ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዮኒዬ የኔ የዋህ ቤልጅግ የኢትዮጵያ የአባቶቻችን ማንነት ነው የማዳ ቅመም ነኝ
መቅዲ እንኳንም የዘራሹን አጨድሽ እኛ እየለፋን ለቤተሰብ እንደ ሻማ እየቀለጥን ምስጋና ያላገኘን አለን
እፍበጣም
ትክክል ።እኔም አለውኝ ።የቤተሰብንስ ጉዳይ ሆድ ይፍጀው ብዬ ትቼዋለው
🥲🥲🥲🥺
አይዞሽ ካሳ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆንልሻል!
አይዞኝ ወንድሜ ሰው ባይመልስልህ ጌታ አይረሳህም ይመልስልሀል የኔም ተመሳሳይ ጉዳይ ስለሆነ ነው እህቴ ሰላሳ አመት ቤተሰባን ስታኖር ቆይታ በሰው እጅ ተገደለች ለቤተሰብ ብላ ግድያም አገኛት ያኖረችው ቤተሰብ ግን የስዋ መሞት ምንም ሳይ መስለው የስዋ የደም ካሳ ወስደው ሊኖሩ ሲያስቡ መኖርን ጠላሁት አልወለደች አልዘመደች ለነሱ ብላ ስትሞት ግን አንድም ሰው መሞትዋ እንኳን ትዝ አላለውም ከናት ጀምሮ እኔ ልብ እንድገዛ አረገቺኝ እህቴ ግን አመለጠቺኝ ለቤተሰብ ብላ ማንኛቹሁም የትም ኑሩ የትም ቅድምያ ለሂወታቹህ ስጡ ቤቱሰብም በቅጡ እርዱ አትርዱ ማለቴ አይደለም ግን ውለዱ ምንጊዜም ከሆድ የወጣ ይሻላል አህ አዱንያ ሰለሞን ህመምህ ህመሜ ስለመሰለኝ ነው ሰው እንዲጠነቀቅ ያወጣሁት ህመሜን
ተደርጎለት የሚያመሰግን ሰው ደስ አይልም ብዙ ከሀዲ በበዛበት ዘመን በተለይ በስደት ደክመን ደማችንን ከመጠጡ በኃላ ለሚክዱ እህት እና ወንድም
በጣም
በጣምምም ውይይ ሆድ ይፍጀው
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ነገር አልደርሰብኚም
@@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ እንኳን አልደረሰብሽ ጊዜ ተቀይሯል ይመስለኛል አሁን ብር ሲፈልጉ ብቻ ይደውላሉ ሲደርስ እንኳን ደረሰ አይሉም በዛ ላይ ስራ አይሰሩም ዘመድ የሚረዳ ውጭ ካለ ስራ የሚባል አይሰሩም
"ወንድሜ የኔ ትዝታ ደህና ሁን ጠዋትም ማታ" የሁላችንም ሙዚቃ ነው የማያረጅ ሙዚቃ
በጣም ምወደው ዘፈን ነው እኔም አንድ ወንድም ነው ያለኝ ሁሌም ስሰማው ወንድሜን አስበዋለሁ
Childhood memories😍😍90's የልጅነት ትዝታችን መቅዲሻ Aahh golden days😥
ዮናስ ምርጥ ሰው
በጣም የምንወደው ይህንን ዘፈን ወንድሜ አልቅሼአለሁ በጣም
መቅደስ ሀይሉ ሙዚቃው ሲወጣ የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ሙሉ ካሴቱን ነበር በዛን እድሜ የገዛሁት ትዝ ይለኛን አንድ ወንድም ብቻ ነው ያለኝ ስሜቱ ይለያን የማይሰለች ሙዚቃ ነው በጣም ነው ይምወደው
በዚህ አጋጣሚ ዬናስን ሳላመሰግን አላልፈም መርጥ ሰው ረጅም እድሜ ከ ጤና አላህ ጀባ ይበልህ አቦ
በአለም ላይ እንደኔ አይነት ወንድም የለም ጤናና እድሜ ይስጥህ
እዉነትህ ነዉ ቤልጂግ የሚባል መሣሪያ አለ
መቅደስ ሃይሉ በህይወት አለሽ ግን ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ነህ የሚሊው የደመጣል ዛሬ
ውይ ይህን ሙዚቃ ወዲሜን በጣም ነው እምወደው አሁን በሂወት የለም በ17 አመቱ ነው ያጣሁት ባህር ገብቶ እሱን ነው እሜስታውሰኝ በጣም ነው እሚወደኝ ምንም ልረሳው አልችልም የራሱን ሂወት አዲኮ የሚፈልገው ሳያደርግ ስለሞተብኝ ልጂኮ ቢኖረው አግብቶ ቢሆን እያልኩ እመኛለሁ
እኔም በጣም የምወደዉ ወንድም አለኝ ለእኛ ብሎ ትምህርቱን አቋርጦ ለእሱ ሳይሆን ለኛ የኖረ የኔ ሁሉ ነገሬ 😘😥
የወኒ ምርጥ ሠው የመዳም ቅመሞች በጣም ነው እምንወድህ መልካም ሠው ነህ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
I have sister like your brother, she is the one to our life! You’re right there’s one or more persons in everyone family,
Tsegi and Yoni, you are sweets. I love ebstv because of you. You are genuinely Kind, good hearted, warm, welcoming and empathetic..
