"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • "ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

ความคิดเห็น • 197

  • @gebeyehuumer6937
    @gebeyehuumer6937 หลายเดือนก่อน +8

    ኤርሚ ጥሩ አኪያሄድ እየሄዳቹህ ነው ግን እስክንድር ላይ የተለየ ጥብቅና እያየሁ ነው ጥሩ አይመስለኝም

    • @sbahiru
      @sbahiru หลายเดือนก่อน

      ምን ለማለት ፈልገህ ነው አንተም የእስክንድር ጠላት ነህ ማለት ነው ?በመጀመሪያ እስክንድር ከአብይ ጋር ለመስራት አማራን ለመክዳት የሱ ስብእና እንዳይደለ በደንብ አውቀዋለሁ ጠላቶቹ ስሙን የሚያጠፉት ላመነበት ጉዳይ ህይወቱን ለመስጠት ግትር ሰው መሆኑ ብቻ ነው ከዛ በተረፈ ትግላችን መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ያካተተ መሆን አለበት ሲል ጎጠኞች ደግሞ መነሻችን አማራ መድረሻችንም አማራ ብቻ መሆን አለበት የሚል ነው

  • @abebawmengist1233
    @abebawmengist1233 หลายเดือนก่อน

    አቸፈር ታሪክ ሰርቷል። የአማራ ፋኖ በጎጃም አንድነቱን እንጠብቃለን ብሏል።

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz หลายเดือนก่อน +3

    የአማራ ብሔርተኝነት ያቅለሸልሻል ድሮም ወለጋ እየገባቹ ኣማራን ከሸኔ ጋ የምትጨፈጭፉ እናንተ እራሳችሁን ፋኖ የምትሉ እብዶች

  • @47sh01
    @47sh01 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርምያስ ለገሠ እርሶ በርስ ማባላቱ አይሳካልህም አቁም

  • @solomonzemene9923
    @solomonzemene9923 หลายเดือนก่อน

    ይህ ዘመነ የሚባል ሰው ድርጅት በማፍረስ ብዙ ታሪክ አለው፡፤ ፀረ አማራ ስው ነው

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርሚ ---- ኮሎኔሉ እኮ ወደ ቋራ። እንደውም በድንጋጤ ሱዳን ገብቷል ከተባለ ቆየ እኮ። ፋኖ ከአገር ሽማግሎች ጋርው ውይይት እንዳደረገ ተሰምቷል።

  • @sisaykassa7511
    @sisaykassa7511 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ዘመነ የምባለው ሰው በሚሊዮን ላለቀው የአማራ ህዝብ ተጠያቂ ነው

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ተስማምተዋል አሉ ኤርሚያስ ጥሩ ነው እንዚህ ያለ ነገር በሚዲያ ማውጣት አበረታታለሁ

  • @abe4082
    @abe4082 หลายเดือนก่อน +14

    DMC ከአገዛዙ አረንጓዴ ሳይበራለትበአንተ ሚዲያ ላይ ማስታወቂያ ሊለቅ አይችልም። ትላንት ፋኖን ከ TDF ቁመና ጋር አቻ መሆን አለበት ብለህ ፋኖን ያዋለድከው አንተ መሆንህን ረሳህው?
    ከመንግስት ስልጣን ስትለቅ ያቀረብከው አመንኪዬ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ውስጥ እያለ፤ የለም እንድል መግለጫ እንድሰጥ ተደረግሁኝ ብለህ ነበረ
    በዚህ ባለንበት ሳምንት ውስጥ ከኀይለየሱስ ጋር ባቀረብከው ፕሮግራም ላይ ግንቦት ሰባትን የተቀላቀልኩት በአንዳርጋቸው ምክንያት ነው ስትል ትደመጣለህ
    ነገ ከአጋዛዙ ጋር አብሬ እንድቆም ያደረገኝ ዘመነ ነው እንዳትለን ብቻ!
    ሌላው የሐሳብ ገበታ እና ርዕዬት ላይ ቀርበህ ለአቅመ ክርክር እንዳልበቃህ አሳይተውን ሳንጨርስ፤ አቶ ልደቱ ከነአካቴው የክርክር ችሎታህን የግብዕተ መሬት ፍፄሜ አሳየን፤
    ከዚያን ዕለት በኋላ ነው ከአገዛዙ ጋር ለመጣበቅ ላይ ታች ስትል የተስተዋለው
    ትዳርህን እንዲሁም ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ፤
    በ LTV ላይ ከቤተልሔም ጋር ባደረከው ቃለ ምልልስ ላይ "የሕውሓት አባላት ልጆች አባቶቻቸው ሲሸማቀቁ ማየት እፈልጋለሁ" ያልከውንስ ታስታውሳለህ?
    Learn Relearn Unlearn ከአቶ ክፍሉ ሑሴን የተቀዳ አባባል በመጠቀም ሰዎችን ማደናገር ይቅር፤
    ምንም አይነት አቋም ይኑርህ፤ ነገር ግን በአቋምህ ፅና
    በተረፈ ስለ state machine እንዴት እንደሚሰራ ያለህን ዕውቀት ሳላደንቅ አላልፍም

