ቬሮኒካ አዳነ መጠሪያዬ አልበም ጋዜጣዊ መግለጫ ነሐሴ 13 /2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 219

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 หลายเดือนก่อน +19

    የአዳነ ሰው ተካ፤የዃላ ዘመኑ፤በሳቅ ተሸለመ፤
    በጦቢያ ምድር ላይ...
    አይናችን እያየ፤ደግነት ቅንነት፤ራሱን ደገመ።
    በየዋህነት ልብ፤በገራገር ቀልቡ፤ ቅንነት የዘራ፤
    ከህይውት መስክ ላይ
    ይኸው ሲያጭድ አየን የሃሴት አዝመራ።
    የመሰንቆው ጌታ የቅኔው በረካ፤
    ሁሌም ደስ ይበልህ፤ዘመንህ ይባረክ፤ጋሽ አዳነ ተካ።
    ጃኖ መንግስቱ ዘገየ፤ወሎ ደሴ

    • @hannaloveedgilegn6670
      @hannaloveedgilegn6670 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ደስ የሚል አገላለፅ ነው እኔም ሙዚቃውን አደንቀዋለሀ❤🙏❤🙏💚💛❤

    • @marmar803
      @marmar803 16 วันที่ผ่านมา +1

      ምርጥ ግጥም, እውነትም " አዳነ ተካ" በጣም ጎበዝ የምታኮራ ልጅ ናት እንኳን የወለዳት አባቷ እና እኔም እንኳን ኮርቼባታለሁ, አሁንም እግዚአብሄር አምላክ ይርዳሽ ይቅደምልሽ, መንገድሽንም ያቃናልሽ !! 🥰🙏

  • @JemalMohammed19
    @JemalMohammed19 3 หลายเดือนก่อน +45

    ትክክለኛ ውሳኔ ወስነሻል ጀግኒት!
    አልበምሽን በጉጉት እጠብቃለሁ።
    መልካም እድል የኔ እህት።🙏🎉🎉🎉

  • @israeleshetu3183
    @israeleshetu3183 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክሺ።
    መጠሪያየ።አልቦምሺ 2 ቀን ያለማቆረጥ ነው የመሰማው።
    ማቋረጥም አይቻልም።
    የድምፅሺ ጅጉርጉርነት ስርክርክነት ማረኪነትና ሳቢነት ልብን የሚሰርቅና የሚወስድ ነው።
    መልካም እድል።
    አባትሺን እንዳኮራሺ እግዚአብሔር ያኩራሺ።
    በርች።❤❤❤❤❤❤

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ቬሮኒካ አባትሽ አዝማሪ አዳነ ተካ በእውነት የእናትነት ቦታ ሁሉ ተክቶ እናሳደገሽና ጥልቅ መስዋዕትነትን እንደከፈለ ለህፃን ሄቨን የተሰማሽን ጥልቅ ሀዘን በመግለፅና የሚለቀቅበትን ቀን ማራዘምሽ የእውነትም አባትሽ የእናትነትን አዛኝነትም እንዳለበሰሽ ያሳብቃል በተጨማሪም አባትሽ የስምሽን ትርጉም ሲገልፅ በቴኒስ አሸናፊ ሆና የተመረጠችን ሴትና ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለ ወቅት በመስቀሉ ላይ የሚፈሰውን ክቡር ደሙን በጨርቅ የምትጠርግ ሴት ቬሮኒካ እንደነበረች ገልጧል ባለሽ የአዛኝነትና የሰውነት ስብዕና የሁለተኛዋ ሴት ቦታ ላይ ነሽ። ጓደኛሽን ዊlliን ሰላም በይልኝ አባትሽን በዕድሜና ጤና ይጠብቅልሽ ዘመንሽ ይባረክ አቦ❤

