የገና በአል --ክፍል 2-- በወንድም ዳዊት ፋሲል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 81

  • @BirhanuDemsse-c8x
    @BirhanuDemsse-c8x ปีที่แล้ว +6

    ይድረሰ ይህ ትምህርት ለወገላውያን
    አብያተክርሰቲያናት ለታላላቅ ፔረዝዳቶችና መርዋች በሙሉ የምሰማ ጆሮ ያለው ይሰማ!!!!!!

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 ปีที่แล้ว +4

    ዉድ የእግዚአብሔርን ባሪያ ዳዊት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ሰላሙንና ጸጋዉን ያብዛልህ።💖🌲🌷🌹💖

  • @FantaziaBeautycenter1
    @FantaziaBeautycenter1 ปีที่แล้ว +6

    ትሻልን ፈትቼ አባስን አገባው ሆኛለሁ ወንጌል ገብቶኝ ከመጀመሪያው ቤት ወጥቼ ወደ ሁለተኛው ቤት ብመጣ ከድጡ ወደ ማጡ ሆነብኝ አንደኛውን የመጀመሪያው ይሻላል ባለማወቅ የሚያደርጉት ነው እነኚ በራልኝ ብለው ጭዱም ፅዱም ጎጆ ቤቱም .. ሁሉም ገብቷል ወዴት ? ኤጄ ተንኮል የሌለበትን የቃሉን ወተት እንደምጠጣ ቸግሮኛል ! እናንተ የእግዚአብሔር ልጆች ይህን የወንጌል እውነት ከወንድማችን ስር ቁጭ አላችሁ የምትበሉ እድለኞች ናችሁ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆንባችሁ አጥብቃችሁ ያዙ ! ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ጸጋው ለአንተ ይብዛ ከዚህ የበለጠ የቃሉን ፍቼ ያብራልህ አስተዋይነትህ ይጨምር አሜን !

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 ปีที่แล้ว +2

      እንግዲ ሰው በደረሰበት ነው የሚመላለስው ሲያቁ ይተውታል በተለይ እኛ አበሾች ፈረንጅ ያደረገው ሁሉ ልክ ስለሚመስለን በቀላሉ እንሳሳታለ የጌታ ጸጋ ይብዛልን

  • @Yonathan-y4o
    @Yonathan-y4o ปีที่แล้ว +23

    ከመፅሐፍ ቅዱስ ፍቅር ያስያዘኝ አገልጋይ❤

  • @genet1009
    @genet1009 ปีที่แล้ว +5

    ይሄን ትምህርት በቻል ነው ሁሉ ሺር እያረግን ወንጌልን አብረን እንስራ ትውልድን እናንቃ ቅዱሳን❤

  • @denekeyaekob5821
    @denekeyaekob5821 ปีที่แล้ว +3

    እሄንን ትምህርት ሰምቶ ወደ ነበረበት የሚመለስ/ በዓላትን በማክበር የምጠመድ እራሱን ይፈትሽ።ለካ እስከዛሬ ድረስ በሀይማኖት ሽፋን ፤ጣዖት አምላክዎችን በደማቅ ሁኔታ ስናጀብናቸው ከሪመናል፤አቤቱ ጌታዬ የቃልህን እውቀት ስጠን።ዴቬ በአንተ ላይ ተገልጦ ስለሚያስተምራን ፀጋ እግዝአብሔር ይመስገን።የጌታ ፀጋ ይብዛልክ።

  • @GenetAbebe-wl5uc
    @GenetAbebe-wl5uc ปีที่แล้ว +7

    ገነት የተባልኩት በገና በዓል ቀን ስለ ተወለድኩ ነበር። እስከ ዛሬ ድረስ ለስሜ የተሰጠው ትርጉም የተሳሳተ ነበራ። እንደዚህ አይነት ድንቅ ትምህርት እንድንማር እድሉን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይባርክ🙏❤ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን❤

  • @BirhanuDemsse-c8x
    @BirhanuDemsse-c8x ปีที่แล้ว +1

    ደቭ በእውነት ጌታ በአለም ሁሉ ያሰፋህ የእውነት ወንገል ቤ/ያን ወደ ደቡብም እድሰፋ እየጸለይን ነው እየጸለይክ ራእይህን ለማሰፋት ትጋ
    ጌታ አለ ከጎንህ

  • @erimiasesaias4665
    @erimiasesaias4665 ปีที่แล้ว +16

    በአንተ ላይ ስለገለጠው ፀጋና መገለጥ ዘወትር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። &ሁንም ፀጋ ይብዛልህ Davye❤

