Hey Babi, I am one of your subscribers in the western world. I like your presentation, your style and the passion you have. Please don’t mention that old dude yoni manga because every time you show his videos he gets paid too. He needs to retire and have a life!!
Babi ትመቸኛለህ በርታ ወንድም ገና ቪዲዮህን ሳላይ ነው ላይክ የማደርገው በተለይ የፉገራ ሳቅህ 😂❤
ጥሩ ቪዲዮ ክሊፕ ነው።አለማስተዋል ከባለስልጣናቱ ጋር ግንኙነት ይኖራታል።ግራ ገብቶኛል አለማስተዋል የተመረጠችበት መስፈርቱ ግን ለምን አልገለጹም?
ባቢ ❤❤❤❤አዶናይ ቤቱ ተመልሷል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰😍😍😍
SLEADONAY WENDMA 💯👍🏽❤️
You are smart❤
Keep going dude
Waw yemegemiria komachnegn be like
Wede vidio 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much please
ባብሻ አለማስተዋል😂😂😂😂😂
ሀሌሉያ እውነት ነው የተናገርሺው
ቤቲ በር _ ል ጸልይ ቆር ቆርያ ሁ😊
በስራ ሳይሆን እንደ ሴተኛ አዳሪ ስታሰብ ማስተዋልን ትመርጣለሕ....ብዙ ገንዘብ ብታስገኝ ብሎ መምረጥ....የድንቁርና ጥግ ነው .....
ባቢሻ ቪዲዮክን vpn አብርቼ ነው ያየሁት🎉😊
ያቺስ ማሽቃበጥ በዛ😘😘😘😘 እዳሰድቢኘ ተመችቶኘ ነው በደብ እያየሽ
ማሪያም በጣም ጥሩ ሰው ነሽ በርችሀበሻ የሚለው አያጣም ጥሩ ድገፍ ነው
@hana-f2c ወይ ያንቺስ ማሽቃበጥ በዛ👍
@@peacelove4778 የምን ማሽቃበጥ መልካም ሲደርጉ ማጅራተቸው እያለን እንቀጫቸዋለን ከዛን ኢትዮጵያ ውስጥ መልካም ሰው ብፈልግ አንድ ሰው አታገኝም እንለን ደሞ መልሰን ።ጥሩ ነገር ነው ያረገው አበረታታዋለሁ እና ይገባዋል እና መበራታት ይልመድብሽ/ህ ደሞም መልካም የሚረግን ማበረታታት ማሽቃበጥ ከሁነ ይሁን ደጋግሜ አደርገዋለሁ
Sue EBS dear, you have every right
በይትበር የተታለለችውን ሙሉውን የት ይገኛል 😊
🗣Update us about your wedding
W babi🎉
የቻይናዋቹ ጉዳይ በቻይና መንግስት ሚደገፍ ነገር ኮ ነው የቻይና ሴቶች 90% መውለድ አይችሉም ላዛ ነው በኢትዮጵያ ብቻ አደለም በአፍሪካ ነው የተበተኑት እንዲያገብ በመንግስት ድጎማ ነው ።
የምታወራው ስለተጋቡ ሰዎች ነው።ከጋብቻ በኋላ ግንኙነት መባረክ ነው።ጋብቻ መኝታው ቅዱስ ነው።
ቆይ ግን አለማስተዋል ፕረዚዳንት ምን ያንሳታል 😂😂 ግን ሀገራችን ወደታች ነዉ የምታድገው ማለት ነዉ 🤔🤔
ምንም እውቀት ብቻ ነው የሌላት
ማስተዋል
ወደታች : ለምትኔድ : መሪ ለሌላት ሀገር :ታሞላላች : ትክክለኛ : ነገር ነው
😅😅😅😅ኧረ ባቢ እኔ እራሱ ጉልበቷን እያየሀት ነበር ኡኡኡኡ በዚህ አይነት እሙሙዋ ፐፐፐ😢
ማስተዋል. የተሾመችበት. ጊዜ. በአብይ. አህመድ. ጊዜ የሞተ. ሬሳ. መንግስት. ስለሆነ. ማስመስከሪያ. ነው. ጊዜ😢😢😢😢
41፡05 ቀየሯት ወይስ ምንድነው? መቸም አንድ ሰው ነው እንዳትሉኝ እና እንዳልስቅ OMG 😂😂😂😂
Welcome babishaye🙏 🤗 የማስተዋል ጉዳይን ሆድ ይፍጀዉ 😂
ባቢ ሆፕ ካናዳ እያልክ ሰው ካናዳ ውስጥ ችግር ውስጥ ነው ያሉት በቃ ባቢ አንተ ሚታይህ ቢዝነስህ ብቻ ነው አይደል😮😮😮
babisha tenberkekesh part was in the point
wow ❤❤❤❤
ተባ...ድ የምትልም መጣች😂😂😂😂
4:28 ጴንጤ ናት? OMG 😂😂😂እናም ቸርች ውስጥ ነው ስለዛ ነገር ምታወራው?
ባቢዬ እባክህ ያዶናይን እርዳው እባክህን
Awo agezew bakeh
ማርታ አዱኛን ከየት አመጣሀት😢
ዛሬ ቀባጠርክ አዶናይ ማንን ነው ያስተማረው ጉዳዬቹን ካልሆነ😂😂😂
wassup babi
😊😊😊
አላችሁ ወይ 😮😮
እረ ባቢ ተው ዛሬ በአዶናይ ጉዳይ ባቢ ማሙሽዬ ሆንክብኝ ዮኒ ያለው ነው ትክክል አዶናይ ሴት ሲያሳድድድ ነው የከሰረው የራሱ ጉዳይ
አለማስተዋል 😂😂😂
1 ሊትር ወተት 1300 ነው
❤😂🎉😂❤😂🎉❤
hello love u all
አባቱን ደፋው😂😂😂
Hey Babi, I am one of your subscribers in the western world. I like your presentation, your style and the passion you have. Please don’t mention that old dude yoni manga because every time you show his videos he gets paid too. He needs to retire and have a life!!
