Lol there is one young man on TH-cam teaching all kind of stuff calling his name "apostle born" hope & pray he can find this teaching for his own self searching & repentance!
Uuuuuffffff Minabate largih Elif hun ende ante yechekene yegeta bariya EWNETEGNAWUN WENGEL yemitisebik sew honek silagegnehuk sile ante AMLAKEN ameseginewalehu. TEBAREK EWEDIHALEHU
አጥቢያ ቤ/ክ በአዲስ አበባ ቢኖራችሁ ግን አሪፍ ነበር። ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ... እንዲህ ያለ old school ቤ/ክ በጣም ነው የምወደው። በ"ምን ችግር አለው" የታበዩ ግለሰቦች በበዙበት በዚህ ዘመን humble የሆነ አገልጋይ ማግኘት በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ያብዛችሁ ተባረኩ!
Amen on this one🙏
Lideta kondominum jerba
እስከዛሬ አንተን አለማወቄ ግርምምም ብሎኛል! Wow dink dink dink timirt! To God be all the glory! God bless you! I will be binge-watching ALL of your videos!
Lol me too!! I just found him a week ago & I'm........ speechless on his teachings!! All glory to God!🙏🙏
“በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ።”
- ሮሜ 16፥7
ያማረንን ሁሉ ከመሆን ነፃ የሚያወጣን ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ።ሐዋርያ ነን የምትሉም ጌታ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
ጌታ ይባርክህ ሌላው የሚገርመው እንደ ወታደራዊ ስልጣን ከወንጌላዊ- ፓስተር፣ ከፓስተር ወደ ነብይ፣ ከነብይ ወደ ሐዋሪያ በየአመቱ ይሸጋገራል:: ጌታ ይርዳን እንደ ቃሉ እንኖር ዘንድ ይርዳን::
@Dawit Fassil Ministry ትምህርትህ በጣም የሚገርም፣ እውነት የተሞላ ነው። እግዚኣብሄር አብዝቶ ይባርክህ። እንዳልከው ሓዋርያ የሚል ቃል መሰረቱ ከግእዝ ነው። በትግርኛም ብደንብ ይገልጸዋል። በአማርኛ እና በትግርኛ፣ instrumental ቃል ለመግለጽ "መ" ፊደል እንጠቀማለን። ለምሳሌ፣ ሥራ ካልን ሥራ እንድንሰራ የምንጠቀምበት ነገር፣ "መ"ሥርያ እንላለን። ምግብ ካልን ምግብ ለመብላት የምንጠቀምበት ዕቃ፣ "መ"መገብያ እንለዋለን። በትግርኛ፣ ከግእዝ የተወረሰ፣ ለእግር ወይም limbs መሓውር ይባላል። መሓውር Instrumental ቃል ነው። በ መሓውር አድርገ ትሓውራለህ፣ ማለት ትሄዳለህ። ስለዚ ሓዋርያ ማለት፣ በእግሩ (በመሓውሩ (ትግርኛ)) ከቦታ ወደ ቦጣ እየሄደ፣ ወንጌል የሚያዳርስ፣ ቤተክርስትያን የሚተክል .. .. ነው።
ቧ !!!
ኤፌሶን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ይህ የወረደው ሁሉን ይሞላ ዘንድ ከሰማያት ሁሉ በላይ የወጣው ደግሞ ያው ነው።
¹¹ እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ ይህን ቃል ምን እንበለው?
ጌታ ይርዳን አንተ ግን ጌታ ይባርክ
የሚደንቅ የሚደንቅ ትምህርት ነው ወንድሜ የአንተ አይነቱን ያብዛልን
ዴቭ ያባቴ ብሩክ ፀጋው ይብዛልህ 🙏❤
የእግዚአብሔር አባታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ሰላም ይብዛልህ !!!
