ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የምታዝናና ልጅ ነህ በዚህች አለም የሚለው መዝሙር ጌታችንን የምንወድስበት ስለሆነ ባትቀላቅል ደስ ይለኛል ንቀት ይሆንብሀል ተጠንቀቅ እኔ እኮ በጣም ነው የምታዝናናኝ ግን እዚህ ላይ ተጠንቀቅ፡፡ ደሞ አገባች አገባች ብለህ ቢያንስ እጅ አለው አይደል ያልከው ደስ አይልም፡፡ በአጠቃላይ በርታ የተሻለ ነገር እጠብቃለሁ ደስ ስለምትል ቢታረም ብዬ ነው💞
ባቢዬ ስራዎችህን ከጩጬነትህ ጀምሮ እከታተላለሁ .....አንተ ስትሰራ,እኔ ስመለከት..አብረን ነው ያደግነው😅...በጣምም ፈታ ያደርጉኛል ..በርታ።...ግን "በዚህ አለም ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ..."በሚለው መዝሙር ፍቅርህን ለተመልካቾችህ መግለፅህ ቅር አሰኝቶኛል ...ፍቅርህን ግለፅ...ግን shouldn't be በመዝሙር..pls🙏
መዝሙር ያስጮህሻል ...???ምንድነው ችግሩ😂😂😂
ጩጬ
እኔስ ብትይ
Be mezmur ateqeld benateh respect arge
ልጅቷ በደንብ ኢትዮጵያንና ኢትዮጱያዊያንን በደንብ ገልጻለች
ብዙዎች ቀንጨብ አርገህ የምታቀርባቸው አስተማሪ እና ፈገግ ያስኛሉ BABI UK London❤😊
52 min ,that's crazy man. we loved it❤❤❤❤
Ennat❤❤❤❤❤❤
Le ewokina yemideregew gin yastelal
Shunkurtti kegna 💕🙋♀️
ለ አግዚአብሔር የተዘመረውን ለንግድህ አታድርገው
ባቢያችን ዛሬ አንደኛ ባበደው አይሳቅም ቀጣይ እኛም ብቻችንን ስለምናወራ ብቻችንን ከማውራት ፈጣሪ ይጠብቀን ስለኢትዮጵያ ያወራችው ልጅ ጓደኛዬን አስታወሰችኝ ከጀርመን መታ መሀል ቦሌ ላይ ዜብራላይ ቆሞ እንዴት ሰው እያለፈ ይነዳሉ ብላ ቆሞ ትራፊክ ነው የሆነችው አልሰማም አለች ደግነቱ ለረፍት ነው የመጣችው
እንኳን ደህና መጣህ ባቢ
አቶ ባቢ የምትቀልድበት ነገር አተህ ነዉ በመዝሙር የምትቀልደዉ ልብ ግዛ
ባቢ የቆቅ መረቅ የሰጎን እንቁላል ሁሉም TH-camር ያንተ አዳማቂነው
Big respect for you bro😊
የተሰደድኩለት ልጀ በጦርነት ምክንያት መቸ ይሞትብኝ ይሆን ብየ በሰቀቀን አለኩ ፀልዪልኝ
Babi the cool dude🥰
ጤንጤ እደምትሆን አቃለዉ ግን እስከዛ አትቀልድ በመዝሙር በተረፈ በርታ ትመቸኛለህ❤❤❤❤
Babiyee you are the best keep it up 👍 Your sense of humor is out of this world 🤣🤣 I respect you stay cool dear. I always watch you vlogs not on phone or laptop I watch you on TV 🥰🥰
Hojjiin yoo jirate prososii ni egaala achiti hojji nama yoo kan mijessanii tatee Babi❤🎉
የኔኔ እናት❤❤❤❤❤
ባቢ ቆንጆ ለዛህ እኮ ደሰሰ ሲል ሽንኩርቶታ
ባብሾ 🔥🔥🔥
Ewnetem yenate wletewa seteyew Yewanetuwa Asleksegn a Boo Egezabere yewa sew yabzalen 😘🙏Amen 3 shi Amete lenatuchi pihon noro Semey barechi yenager 👏
Babi shkor ❤
"ሃያ ሁለት አስር ኪሎ"😂😂😂❤❤❤ሃያሁለትን አውቀዋለሁ አስር ኪሎ ግን የት ነው?