ንብረታችን አለቀ በቃ
ባቢ ግን በጣም ነው የተበለሸኸው ከአንተ እንደዚህ አይነት ነገር አልጠብቅም ነበር።ስለሰርጉ ማውራትህ በጣም ነው ሚገርመው
Betam ewnte
Ineemilieu isu minqoraret yiwedal abra tebilalichi tilatil etc
ባቢ ብዙ ልታይ ልታይ የማይሉ የአዲስ አበባ ሴት ጨዋ አራዳ አሉ ስለዚህ እነዚን ባለጌ ሰርተዉ የማይኖሩ ሀብታም ወንድ ነዉ ማግባት የሚሉት ነገር ሞራላቸዉ የወደቀና ካላገቡ ህይወት የሌለ የሚመስላቸዉ ሸክም ሴቶች በጣም ያስጠላሉ ኮንፊደንሳቸዉን ገና በልጅነት ቀቅለዉ የበሉ ዊግና ጥፍር ሰክተዉ እዪን እዩን የሚሉ አይናቸዉን ከፍተዉ መሰልጠን የራስን ሀላፊነት መዉሰድ መሆኑን ቢያዉቁ ይሻላል
Selam babiy 👍 welcome 😘
Anche Erashis banateshi tetekeye Anchi cegaram ye genzeb Amlaki Enem wandemochi alugn ok and yatalale beye eko new 😂😂😂
Mene yegermal enkuwan Mastwale, Abeye Ahemed Hager eyemera aydel…..Weye hagere 😭😭😭
Tikikl bil yisera niwuko yimikifliwu yoni dedeb rejal
Kortami nech
ኧረ ባቢዬ ፀጉርህን ተቆረጠ ይሳሳብሃል 🙏
tecewachochu iruk mehed saytebekibachew balubet hono ...
ኧረ ቻይናዎቹ ኩላ ሊታቸዉን ሊሸጡት እንዳይሆን
pente baynor bemn enznana neber
ዋንጫው ቺት እንዳታረግበት
First
Aye ethiopia en ato ydnekachew tesma endalnberu ygrmal
ሌ አአ ሰው ቲገባቸዋለች።
#ማህተብ ላለማሰር ቆርጠህ የተነሳህ ትመስላለህ
Shame on you, Yoni 😢😢😢 Please don't open your mouth
የጭንቅላትሽን ያህል ጠቅልልለሽ መብላት ስራ ቪው አይደለም ጎሜዳ
እህሉን እንደዚህ የምታስቃየው በጣም ነውረኛ ነሽ እህል ክቡር ነው !!! ወይ አታምር ወይ አታፍር ለዛ ቢስ!!!
በሽታ አላለም
እኔ የምለው አበሻ ወንድ ምን ዋጠው ቻይናው ሻሞ እያለ ሴቶቹን የጨረሱት
😂😂
ጸጉርህ መልክህን አጠፋው
No, it's really cool, I personally like it ❤❤❤
ባቢ ነገረን እስኪ አንተ ምንድነው የተማርከው ከ አዶና ምናምን?
አንድ ነገር ንገሩን የተማራቹትን። ዮኒ ማኛም ያው ነው አሁን ሰው ሲወድት ማሳለቅ መሳቅ ምንም ጥቅም የለውም።
ግን ሃበሻ በልመና አደለም ካናዳ መጥቶ የሚኖረው፤ ሁሉም አሩን በልቶ ሰርቶ ነው ሚኖረው።
ያሁኖቹ ግን ታስቁኛላቹ እኮ፡ በልመና በጉራ፤ አደለም ሚኖረው፤ ወያኔ ህዝቤን ያስተማረው ዘረፋ እና ጨካኝ ልመና በሌላ ሴት ላይ አድቫንቴጅ እየመታ ሚኖር ጀነሬሽን ነው ያፈራው።
እሱ እዚ መጥቶ ሚኖረው በልመና ከሆነ ኢትዮጲያ ተመልሱ ይለምን። ፈረንጅ ግን አይሰጠውም ይህን እወቁ። አሜሪካና ካናዳ የሰነፍ አገሮች አደሉም። እንደ አህያ ሰርተህ ምትኖርበት አገር ነው።
አትምጡ! ምድረ ለማኝ ፤ሰነፍ፤ደደብ፤ ሴት ላይ ተለጥፌ ልኑር ሚል፤ከንቱ፤ አትምጣ!
unlmited milk🤣🤣
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤❤❤
ኧረ ፀጉርህን
ማስተዋል ከነ አዳነች አቤቤ በምን ታንሳለች?መልስ አምጣ!ሰውን ከማጣጣላችን በፊት እኔ ምንድን ነኝ እንበል ደደብ
Min tadergu hagerachinin yewererachihut endenante aynet mehayim dedeboch silehon aygebachihum. Yemigermew gun enante dedebochu dedeb bilachihu sewu situsadebu new. Denez
አንተ እራስህ ፈሪ ነገር ነህ አይ ልምድ አላት ትላለህ ድንጋይ እራስ
th-cam.com/video/OWkqios71AE/w-d-xo.htmlsi=itLf200WRVzFHyNg
babi fans አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ
Keep going dude
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤❤❤