  • @KalkidanBerhanu-l5l
    @KalkidanBerhanu-l5l ปีที่แล้ว +9

    ፀጋ ይብዛልክ ጌታ ይሸፍንክ በእየሱስ ስም በአንተ ጌታ ገና ብዙ ድቁርናን ይገፋል ትውልድ ሁሉ ወደእየሱስ አይኑን ልቡንም ይመልሳል ዘመንክ ይለምልም 🙏🙏🙏❤

  • @EskindirGirma
    @EskindirGirma ปีที่แล้ว

    He is an amazing preacher

  • @solomongtachew
    @solomongtachew ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @Sr.AsterMathewos
    @Sr.AsterMathewos 7 หลายเดือนก่อน

    ልማድ ሆኖብን የምንመለስበት ብዙ ጉዳዮች አሉንና ከ ቃሉ ዉጭ የሆኑት አሁንም ጌታ ወደ ቀሉ ይመልሳን

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 ปีที่แล้ว +4

    አንተ እንድሰማ ልቤን ጌታ የከፈተልኝ ቀን የች ቀን ደግም የተወለድኩበት ቀን ናች በኢየሱስ ስም ጸጋ ይብዛልህ

  • @EframeTarezane
    @EframeTarezane ปีที่แล้ว

    Egziabher yebarkek dawitye betam new mewedek manm bikawemk betekekelegnaw yepenxe sereat west bayasgebuk ante seraken eyeserak new. Kezi belay tsegawen yabzalek egnam bezi lek kalun endeneredaw egziabher tsegawen yesten🙏🏿

  • @ganigurmu
    @ganigurmu ปีที่แล้ว

    “እሳት በፊታቸው ትባላለች፥ በኋላቸውም ነበልባል ታቃጥላለች፤ ምድሪቱ በፊታቸው እንደ ዔድን ገነት፥ በኋላቸውም የምድረ በዳ በረሃ ናት፤ ከእነርሱም የሚያመልጥ የለም።”
    - ኢዮኤል 2፥3❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TilahunAbrihamErsulo
    @TilahunAbrihamErsulo 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j ปีที่แล้ว +1

    እገዝኦ አሁን ነዉ ከዚህ ነዉ ያወጣህን የናዝሬቱ እየሱስ ዉይ በእዉነት ካልተንበረከክን ሥሙን ሥንሠማ እኛሥ እዳ አለብን ዉይ ክብር ምሥጋና ለጌታ እየሱስ ተሸፈን ጌታ የመረጠክ ለማምለጫ ተባረክ አንተም ዴቭሹ

  • @yordanostadesse6291
    @yordanostadesse6291 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዴቭ ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ በደሙ ይሸፍንህ በጣም እወድሃለሁ ስለአንተ እግዚአብሔርን አከብራለሁ❤

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 ปีที่แล้ว +1

    Daveye thank you for your great preach. . . . .

  • @dhugichawangeelaatube
    @dhugichawangeelaatube ปีที่แล้ว +3

    Dear brother, I am glad to have you! You helped me to study and focus what the bible say concerning every thing. I also Thank God the father for bringing you into my life!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ፍሲል ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @hirutdesalegn8139
    @hirutdesalegn8139 ปีที่แล้ว

    ቃል እግዛብሄር ይቅር ካለህ እኛም ይቅር እንህላለን❤❤❤❤❤❤

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 ปีที่แล้ว +2

    Wowo ጌታ ሆይ ስለስተማሪኪኝ አመሰግናለሁ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ አሜን አሜን በእየሱሲ ስም ተበረኪልኝ ዉዲ አባታችን dev ዘመንህ ይባረክ አትገደብ ተበረኪልኝ አሜን😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @اممحمد-م5ل1ص
    @اممحمد-م5ل1ص ปีที่แล้ว +1

    Devye yabate lij geta ybarkh wendme ewedhalehu kezih belay kberlgn kal yelegnm beunet ante yeseten geta ybarek lemlm😮😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabetsefekadu768
    @yabetsefekadu768 ปีที่แล้ว +3

    የሚያሳርፍ እውነት🙏❤ የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት ሰላምም ይብዛልህ ዴቭ

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว +1

    ዴቨዬ እናመሰግናለን በጣም ፀጋ ያብዛልህ 💖💖

  • @enkenyeleshlegesse7756
    @enkenyeleshlegesse7756 ปีที่แล้ว +1

    Tsega yibizalih

  • @hirutdesalegn8139
    @hirutdesalegn8139 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይቅር ካለ እኛም ይቅር እንልሀለን❤❤

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 ปีที่แล้ว +1

    ታድለህ ወንድም ዴቭ❤❤

  • @teshagertadesse5451
    @teshagertadesse5451 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዴቪ ብዙ የማላውቀውን እንዳውቅ ስላደረከኝ