ተባረክ ብዬ አነዳልባርክህ ከዘመን በፊት አምላኬ ባርኮሀል ። ቀጣዩን ትዉልድህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ልበል ይሆን !? በተለይ ይህ ትምህርት ...ስለ ሐዋርያነት ..ኧረ ቃልም የለኝ
egziabiher hoy yin vedio lememelket idil sile setegn ameseginalew, God bless you brother Dave
@dawit fasil tebarek awn tealageram group lay bezi guday lay bexam eyaweran neber እኔ እደ ጸጋ ስጦታ እቆጥር ነበር ግን ልክ እንዳል ነበርኩኝ ስለነገርከኝ ተባረክ ስለ ሐዋርያት በዚህ ዘመን እንደሌሉ ስለነገርከኝም ጭምር ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏
ዴቭ ጌታ ፀጋን ያብዘልክ ይጠብቅ
ያኑርልኝ ሰወድ
አንተን ስሰማ ስንት ሸክም ከለዬ እንደተረገና ምን አይነት ብርሃን እንደበረልኝ ልነግርህ አልችልም
በእውነት ራሴን ነው ያገኘውት
ስወድህ❤❤
አዎ ነብያትና ሐዋርያትና አሉ ።ችግሩ ይህንን ፀጋ ይዞ መዝለቅ ያስቸግር ይሆናል እንጂ አሉ እላለሁ ።
"አለ እላለሁ አልም" በማለት የሚታለፍ አይደለም እስኪ ለም "አለ እላለሁ" እንዳልህ ብታስረዳን ወይም አንድ ሁለት ማሳያዎች ካሉህ?
ሐዋርያቶቹ አሉ ያልካቸው ከየት ናቸው
ቦንኬ ሃዋርያ ነበር
የሀዎርያነት መስፈርቶችን አሞልቷል??@@aklilubashe
ቃል እይዎት ያርግልን ጌታ እያሱስ አሜን አሜን አሜን 📖📚❤️💞😘
ይሔንን ትምህርት ማንም አላስተማረም ነበር ትልቅ እውነት ነው ተባረክልኝ
#DAVE
wow! i am grateful to hear your message! i believe what you taught us!
#you_are_such_a_blessing!
የ እግዚያብሔር ሰው ፀጋ ይብዛልህ
ሐዎሪያ ነን እያሉ የሚደሰኩሩ ሰዎች ቁርጣቸውን ንገራቸው።
የጌታ ፀጋ ምህረትና ሰላም ይብዛልህ።
ወይኔ ወንድሜ ጌታ ፀጋውን አብዝቶሊሃል አሁንም ያብዛሊህ።
ዘመንክ ሁሉ ይባረክ እዳተ ያሉትን ያብዛልን የእውነት ክርስትናን መጫወቻ አደረጉት ያም ይመጣና ነብይ ያም ይመጣና አዋርያ ስራቸው ግን ሲታይ ዜሮ ሠለቹን
Dear brother Dawit,you got the point !
ፀጋ ይብዛልህ
Glory God!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ
ተባረክ፡ፀጋዉ፡ይብዛልህ
ፀጋ ይብዛልህ
ልብ ያለው ልብ ይበል ለዘመኑ የሚመጥን የሚያስተምር ነው
ተባረክ የሱስ ቃሉን ያብዛልህ የሚገርም ነው ሐዋርያ በሚል ርእስ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ግን የዛሬው ከሠማይ ነው ይህ የገባቸው የጠረጠሩ ስሙን ትተው ዝም ብለው ያለስም የሚያገለግሉ እኮ አሉ አንፈልግም ያሉትን ጌታ ነው የመራቸው ይህን ከባድ ስም እንዳይቀበሉ
Lol there is one young man on TH-cam teaching all kind of stuff calling his name "apostle born" hope & pray he can find this teaching for his own self searching & repentance!
“በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ።”
- ሮሜ 16፥7
may God bless you!
ለምልም የኔ ወንድም ጌታ ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነው
Grace and mercy for u and ur family my dear brother. ewedihalew
ጸጋው ይብዛልህ
Tebarek wendemchen.