እጅግር😂😂😂😂 ተመችቶኛል ❤
Asregizah nw yehedechiw😂😂😂😂😂😂weyne
Brothers family 😎
cool.......
የኔ ሽንኩርት እንቅልፌን መልስ ሊወስደኝ የነበረዉ እንቅልፍ አንተን ሳይ ጥሎኝ ጠፋ❤❤❤
ስኳር ቃሚ!!!!
babi you make my day every day
Liju migib sibelabat, melisa yagoresechiw set aslekesechign 😢😢❤❤
❤❤🎉🎉🎉 አንደኛ ነበር ባቢዬ
44:30 - ur reaction was priceless😊
Babye yene fikir
❤❤❤
i watched the whole Vlog ! yemecheh 😎
ሰላም ባቢሾ👍👍👍👍👍
መዝሙሩን ለሰው ለዛውም ለማይረባ የዩቱዩብ እይታ ብለህ በመቀየርህ በጣም አዝኛለሁ ልክ አይደለህም 😢😢😢
❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝
"Bezi alem mn des yemiyaseghn ngr ale ke egziyabher gar endemhon" yemil mezmur new mechem kene zemaw awkew aladmtkwm malet aychalm tadiya keldu tru nw mzmur nw getan mawdesha yekeldkwm esu lay nw ke afek yemiwetawn kal tetenkek
🔥🔥🔥
የሞጣ ቪዲዮ ይብዛ🎉
👌👌👌😂😂😂
🔴kd
ባቢሻ 😂😂😂የድሮ ቲቪ ነው የምትመሰለው ገደለኝ😂😂😂
babiye beziw qexle shblaw😊😉
እጂ እግር አለዉ ግን ባቢየ ያማል ቅኔዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ke egizabiher belay dess yemiyasegn yelem nwu lemayireba kirakimbo gar atitekemibet
Babishaaaa😂😂😂
❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉
Silver tube sint subscribers sitgeba new yesetuh? Gena 80k lay neh🤔
ባቢሻ ግን ጥበብ አጮልቃ እያየችህ ነው ግጥሟን እንዳታቆመው 😅😅😅 ድንግል ነው ኢቲቪ ግን ተመችቶኛል 👌👌👌
Yemejemeriya aynet video le reaction babi ? Chirash new yezegagn pls video limretilik kalhone!
Bemezmur atkelid plsenwdhalen
Babiye minew qeld atak inde aza aza video yemtaqerbew
ባቢ በዚህ መዝሙር መቀለድ አልነበረብህም መዝሙር የሚዘመረው ክርስቶስን ለማወደስ ነው አንተ ግን ለፍጡር አደረከው መክሙሩን ወደ ዘፈን ቀየርከው ጌታ ይቅር ይበልክ ። እየወደድኩ unsubscribe አደረኩ ህይወትህን በማስተዋል ምራ ሁሉም ቀሪ ነው እንደምክር።
😂😂😂 ሮሚ ተረጂዉ ❤❤❤❤!! ዮኒ 😂😂😂 ፐ👌
ባቢ ❤ፀጉራችን ግን😉💇♂️
በዚህ አለም ሚለውን ዘምርልን🙌🙌🙌🔥🔥🔥
ውዶችየደምሩኝ
What happened to your babi kitchen content?