  • @jeferson-i8g
    @jeferson-i8g ปีที่แล้ว

    Geta tsegawun yabzalih dave ewedihalehu

  • @bubumom8187
    @bubumom8187 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዴቭዬ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ይገርማል ተባረክ❤

  • @habtombizen2006
    @habtombizen2006 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ዳዊት እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @amdebirhan7246
    @amdebirhan7246 ปีที่แล้ว +3

    ክብሩ ለጌታ ጥቅሙ ለእኛ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ❗️ ከደሴ

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 ปีที่แล้ว +2

    የጌታ ጸጋና ሰላም በእጥፍ ይብዛልክ ተወዳጅ ወንድም ነህ።❤👏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 ปีที่แล้ว

    God bless you Dave

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ

  • @belayassefa5221
    @belayassefa5221 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ዳዊት ፀጋ ይብዛልህ
    ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ

  • @chernetchirato5097
    @chernetchirato5097 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed dave❤

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 ปีที่แล้ว +1

    Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 ปีที่แล้ว +2

    My brother Dave ❤ you are BLESSED

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq ปีที่แล้ว +2

    ዴቭ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ❤❤❤

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 ปีที่แล้ว +1

    ውድም ዴፍ በእውነት እግዚእብሄር ዝብንህን ይባርክው ብዙ ነገር ቅርቶልኛ እመስግናልው በእንትውስጥ እልፍ ያስተማርን እግዚእብሄር ይብርክ ፀጋ ው ያበዛልህ❤❤❤

  • @halimaseid655
    @halimaseid655 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yemesegen lezih temeheret

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 ปีที่แล้ว +3

    abet geta kesntu new netsa yawetan ? egzabher sile liju yikber

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 ปีที่แล้ว +1

    የተባረክ ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስ ጌታ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድኖቅ ትምህርት

  • @paulostone2961
    @paulostone2961 7 หลายเดือนก่อน

    Nice!

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ✅

  • @samcomnow
    @samcomnow ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልክ

  • @Mulugeta-mp8gh
    @Mulugeta-mp8gh ปีที่แล้ว

    Dawetiy Antko telesales bessmam

  • @mekdesmengistu6101
    @mekdesmengistu6101 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤😂

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +1

    God bless you 😘

  • @linadani6276
    @linadani6276 ปีที่แล้ว +1

    Thank you yibzaleh

  • @bezayeiyesus8070
    @bezayeiyesus8070 ปีที่แล้ว +1

    tsega yibzali ❤❤❤❤

  • @desta9900
    @desta9900 ปีที่แล้ว +1

    💜💜💜🙏👍

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarkih

  • @Sabarezene-t7g
    @Sabarezene-t7g ปีที่แล้ว +2

    Gota xega yebzehlka

  • @tesfatsionabera525
    @tesfatsionabera525 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @matiwosalemu7635
    @matiwosalemu7635 ปีที่แล้ว

    Wode tsega na selm ybzalh

  • @galatajuga2074
    @galatajuga2074 ปีที่แล้ว +2

    Deviye
    Bizu tsega yibzalot yenya wondim❤❤❤❤

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤Wow

  • @MarkYaik
    @MarkYaik ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jossy282Aba
    @jossy282Aba ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም መራራ ናት ግን እውነቱ ይኼ ነው።

  • @GelilaGetachew-wl5wt
    @GelilaGetachew-wl5wt ปีที่แล้ว +1

    💙💙💙💙💙💙💙

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife ปีที่แล้ว +1

    ዴቭ❤❤❤

  • @ManisaWolasa
    @ManisaWolasa ปีที่แล้ว

    Ok

  • @semiratemam3560
    @semiratemam3560 ปีที่แล้ว

  • @integratedAgroindustry860
    @integratedAgroindustry860 3 หลายเดือนก่อน

    Papppa

  • @abniezerabebe
    @abniezerabebe ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ አይሰማም

  • @NebeyouSamuel-vy7cm
    @NebeyouSamuel-vy7cm ปีที่แล้ว +1

    አንተ ለጌታ የተመረጥክ ስሙን በአንተ ላይ አሸክሞካል!! (ኢየሱስ, ኢየሱስ, ኢየሱስ ) እኔ ወንድምህ ስላንተ መፀለዬን አላቆምም!!

  • @genetdaniel
    @genetdaniel ปีที่แล้ว +1

    አይሰማም

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @bezayeiyesus8070
    @bezayeiyesus8070 ปีที่แล้ว +1

    tsega yibzali ❤❤❤❤

  • @Sabarezene-t7g
    @Sabarezene-t7g ปีที่แล้ว +1

    Gota xega yebzehlka