መቅዲ ቦሌ አጠቃላይ ትምህርትቤት አብረን ተምረናል ያኔም ብዙ ትጥሪ ነበር እንኳንም ስኬታማ ሆንሽልን❤❤❤
ወይኔ መቅድዬ ❤️❤️❤️ስወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ፣ወንድሜ የሚለውን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው፣ታሪኩ በእኔ እና በወንድሜ ህይወት ላይ ተመስርቶ የተሰራ ነው የሚመስለኝ፣የኛን ትክክለኛ ህይወት የሚገልፅ ነው፣ወንድሜ በጣም እወድሃለው❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ፣ያንተን ክፉ አያሳየኝ🙏🙏🙏በዚህ አነፍናፊነታችሁ ነፃነት መለሰንም ፈልጋችሁ አቅርቡልን፣ በጣም ናፍቃኛለች፣ነፂ በጣም እወድሻለሁ ❤️❤️❤️ቢጠይቁኝ መልስ የለኝ ❤️❤️❤️
90's ትዝታችን ነው የ ወንድም ነገር ይለያል
እዉነትህን ነው ዮኒ ቤልጂግ ጠብመንጃ አለ የእነሱ ስራ ነው ለዛውም ነው በስማቸው የሚጠራው።
መቅድዬ እንኳን ደህና መጣሽ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ እመኛለሁ ፡፡ እንደተባለው ሰው የፍቅር፣ የሀገር፣ የእናት የአባት ዘፍኗል እንጂ የወንድም ዘፈን ሰምቼ አላውቅም በወቅቱ በጣም አልቅሻለሁ ዜማውም እውነትነት ስላለው ነው መሰለኝ አዘፋፈንሽ በጣም ደስ ይላል ወንድምሽ ይሄን የመሰለ ማስታወሻ ስለዘፈንሽለት ልፋቱን ውለታውን በዚህ አይቷል በጣም ብዙ ቤተሰቦች በህይወት እያሉ ሣናመሰግናቸው የሚያልፋ አሉ በተቻለን መጠን በየደቂቃው አመስጋኝ ብንሆን ጥሩ ለሰሩልን ሰዎች እግዚአብሄር ይስጥልኝ ብንላቸው ደስ ይላል ኢቢኤስን በጣም ደስ የሚል የምንወዳት እህታችንን ስላገናኛችሁን የህይወት ተሞክሮዋን እንድንሰማ ስላደረጋችሁን እግዚአብሄር እናንተን እና መላው ቤተሰባችሁን እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡
You are really strong woman. Keep up the good work ❤❤❤❤❤
Thank you 🙏🏻 you are right
መቅዲ እውነት ነው ለቤተሰብ ብለን ተሰደን ዋጋ ብዙ ከፍለናል እየከፈልንም ነው መጨረሻው ደሞ ሲያምር ደስም ይላል ህይወትሽን ይባርክልሽ
Yes you're right there's a weapon dear Yonas I am from Belgium
መቅዲ የኔ ድንች እራስ ስወድሽ ወንድሜ የኔ ትዝታ የሚለውን ዘፈንዋን ሞቼ ነው የምወደው ❤❤
🤔እ
😂😂
የኔልብ ነሽእውነትሽን ነው በየቤቱ ስንት እድሜውን አቅሙን ሁሉ ነገሩን የጨረሰ ቤት ይቁጠረው
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል መቅድየ
ዘፈኑን ጨርሼ የመስማት አቅም የለኝም የኔም ወንድሞች ልክ አንደሷ ወንድም ናቸው
አስረስ አሰፋ የዚህ ግጥም ደራሲ ጏደኛዬ አብሮኝ የተማረ የትምህርት ቤት ጏደኛዬ ነበር ::
ይሄን ዘፈን እኔ ለወንድሜ የዘፈንኩት ያህል ነው የሚሰማኝ ❤❤❤
ደስ የምትዪ ፣ ግርማ ሞገስ ያለሽ እና እርግት ያለሽ ነሽ።
በጣም ነው ምወዳት መቅዲ ኑሪልን