    • @Zenebech-tr3jz
      @Zenebech-tr3jz หลายเดือนก่อน

      You may be principled and politics is dynamic. You thoughts could change also.

  • @andebrhangebremedhin495
    @andebrhangebremedhin495 หลายเดือนก่อน +9

    That is good Ermyas, you are explaining just for Fano, leav for us about T P L F or about T D F Agenda

  • @user-om2nb8ff6o
    @user-om2nb8ff6o หลายเดือนก่อน +5

    Thanks to GOD !! Our enemies are eating each other

  • @user-oi1mv7ur1e
    @user-oi1mv7ur1e หลายเดือนก่อน +3

    ዘመነ ካሴ አደገኛ ወንበዴ ነው ። በዲሞክራሲ በፍጹም የሚያምን ሰው አይደለም ። ይሄ ሰው በፍጹም ለማንም የሚበጅ ሰው አይደለም 😥

    • @user-vi5ve6rs9i
      @user-vi5ve6rs9i หลายเดือนก่อน

      ትግሉ የዲሞክራሲ አይደለም ትግሉ የጠመጃ የጉልበት ነዉ ዲሞክራሲ ማለት በሰላማዊይ የሚታገል ጠመጃ ያላነሳ ነዉ

  • @zekariasmulugeta6362
    @zekariasmulugeta6362 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ምን ይሏችሇል አረ አለማፈር የመዋለ ሕጻናት ተማሪዎች በርቱ ባይበላስ ጨለማው ሊነጋ አለች.......

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ስው በፍጥነት ሲገላበጥ እንዳይ ሰበር አይሰጋም እንዴ? በኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ልጆቻቸው የሚያሳድጉ አክቲሲት ነን የሚሉ ሰዎች ምነው ማሰብ ተሳናቸው?

  • @eliasnebiyu7227
    @eliasnebiyu7227 หลายเดือนก่อน +7

    ኤርሚያስ ደህና አድርገህ ተንትነከዋል እነዚህ ከወያኔ የባሱ ጎጠኞች ናቸው የትም አይደርሱም

    • @birhansolomon2
      @birhansolomon2 หลายเดือนก่อน

      @@eliasnebiyu7227 ጎጃም ውስጥ ከጎጃም ፍኖ 😜😜ውጭ ምንም አይነት አደረጃጀት አይኖም ማልቀስ ትችላላችሁ መሀረብ እናቀርብላችሗለን😅😅😅

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሜ ፀበሉ!!!!አስለፍልፋቸው።አማራ ያሸንፋል ።

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያስ የምታስበውና የምትፈልገው አይሆንም ባንተ ቤት አማራን በጥበብ እርስ በርስ ለማጫረስ ነው አላማህ ይህ አይሆንም አማራ አንድ ነው ድል ለፋኖ !!!!

    • @girmaamen
      @girmaamen หลายเดือนก่อน

      እራስህን አታል 😂😂 መንግስት ከዳር ቆሞ እያያችሁ ነው እስካሁን አንድ ታንክና ጄት አልተጠቀመም ዋ አትወጣጠሩ 😂

    • @bekelegutema7875
      @bekelegutema7875 หลายเดือนก่อน

      These are idoit groups. They will soon engage in combat. They couldn't even lead themselves; not even they could lead Ethiopia.

