa, Malawi, Mozambique cakawoch ale
Yemen chat alle iko
እኛ መሳሪያ እየላኩ ሲያባሉን እኛ ጫት እንልክላቸዋለን😂😂😂😂አርፎ መርቆኖ
Bemerkana adegegna ke drone yebelete mesariya eyeseru yelekulehala.....
እንኳን ደስ አለን 😂 እነሱ ስንት ቆሻሻቸውን መርዛቸውን እየለቀቁብን አይደል
እኔ ጫት የሚቅም በጣም ነው የምጠላው ሆኖም ግን ወንድሞቸ ጓደኞቸም ይቅማሉ ከኢትዮጵያ ወደየመን ጫት ይገባል የመንኮ መዝረአው ሁሉ ጫት ነው 😮 ሳኡዲዎችም ወደኋላ ያሉ ጂዛን አከባቢ ያሉት ይቅማሉ😂
ጫት ሀገር አፉራሽ ነው።
ማቴዎስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥
² አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
³ ፈታኝም ቀርቦ፦ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው።
⁴ እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።
⁵ ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ፦
⁶ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።
⁷ ኢየሱስም፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል አለው።
⁸ ደግሞ ዲያብሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፦
⁹ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው።
¹⁰ ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።
¹¹ ያን ጊዜ ዲያብሎስ ተወው፥ እነሆም፥ መላእክት ቀርበው ያገለግሉት ነበር።
¹² ኢየሱስም ዮሐንስ አልፎ እንደ ተሰጠ በሰማ ጊዜ ወደ ገሊላ ፈቀቅ ብሎ ሄደ።
¹³ ናዝሬትንም ትቶ በዛብሎንና በንፍታሌም አገር በባሕር አጠገብ ወደ አለችው ወደ ቅፍርናሆም መጥቶ ኖረ።
¹⁴-¹⁶ በነቢዩም በኢሳይያስ፦ የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።
¹⁷ ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር።
¹⁸ በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲመላለስም ሁለት ወንድማማች ጴጥሮስ የሚሉትን ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና።
¹⁹ እርሱም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው።
²⁰ ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
²¹ ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ወንድማማች የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በታንኳ መረባቸውን ሲያበጁ አየ፤ ጠራቸውም።
²² እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት።
²³ ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር።
²⁴ ዝናውም ወደ ሶርያ ሁሉ ወጣ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይም ተይዘው የታመሙትን ሁሉ አጋንንትም ያደሩባቸውን በጨረቃም የሚነሣባቸውን ሽባዎችንም ወደ እርሱ አመጡ፥ ፈወሳቸውም።
²⁵ ከገሊላም ከአሥሩ ከተማም ከኢየሩሳሌምም ከይሁዳም ከዮርዳኖስም ማዶ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
Jooiimm😮is
ወንድማችን ኧረ ለመሆኑ እዚህ ላይ ማስተላለፍ የፈለከው መልዕክት/ነጥብ ምንድን ነው? ምንም.... ነው!
ለቲዩቡ ፈፅሞ አይመጥንም, በጣም ወረዳችሁ:: ወደ ቀደመው ልዕልና በፍጥነት ይቅርታ ጠይቃችሁ መመለስ ይኖርባችኋል!!! ያለዚያ............!!!