መቅዲ እንኩዋን ደህና መጣሽ ወንድሜ በጣም ግሩም መልእክት ያለው ዘመን የማይሽረው ዘፈን ነው እኔ ደሞ ወንድምሽን አረጋዊ ሃይሉ ይኩኖ አምላክ በደንብ በልጅነቴ እማቀው አባትሽንም አቶ ሃይሉ በደንብ እማቃቸው ስለሆነ ለዘፈኑ ልዩ ቦታ አለኝ እናትሽ ንግስት ካለፈች በሁዋላ አረጋዊ ብዙ ዋጋ በናንተ ህይወት እንደከፈለ የዘፈኑ መልእክት ይገልፃል ግን መቅዲ የተወለድሽው ሃያሁለት መሆኑን ትረሻለሽ ብዬ ነበር ግን አረሳሽም አንቺና ክብሮም ወንድምሽ ሃያሁለት ነው የተወለዳችሁት የኛና የናንተቤት አጠገብ ላጠገብ ነበር ።
መቅዲዬ ስውድሽ የኔን ጊዜ ነው የምታስታውሽኝ❤❤❤
ስወዳት መቅዲ ሞክሼ 🥰🥰 ንካዉ የሚለዉ ሙዚቃዋን እወድላታለዉ🥰🥰🥰❤
Interesting conversation; it is entertaining and nice experience.
የኔም ወንድምም በጣም ትዳር ሳይዝ ይሄው እኛን ይዛናል ዝፍን አላዳምጥም ግን ስለወንድም ሲወራ ያንችን ዘፍን ሳዳምጥ ለወንድሜ ይሁንልኝ
እኔ ወንድሜ ሞቶብኛል መቅዲዬ ልሰማሽ ብፈልግም ስለወንድም ከጠየቁሽ ስለምረበሽ አልሰማሁሽም 😭😭😭😭
አይዞሽ የኔ ዉድ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ።
@@maraki3310 አሜን እህት አለም
የወንድምሽን ነፍስ ይማር እህቴ🙏
@@bethlehemb1369 አሜን እህት አለም
Wow medi..ወንድሜ የኔ ትዝታ ።።።።።።
መቅዲዬ ማርያምን በጣም ነውየምወድሽ❤😘 የምወደው ዘፈን በጣም ለምወደው ለአንዱ ወንድሜ ለክንድዬ እጋብዘው ነበር እናመሠግናለን ስለጋበዛችሑልን ናፍቃን ነበር
ትዕግስት ፍቅሬ (አምንሃለው) የት ናት ?ማነው እንደኔ ትዕግስት ፍቅሬን ማየት የናፈቀ😥የምሳሳለት አንድ ወንድም ነው ያለኝ❤መቅዲ😘
መቅዲዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስወዳት እርግት ያለች😘
እርጋታሽ ደስ ይላል መቅዲ
እናመሰግናለን መቅድዬ
እኔም በጣም ነው የምወደው ሙዚቃውንም አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰው የተከፈለለትን ወለታ የማይረሳ ሰው ትልቅ ነው እባክሸ እኔም እህቴ ለቤቱ ኖራለች ዘፈኝልኝ ለእህት እባክሸ እኔ ድምፅ ሰለሌለኝ ነው እባክሽ
እኔ እራሱ ለወንድሞቼ እንደ ወንድምሽ መሆን ነው የምፈልገው❤😍
በጣም ነዉ ምወድሽ መቅዲይ የኔ ፋንዲሻ❤❤
አንቺ ጎበዝ አመስጋኝ ሆነሽ ነው እንጂ ስንት የተደረገላቸው ዋጋ የተከፈለላቸው ልጆችም እህቶችም ወንድሞቸም አሉ እንኳን ሊያመሰግኑ ጭራሽ ምን አደረጋችሁልን ብለው ይክዳሉ
ስታምር
መቅዲየ እንኳን በሰላም መጣሽ እነ ዮኒም ሁለታቹሁም እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ የኔ መልካሞች
መቅድዬ እንኳን መጣሽ ተረዳኝ ፣ ወድሜ ሉባኮ በጣም የምወዳቸው ዘፈኖችሽ ናቸው
አካፑልኮንማ እዝራ እጅጉ በሚገርም ብቃት እየተረጎመ ያቀርብልን ነበር ዋው የቦሌ አጠቃላይ ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁት
እረ የቦሌ ትዝታ እና አካፑልኳ በእረፍት ሰአት መቅዲ ግን ትዝ ከትለኝም?🤔 እነ ሸዊት ትዝ ይሉኛል
መቅድየ ስወድሽ❤
መቅዲዬ ባለፈው አንትሮፖ ቤተክርስቲያን ተገናኘን ደስ ብሎኛል።
ጥሩ እድል ዘነበ ግን የት ናት 🥺ተመከር እወዳት ነበር 🥰🥰🥰
@Elsabet Damen እንዴት እንደምወዳት 🥰🥰🥰