Bezu temhert keser keser lakulen
ወንድም ዳዊት ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ
Thank you Jesus
Dave tsegaw yebezaleh
Thank you so much Dawit...ተባረክ
በጣም ይገርማል እንዳንተ ያለ ቃል መገለጥ እያሉ አታላዬች !አጭበርበሬ መብዛታቸው ያሳዝናል እዊነት ግን አይደበቅም እንዳተ ያሉ አሰተማሬ እግር ሰር ቁ ጭ ብሎ ማር ዋዉ ብዙ መገለጥ ይብዛል።
E/r yesteh ewunet
ዘመን ይባረክ
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
ጌታ ይመስገን ተባረክ ወንድሜ
ተባረክ በትምህርትህ ሁሉ ተባርኬአለው ትምህርትን። ባዳመጥኩ ልክ እየተሰራው ነው
ዴቭ❤❤❤
Egizabere yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤✅
ዴቭነት እውነትን መናገር በዚ ጊዜ ከባድ ነው እውነታው ግን ይሄ ነው እያጠፉም ቢሆን አብረን እንጥፋ ማለት ግን ከባድ ነው። የስሙ ሹመት በሂወታችን ሚያመጣው ለውጥ ምንድነው ?? ስሙን ተሸክመው ብዙ ነገር የተሸከሙ ስቶች አሉ ይሄ ልምምድ እጂ በህይወታችን ማድረግ ያለብን ግዴታ አይደለም
Wow I'm benefited with your teaching bra dave.... Much grace to you.
Praise lord and God bless you ❤❤❤❤
Thank God for the knowledge he gave you. Be blessed for more for you blessed me in your teaching.
የዘመኑ እዉነተኛ አገልጋይ ነሕ
በርታልን እንወድሀለን፡፡
Zemenh ybarek
The Reflection of Jesus. Long Live and countless Grace Dear Bro
❤❤❤የፈጣሪን ስራ በትዕቢት እንዳባቱ ለማፍረስ አባቱ የላከው ከንቱ ትል❤❤❤መሽቶብሀል ዳዊትፈሲል።2ኛቅዱስጴጥሮስ:2:1-22፣2ኛቅዱስጴጥሮስ:1:20፣2ቆሮንቶስ:11:14፣ትንቢተህዝቄል:28:1-23•••
ህዝቡ ነቅቷል አፓስትል ግለመሌ እያሉ ኦፊስ ከፍቶ ህዝቡን ቁጭ ብሎ መበዝበዝ በቅርቡ ይቀራል ዳዊት ፋሲል ጌታ እየሱስ ያብዛለት
Dave we learning ❤
Tnx deveye
ሚያሳዝነው ከሚሰሙት መካከል የነብይነት የሐዋርያነት ጥሪ ያላቸው ሊኖሩ መቻላቸው ነው ፍፁም ስህተት!!!
Amen
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!በጣምም ተጠቅሜያለሁ።
የሚገርም አገልግሎት
thank you
egzabher yebarkeh
Tsegana selam yibzalih wedaje..
Wow nice explanation . Pls also upload another questions
Geta zemenih yibarekawu 📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታይባርክህ እረረ ተቃጥይለሁ
More Grace Dave
May God bless
❤
Efeson 4 : 11 gar kalw ayigachim yihe dave ❤
amen
much grace
thank you brother dave
please lliving church of God yemilewn metsaf pdf kalachu please
Real
tsega yibzalih brother
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ክርስትናዬን ወደድኩት ዴቨ በእውነት ቃል መማር ደስ ይላል
Wow my brother my God bless you more and more in Jesus Name
Plcs were you live?
Weyne hawarya ekele tez alegn😄😄tebarek
Uuuuuffffff Minabate largih Elif hun ende ante yechekene yegeta bariya EWNETEGNAWUN WENGEL yemitisebik sew honek silagegnehuk sile ante AMLAKEN ameseginewalehu. TEBAREK EWEDIHALEHU
አራተኛ ሐዋርያት “በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ።”
- ሮሜ 16፥7
*በሐርያት መካከል* እና *ከሐዋሪያት መካከል* ይለያያል በትክክል አንብበው ወንድሜ
@@amanuelbelete530 ከ ሆነ በ ምን ልዩነት አለው ? Among ማለትስ ምን ማለት ነው?