🥰🥰🥰
አትንበጫበጭ መዝሙሩን ለምንድን ነው የምትዘምረው ተሲቀልኝ ብለህ አትንበጫበጭ የምትናገረውን ነገር በደንብ እየገረብክ ኤዲት አድርገህ ልቀቅ እንደ እሸቱ መለሰ እንዳታጥር ነግሬካለሁ። አራት ነጥብ ገብቶካል
ውይይይይይ የኔ ባርቢ ፊት ገጩሽ ምንድነውእሹ ? ፊትሽ የባርቢ እጅሽ ግን የባቢ ነው😂😂😂😂😂😂 ውይ ይቅርታ ግን 10 ኪሎ ብቻ ስትሄጂ ኮንታ ያስገባሽ 🎉 ቆምጬ መሆንሽ ተፎግሯል
ቡትሱ ቀይ ከሆነ ዱባይ ነኝ ባቢዬ ልካለዉ
❤❤❤❤😂 lebathe adis nge gene dds yemile geza nebre 😂😂❤
ባቢ ሰላም ነክህ
በሰማም ፊታ ነጭ ወባ የይዛት ትመሰላለች
የትኛዋን ሴት ነው ።አላወቅናትም
Hey there from 🧅
የይቅርታ ቪዲዮው መሰረትክ ጀምር የሚቀጥለዉን ቪዲዮ ባቢ
Kir_Ataserem babi 😚😚...🤪
Babi timchagalk gn bafitsum bamazmur baltkald lant teru nw mehonaw eshi endadgma
Wey babei enzhen kebetch keyete new metametachew atlanta betmeta yach lij betifffe beyee. Yekerta neber milat eshhhi kezyase
ere babi ai nech...azagchen eko
👍👍👍👌👌👌👌💖💖💖💖😂😂😂
ልጅቱ ታስታውቃለች በአፏ ስፋት ጠቢ እንደሆነች ልምዱም አላታ ክትት አረገችሁ 😂😂😂😂😂😂😂
Libro shot 🥃 newa
ahun demo le airport mekorkor jemere ere sw tekosatro endezi yekeldal
Ye shint betu enkuwan woshet nw
I know baby Ethiopia too drive dangers
አቤት ሊያ show ኦርጂናል ሰት ናት ቅናትዋ ልዮነው 😂😂😂😂 በጣም ቅናተኛ ናት😂😂😂
Yesew af yasabidal😂
ዛሬ የሰራሽው ቪዲዮ ነው ዎጋ ያስከፍልሻል እቺ የድድ እከክ
bro don't ever do the mic kissing thing again.... now i can't even sleep
Yidebral be ewnet be mezmur atkeld babi
😂😂😂 ጠጋ በሉ ...😂😂
First comment
አይ ሊያ አንቺ እርያ ነሽኮ
Yoni gin 😂😳😳😳
ምነው እንደ ህጻን ያደርግሀል አንዴ እንዳገባ ገንዘብ ስጡኝ አልክ አሁን ደግሞ ቡትስ ግዙልኝ አልክ ይህ ኳሊትህን ዝቅ ያደርገዋል ምንኛውንም ያማረህን ነገር ሁሉ ብቀረብክ ቁጥር ልትጠይቅ እንዳይሆን
Qoyi kanada ymiwasd sewes ylem🙄🙄🙄🙄
10kilo Endale Zare Awekugn Sewu gin kifu new Eskezare 10kilo endale alawkim neber Anchi gin negershin tiru sew nesh 😅😅😅😅😅😅
ባታገባስ ቀልድ መሰለህ መተት
👍gicugn
First comment😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂
Ine milewu mache tiar bifeligulign yihonal babii irasik yimite wuedat tilikum??? Hulee feligulign stop laying
😘
