📌እንዴት በቀላሉ ውብ ጋቢዮቼን በጥንቃቄ📌እንደማጥባቸው‼️| EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +26

    ውድ ወዳጆቼ የአምላክ ሰላም እና ጥበቃው በያላችሁበት ከናንተጋር እንዲሆን እየተመኘሑ 🙏🏻 ማሽኔን ለማጠብ የተጠቀምኩት 👉Aceto እና Bicarbonate of Soda ነው👉ተባረኩልኝ‼️

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 2 ปีที่แล้ว +2

      Egeziabehier hulun adeloshal betam zenach konjo nesh enamsgenalen🙏

    • @godlovesus404
      @godlovesus404 2 ปีที่แล้ว +2

      የልብስ ቆምሳጥን አየያዝ

    • @kemilaissa3110
      @kemilaissa3110 2 ปีที่แล้ว

      Aceto ማለት አችቶ ነው እና bicarbonat of soda ቤኪግ ሶዳ አንድ ናቸው

    • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
      @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 2 ปีที่แล้ว

      You're amazing❤🙏
      Please let Me know how to remove yellow sten from my ETH dress God stay blessed🙏❤

    • @bettywollie8424
      @bettywollie8424 2 ปีที่แล้ว

      Please asayn libis sichekibin bemn maslekeki endalebin anchi organic nesh

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 2 ปีที่แล้ว +10

    ኤልሲ ዘናጭ እስኪ አንድ ቀን house tour ልቀቂብን 😃

  • @yedingil
    @yedingil 2 ปีที่แล้ว +19

    ኤልስዬ ሁሌም የምትመጭባቸው ነጥቦች በጣም ያስደንቀኛል በርችልኝ👌♥️👏⭐️

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔኮ በቃ ባልሽ መቸም እናቱ መርቀውታል አንችን የሰጠው በጣም ልባም ሴት ነሽ 👍

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ኤልሲዬ ዛሬ ላጥብ ብዬ መለስኩት ብታይ አሁን የአምቺን አስተጣጠብ አይቻልሁ ነገ ወደ አጠባ በብዙ ተባረኪልኝ እኔ እውነት ምክሮችሽ እንዴት እንደጠቀሙኝ እልሲዬ በዘመንሽ ሁሉ ለምልሚ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 ปีที่แล้ว +7

    ኤልስዬ መልክና ሼፕ ብቻ እይድለም ጥበብም ጭምር ነው የሞላብሽ በፍፁም እይቼው የማላውቀው ነገር ነውበጣም አምሰግናለው ክፍ አይንካሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ክዚህ ቦሀላ ማሽኔን በደንብ ነው የማፀዳው ጊቢሽ ደግሞ የሰጠ ነው ኤልስዬ የመነቸከ ጋቢየን እንዴት ልጠብ መላ አለ አንቺ ጋር ተባረኪልኝ

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ በፕሮግራምሽ የምትሰጫቸው ምክሮች ዋው ዋው ካንቺ ትምህርት ወስጃለሁ እህቴ አድናቂሽ ነኝ ❤️

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርምሽ ኤልሲእኔ እዚህ ያሉ ትልልቅ ሰወች ብዙዎቹ የልብስ ማለስለሻ አይጠቀሙም የምግብ የሰላጣ አቼቶ ነው የሚጠቀሙት እኩል ከሳሙናው ጋራ አንድላይ ነው የሚጨምሩት እና ሽታውም ልስላሴውም ይገርማል እና እኔ ወደ 4 አመት ይሆነኛል ስጠቀም.ግን ከምንጠቀመው የልብስ ሳሙና ጋር ነው አንድላይ የምንጨምረው. ልክ ነሽ.በርቺ.

  • @yordiweldu1205
    @yordiweldu1205 2 ปีที่แล้ว +7

    thank you so much 😊 💝
    can you please show us how to clean a frige

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 2 ปีที่แล้ว +5

    ያየሁሽ ቅርብ ግዜ ነው በጣም እየወደድኩሽ መጣሁ ከንግግርሽ ከምታሳይን ሁሉ የሚገራርም ነው በርች ተባረኪልን🙏 💞💞

  • @rachelethio8388
    @rachelethio8388 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ላይ ነው የዛሬው ቪዲዮ በጣም ነው የተድሰትኩት እመሰግናለሁ እህቴ❤️🙏

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤሊሲ ሰላም ላንቺ እባክሽ የአበሻ ልብስ ምክንያቱ ሳይታወቅ ቀለሙ ለቆ ገና አልተለበሰም እና ባጥበውም የጥለቱ ቀለሙ መ ደቡ ላይ ማለት ነጩ ላይ ለቋል መፍቴ አለሽ ወይ please ቀለሙን እንዴት ማስለቀቅ ይቻላል?