ውድ ወንደሜ አድነው የ እየሱስ ኽርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ "ኣንድራንቖነ እና ዩልያን" በሐዋርያት መኻኽል ይኖራሉ እንጂ ሓዋርያ አይደሉም በደንብ ኣንብበው ተባረኽ 🙏
@@fiyori1174 እንደውም ስመ ጥር ሐዋሪያት እንጂ ሐዋርያት ብቻ አይደሉም ሌላው ዩሊያን ሴት ሐዋርያ ነች ስለዚ ለመረዳት የመፅሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ተጠቀሚ።
@@adnewtemesgen3416 ውድ ወንደሜ በዚህ ጉዳይ ከ ኣንተ ጋር ብቻ ሳይሆን ከ ብዙ ሰዎች ጋር ኣልገባባም በዚህ ዘመን ሓዋርያ ኣለ ብዬ አላምንም ለማንኛውም ተባረኽልኝ🙏
indante ayinet wendim beyeketemaw andand binorulin sintu wengelin baweke
ምንም መንፈሳዊ ዕውቀትና መረዳት የሌለው ሥጋዊ ሠባኪ እንደሆነ እንዴት እንደማጋልጠው አንባቢ በማሥተዋል እንዲከታተለኝ እጋብዛለሁ፡፡ሐዋርያነት ድሮ ነበር አሁን ግን የለም ብሎ ሢናገር ሐዋርያነት ክርስተቶስ በሥጋ ሣለ ብቻ የነበረ እንጂ በመንፈስ ቅዱስ በኩል የሚጠራ የሚሾም ሐዋርያ የለም በዚያን ጊዜ የነበሩት በኢየሡስ የተጠሩትና የአህዛብ ደግሞ አንድ ሐዋርያ እርሰሱም ጳውሎስ ነው በቃ አልነበረምም ሌላ ሊኖር አይችልም አይገባምም የሚል በቀላሉ ሌሎችን ማታለል የሚችልበትንና በዘመናችን ሐዋርያነትን እንደሹመት ቆጥረው ሐዋርያት ነን በሚሉቱ ስህተት ላይ በተቃኘ ማጭበርበሪያ ከሌሎች ወደራሡ በማሥኮብለል በሌሎች ውሸትና ኪሣራየራሡን ደጋፊ አባላት ለማብዛት ከመልፋት ውጭ ቅንጣት ታህል መንፈሳዊ ዕውቀትና መረዳት የሌለው ሠው እንደሆነ አስተውሉ፡፡ኢየሡስ ካረገ በህዋላ የመንፈስ ቅዱስ ሐዋርያት ነበሩ ከእነርሡም አንዱ ሐዋርያው ጳውሎስ ነበር ኢየሡስ እንደቀደሙት 12 ሐዋርያት ጠርቶት የሐዋርያነት ሹመት እንዳልሠጠውና ከትንሣኤ በህዋላ በመንፈስ አግኝቶ ጠርቶት መንፈስ ቅዱስን ሞልቶት መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ለይቶ አቆይቶ አስተምሮ በሐዋ 13:2-3 እንደተገለፀው በመጨረሻም መንፈስ ቅዱስ ራሡ ጳውሎስንና ለጠራሁዋቸው ሥራ በርናባስን ለዩልኝ ማለቱን አስተውሉ ሐዋርያ ማለት በቀጥታ በእግዚአብሔር(አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ) ተጠርቶ ተለይቶ ተምሮ ወደህዝብ የሚላክ ማለት እስከሆነ ድረስ የኢየሡስ(ወልድ በሥጋ) ሐዋርያት ተጠርተው ተመርጠው ተምረው እንደተላኩት (በርናባስ ምንድነው?ፓስተር??ወንጌላዊ? ኪኪኪኪኪ ከጳውሎስ እኩል ነውኮ የተጠራና የተመረጠ የተባለው በሐዋ 14:8-15 ያለውን የሁለቱን ሐዋርያት አገልግሎት አስተውሉና በሐዋ 3:4-9 የተገለፀፀውን የሐዋርያው ጴጥሮስና ዮሐንስ አገልግሎት ተመሣሣይነት አስተውሉት) ኢየሡስ ካረገ በህዋላም በመንፈስ ቅዱስ ዘመን ሐዋርያነት በመንፈስ ቅዱስ ቀጥታ ጥሪና መለየት አስተምሮ መላክ የቀጠለ እንጂ የተቋረጠ አልነበረም፡፡ለምሳሌ በ1ኛ ተሠሎንቄ 1:1ጳውሎስ ሠልዋኖስና