መቅዲዬ ምርጥሰው ባለውለታዬ
መቅድዬ በጣም ነው የምወድሽ 😍😘
Behiweta endezi zefen yewededkut yelem mecham kelba aywetam hulam sadamtewu aleksalehu😢
እውነትነውብዙ ሰው
የኔ ወንድም ከዚህም በላይ ነው
የመዳም ቅሞችን ስላደነቅሺን እናመሰግናለን
ወይኔ ሰወድሺ መቅዲ
ወንድም ያላችሁ ታድላችሁ እኔ ግን ሞት ነጠቀኝ ታላቅ ወንድሜን ብቸኛውን ያውም ሳያገባ ሳይወልድ በልጅነት አዳጋ ቀማኝ 💔💔💔
Ayezoshe yen konojo nabes yemare egzbhr yawadadehune yawesedale 🖤💔💔🥰🥰
@@shawaye5579 እሺ ውዴ😍💔
አይዞሽ የኔናት😭 ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑራት🙏
@@bethlehemb1369 amen amen amen
አይዞሽ እማ ከበድ ነው😭💔
እኛ ነና የማዳም ቅመሞች ስለራሳችን ትተን ስለቤተሰብ ምንኖረው
My childhood friend Makidiyeeeeee
Wow mekdi des bilognal silayehush sakitawa tsegi gin sititseyiki emitafeziw neger alesh engidawochin des ayilim
Le Wendime mirchaye musica naw.Mekidye berch. Egzhaber yitbkish.🙏
መቅዲ ስወድሽ እኮ
ዬኒ❤🥰🥰
መቅድየ ሰወዳት የኔ ቆንጆ💕💕💕💕❤❤❤
Mekdiye enkuan dehina metash.hulem wendmen bezefenish astawsalehu.wendme yemilwn zefenishin bawetash gize new wndme behiwet yalefew enat ahun saysh wedhuala endastawsew siladrgishgn amesegnalew.wendme nebsihn beatsede genet yanurlin.amen.
እኔም ልክ እዳች ወድም ነኝ የራሴን ሄወት ትቸ የበተሰቦቸን ሄወት እኖራለሁ
ለቤተሰብ መሰዋት ማረግዐበጣም ደስ ይላል በርቼኤ😍
እግዚያብሔርያደለዉ እደዚህላባትያለዉንፋቅርና አክብሮት የሚሰጥልጅ ደስይላል አሉጂ አባትለነሱብሎ እደሚለፋ፡ እደሚቆሽሽ፡ እደሚገላታ፡በየበረሀዉ ሲከራተት ለነሱብሎመሆኑን የረሱ፡ግፈኛልጆች ፡እግዚያብሔር ፍርዱንይስጣቸዉ፡፡
Waww. Betam. Desi. Yilali. Sew. Lefitow. Yelefabetin. Wutati. Bayounu. Siyayi. Desi. Yilali. Kibir. Yigebawal. Wedimesh. Barebi. Hager. Yalenew. Simatachin silegebashe. Enameseginalen
Dere dawa akehalewe lebel , demoze arife new ? Balageru betegeba yemilu alu , astemari sishashale dese yelale
ለዮናስ መልስ ቤልጂግ የሚባለው መሳሪያ የቤልጄም ስሪት ነው። አልተሳሳትክም። ብዙ ዘፈኖች የተዘፈነለት ነፍጥ ነው።
kewendime behuala yeserashiw bizum adelem
በጣም እሜምር ነገር አላትቆንጂት
90s ymayersa music mekdi enwodeshaln
ከኔጋ ጎረቤት ነበረች ሀድሥ አለማየሁ አይሥኩል ጀርባ
Ende Mekde yetfa sew well come.