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 2 ปีที่แล้ว +5

    ለሚመነችክ shower tub ምን አይነት ማፅጃ
    ልጠቀም ከበረኪና ውጭ ምን ትመክሪናለሽ thanks

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      ይሄንን ሞክሪው በጣም ለብዙ ነገር ነው እዚህ የሚጠቀሙበት ማሬ 🙏♥️🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤሊሲዬ ይቅርታ ያሰጣሽበት ገመድ በጨርቅ ጠረግ ብታረጊው አለበዚያ ጋቢው ሲደርቅ የገመዱ ላይ ያለው አዋራ ታይበታለሽ እምታቀርቢልን ሁሉ መሬት ጠብ አትልምእኮ ኤልሲዬ። አቼቶ ለመቅሰላም ይሆናል ለብ ባለ ውሀ ቀላቅለሽ መጨመር የተዘጋ ነገርም ካለ ይከፍተዋል ሽታም ካለው ያስወግደዋል።

  • @mayeabdela5413
    @mayeabdela5413 2 ปีที่แล้ว +5

    ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን ኤልሲ ❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲዬ የኔ ባለሙያ! ራስን ማድነቅ ነውር ቢሆንም፣ እኔም እንዳንቺ ንፅህና በጣም እወዳለሁ እጄ አያርፍም፣ ትልቁን የ garbage bin እንኳ በተወሰነ ጊዜ አጥበዋለሁ። ልጆቼ አይተውሽ "ማም ያንቺ አይነት ጓደኛ አገኘሽ አይደል?" አሉኝ። እነሱንም አሠልጥኜ ኮሌጅ ቢሄዱ፣ room mate ጋር ቢኖሩ አላፈሩም ያውም ወንዶች ናቸው። ብቻ ረኸጥ ሚስት እንዳይገጥማቸው እፀልያለሁ😁

    • @hiwotw5404
      @hiwotw5404 2 ปีที่แล้ว

      I relate to u

    • @eyedoctor9934
      @eyedoctor9934 2 ปีที่แล้ว +2

      Erht aybalm you always have to hope the best don’t put negative thoughts in your mind because it will happen
      With love 💕💕💕

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eyedoctor9934
      You are right. It is always good to have a positive desire. I will buy your advice. Thank you so much for that.🙏
      But, please don't judge me....if you think of yourself as a mother and have raised your children in a morally upright way, you will want to find a wife who will fit in with them. That's why I said I pray to God.

  • @ninafoodsandhomedecor
    @ninafoodsandhomedecor 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሽናችን ውስጥ ልብስ ስናጥብ በረኪና ብናደርግበት ችግር አለ? ስለ መልካም አሳብሽ አመሰግናለው

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤሊሲ ሽኮር! በርቺልን መዓረይ💕

  • @nuhaminwondwossen2023
    @nuhaminwondwossen2023 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ በርቻ ከኔም አልፎ ቤተሰቤም ይከታተሉሻል

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣህትዮ በጣም ኣመሰግንሽ ኣለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቀጥይበት።

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +5

    U 👈🏾 are Our ambasderis Ethiopian Keep up the show 👌👍🏾✍🏾🤳🏽😃🤗

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      Meskeremye ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ እናመሰግናለን የመነቸከ ማስለቀቂያ መንገድሽን ንገሪን

  • @yophelmulugeta8943
    @yophelmulugeta8943 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሴ ጎበዝ መጣሽልን ጌታ ይባርክሽ ኤልሲ የኦቨን ማፅጃ ብታሳይን እባክሽን!! ተባረኪ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      ይሄ እራሱ ውብ ነው የሚያረገው ሞክሪው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @tirsitadnew6391
    @tirsitadnew6391 2 ปีที่แล้ว +2

    It is beautiful tip,thank you.I think we use baking soda in US if I am not mistaken 🎈🎈🎈🎈

  • @senaitendale3123
    @senaitendale3123 2 ปีที่แล้ว +1

    Grazie bella🙏🏽.berchilin yagere lij le gabi asitexaxebu hule endet maxeb endalebgn asibe search arige balayim banchi chanal ebete dires setet bilo gebitual. Tebarekilgn anchim berchi 💪🏼

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 2 ปีที่แล้ว +1

    👋በጣም ጥሩ አድርገሻል
    እኔ የማረገዉ gentle cycle በሚል የኔ ማሽን የሚሰጠው 30 ደቂቃ ከፈለኩ extra rinse አርጌ የሀበሻ ልብሶቼ አጥባለሁ እና ማድረቂያ "እንዳንች"
    ሳሙና ያሳየሽዉንና ፅዳት 👌👏

  • @serif1072
    @serif1072 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲዬ ይሄ ባይካርቦኔት ኦፍ ሶዳ እና አቸቶ ለማኑዋል ማሽን መጠቀም እንችላለን?ቀለም የነካው ልብስ እንዴት እንደምናፀዳም ንገሪን

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሺ 🙏🙏

  • @misterlule4783
    @misterlule4783 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲዬ በርቺልኝ እንዴት እንደምወደው ቻናልሽን *ማድረቂያ ውስጥ ማስገባት ይቻላል?