  • @mrmw7953
    @mrmw7953 3 หลายเดือนก่อน +20

    እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የልጅ ብልህ ነሽ እሄ ሁሉ የአባትሽ የአቶ አዳነ አስተዳደግ ውጤት ነው ። በዚህ ቁመናሽ ቀጥይ ግን ሁሉምንም ሁኔታ ግልጥልጥ አታድርጊ ዘመኑ መጥፎ ቅናት ቢጤዎች ስለሚኖር ብየ ነው በተረፈ በርች

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +45

    ቬሮኒካዬ የኔ ብርቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረኪ ዘመንሽን ይባረክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤አንቺ ማለት የጋሽ አዳነ ልጅ ብቻ ሳትሆኚ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ነሽኑሪልን ❤❤❤❤❤❤የኛ አርቲስቶች አንዳንዶቻቹሁ ከቬሮኒካ ተማሩ🙏

  • @MitaHailye
    @MitaHailye 3 หลายเดือนก่อน +17

    ቪረንካዬ ጠንካራ ሴት ነች እዲሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውእድ❤❤❤

  • @dawitbirhanu-so2xs
    @dawitbirhanu-so2xs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያበደ ስራ ነው ቬሮዬ ድምፅሽ ይባረክ 🎉❤🎉

  • @enanyebogale4968
    @enanyebogale4968 2 หลายเดือนก่อน +5

    Vero እመቤታችን ትርዳሽ! ፈጣሪ አንቺንም አባትሽን ፈጤሪ ይጠብቃችሁ! አሜን

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 2 หลายเดือนก่อน +3

    Congratulations, darling. I am so proud of you well done 👏 🎉🎉🎉🎉

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጀግና ቬሮንካ አዳነ ይገባሻል መልካም ልጅ ነሽ የኔ አስተዋይ እግዛብሄር ይርዳሽ በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsamereDadi-w2u
    @AsamereDadi-w2u 2 หลายเดือนก่อน

    ቬርዬ የኔ ልጅ የኔ ቅመም በመጀመርያ በጨዋ ባሕል ያሣደገሽ ፍልቅልቁ አባትሽ አዳነ ትልቁን ድርሻ ቢወስድም አንቺም አባትሽን አኩርተሻል በርቺልኝ እኔም ልመርቅሽ እግዚያብሔር ከ ክፋ ነገር ይጠብቅሽ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ይገባሻል የዋህ ያባትሽ ልጅ ጀግና ጎበዝ በጣም እድለኛ ነሽ የበለጠ ከፍ በይ ❤❤❤

  • @DEMOZGABRA
    @DEMOZGABRA 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልዮ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @zemenemiskir8793
    @zemenemiskir8793 2 หลายเดือนก่อน +1

    Veronica, you are smart, energetic and kind with full integrity. I hope I will enjoy listening your music.

  • @alemetsehaywale5471
    @alemetsehaywale5471 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽው ይሙላ የኔጨዋ ልጅ ተባረኪ

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ነው ምወድሽ

  • @Yoyo_9-c
    @Yoyo_9-c 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ባንቺ በጣም ጠንካራ ፣ጎበዝ፣ጀግና ሴት ነሽ በርቺ good luck.❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉begugut eyetebeku new

  • @SamiKflom-y7c
    @SamiKflom-y7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing good job sister i can’t wait to hear your voice 🎉🥰🇪🇷🙏

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 หลายเดือนก่อน +15

    አባትሽ ምን ያክል ይኮራብሽ እኛ እደዝህ የኮራንብሽ የተሰትንሽ መልካም እድል

  • @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs
    @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኻን ደሰ ኣለሸ ክብር 🙏 ለናትና ልጁ ይሁን ለደከምሸው ድካምሸ ፍሬ ማየትሸ ለባልደረቦቸሸም እንኻን ደሰ ኣላቹ በተለይም ለሳቂታ ኣባትሸ ቦረኒካ ዘመንሸ ይባረኽ በድጋሜ እንኻን ደሰ ኣለሸ🙏🕊️Congratulations 🥂🍾🫶🏻✨🌟🌟🌟🌟🌟✨ይገባሻል 👍

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u 3 หลายเดือนก่อน +6

    Veronica Adane Teka ... Congratulation!