ወንድም ሳይኖረኝ ቢኖረኝ እያሰብኩ እያለቀስኩ የምሰማው
የአወሮፓ ኑሮ አሪፍ ነዉ የኢትዮጵያ ኑሮ እንደ ሽራሮ ነዉ ስትል ሰማሁ ልበል
ልክነች ሀሀሀ
😲😲😲
ወንድም ልክነህ ቤልጅግ የሚባል መሣሪያ ነበር በአቤሴኒያ
መቅድዬ😘😘❤
ፀጊ ስለ እህት ነፍሱን ይማረው ጋሽ አለማየው እሸቴ ዘፍኗል
ወላሂ ለኔ ወንድም የተዘ ፈነያህል ነዉ ምወደዉ
Mekdi betam yigeremal bole highschool andebach neberen yegna class keminimedia fitlefit selenebre mekdi sitezefin ensemaneber
Nkawu emilewunn music swedlshi ergatashi degmo des ylal.yene konjo
እኔም ድምፅ ቢኖረኝ ለወንድሜ ሳንጎራጉር ብውል አይሰለቸኝም ነበር እኔግን አይኔን በማጎድጎድ በለቅሶ አይኔን አጠፋሁት አዝሎ አሳድጎ እናቴን በስምንት አመቴ ሳጣትእሱም ውትድርና ሂዶ በ1985 መጨረሻ አንድ ፎቶግራፍ እንደላከ ከዛ በውሃላ ወሬውን አግንተን አናውቅም
እኔ ምንም ዎንድም ዬላኝም 5ሴቶችናን እናቴ ፡አሎላደችም ስናሳዝን፡አላህ ያቃል
ዮኔይ ሰወዳቹ
አረ ሰለአጎትና አክስት አያት የአጎት ልጅ ስለ አያቴ ዝፈኑልን
መቅዲ አብሮ አደጋችን
Betame naw emwedshi yena konjo
የኔን ወንድም መቼ ይሆን ማመሠግነው
ዮኒዬ የኔ የዋህ ቤልጅግ የኢትዮጵያ የአባቶቻችን ማንነት ነው የማዳ ቅመም ነኝ
መቅዲ እንኳንም የዘራሹን አጨድሽ እኛ እየለፋን ለቤተሰብ እንደ ሻማ እየቀለጥን ምስጋና ያላገኘን አለን
እፍበጣም
ትክክል ።እኔም አለውኝ ።የቤተሰብንስ ጉዳይ ሆድ ይፍጀው ብዬ ትቼዋለው
🥲🥲🥲🥺
አይዞሽ ካሳ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆንልሻል!
አይዞኝ ወንድሜ ሰው ባይመልስልህ ጌታ አይረሳህም ይመልስልሀል የኔም ተመሳሳይ ጉዳይ ስለሆነ ነው እህቴ ሰላሳ አመት ቤተሰባን ስታኖር ቆይታ በሰው እጅ ተገደለች ለቤተሰብ ብላ ግድያም አገኛት ያኖረችው ቤተሰብ ግን የስዋ መሞት ምንም ሳይ መስለው የስዋ የደም ካሳ ወስደው ሊኖሩ ሲያስቡ መኖርን ጠላሁት አልወለደች አልዘመደች ለነሱ ብላ ስትሞት ግን አንድም ሰው መሞትዋ እንኳን ትዝ አላለውም ከናት ጀምሮ እኔ ልብ እንድገዛ አረገቺኝ እህቴ ግን አመለጠቺኝ ለቤተሰብ ብላ ማንኛቹሁም የትም ኑሩ የትም ቅድምያ ለሂወታቹህ ስጡ ቤቱሰብም በቅጡ እርዱ አትርዱ ማለቴ አይደለም ግን ውለዱ ምንጊዜም ከሆድ የወጣ ይሻላል አህ አዱንያ ሰለሞን ህመምህ ህመሜ ስለመሰለኝ ነው ሰው እንዲጠነቀቅ ያወጣሁት ህመሜን
ተደርጎለት የሚያመሰግን ሰው ደስ አይልም ብዙ ከሀዲ በበዛበት ዘመን በተለይ በስደት ደክመን ደማችንን ከመጠጡ በኃላ ለሚክዱ እህት እና ወንድም
በጣም
በጣምምም ውይይ ሆድ ይፍጀው
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ነገር አልደርሰብኚም
@@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ እንኳን አልደረሰብሽ ጊዜ ተቀይሯል ይመስለኛል አሁን ብር ሲፈልጉ ብቻ ይደውላሉ ሲደርስ እንኳን ደረሰ አይሉም በዛ ላይ ስራ አይሰሩም ዘመድ የሚረዳ ውጭ ካለ ስራ የሚባል አይሰሩም
"ወንድሜ የኔ ትዝታ ደህና ሁን ጠዋትም ማታ" የሁላችንም ሙዚቃ ነው የማያረጅ ሙዚቃ
በጣም ምወደው ዘፈን ነው እኔም አንድ ወንድም ነው ያለኝ ሁሌም ስሰማው ወንድሜን አስበዋለሁ