  • @kemilaissa3110
    @kemilaissa3110 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ምትጠቀሚያቸውን ነገሮች የት እንደምናገኛቸው ሊኩን ብታስቀምጭልን

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እደት ጎበዝ እና ንፁህ ሴት ነሽ አደናቅሽ ነኝ❤

  • @bethelembayu1491
    @bethelembayu1491 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsye please teferocheshen men ayenete tefere keleme endemetetekeme video serelene yene balemuya ena wete menamene lebese senekabene endete malekeleke endalebene

  • @tsedaynigussie4368
    @tsedaynigussie4368 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekilign ehite. Can you please share us the stains cleaning method.

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 2 ปีที่แล้ว +2

    You are full of surprises❤️! Thanks for sharing your knowledge as always. God bless you.

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 2 ปีที่แล้ว +4

    Please setaselekeki asayegne ye lejoch lebese asechgerognal

  • @kedus2010
    @kedus2010 2 ปีที่แล้ว +3

    yene konjo siwedish eko

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 ปีที่แล้ว +1

    ወጥ ቴማቴም ደም ከነካው በምን እናሰለቅቀው የሀበሻ ቀሚስ ንገርን

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 2 ปีที่แล้ว +2

    Hi Elsiye hulu selam nw endet nesh lemtsechign mkroch hulu enamesegnalen elsiye etiquette rules videowochn btseriln des ylegnal enwedshalen berchiln

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ቤክንግ ሶዳና ቨነገር በጣም እጠቀማለሁ::

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው ቤኬንግ ሶዳ አንድ ሀይነት ነው

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 ปีที่แล้ว

    ኢልሲ ጥያቄ አለኝ የቡና ማሽን ገዝቸ አልቻልኩበትም አጠቃቀሙን በኢትዮጵያ በተፈጨ ቡና መስራት ፈለኩ ግን አልቻልኩም ቪድወም ስፈልግ ላገኝ አልቻልኩም ጎግል ላይ አማዞን ላይ ብፈልግም አላገኘው

  • @susubest2960
    @susubest2960 2 ปีที่แล้ว +3

    Gobez yene konjo. Des sitelll😊

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስየ የኔ ምርጥ ስወድሽ እኮ እባክሽን የኔ ጋቢ ቀልቶብኝ ማስለቀቂያውን ንገሪኝ

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 2 ปีที่แล้ว

    Elsy drywash ለሚያስፈልጋቸው ልብሶች or ሻርፕ እንዴት ነው ሚታጠበው

  • @sutadano8046
    @sutadano8046 2 ปีที่แล้ว

    bicarbonte of soda (what is its another name),qelem yenekawn indet inaslekikalen ?

  • @kasechdissasa589
    @kasechdissasa589 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ እንዴት ነሽ በጣም አመሰግናለው ስለምትሰጭን እህታዊ ምክርሽ የኔቆንጆ💜💜

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው የሁለቱ ቅልቅል የማያፀዳው ነገር የለም

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 2 ปีที่แล้ว +1

    You are so clever, but if I can correct you bicarbonato (baking soda)I'm not sure 100%

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሚ ኤልሲ ይህንን ፕሮዳክት የት ይገኛል እኔ የምኖረው ኢትዮጲያ ነው

    • @mekonnen74
      @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว +2

      በኛ ሀገርም አለ ስሙ ቤኪንግ ሶዳ ይባላል ለኬክ መጋገሪያ ነው የሚጠቅመው.አቸቶም አለ በጀሪካን ይሸጣል

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 ปีที่แล้ว +1

    Washing macbinen qoy zare neg axebalew eyalku neber tebareki 🥰🥰

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ብለሻል

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤልሲ እንደተለመደው ጠቃሚ ነገር ከሚያምር ለዛ ጋር በርቺልን

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ በጣም ጠቃሚ አስፈላጊ የሆነውን ሁሉ ይዘሽ ስለምትቀርቢ ትልቅ አክብሮት አለኝ

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 2 ปีที่แล้ว +2

    አስማት እኮ ነሽ፣

  • @milenamilu9206
    @milenamilu9206 2 ปีที่แล้ว +1

    Grazie Elsy lo uso sempre e perfetto

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ በትዝታ ወሰድሽኝ 🌹🙏

  • @kooyeboo543
    @kooyeboo543 2 ปีที่แล้ว +3

    Konjiye please libseshn keyet new yegezashew please please 🙏

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +5

    Abiy Can't Gouverne Ethiopia !