  • @markostefera6424
    @markostefera6424 หลายเดือนก่อน +5

    "የኤርሚያስ ብሔሩ ከርሱ" ቴዎድሮስ ጸጋዬ

  • @solomontasew1649
    @solomontasew1649 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሜ ወንዱ ጀግና ነው። ጎጃም ላይ አንድ አደረጃጀት ብቻ ነው ያለው። ከእኛ ጋር ሁን ብለው ቢለምኑት ቢማጸኑት እስክንድር ይበልጥብኛል ብሎ ድርቅ አለ። አሁን ዋጋውን እየሰጡት ነው። ጎጄ መለኛው ይችላል።

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r หลายเดือนก่อน +8

    የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የሚባል ነገር የለም። እስክንድር መርቶ ለድል የሚያበቃው የአማራ ትግል የለም።

    • @EzBasketArt
      @EzBasketArt หลายเดือนก่อน

      You wish

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 หลายเดือนก่อน

      🐖Orommuma 🐖

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 หลายเดือนก่อน +1

    በኢትዮዽያ እየፈሰሰ ላለዉ እያንዳንዷ የደም ጠብታ በአምላክ ዘንድ ተጠያቂ ነህ‼️‼️‼️

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ የምትናገረውኮ ባየን ባዳመጥነው መሰረት ነው።የደረስክበት መደምደሚያም ሐቅ ነው።ይኸን እየተፃረረ ሀሳብ የሚሰጥ የነ ዘመነ ደነጋ ነው።

  • @abrahamwerede1230
    @abrahamwerede1230 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ስለ ፋኖ ትንተና ልትሰጥ.ውሻ ትሳቅ። የ አማራ ህዝብ እርስ በእርሱ አይዋጋም እንደ ህፃን አታቀርሽ ቅርሻታም

  • @jemalali78
    @jemalali78 หลายเดือนก่อน

    ኤረሚስ አማራ አስበራሱ እንዲባላ እየሰራህ ነው የአብይን ስልጣን ለማስቀጠል ተመሳሳይህን ሰው የመረጥኸውም ለዚህ ነው ሀይለየሱስ አዳሙን ወደድኸውእኛ አማራዎች እንስቅባችሁለን አማራ አይጣላም የጌታሁን ጦር ወደ ዘመነ ገብተዋል ያለማንም ጦርነት።

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታችሁም ለሀገር ዬማትጠቅሙ እንሽላሊቶች ናችሁ

  • @betsegameheret2501
    @betsegameheret2501 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ በላይስ አንተን መስማት ያቅለሸልሻል

    • @sbahiru
      @sbahiru หลายเดือนก่อน

      ሃሳቡ ነው ያቅለሸለሽህ ወይስ ኤርምያስ ?

  • @user-xi9hu7rc7t
    @user-xi9hu7rc7t หลายเดือนก่อน +1

    ማንም የጎጃሜዎችን ፋኖ ወኔ የያዘ ግዛት የለም ካባት አርበኖች የወረሱት

  • @user-ph1kb4wn5i
    @user-ph1kb4wn5i หลายเดือนก่อน +2

    I think Zame thinking is blow the standard

  • @binyamgetie-d3v
    @binyamgetie-d3v หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አዝናለሁ ሌሎችን ህፃን ለማለት መለኪያህ ያንተ ህፃንነት ስለሆነ አዝናለሁ ሲቀጥል እንዳንተ አይነቱ ቱሪ ናፍ አየሩን ሞልታችሁት በየት መሀል ሰላም እናስብ የሆንክ የሀሳብ ሽባ ነገረ ነህ ማፈሪያ

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ደረጀ ምን ነካዉ የእግዚአብሄር ሰዉ አይደል ፡፡ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ( ዘማሪ) ፡፡

  • @hailachin7104
    @hailachin7104 หลายเดือนก่อน +7

    ችግሩ ያለው ዘመነ ተብዬው ደመነ ነው😀

  • @mulugetakide964
    @mulugetakide964 หลายเดือนก่อน

    ኤርምያስ ግን አንድን ነገር 20 ግዜ ካልደገምከው ሰው እማይገባው ነው የሚመስልህ?!