Childhood memories😍😍
90's የልጅነት ትዝታችን መቅዲሻ Aahh golden days😥
ዮናስ ምርጥ ሰው
በጣም የምንወደው ይህንን ዘፈን ወንድሜ አልቅሼአለሁ በጣም
መቅደስ ሀይሉ ሙዚቃው ሲወጣ የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ሙሉ ካሴቱን ነበር በዛን እድሜ የገዛሁት ትዝ ይለኛን አንድ ወንድም ብቻ ነው ያለኝ ስሜቱ ይለያን የማይሰለች ሙዚቃ ነው በጣም ነው ይምወደው
በዚህ አጋጣሚ ዬናስን ሳላመሰግን አላልፈም መርጥ ሰው ረጅም እድሜ ከ ጤና አላህ ጀባ ይበልህ አቦ
በአለም ላይ እንደኔ አይነት ወንድም የለም ጤናና እድሜ ይስጥህ
እዉነትህ ነዉ ቤልጂግ የሚባል መሣሪያ አለ
መቅደስ ሃይሉ በህይወት አለሽ ግን ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ነህ የሚሊው የደመጣል ዛሬ
ውይ ይህን ሙዚቃ ወዲሜን በጣም ነው እምወደው አሁን በሂወት የለም በ17 አመቱ ነው ያጣሁት ባህር ገብቶ እሱን ነው እሜስታውሰኝ በጣም ነው እሚወደኝ ምንም ልረሳው አልችልም የራሱን ሂወት አዲኮ የሚፈልገው ሳያደርግ ስለሞተብኝ ልጂኮ ቢኖረው አግብቶ ቢሆን እያልኩ እመኛለሁ
እኔም በጣም የምወደዉ ወንድም አለኝ ለእኛ ብሎ ትምህርቱን አቋርጦ ለእሱ ሳይሆን ለኛ የኖረ የኔ ሁሉ ነገሬ 😘😥
የወኒ ምርጥ ሠው የመዳም ቅመሞች በጣም ነው እምንወድህ መልካም ሠው ነህ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
I have sister like your brother, she is the one to our life! You’re right there’s one or more persons in everyone family,
Tsegi and Yoni, you are sweets. I love ebstv because of you. You are genuinely Kind, good hearted, warm, welcoming and empathetic..
መቅዲ ቦሌ አጠቃላይ ትምህርትቤት አብረን ተምረናል ያኔም ብዙ ትጥሪ ነበር እንኳንም ስኬታማ ሆንሽልን❤❤❤
ወይኔ መቅድዬ ❤️❤️❤️ስወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ፣ወንድሜ የሚለውን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው፣ታሪኩ በእኔ እና በወንድሜ ህይወት ላይ ተመስርቶ የተሰራ ነው የሚመስለኝ፣የኛን ትክክለኛ ህይወት የሚገልፅ ነው፣ወንድሜ በጣም እወድሃለው❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ፣ያንተን ክፉ አያሳየኝ🙏🙏🙏በዚህ አነፍናፊነታችሁ ነፃነት መለሰንም ፈልጋችሁ አቅርቡልን፣ በጣም ናፍቃኛለች፣ነፂ በጣም እወድሻለሁ ❤️❤️❤️ቢጠይቁኝ መልስ የለኝ ❤️❤️❤️
90's ትዝታችን ነው የ ወንድም ነገር ይለያል
እዉነትህን ነው ዮኒ ቤልጂግ ጠብመንጃ አለ የእነሱ ስራ ነው ለዛውም ነው በስማቸው የሚጠራው።