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 ปีที่แล้ว

    ንግግርሽ ደሥ ይለኛል ሠው በሚረዳው መልኩ ነው በቃ እወዲሻለሁ

  • @simrethailu6404
    @simrethailu6404 2 ปีที่แล้ว

    Bicarbonet malet Ethiopia banking soda yemenelew new Ethiopia?

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว

    Wow that’s very interesting 🤔
    I’m going to do it now!thank you!👍🏾🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🕊🇪🇹

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር አገኘሁሽ👸❤️👑

  • @peacelove976
    @peacelove976 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much our beautiful sister for sharing us your an amazing knowledge 🙏 Betam balemuya web Emebet nesh we love you 😍 ❤️

  • @misraktechanerufe2659
    @misraktechanerufe2659 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta ybarkishi elsi konj.

  • @asmiti.asmiti6407
    @asmiti.asmiti6407 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘናጯ በቀሚስና በጉርድ በዙሪያ ስሪልን

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህ የምታቀረቢያቸው ነገሮች ጠቃሚ ናቸው ጎበዝ በርቺ የልብሰ ማሺኔ ካጠብኩ ቡሀላ ልብሱ ጡሩ ጠረን የለውም የሆነ እም እምክ ይላል እሰቲ አሁን እንዳንቺ አጸዳዋለሁ

  • @tyeresulwedajtube5687
    @tyeresulwedajtube5687 2 ปีที่แล้ว +1

    Elsiye yene tenafaki 🥰🥰

  • @ምስጋናንጎይታ
    @ምስጋናንጎይታ 2 ปีที่แล้ว +1

    What is that mean ጠረን? Thank you

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว

      "ጠረን" is the smell, bad or good..

  • @fafiyoutobe1825
    @fafiyoutobe1825 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ

  • @cilinawingenfeld7055
    @cilinawingenfeld7055 2 ปีที่แล้ว +1

    Danke Elsi

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤልሱ 💝😘😘

  • @mominam8240
    @mominam8240 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ

  • @vyohannes4154
    @vyohannes4154 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsye konjo

  • @emebetkassa899
    @emebetkassa899 2 ปีที่แล้ว

    ያበሻ ልብሶችን እንዴት ነው የምታጥቢው ኤልሲ

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 2 ปีที่แล้ว +1

    You so gorgeous lady 😘❤️

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 2 ปีที่แล้ว

    Bicarbonate link ካለሽ please

  • @fatumamorville2105
    @fatumamorville2105 2 ปีที่แล้ว +1

    Batam amesegenalew yene wude

  • @selamealemu6688
    @selamealemu6688 2 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen gobez neshe berchi

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አደኛ ሰወድሸኮ 🙏❤🙏

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 ปีที่แล้ว

    Good job Keep it up 👌 👍 👏

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ በርችልን❤️

  • @edenhabte7058
    @edenhabte7058 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 2 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤️🙏🏿

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 ปีที่แล้ว

    በርች የእኔ ጎበዝ❤❤❤

  • @mulu5862
    @mulu5862 2 ปีที่แล้ว

    thank you God blees you

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing

  • @luulahaile7829
    @luulahaile7829 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @eyobed5274
    @eyobed5274 2 ปีที่แล้ว

    Like the washing machine

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምድነው አክቾ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +2

      አቼቶ ፈሳሽ ሆምጣጤ ማለት ነው፣ እዚህ አሜሪካ ነጩን White Vinegar (ነጭ ሆምጣጤ) ይሉታል፣ ውሃ ይመስላል።

    • @ፋፊየ
      @ፋፊየ 2 ปีที่แล้ว

      ሹኩራን ያገልቢ

  • @helenmulat2043
    @helenmulat2043 2 ปีที่แล้ว

    Selam Elsye yena konjo

  • @betelhemasheber1848
    @betelhemasheber1848 2 ปีที่แล้ว

    Your soo cool

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 2 ปีที่แล้ว

    atferim gin bichashin

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘

  • @Mimi-po2rj
    @Mimi-po2rj 2 ปีที่แล้ว

    yet new yemitnoriw ethiopia new?

  • @eleni3627
    @eleni3627 2 ปีที่แล้ว

    👍🥰🙏

  • @tecnotecno7241
    @tecnotecno7241 2 ปีที่แล้ว

    Enmsgnale n

  • @sewinafasilmamo8635
    @sewinafasilmamo8635 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 2 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም አኩችቶ