ጢሞትዮስ ምንድናቸው?? መልሱን በዚሁ በቁጥር 6 ላይ እንየው የክርስቶስ ሐዋርያት እንደመሆናችን መጠን ልንከብድባችሁ ስንችል ከእናንተም ከሌሎችም ክብርን አልፈለግንም ይላል፡ ሌላው ደግሞ አንዲትን ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን የሚያሠኛት 5ቱ አአዕማድ የሆኑ የአገልግሎት ሥልጣናት ሢኖሩዋት ብቻና ብቻ እንደሆነ 1ኛ ቆሮ 12:28 በኤፌሶን 4:11የተገለፀውን አስተውሉት፡፡ይህንን ከተረዳን በህዋላ ቤተክርስቲያን ከተዳከመችና ከጠፋች በህዋላ እንደገና ስታንሠራራ አገልግሎቷን የጀመረችው ከሥር ወደላይ ነበር (ኢየሡሥ ከላይ ወደታች በመጀመሪያ ሐዋርያትን ነበር ያደረገው የቀሩቱ ነቢይነት መጋቢነት ወዘተ ከትንሣኤ በህዋላ በመንፈስ ቅዱስ በኩል የተሠጡ ነበሩ አስተውሉ አዚህም ላይ ኢየሡስ በሥጋ 12 ቱን ደቀመዛሙርት ብቻ ነበር የመረጠና የሾማቸው የቀሩትን 4 ዋና የቤተክርስቲያን አገልግሎት ሹመቶች በመንፈስ ቅዱስ በኩል እንደሠጠ አስተውሉ፡፡ስለዚህ እንደዳዊት ፋሲል ስጋዊ አስተምህሮ ከሆነ ከቀድሞዎቹ አብያተ ክርስቲያናት ውጭ በመንፈስ ቅዱስ በኩል የተመሠረቱቴ አብያተክርስቲያናት ጎዶሎ ናቸው (ሐዋርያ የሌላቸው ናቸው እያለን ነው ኪኪኪኪኪኪኪ) ምንም ማስተዋል የሌለው ጭፍንና ሥጋዊ መረዳት እንደሆነ አስተውሉ፡፡እናም ቤተክርስቲያን ከወደቀችበት መነሣት ሥትጀምር ከሥር ወደላይ ነበር የጀመረችው እናም በመጀመሪያ መምህራን( teachers ministries) በመቀፀል ወንጌላውያን( evangelical ministries ) በመቀፀል መጋቢያን(pastoral) እያለ አሁን ወዳለንበት የነቢያት prophetic ministries ) ደረሥን ማለት ነው ይህ የነቢያት አገልግሎት ከብሉዩ ጋር ተመሣሣይነቱ የአመፅና የውሸት ነገር የበዛበት መሆኑ ነው እናም ከሥር ወደላይ ስንመጣ አሁን የቀረን (Apostlic) ወይንም የሐዋርያነቴ አገልግሎት ነው ማለት ነው ይህ አገልግሎት ነው የቤተክርስቲያን መሠረታዊና አጣማሪ የከፍተኛ ሐይል አገልግሎት የሚባለው ከዚህ አገልግሎት መከሠት በህዋላ እንደቅደም ተከተሉ የክርስቶስ መምጣት ይሆናል ማለት ነው፡፡እናም አሁን ያለችዋ ቤተክርስቲያን የጎደላት አገልግሎት የሐዋርያነት አገልግሎት ስለሆነ ነው ትርምስምሱ መከፋፈሉ የበዛው እነዳዊትም ከማስተዋል ሣይሆን ከሥጋዊው እይታና መረዳት ከሚያዩት የቤተክርስቲያን ሁኔታ ተነስተው ሐዋርያነት ድሮ ቀረ ድሮ ብቻ ነበረ ከክርስቶስ ሐዋርያት(እስራኤላውያኑ) በቀር በመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት ውስጥ በቀጥታ በመንፈስ ቅዱስ ተጠርቶ፡ተለይቶና ተምሮ የሚላክ ሐዋርያ የለም ሊኖርም አይችልም እያሉ በቀላሉ ሊታለሉ የሚችሉ መንፈሳዊ ህፃናትና ሠነፎች ሥጋውያንን እያታለሉ የእራሣቸው ደጋፊ በማድረግ የተሠጣቸውን ፀጋ ለእራሣቸው ዝናና ክብር ካደረጉቱ ከሀዲያን አማኞች በማስኮብለል(በእነርሱ ጥፋት እያመካኙ) እየማረኩ ሌላ የክህደትና ሥጋዊ የሥህተት አስተምህሮን ማሠናከያ አድርገው እንዲጠቀሙ ሠይጣን ያሠረጋቸው ዳግመኛ ያልተወለዱና የአገልግሎት ፀጋ ሣይኖራቸው መንፈሳዊ ሠነፎችን(ወተት የሚጋቱትን) እንደእነበእውቀቱ ስዩም እያሣሣቁና እያዝናኑ ለእራሣቸው ደጋፊ እያደረጉ ያሉትና ተጠንቀቁ፡፡ለመሆኑ የሐዋርያት መልእክቶች ፌዝና ቀልድ??ወይስ ሠዎችን የማያባብሉ የማይለማመጡ ጠንከር ያሉ አስተምህሮ ያላቸው?? 1ኛ ቆሮ 2'4-5