  • @jonb2270
    @jonb2270 2 หลายเดือนก่อน

    veronica great work

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 2 หลายเดือนก่อน +5

    የመጀመሪያው ፈረንጅ የተገኘበት የአልበም ምርቃት! Am glad to see this in my life!!!

    • @NateGstudio
      @NateGstudio 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @NateGstudio
      @NateGstudio 2 หลายเดือนก่อน +1

      Shumete 👍🏽 True 💯 🤣

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 หลายเดือนก่อน

    የአባቷ ልጅ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው የኔ ብርቱ ሴት🙏

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደም❤

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እንቁ ሴት❤❤❤❤❤❤

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 หลายเดือนก่อน

    Congratulations, Veronica!!

  • @eyobfirst1166
    @eyobfirst1166 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wide enkuan des alesh berchilin gena bezu tebikalw kanchi berchi jegenit😍😍🥰🥰

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs 2 หลายเดือนก่อน

    በርች እህቴ እናመሰግናለን ስለጎንደር ሙዝክ❤❤❤

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 3 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ❤❤❤

  • @yoyordetube1673
    @yoyordetube1673 3 หลายเดือนก่อน +3

    betam teleyalesh , egziabher yasebshiwn hulu yasakalish

  • @MemeMeme-jh6pq
    @MemeMeme-jh6pq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና ቃላት የለኝም🎉🎉🎉

  • @Somayube
    @Somayube 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አለሽ 💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹

  • @werye
    @werye 3 หลายเดือนก่อน +2

    Shine on Girl!!!!! Good job.

  • @weyni7527
    @weyni7527 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ እንኳን የልብሽ ሞላ የኔ ፍቅር❤❤❤

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 3 หลายเดือนก่อน +2

    የናቁት ያስንቃል ይባላል በፊት ሁሉም ያሳንሳት ነበር አሁን ፈጣሪ የሁሉም የበላይ አደረጋት

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 2 หลายเดือนก่อน

    Veronica you are good singer keep going ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MikeysMik
    @MikeysMik 2 หลายเดือนก่อน

    Follow your Dreams I love you varonica❤❤❤

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am proud of you sister congratulations 🎊 and God bless you and your family 🙏🙏🙏💕💕💕💪💚💛❤️

  • @Seni-n5n
    @Seni-n5n 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና በርቺ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤

  • @MahletAdmasu-h1i
    @MahletAdmasu-h1i 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቅመም የልፋትሽን ፍሬ ስለአየሽ በጣም ደስ ብሎናል የኔ እህት በርቺ ድንግል ማርያም ክፉን አርቃ ከፉትሽ ትቅደም ትጠብቅሽ ❤❤❤

  • @Tazytube-p3y
    @Tazytube-p3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቬሪየ የኔ ዉድ የኔ የዋህ ፈጣሪ ልፍትሽን አይቶ እንደሚክስሽ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤

  • @rishanaz
    @rishanaz 2 หลายเดือนก่อน

    Good job you are truly blessed my sis ❤❤

  • @ElshadayBelay-d5y
    @ElshadayBelay-d5y 3 หลายเดือนก่อน

    veroye my favorite, can’t wait to hear the magic you will be dropping in your album and keep going look forward. GOOD LUCK🎉🎉

  • @awetgirmay1074
    @awetgirmay1074 2 หลายเดือนก่อน +1

    You did it 👌 well done ✅ vero

  • @ElouZena
    @ElouZena 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናት እናት ነች የዚህን ያክል ሞራል ብትጠብቂ መልካም ነው ያለፈው ህይትሽ ነው እንዲ ጀግና እንድትሆኚ ያደረገሽ እናም ወጣት ስለሆንሽ እናትሽን እንዲህ የሚያሸማቅቅ ዘፈን ባይሆን የበለጠ ያምር ነበር በተረፈ በጣም ጀግና ዘፋኝ ነሽ ❤