የምታዝናና ልጅ ነህ በዚህች አለም የሚለው መዝሙር ጌታችንን የምንወድስበት ስለሆነ ባትቀላቅል ደስ ይለኛል ንቀት ይሆንብሀል ተጠንቀቅ እኔ እኮ በጣም ነው የምታዝናናኝ ግን እዚህ ላይ ተጠንቀቅ፡፡ ደሞ አገባች አገባች ብለህ ቢያንስ እጅ አለው አይደል ያልከው ደስ አይልም፡፡ በአጠቃላይ በርታ የተሻለ ነገር እጠብቃለሁ ደስ ስለምትል ቢታረም ብዬ ነው💞
ባቢዬ ስራዎችህን ከጩጬነትህ ጀምሮ እከታተላለሁ .....አንተ ስትሰራ,እኔ ስመለከት..አብረን ነው ያደግነው😅...በጣምም ፈታ ያደርጉኛል ..በርታ።...ግን "በዚህ አለም ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ..."በሚለው መዝሙር ፍቅርህን ለተመልካቾችህ መግለፅህ ቅር አሰኝቶኛል ...ፍቅርህን ግለፅ...ግን shouldn't be በመዝሙር..pls🙏
መዝሙር ያስጮህሻል ...???ምንድነው ችግሩ😂😂😂
ጩጬ
እኔስ ብትይ
Be mezmur ateqeld benateh respect arge
ልጅቷ በደንብ ኢትዮጵያንና ኢትዮጱያዊያንን በደንብ ገልጻለች
ብዙዎች ቀንጨብ አርገህ የምታቀርባቸው አስተማሪ እና ፈገግ ያስኛሉ BABI
UK London❤😊
52 min ,that's crazy man. we loved it❤❤❤❤
Ennat❤❤❤❤❤❤
Le ewokina yemideregew gin yastelal
Shunkurtti kegna 💕🙋♀️
ለ አግዚአብሔር የተዘመረውን ለንግድህ አታድርገው
ባቢያችን ዛሬ አንደኛ ባበደው አይሳቅም ቀጣይ እኛም ብቻችንን ስለምናወራ ብቻችንን ከማውራት ፈጣሪ ይጠብቀን ስለኢትዮጵያ ያወራችው ልጅ ጓደኛዬን አስታወሰችኝ ከጀርመን መታ መሀል ቦሌ ላይ ዜብራላይ ቆሞ እንዴት ሰው እያለፈ ይነዳሉ ብላ ቆሞ ትራፊክ ነው የሆነችው አልሰማም አለች ደግነቱ ለረፍት ነው የመጣችው
እንኳን ደህና መጣህ ባቢ
አቶ ባቢ የምትቀልድበት ነገር አተህ ነዉ በመዝሙር የምትቀልደዉ ልብ ግዛ
ባቢ የቆቅ መረቅ የሰጎን እንቁላል
ሁሉም TH-camር ያንተ አዳማቂነው
Big respect for you bro😊
የተሰደድኩለት ልጀ በጦርነት ምክንያት መቸ ይሞትብኝ ይሆን ብየ በሰቀቀን አለኩ ፀልዪልኝ
Babi the cool dude🥰
ጤንጤ እደምትሆን አቃለዉ ግን እስከዛ አትቀልድ በመዝሙር በተረፈ በርታ ትመቸኛለህ❤❤❤❤
Babiyee you are the best keep it up 👍
Your sense of humor is out of this world 🤣🤣 I respect you stay cool dear. I always watch you vlogs not on phone or laptop I watch you on TV 🥰🥰
Hojjiin yoo jirate prososii ni egaala achiti hojji nama yoo kan mijessanii tatee Babi❤🎉
የኔኔ እናት❤❤❤❤❤
ባቢ ቆንጆ ለዛህ እኮ ደሰሰ ሲል ሽንኩርቶታ
ባብሾ 🔥🔥🔥
Ewnetem yenate wletewa seteyew Yewanetuwa Asleksegn a Boo Egezabere yewa sew yabzalen 😘🙏Amen 3 shi Amete lenatuchi pihon noro Semey barechi yenager 👏
Babi shkor ❤
"ሃያ ሁለት አስር ኪሎ"😂😂😂❤❤❤
ሃያሁለትን አውቀዋለሁ አስር ኪሎ ግን የት ነው?
እጅግር😂😂😂😂 ተመችቶኛል ❤
Asregizah nw yehedechiw😂😂😂😂😂😂weyne
Brothers family 😎
cool.......