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ምን ነካህ ምን እንደዚህ እንድ እስስት አገለባበጠህ? ለአንድ እንጀራ ብለህ አሜሪካን ሀገር ተቀምጠህ እንዲህ ከራስህ ጋር ተጣልተህ አማራ ስታይ እየበረገክ ስንቱን ትዘልቀዋለህ? ባይበላስ ቢቀር አይናችን እያዬ አዘቅጥ ውስጥ ገባህ መውጫ የለህም:: ሳስብህ ግን ሰው ከንቱ ክሀዲ አደርባይ ሆዳም አስመሳይ ግጭት ጠማቂ ተንኮለኛ ሂነህ አረፍከው? ይወጣል ያሉት ጥጃ አመድላይ ተኝቶ ተገኘ! እግዛብሔር ምረቱን ይስጥህ!

  • @user-wq1oe7jh7b
    @user-wq1oe7jh7b หลายเดือนก่อน

    አይ ኣርሚያስ በጣም ጥሩ ነበርክ አሁን ተበላሽተሃል አሰላለፍህ የለየ ይመስላል

  • @Zmariam.j
    @Zmariam.j หลายเดือนก่อน

    ዘመነ የሚባል የስልጣን አሳማ
    ስልጣን መውደዱ ከአብይ ጋር ያመሳስለዋል

  • @GoodThanks-zw6jt
    @GoodThanks-zw6jt หลายเดือนก่อน +1

    ዝበል አቃጣሪ ምንይዘልድረስነህ ማስጠሉ

  • @abebawmengist1233
    @abebawmengist1233 หลายเดือนก่อน

    አማራ ጨከን ማለት አለበት። ሁሌ መታረድ የለበትም።

  • @DagnachewDemlew-sj3jj
    @DagnachewDemlew-sj3jj หลายเดือนก่อน

    የለገሠ ዋቅጅራ ለጅ ኤርሚያስ ለገሠ የፋኖን ትግል ተንታኝ ሁኖ ሲቀርብ የሸኔን ትግል ማን ይተንትንለት?

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 หลายเดือนก่อน +2

    ውሸታም።6 ክፍለ ጦሮ ነው የመጣው ማለት እንዴት የሜጫ ፋኖና የአቸፈር ፋኖ ይሆናል። የሜጫ ፋኖ ከመጣው 1/30ኛ ነው ማለት ነው።

  • @melakuhunegnaw7262
    @melakuhunegnaw7262 หลายเดือนก่อน

    አይ ኤርሚ ምን አገባህ አይመለከትህ ስታሊንና አንተ በቁም ከሞታችሁ እኮ ቆያችሁ

  • @Amanuel-p4n
    @Amanuel-p4n หลายเดือนก่อน +2

    Sham on you goremsaw

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ከ5ወር በኋላ እርስ በርስ ተባልቶ ያልቃን ከዛ አገራችን ሰላሙ ይመጣን የበረሐ ወሮ በላ ለዚህ አገር አይበጅም

  • @bwy3465
    @bwy3465 หลายเดือนก่อน

    አየ ኤምያስ ከአንዱ ሳትርጋ ከዚያ ክዚህ እንደዘለልህ ሁለት ፀጉር አወጣህ:: ምን ዓይነት አለመታደል ነው? ብለህ ብለህ ደግሞ ምን ዓይነቱን የአንተን ቢጤ ወሽዋሻ አገኘኸው?
    ጎንደርንና ጎጃምን ለማጋጨት የፈለጋችሁትን ያህል ድንጋይ ብትፈነቅሉ አይሳካላችሁም!!

  • @YihunMengiste
    @YihunMengiste หลายเดือนก่อน

    No, we are Amhara, Band, lay on the road,but we will win all of enemy ,pls live from zemen ,his our leader,yes we win

    • @girmaamen
      @girmaamen หลายเดือนก่อน

      እራስህን አታል 😂😂 መንግስት ከዳር ቆሞ እያያችሁ ነው እስካሁን አንድ ታንክና ጄት አልተጠቀመም ዋ አትወጣጠሩ 😂

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ለገሠ አሁንም ታወራለህ? አንተ ስለ አማራ ትግል ምን ያገባሃል? መከፋፈሉን አጡዘህ አማራውን ልታባላ እንደፈለክ ይታወቃልና ጩኸትህን ቀንስ።