Yeraben yihe nitsu wengel new
እ😂😂😂 አንድ መጥቶ በ እሞ Room ሐዋርያ ነኝ እያላ ታቸግሬ ነበር😴
❤👐👐👐😍🥰😘
David hi miss ramkha natasha robert i'm your daddy
Bruk neh Dave
🤔🤭🤭👏👏👏👏
የሰው መረዳት ይለያያል
ግን 5ቱ office ለቤተክርስቲያን ሰጠ ነው የሚለው ቃሉ ስም ሳይጠቅስ ቤተክርስቲያን ስልጣን Authority አላት ቤተክርስቲያን አሁንም አለች
“እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤”
- ኤፌሶን 4፥11 ሌሎቹ አሁንም ካሉ ሃዋሪያነትና ነብይነትም አለ ቤተክርስቲኣን እስካለች ድረስቤተክርስቲኣን ህጋዊ ስላልነበረች በታላቅ መከራ ውስጥ እስከመገደል ነበር አሁንም ቢሆን ገንዘቡ ላይ ብቻ ካላተኮርን ጌታ የቤተክርስቲኣን ራስ ሆኖ አለ ቃሉን በታምራት እያጸና ስህተት አለ ግን ጌታ ያጸዳል የቤተ ክርስትያን ራስ ከርስቶስ ስላለ
Haweriya mishomew berasu be Geta becha new. Ewnetegna hawariya be sew ayshomem.
@@abelaleme9193 this goes for each of 5 offices because all are given by Christ the head of the church not only apostle office.
ማትያስ የተሾመው እና የተመረጠው በቤተክርስቲያን ነበረ! አንተ ግን ባስተማርከው ትምህርት መሰረት እሱን ሽረኸዋል ምክንያቱም ክርስቶስ ቀጥታ ካልሾመው በቀር የሌሎቹ ተቀባይነት እንደሌለው ገልፀሀል።
ቤተክርስቲያን ደግሞ በመንፈስ ቅድስ ምሪት ይህን እንዳደረገችም ተጽፎልናል።
ኤፌሶን ላይ እነዚህ አምስት ቢሮዎችን በጠቅላላ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን ለማነጽ እደሰጠም ይናገራል።
ለነገርዬው እናንተ ቅርጽ ለመስጠት እንደምትሞክሩት ግን ሲሰጠን አናይም።
ጌታ እየሰራት ባለችው አካሉ ላይ እርሱ እንደወደደ እየመገበ ይኸውም በልዩ ልዩ ፀጋ ለራሱ ፍጹም አድርጎ ያቀርባታል።
ስለ ሀሰተኞች በግልጽ የተቀመጠ እውነት ስላለ ይህ እነርሱን አይመለከትም ግብራቸውንም አይመክትም።
ነገር ግን ስለ ፀጋው እና ለቤተክርስቲያን ስለመሰጠቱ መፅሐፍ ቅዱስ የሚለንን እውነት መካድ እራሱ የሰጪውን ስራ እና አሰራር መሻር ነው።
ይህ ጌታ እየሰራ ባለው አሰራር ላይ በተቃርኖ መቆም ነው እንጂ የሰጠውን መጠበቅ አይደለም ! በእርሱ ሀሳብ ላይ አተኩሩ እንጂ ስለ ስጋችሁ አትድከሙ!
አንተስ ምንድን ነህ?
You are wrong
How so?
ፀጋ ይብዛልህ
Wow I'm benefited with your teaching bra dave.... Much grace to you.