ቅልውጥ ነው የምንሄደው ? | እማማ ዝናሽ አስቂኝ ቪዲዮ | emama zinash New video | Zeki Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @FantayeKalay-t8c
    @FantayeKalay-t8c หลายเดือนก่อน +13

    እማማዬ😘❤😂ዘኪዬ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke9459 หลายเดือนก่อน +6

    እማማ ዝናሽ ዕድሜ ይስጦት ዘኪ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤትህን ስራህን ይባርክልህ

  • @Haymitutbe2
    @Haymitutbe2 หลายเดือนก่อน +4

    አደኛነኝ እንደአታልፉኝ ደምሮኝ እናት ያላችሁ አላህይጠብቅላችሁ

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ዘካርያስ።እንደ ዛሬ አዝኜብህ አላውቅም።ደግሞ ሠላም ነው ብዬ ለእናቴ ማሳየቴ ብዙ ግዜ እበሳጭብሀለሁ የዛሬው ከፋ።ሲሞቱ ይቆጭሀል በማበሳጨት የሚገኘው እይታ ።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 หลายเดือนก่อน +3

    እማማ ዝናሽዬ ዕድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @Filimon-vh5px
    @Filimon-vh5px 29 วันที่ผ่านมา +2

    ብሩን ሻወር ሲታጠቡ እንዴት ነዉ የሚታጠቡት በጣም ብዙ ብር ነዉ 😂😂😂😂😂ኢትዮጵያ ንግድ ባንክም የዚን ያህል የለዉም 😂አይ እማማ ዝናሽ እድሜና ጤናዉን ፈጣሪ ይስጥዎት ዘኪም ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ ያላሰብከዉን መልካም ነገር ፈጣሪ ይሙላልህ

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi หลายเดือนก่อน +4

    የቅዳሴው ድምፅ❤❤❤❤

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴ ድምፃቸውም ያስታውቃል
    ጉንፍን ይዞአቸዋል እባክህን
    ጋቢ አልባሳቸው እንደገነ ያገረችባቸዋል ዘኪ እባክህን🙏🏾

  • @sebleteklu8752
    @sebleteklu8752 หลายเดือนก่อน +1

    🙄😂😂😂😂😂😂😂 እማማ ዝናሽ የሳቄ ምንጭ ...ዘኪ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 หลายเดือนก่อน +2

    Zerh yibza..zeki..

  • @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena
    @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂 እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 💚💛💛❤❤❤

  • @Atrsaw
    @Atrsaw หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድም ዘኪ። ይሄን ብር በጉያቸው ውስጥ ሚይዙት ነገር እንደምንም ብታስተዋቸው። ብሩ ላይ ያለው ኬሚካል ለጤናቸው ጥሩ ላይሆን ይችላል። በርግጥ እየለፋህ ነው። ምናልባት ያ ሚመርቁት ሀኪም ቢነግራቸው ... ።

  • @sosenaMareya
    @sosenaMareya 21 วันที่ผ่านมา

    ዘኪ ውለታውን በልጆችህ እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 หลายเดือนก่อน

    ተባረክዘኬ❤❤❤❤❤🎉

  • @HusseinAhmed-jz3fp
    @HusseinAhmed-jz3fp หลายเดือนก่อน +2

    ዘኪ እንዲህ ነገሮች በከፉበት ዘመን ላይ እማማ ዝናሽ የተሸከሙትን በአስቸኳይ ባንክ ቤት እንደማስገባት ይህንን በይፋ ብዙሃን መገናኛ ላይ ለሕዝብ ይፋ ማድረጉ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን በጊዜ ቢታሰብበት መልካም ነው ።

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g หลายเดือนก่อน +1

    እድሜናጤና ይስጥዎ😂😂😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +4

    የእማማ ዝናሽ ወታደሮች አንድ ቀን ባየናቸው

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 หลายเดือนก่อน

    እናታችን እማማ ዝናሽ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ዘኪ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @kidistkasa
    @kidistkasa หลายเดือนก่อน +4

    ግን ዘካሪያስ ጎንፋን የያዘው ሰው ቶሎ ገለውን አይታጠብም ተመልሶ አነደአደስ ያማቸዋል ያገረሻል እንኳን በቀዝቃዛ ውውይይ ከባድ ነው😢

  • @freweynifreweyni3649
    @freweynifreweyni3649 29 วันที่ผ่านมา +1

    እውይይ ማማ ዝናሽ ኣለቐሱ ውይይ ተዋቸው።

  • @getanehtadege7943
    @getanehtadege7943 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน +3