መቅድዬ እንኳን ደህና መጣሽ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ እመኛለሁ ፡፡ እንደተባለው ሰው የፍቅር፣ የሀገር፣ የእናት የአባት ዘፍኗል እንጂ የወንድም ዘፈን ሰምቼ አላውቅም በወቅቱ በጣም አልቅሻለሁ ዜማውም እውነትነት ስላለው ነው መሰለኝ አዘፋፈንሽ በጣም ደስ ይላል ወንድምሽ ይሄን የመሰለ ማስታወሻ ስለዘፈንሽለት ልፋቱን ውለታውን በዚህ አይቷል በጣም ብዙ ቤተሰቦች በህይወት እያሉ ሣናመሰግናቸው የሚያልፋ አሉ በተቻለን መጠን በየደቂቃው አመስጋኝ ብንሆን ጥሩ ለሰሩልን ሰዎች እግዚአብሄር ይስጥልኝ ብንላቸው ደስ ይላል ኢቢኤስን በጣም ደስ የሚል የምንወዳት እህታችንን ስላገናኛችሁን የህይወት ተሞክሮዋን እንድንሰማ ስላደረጋችሁን እግዚአብሄር እናንተን እና መላው ቤተሰባችሁን እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡
You are really strong woman. Keep up the good work ❤❤❤❤❤
Thank you 🙏🏻 you are right
መቅዲ እውነት ነው ለቤተሰብ ብለን ተሰደን ዋጋ ብዙ ከፍለናል እየከፈልንም ነው መጨረሻው ደሞ ሲያምር ደስም ይላል ህይወትሽን ይባርክልሽ
Yes you're right there's a weapon dear Yonas I am from Belgium
መቅዲ የኔ ድንች እራስ ስወድሽ ወንድሜ የኔ ትዝታ የሚለውን ዘፈንዋን ሞቼ ነው የምወደው ❤❤
🤔እ
😂😂
የኔልብ ነሽእውነትሽን ነው በየቤቱ ስንት እድሜውን አቅሙን ሁሉ ነገሩን የጨረሰ ቤት ይቁጠረው
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል መቅድየ
ዘፈኑን ጨርሼ የመስማት አቅም የለኝም የኔም ወንድሞች ልክ አንደሷ ወንድም ናቸው
አስረስ አሰፋ የዚህ ግጥም ደራሲ ጏደኛዬ አብሮኝ የተማረ የትምህርት ቤት ጏደኛዬ ነበር ::
ይሄን ዘፈን እኔ ለወንድሜ የዘፈንኩት ያህል ነው የሚሰማኝ ❤❤❤
ደስ የምትዪ ፣ ግርማ ሞገስ ያለሽ እና እርግት ያለሽ ነሽ።
በጣም ነው ምወዳት መቅዲ ኑሪልን
መቅዲ እንኩዋን ደህና መጣሽ ወንድሜ በጣም ግሩም መልእክት ያለው ዘመን የማይሽረው ዘፈን ነው እኔ ደሞ ወንድምሽን አረጋዊ ሃይሉ ይኩኖ አምላክ በደንብ በልጅነቴ እማቀው አባትሽንም አቶ ሃይሉ በደንብ እማቃቸው ስለሆነ ለዘፈኑ ልዩ ቦታ አለኝ እናትሽ ንግስት ካለፈች በሁዋላ አረጋዊ ብዙ ዋጋ በናንተ ህይወት እንደከፈለ የዘፈኑ መልእክት ይገልፃል ግን መቅዲ የተወለድሽው ሃያሁለት መሆኑን ትረሻለሽ ብዬ ነበር ግን አረሳሽም አንቺና ክብሮም ወንድምሽ ሃያሁለት ነው የተወለዳችሁት የኛና የናንተቤት አጠገብ ላጠገብ ነበር ።
መቅዲዬ ስውድሽ የኔን ጊዜ ነው የምታስታውሽኝ❤❤❤
ስወዳት መቅዲ ሞክሼ 🥰🥰
ንካዉ የሚለዉ ሙዚቃዋን እወድላታለዉ🥰🥰🥰❤
Interesting conversation; it is entertaining and nice experience.
የኔም ወንድምም በጣም ትዳር ሳይዝ ይሄው እኛን ይዛናል ዝፍን አላዳምጥም ግን ስለወንድም ሲወራ ያንችን ዘፍን ሳዳምጥ ለወንድሜ ይሁንልኝ
እኔ ወንድሜ ሞቶብኛል መቅዲዬ ልሰማሽ ብፈልግም ስለወንድም ከጠየቁሽ ስለምረበሽ አልሰማሁሽም 😭😭😭😭
አይዞሽ የኔ ዉድ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ።
@@maraki3310 አሜን እህት አለም
የወንድምሽን ነፍስ ይማር እህቴ🙏
@@bethlehemb1369 አሜን እህት አለም
Wow medi..ወንድሜ የኔ ትዝታ ።።።።።።
መቅዲዬ ማርያምን በጣም ነውየምወድሽ❤😘 የምወደው ዘፈን በጣም ለምወደው ለአንዱ ወንድሜ ለክንድዬ እጋብዘው ነበር እናመሠግናለን ስለጋበዛችሑልን ናፍቃን ነበር
ትዕግስት ፍቅሬ (አምንሃለው) የት ናት ?