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመነ የሚባል ሰው እንደው ሳስበው በሱ ልክ ወንድ ያለ ሁሉ አይመስለኝም ነበር ቆይ መንግስትን አሸንፈው ስልጣን ቢይዙ እንደ መንግስቱ ኀይለማርያም ተፎካካሪዎቹን ሁሉ ይፈጅ ነበር ማለት ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠው

  • @WubadeyTinbit-vx8vg
    @WubadeyTinbit-vx8vg หลายเดือนก่อน

    ባንዳ ከሆነ ወንድምም አይጠቅምም ኤርሚ አንተ የማትደግፈው ከሆነ ሀሣቡን ይቅርታ።

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 หลายเดือนก่อน

    ከሸኔ ኦሮሙማ ኤርሚያስ ሲወከል ከብአዴን ፂወናውያኑ ሀይለየሱስ ተወክለው ሕዝብን ሊያደናግሩ በብልፅግና ተመርጠው ስራ ጀምረዋል!

  • @dagnemekonnen
    @dagnemekonnen หลายเดือนก่อน +4

    መጀመሪያ ደረጃ፡ ኃይለየሱስ፡ ወይም፡ ሀ ራ : በ መባል፡ የሚታወቀው :ቀ ዳዳ ፡ እና፡ ኤርሚያስ መገናኘታቸው፡ ራሱ፡ ይገርማል፡ ጥፋ፡ ሁለት፡ ቆራሌዎች :

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x หลายเดือนก่อน

      የፈጣራሪየእጅስራናቸው(አትሳሳትወድምአለም🙏🙏

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 หลายเดือนก่อน

    የአብይን ስም እንደጨው ጠብ ሳይደርጉ አይሆንላቸውም 😪

  • @user-zw5ob4rd4g
    @user-zw5ob4rd4g หลายเดือนก่อน

    ደረጀ ክፉ መንፈስ ገብቶበታል ወሬው ሁሉ. ከጨለማው ነው ።

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ የኋላ ቀር ተዋጊው አክትሞለታን

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 หลายเดือนก่อน +2

    Alarming bell was right because Oboo Ermias and Zemene Kasse are working with OROMUMAA government then to prove that zemene started fighting Amhara people and freedom fighter Fano

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስና ሀይለየሱስ የአማራን ህዝብ እርስ በእርስ በማፋጀት የብልፅግና ተልኳችሁን ለማሳካት እየተጣደፋችሁ ነው ግን በክቶች ናችሁ የአማራን ህዝብ ስነልቦና አታውቁትም

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo หลายเดือนก่อน

    እኔ ደሞ ያኔ ተናግሬ ነበር ያኔ ፋኖ ራሱ ከአብይ እየተመዳሞደ ሀቀኛውን ሕወሀትን ሲወጋ ያኔ ነው የተናገርኩት አሞራ ወንድሙን መካድ መውጋት አዲስ ነው እንዴ ?

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt หลายเดือนก่อน

    We are.still 💪 ,stop sending boy soldiers

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ኤርሚያስ ለካ ሁሉም ውሻ እሚያረግህ ማንነትህን አውቀው ነው

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 หลายเดือนก่อน

    ሃይለየሱስ ጥሩ ነው ውይይት ላይ ግን የ ብልጽግና መርፌ ስለተወጋ አንደኛውን እንደ ጠሚ ያደርገዋል።

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ካሴ የከርከሮ ባህሪ ነው ያለው።

  • @user-uh5pi2zu9j
    @user-uh5pi2zu9j หลายเดือนก่อน

    ምድናችሁ እተ አዱ በሽተኛነዉ አፉ ወይስ ትባሆ ጎርሶነዉ

  • @BAMLAKUTADESSE-lx5tc
    @BAMLAKUTADESSE-lx5tc หลายเดือนก่อน

    እብዶች!!!

  • @aleneendalamaw7202
    @aleneendalamaw7202 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ኤርሚ በቃ የጋዜጠኝነት እውቀት ሳይኖርህ ነው ለካ እዚህ የደረስከው

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil หลายเดือนก่อน

    ጀመርክ አይቴ ኤርሚያስ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ውጭ ያሉ ናቸው የኢትዮጵያ ጠላት

  • @tesfayeayalew3597
    @tesfayeayalew3597 หลายเดือนก่อน

    Slender is nominating as himselfታድያ ምን ይጠበስ? እነሱ ተስማምተውል:: እስክንድርን ከአብይ ጋር ለማስማማት እየጣርክ መሆኑን ደርሰውበታል::ካንስርህን ብታስታምም አይሻልህም?