    በቀዝቃዛ አልታጠብም እሪሪሪሪሪ ብዬ እጮሀለው ወታደሮቹ ይወስዱልኛል 😂😂😂😂😂😂

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 หลายเดือนก่อน +5

    ዘኪ እኔ እማማ ዝናሽ ሰለ ወታደሮች ሲናገሩ በዘመናቸዉ የነበሩት ወታደሮች ምን ያህል የህዝብ ዋሰትና እንደነበሩ ያሳያል

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna หลายเดือนก่อน

    ዘኪዬ ባንክ ወስደሀቸው እዛ እንዲያስቀምጡት አድርግ አለበለዚያ አደጋ አለው ይህን ያየ ለገንዘቡ ብሎ ሊጎዳቸው ይችላል🙏

  • @almazababa4570
    @almazababa4570 หลายเดือนก่อน

    Woyinee...imahmh..zinahshiyeee❤❤❤❤❤....biruu...unahtinoo

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi หลายเดือนก่อน +3

    የትዳር ድለላ ከጀመሩ ለኔም ባል ፈልጉልኝ በላቸው ዘኪዬ😂😂😂😂😂

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 หลายเดือนก่อน

      ተፈላጊው ተገኘ ...እኔ...Betty😅😅😅

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi หลายเดือนก่อน

      @aklilmesele5083 እማማ ካልመረጡልኝ አልፈልግም😅😅😅😅

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @billusemere
    @billusemere หลายเดือนก่อน +1

    Zeki Tebarek

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ หลายเดือนก่อน +1

    ልጅም እንዲህ አይሞላቅቅ.እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Mohammed-i8z3f
    @Mohammed-i8z3f หลายเดือนก่อน +1

    ዘኪ የእማማ ዝናሽ ድምፃቸው ተቀይራል ምን ሆኑ በጤናነው?

  • @bateldamte
    @bateldamte หลายเดือนก่อน

    ዘክየ ልብሳቸውን አስጠብብላቸው በጃቸው ከሚዙት ❤❤❤❤❤

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 หลายเดือนก่อน +3

    ወታደሩች መተው ወስደው
    ድልድዩ ውስጥ ይጨምሩሃል
    ተው ዘካርያስ ይስባብሩሃል ወታደሩቾ 😂

  • @selamkebede-fw6cw
    @selamkebede-fw6cw หลายเดือนก่อน

    ብሩ ሊቀየር ነው በላቸው

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe หลายเดือนก่อน +6

    እንደዉ አሁን አንድ መርፌ ቁልፍ አጥተህ ነዉ ? እንዲህ ደረታቸውን ይዘው የሚዉሉት?
    ወይም ሹራብ ቢለብሱም ጥሩ ነው ።

    • @leenmarvlogs6746
      @leenmarvlogs6746 หลายเดือนก่อน +1

      እዳያወልቁባቸዉዉ እጂሰፉቶአቸዉአይደለምም

    • @MuluGermay
      @MuluGermay หลายเดือนก่อน

      አዋቂች

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 หลายเดือนก่อน +2

      ቲች ጉድፍ ፈላጊ 😏

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu หลายเดือนก่อน

      ​@@leenmarvlogs6746ብር ይዘዉ ነዉ ነብሴ ችግርን የሚያቅ ብር አያያዝ ይችላል ይባላል እኔ መቸም ከኔ በላይ ችግርን የሚያቅ የለም ነበር አሁን ግን እደኔ በተኝ የለም የመዳም ቅመሞች ብር አቆጣጠር ከማማ ዝሽየ ተማሩ😂😂😂😂😂❤❤❤ዘኪ ተባረክ🙏⛪️

    • @smumd
      @smumd หลายเดือนก่อน

      ቸጋራም ነግረ ፈላጊ አንተጥብ አንዲቀን የሸንቲ ፖፖ አደፋም አንተብትሆን ይደፋሀና ቆሻሻ😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 หลายเดือนก่อน +1

    ማንገቻ ያለው ቦርሳ ግዛላቸውና ብራቸውን እዛ ያድርጉ ሰውነታቸው ውስጥ ቋጠሮ ተሸክመው ቀን እና ለሊት ይከብዳቸዋል

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 หลายเดือนก่อน

    ውነቶትን ነው ቅልውጥ የማይረባ ይሰጡናልአሉ።

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 หลายเดือนก่อน +4

    በናትህ አታስጩሀቸው

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 หลายเดือนก่อน +1

    Zeke cold water is not good for Emma zenasheya

  • @lindaraymond4536
    @lindaraymond4536 25 วันที่ผ่านมา

    selam

  • @yohannesjo-w9t
    @yohannesjo-w9t หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽ😂

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 15 วันที่ผ่านมา

    እማማ ዝናሽ ድምፃቸው ድክም ብላል ጉንፋን ይዞዋቸዋል

  • @Etagu-s6p
    @Etagu-s6p หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 29 วันที่ผ่านมา

    😂❤😂❤😂❤🎉🎉🎉

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @mrn3878
    @mrn3878 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @almazababa4570
    @almazababa4570 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkkm😂😂😂❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน +7

    ላይክ እያደረጋችሁ እዩ ኸረ

    • @TadesseMinte-z7z
      @TadesseMinte-z7z หลายเดือนก่อน

      አንቺ ልጅ በሄድኩበት አላጣሽም
      1 መምህር ተስፋየ
      2 ኤልሻዳይ
      3 EfiG
      4 ዘካሪያስ /እማማ ዝናሽ
      .

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna หลายเดือนก่อน

      ​@@TadesseMinte-z7z😅😅😂😂

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hiwetgrimy7857
    @hiwetgrimy7857 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SabaMengesha-yl3mu
    @SabaMengesha-yl3mu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