ማነው እንደኔ ትዕግስት ፍቅሬን ማየት የናፈቀ😥
የምሳሳለት አንድ ወንድም ነው ያለኝ❤
መቅዲ😘
መቅዲዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስወዳት እርግት ያለች😘
እርጋታሽ ደስ ይላል መቅዲ
እናመሰግናለን መቅድዬ
እኔም በጣም ነው የምወደው ሙዚቃውንም አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰው የተከፈለለትን ወለታ የማይረሳ ሰው ትልቅ ነው እባክሸ እኔም እህቴ ለቤቱ ኖራለች ዘፈኝልኝ ለእህት እባክሸ እኔ ድምፅ ሰለሌለኝ ነው እባክሽ
እኔ እራሱ ለወንድሞቼ እንደ ወንድምሽ መሆን ነው የምፈልገው❤😍
በጣም ነዉ ምወድሽ መቅዲይ የኔ ፋንዲሻ❤❤
አንቺ ጎበዝ አመስጋኝ ሆነሽ ነው እንጂ ስንት የተደረገላቸው ዋጋ የተከፈለላቸው ልጆችም እህቶችም ወንድሞቸም አሉ እንኳን ሊያመሰግኑ ጭራሽ ምን አደረጋችሁልን ብለው ይክዳሉ
ስታምር
መቅዲየ እንኳን በሰላም መጣሽ እነ ዮኒም ሁለታቹሁም እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ የኔ መልካሞች
መቅድዬ እንኳን መጣሽ ተረዳኝ ፣ ወድሜ ሉባኮ በጣም የምወዳቸው ዘፈኖችሽ ናቸው
አካፑልኮንማ እዝራ እጅጉ በሚገርም ብቃት እየተረጎመ ያቀርብልን ነበር ዋው የቦሌ አጠቃላይ ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁት
እረ የቦሌ ትዝታ እና አካፑልኳ በእረፍት ሰአት መቅዲ ግን ትዝ ከትለኝም?🤔 እነ ሸዊት ትዝ ይሉኛል
መቅድየ ስወድሽ❤
መቅዲዬ ባለፈው አንትሮፖ ቤተክርስቲያን ተገናኘን ደስ ብሎኛል።
ጥሩ እድል ዘነበ ግን የት ናት 🥺ተመከር እወዳት ነበር 🥰🥰🥰
@Elsabet Damen እንዴት እንደምወዳት 🥰🥰🥰
መቅዲዬ ምርጥሰው ባለውለታዬ
መቅድዬ በጣም ነው የምወድሽ 😍😘
Behiweta endezi zefen yewededkut yelem mecham kelba aywetam hulam sadamtewu aleksalehu😢
እውነትነውብዙ ሰው
የኔ ወንድም ከዚህም በላይ ነው
የመዳም ቅሞችን ስላደነቅሺን እናመሰግናለን
ወይኔ ሰወድሺ መቅዲ
ወንድም ያላችሁ ታድላችሁ እኔ ግን ሞት ነጠቀኝ ታላቅ ወንድሜን ብቸኛውን ያውም ሳያገባ ሳይወልድ በልጅነት አዳጋ ቀማኝ 💔💔💔
Ayezoshe yen konojo nabes yemare egzbhr yawadadehune yawesedale 🖤💔💔🥰🥰
@@shawaye5579 እሺ ውዴ😍💔
አይዞሽ የኔናት😭 ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑራት🙏
@@bethlehemb1369 amen amen amen
አይዞሽ እማ ከበድ ነው😭💔
እኛ ነና የማዳም ቅመሞች ስለራሳችን ትተን ስለቤተሰብ ምንኖረው
My childhood friend Makidiyeeeeee
Wow mekdi des bilognal silayehush sakitawa tsegi gin sititseyiki emitafeziw neger alesh engidawochin des ayilim
Le Wendime mirchaye musica naw.
Mekidye berch. Egzhaber yitbkish.🙏