  • @MulukenMengawe
    @MulukenMengawe 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ❤❤❤❤❤

  • @jemberutarekegn7978
    @jemberutarekegn7978 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 2 หลายเดือนก่อน

    Wow she is number one singer ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BetuBetu-w7j
    @BetuBetu-w7j 2 หลายเดือนก่อน

    Ejam enwedsh alen yeni konjo 😘😘😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግኒት እንኳን ደስ አለሽ

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም እድል የኔ ጎበዝ
    አባትሽን ግን በጣም ነው ማደንቅልሽ
    በርቺ

  • @micaelzekarias1537
    @micaelzekarias1537 3 หลายเดือนก่อน +2

    I love u and all ur songs . It's Mike Eritrean America.

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 3 หลายเดือนก่อน +1

      #Evil_People👎🏾

  • @Fan-i6w
    @Fan-i6w 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞን እመ የብርሀን ማርያም እናቴ ትርዳሽ

  • @sabahn2749
    @sabahn2749 2 หลายเดือนก่อน

    U amazing girl keep moving ❤❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 หลายเดือนก่อน

    ለሴቶች ጥንካሬ ትሆኛለሽ 💚💛❤🙏💚💛❤በርች እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏🌷💕🌺🌹

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 2 หลายเดือนก่อน

    እወድሻለሁ ❤

  • @fikiraddisu2650
    @fikiraddisu2650 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ!

  • @meazaaraya5071
    @meazaaraya5071 2 หลายเดือนก่อน

    Congra❤ bornikaye yene konjo

  • @MuziMuzi-h9e
    @MuziMuzi-h9e 2 หลายเดือนก่อน

    Very very veronica adane

  • @ggggggggdg-vr
    @ggggggggdg-vr 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኛ ጀግና እዴት አለሽ ቪ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰሽ cogra

  • @mrmw7953
    @mrmw7953 3 หลายเดือนก่อน +5

    ለጨና መታወክ 90%ቱ እርፈት ና እንቅልፍ ማጣት ሊሆን ስለሚችል እያረፍሽ ብትሰሪ መልካም ይመስለኛል ከተጎዱ በሗላ መመለስ አስቸጋነቱ ይሰፋል ብየ የወንድምነት ምክሬን ለመለገስ ነው። በርች

    • @فيفيسعود
      @فيفيسعود 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እኔንም አስታወስከኝ ወንድሜ የእንቅልፍ ነገር እኛን ስደተኞችን ጎዳን ስራው ስልኩ አላስተኛንም😢

  • @tigistyifru2817
    @tigistyifru2817 2 หลายเดือนก่อน

    Congratulations Veronica

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንበሳ ነሽ ያርግልሽ ብዙ ጥረት አርገሽ ብቅ ይገባሻል

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔጀግና በምንልግለፅሺ በቃትችያለሺ🎉🎉❤❤

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቬሪዬ በርች አልበምሽን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @hawarianana
    @hawarianana 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሙሽሪት !!!

  • @VshshhdhdBshshudhhdh
    @VshshhdhdBshshudhhdh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለሽ ውላሂ ደሞ ትልቅ ቦታ ደርስሽ እናይሻለን ፍትህ ብለሽ የቆምሽለት ህዝብ ክጎንሽ እደሚቆም አልጠራጠርም❤❤❤

  • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
    @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ድምፅ ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድሽ የኔ እንቁ ሴት ከዚህ በላይ ከፍ በይ

  • @Netsi587
    @Netsi587 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድሽ💎😘

  • @rahmafantaw
    @rahmafantaw 2 หลายเดือนก่อน

    ቢቢየ ተባረኪ

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እብድ ቬኒ በርችልኝ የአባቷ ልጅ ነሽ ስልሽ❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 3 หลายเดือนก่อน

    ቬሩየ እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ልፋትሽ ፍሬ ያፍራ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤🎉

  • @Neju2023
    @Neju2023 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምምምም ጀግና ነሽ ቪሮኒካ ራስሽን በራስሽ ያወጣሽ እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ❤

  • @mekdesgeberdin1417
    @mekdesgeberdin1417 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎብዝ በርች ስለ ህጻን ፊቨን ስታነሽ እንባየ ፍሰሰ እግዚአብሔር ከትልቅ ደረጃ ያድርስሽ አስተዳደግሽን ሁሌ ስትናገር እስማለሁ ጨዋ ነው ያረገሽ
    ፊቨንየ እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑርሽ ለናትሽ አጽናኝ መላእክ ይላክላት ባንች ጉዳይ ያለም አዝኖአል እናትዋ በደረሰባት እንግልት ያለም ህዝብ በህጉ ተልካሻነት አንገቱን አስደፍቶአል😢

  • @KelkileWoldaregay
    @KelkileWoldaregay 2 หลายเดือนก่อน

    ጄግናዬ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 3 หลายเดือนก่อน

    Veronica miritye ewedishalew ❤❤❤

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 2 หลายเดือนก่อน

    አዳነ ተካ ልጅ ወልዶአል ጎበዝ ቬሮኒካ ።

  • @MuhammadAhmed-m3h1i
    @MuhammadAhmed-m3h1i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ አንደኛ ያድርግልሽ

  • @HanaAides
    @HanaAides 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ እህታቺን

  • @kalkidankalkidan-ds3zh
    @kalkidankalkidan-ds3zh 3 หลายเดือนก่อน

    yne konjo Veroye endt endemwedsh... gobez berchelen Good Luck

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations this is your humble dad result❤

  • @netsebrakabera7411
    @netsebrakabera7411 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤yn konjo berchilgn❤ewedishalew ❤

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 2 หลายเดือนก่อน

    Why do you have to explain yourself? I'm confused. You are great, period 😊

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሴት ነሽ በርቺ

  • @SelamaShanebel
    @SelamaShanebel 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በርቺ❤❤❤❤

  • @samiart_1219
    @samiart_1219 3 หลายเดือนก่อน

    Enkuan des yalesh Anbesit ❤ melkam edil...arif sirawoch endemihon etemanebalehu !

  • @addisgezahagne5223
    @addisgezahagne5223 หลายเดือนก่อน

    Yegebashal ❤❤❤❤❤

  • @Teki2022
    @Teki2022 3 หลายเดือนก่อน

    we wait you vero !! 🤩🤩🤩

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations!!!! Good luck!!!

  • @Teshome-qz5ed
    @Teshome-qz5ed 2 หลายเดือนก่อน

    በጠም ደስ እሜል ነው ሲዲውን ነው እምናገኘው ግልጽ አያደለም

  • @eyrusegrma5661
    @eyrusegrma5661 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yena gegna bravo 👏 ❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 3 หลายเดือนก่อน +2

    የምትፈልጊዉን ሣይሆን የሚያስፈልግሽን ፈጣሪ ይስጥሽ ፍትህህህህህ ለሔቨን

  • @Altashfilms
    @Altashfilms 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ዋው ደስ ይላል❤❤❤

  • @birhanderebe2441
    @birhanderebe2441 2 หลายเดือนก่อน

    Veronica the iron Lady =Talent + Hard work
    You have provided us a magnificent album and I can't believe it's just Vol one, It feels like a master piece instead.
    Any one with a good sense of music can simply see how much effort and talent you put in to it!
    My only concern is how tough it's gonna be to do your vol 2??? As you already put your vergin album to a sky high level.
    And I challenge music lovers and fans with moral obligation to reach 1M youtube subscribers soon.
    Well Done!!!
    So proud of you Super star!!!
    You are just one of a kind!!!

  • @titt9640
    @titt9640 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስአለሽ የኔ ወድ

  • @تثتتي-ي4ز
    @تثتتي-ي4ز 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ይገባሻል