የኔ ሽንኩርት እንቅልፌን መልስ ሊወስደኝ የነበረዉ እንቅልፍ አንተን ሳይ ጥሎኝ ጠፋ❤❤❤
ስኳር ቃሚ!!!!
babi you make my day every day
Liju migib sibelabat, melisa yagoresechiw set aslekesechign 😢😢❤❤
❤❤🎉🎉🎉 አንደኛ ነበር ባቢዬ
44:30 - ur reaction was priceless😊
Babye yene fikir
❤❤❤
i watched the whole Vlog ! yemecheh 😎
ሰላም ባቢሾ👍👍👍👍👍
መዝሙሩን ለሰው ለዛውም ለማይረባ የዩቱዩብ እይታ ብለህ በመቀየርህ በጣም አዝኛለሁ ልክ አይደለህም 😢😢😢
❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝
"Bezi alem mn des yemiyaseghn ngr ale ke egziyabher gar endemhon" yemil mezmur new mechem kene zemaw awkew aladmtkwm malet aychalm tadiya keldu tru nw mzmur nw getan mawdesha yekeldkwm esu lay nw ke afek yemiwetawn kal tetenkek
🔥🔥🔥
የሞጣ ቪዲዮ ይብዛ🎉
👌👌👌😂😂😂
🔴kd
ባቢሻ 😂😂😂የድሮ ቲቪ ነው የምትመሰለው ገደለኝ😂😂😂
babiye beziw qexle shblaw
😊😉
እጂ እግር አለዉ ግን ባቢየ ያማል ቅኔዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ke egizabiher belay dess yemiyasegn yelem nwu lemayireba kirakimbo gar atitekemibet
Babishaaaa😂😂😂
❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉
Silver tube sint subscribers sitgeba new yesetuh? Gena 80k lay neh🤔
ባቢሻ ግን ጥበብ አጮልቃ እያየችህ ነው ግጥሟን እንዳታቆመው 😅😅😅 ድንግል ነው ኢቲቪ ግን ተመችቶኛል 👌👌👌
Yemejemeriya aynet video le reaction babi ? Chirash new yezegagn pls video limretilik kalhone!
Bemezmur atkelid pls
enwdhalen
Babiye minew qeld atak inde aza aza video yemtaqerbew
ባቢ በዚህ መዝሙር መቀለድ አልነበረብህም መዝሙር የሚዘመረው ክርስቶስን ለማወደስ ነው አንተ ግን ለፍጡር አደረከው መክሙሩን ወደ ዘፈን ቀየርከው ጌታ ይቅር ይበልክ ።
እየወደድኩ unsubscribe አደረኩ ህይወትህን በማስተዋል ምራ ሁሉም ቀሪ ነው እንደምክር።
😂😂😂 ሮሚ ተረጂዉ ❤❤❤❤!!
ዮኒ 😂😂😂 ፐ👌
ባቢ ❤ፀጉራችን ግን😉💇♂️
በዚህ አለም ሚለውን ዘምርልን
🙌🙌🙌🔥🔥🔥
ውዶችየደምሩኝ
What happened to your babi kitchen content?
🥰🥰🥰
አትንበጫበጭ መዝሙሩን ለምንድን ነው የምትዘምረው ተሲቀልኝ ብለህ አትንበጫበጭ የምትናገረውን ነገር በደንብ እየገረብክ ኤዲት አድርገህ ልቀቅ እንደ እሸቱ መለሰ እንዳታጥር ነግሬካለሁ። አራት ነጥብ ገብቶካል
ውይይይይይ የኔ ባርቢ ፊት ገጩሽ ምንድነውእሹ ? ፊትሽ የባርቢ እጅሽ ግን የባቢ ነው😂😂😂😂😂😂 ውይ ይቅርታ ግን 10 ኪሎ ብቻ ስትሄጂ ኮንታ ያስገባሽ 🎉 ቆምጬ መሆንሽ ተፎግሯል
ቡትሱ ቀይ ከሆነ ዱባይ ነኝ ባቢዬ ልካለዉ
❤❤❤❤😂 lebathe adis nge gene dds yemile geza nebre 😂😂❤
ባቢ ሰላም ነክህ
በሰማም ፊታ ነጭ ወባ የይዛት ትመሰላለች
የትኛዋን ሴት ነው ።አላወቅናትም
Hey there from 🧅
የይቅርታ ቪዲዮው መሰረትክ ጀምር የሚቀጥለዉን ቪዲዮ ባቢ
Kir_Ataserem babi
😚😚...🤪