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 หลายเดือนก่อน

    እዚያ ሰፈር ከሌላው ብሔር ብሔረሰቦች በእኩልነት መኖር አይፈልግም ብለን ቢያንስ ያለበትን 30 ዓመት ሲንናገር ቆየን አሁን ከዚያ አልፎ በራሳቸው መካከልም ይህን ባህርይ የሚያራምድ ቆሞ ቀሮች ናቸው መሆናቸው አረጋግጠናል አብዛኛው ነገሮች ላይ አማራ አልተወከለም የሚሉት ጩኼት ልክ እንደዚህ ነው

  • @abayneshgebregiorgis6120
    @abayneshgebregiorgis6120 หลายเดือนก่อน

    አሁን ወደቀልብህ እየተመለስክ ነዉ። ፣good job

  • @mikimerte
    @mikimerte หลายเดือนก่อน

    አተ ግን ምን ነው እዲህ አይነት ቅስቀሳ የምታረግ ኸረተው ወደ ህሌናህ ተመለስ

  • @epepe6102
    @epepe6102 หลายเดือนก่อน

    አይ ኤርምያስ ኰአንተ የባሰ ደደብ ከየት አመጣህው😂

  • @meaty1212
    @meaty1212 หลายเดือนก่อน +2

    ዝም ብላችሁ ሌላ ስራ ብትሰሩ ምናለ። ምን አገባችሁ

  • @Gerber5575
    @Gerber5575 หลายเดือนก่อน

    ጎንደር ላይ 4 የፋኖ መካከለኛ አመራሮች ትላንት ሐሙስ 18/11/2016 እርስ በእርስ ተገዳድለዋል ነፍስ ይማር

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr หลายเดือนก่อน

    እናንተ የቅማልም ልጆች ግንባራችሁን አሏሁ ያፍር ሰዉ እንተ ፀረ አማራ ና ፀረሰላም እናንተ ናችሁ ,ስለ ትግራይ አታወሩም ዘራችሁ በሩሀብ እያለቁልህ ነዉ

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 หลายเดือนก่อน

    እባክህ አርፋችሁ ተቀመጡ

  • @epepe6102
    @epepe6102 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁም የሰፈር ወሬኞች ናችሁ ምንም የምታውቁት ነገር የለም
    ዘመነ ንጉስ ነው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน

    ⚠️Ante BANDA❗️ you don't have the moral compass to talk about the heroic Amharay popular struggle❗️

  • @anbsalegse507
    @anbsalegse507 หลายเดือนก่อน

    Ebakh tewen

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake หลายเดือนก่อน

    ዝመበል ልጋጋም ጉአያ ቢዘሩ ገባ ከዘሩ ምን አገባህ ?ዬእራሥህን ግማት እጠብ አይመለከትህም በክት

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l หลายเดือนก่อน

    Ermias you are pure jawisa

  • @mulemule160
    @mulemule160 หลายเดือนก่อน +1

    ahun enante burakere mtlut besew bet mn agebachiw...

  • @MsayeYehunie-pk4zq
    @MsayeYehunie-pk4zq หลายเดือนก่อน +4

    የፈረንድ ፍርፋሪ ለቃሚ ወያኔ ሁሉ ማንነትሽ ተገለጠ አትለፍለፊ

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 หลายเดือนก่อน +1

    Haileyesus betam Admachih negn! Gin Eskindir BeCorruption ena beConspiracy menged yeSint sewochin dikam abuse yarege sew mehonu eyetaweke beDemocracy mircha tilaleh? Betam yasazinal! Ye Mirchawn guday tewew! Sijemer ehen Wusibsib chigr mircha ayifetawum!
    Temesasay akahedm yelachewum! Lemin 1 enhun endetebalem gilts ayidelem! Any how Eskindir Laza mahibereseb lay Chilfit mehon new yefelegew! Melaw hizb LeSelam Eyetseleye new! Enantem yemefthe sew kehonachihu Fair hunachihu bitayut tiru new!

  • @user-vy5qq4nm8h
    @user-vy5qq4nm8h หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ተፈጥሮ ለሆድ ሲባል ህዝብን ማናቆር፡፡ እሰከመቼ ነው የምታወራው/መነሻኅንም መዳረሻህንም የሚያውቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ይታዘበኛል ብለህ ለሰከንድ እንኳን የማታስብ እውቀት አለባ እና ደፋር በማታውቀው ጉዳይ ላይ ትንታኔ የምትሰጥ አላወቂ ፡፡በቃ ርእስ በመፈለግ ብቻ ጊዜህን ወይም እድሜህን መጨረስህ አሳዛኝ ከመሆኑም በላይ ምንም አይነት አስተዋፅኦ ሳይኖርህ የተለያዮ ማህበረሰቦችን በማናቆር ከርስህን ከሞምላት በተረፈ ፋይዳ የሌለህ ግለሰብ፡፡ በጣም የሚገርመው ተጎልተህ ድሪቶ የሆነ ወሬ በማውራት እና መብላት መጠጣት ብቻ የሆነ የህይወት እሳቤህ ወይም የመጨረሻ ግብህ የማይታወቅ ግን በሞትክ ጊዜ ምንም የህይወት ታሪክ የማይነበብልህ ነገር ግን ሲበላ ሲበላ እንደተወለደ የሞተ ተብሎ ይነገርልህ ይሆናል እንጅ ለአቅመ አዳም ከደረስክ በኋላ ለዚህ አለም ያደረከው ካለ ተናገር ብትባል ወይም ብትጠዬቅ ምንም መልስ አይኖርህም ፡፡

  • @diredendaseb8429
    @diredendaseb8429 หลายเดือนก่อน +4

    ሬሳ ሁላ በጭፍን ትንተና ይሰጣል?

  • @melakwodaje832
    @melakwodaje832 หลายเดือนก่อน

    እረ ያልተባለ አታውራ

  • @GebeyaneshAbera
    @GebeyaneshAbera หลายเดือนก่อน +1

    Conel getahun new

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 หลายเดือนก่อน

    ለምን ትደጋግማለህ። ይሰለቻል። ጥርጣሬም ይፈጥራል

  • @zeinyaahmed5381
    @zeinyaahmed5381 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ የሰለጠነ በኢሳያሰ ነዉ አምባገነን ነዉ።

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 หลายเดือนก่อน

    How come Eskender be a pivotal for all these Ethnicity Movements? It is just like saying a contra-negative mindset could be a subset of all these???

  • @tesfabelay6604
    @tesfabelay6604 หลายเดือนก่อน

    የእርጎ ዝንብ

  • @yh4es
    @yh4es หลายเดือนก่อน

    ስድስት ክፍለ ጦር?????

  • @misraqawi
    @misraqawi หลายเดือนก่อน

    ይሄ ደግሞ የማን ጉድ ነው ባካችሁ?!!!..... የObbo Waaqjiraa ልጅ: nagaa dhaa mitii?😅

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil หลายเดือนก่อน

    ኣይተ ዋቅጂራ

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 หลายเดือนก่อน

    በምን ተረጋገጠ መረጃው

  • @wondeseyom8734
    @wondeseyom8734 หลายเดือนก่อน

    ግስላ

  • @cmm868
    @cmm868 หลายเดือนก่อน

    Your program is full of ads and I can't listen. Please remove ads. It comes every five minutes

    • @girmaamen
      @girmaamen หลายเดือนก่อน

      TH-cam membership ግዛ በአምስት ብር ካርድ አትስማ😂😂😂

  • @Yesh2345-l3t
    @Yesh2345-l3t หลายเดือนก่อน

    ሁለቱ ሱልልቴ ማርያም ሰው አይደሉም።

  • @amareAbate-hh4rz
    @amareAbate-hh4rz หลายเดือนก่อน

    አተ ሠካራም አተ ደነዝ😅😅

  • @mulukenyitayih5219
    @mulukenyitayih5219 หลายเดือนก่อน

    Chetan ras shimagile Tifa ebakih

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እልሃለሁ እንደ ቁራ ስትጮህ ትቀራለህ እንጅ ምንም አታመጣም

  • @yeshambelayalew2137
    @yeshambelayalew2137 หลายเดือนก่อน +2

    አህያ ዘላለም ሳታቅ ነዉ ሚዲያ ለይ ወጠህ ምትለፋደድ