ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ይባርካሁ እህቴ ሆይ በኣገራችን እንደዚህ ያለ ነገር በጣም ብዙ ህዝብባችን የሚያልፍበት ነው ይመስለኛል እውቀት ከማጣት ይመስለኛል እርግጠኛ ነኝ ከዚህም የሚብስ ነገር ኣለ እግዝኣብሔር ግን ሁሌ ከልጆቹ ጋር ነው
እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን self rejection የሚባል አለ ሰው የማያስተውለው ይህ ማለት ደግሞ በህጻንነቱ የተጎዳ በቤተሰቡ ያውም ተረግዞ እያለ ሊያስወርዱት ያሰቡት ህጻን እና የተወለደ ራሱ self rejection ይሰማዋል ስለዚህ ይህን ደግሞ በጸሎት መፈወስ ይቻላል
አይጠልም እግዚሐብኤር በፍፁም አይጥልም ስሙ ይባረክ ጌታ ይባርካቹሁ !
ይሔ ምስክርነት ለጌ ክብር ይሆን ዘንድ እና አዲትም ነፍሰ እግዚአብሔር ጥበቃው ምን ያህል እንደሆ ገብቶት ቢድን በሚል ነው
Aminakachin duqi nw hayali nw yare letamir befitachi yaqomeshi amilaki yibareki tsoti yiseral letamenuti yitamenali haleluya...
መቼም አድሱ ትውልድ የልጅ አስተዳደግ ከገጠር እሰከ ከተማ ከቀድሞው ለውጥ እያመጣ ይመስለኛል የሚያሳዝነው የብዙ ወላጅ ትኩረት አለመስጠት የክፋት ሳይሆን የልጅ አያያዝ ባለማወቃቸው ነው ብቻ በሆነ ነገር ሲመቼን በላሌ አቅጣጫ እየከፋን በእግዚአብሔር ምህረት ያደግን ብዙ ነን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wowwww betam betam yemiyasazen ena yemidenk Zemenachu yebarek
ጌታ ሁልጊዜ መልከም ነው
ጌታ ይባርካችሁ የሚገርም ምስክርነት ነው ❤❤❤
በጣም የተጠቀምኩበት ምስክርነት ነውተባረኩእባክሽ ክፍል 2 አቅርቢልኝ
እህቴ ሄይ የብዙዎች ችግር ነው የመሰከርሽው ጌታ ይባርክሽ እግዝኣብሔር ግን በነገር ሁሉ መልካም ነው በህይወት መናር ሆነልሽ
Childhood illness ----> self-sabotage ----> imposter syndrome & finally cause converging disorder ( organ illness due to emotional illnesses ). ከዚህ እና ከመሳሰሉት ህመም ሁሉ አዳኙ ኢየሱስ ነጻ ያወጣል።
አተባረኩ አስተማሪ ነው ቀጣዩ ክፍል
Geta yemesegen selezhe denke meskerenate kuter hulet meche new yemlekekew betam eytebeku new tebareku
በወላጅ አባተዋ የኔ ውድ እየተባልች እየተጠራች ማስቲካና ኬክ እየበላች ካደግች የታመመችው በልጅነትትዋ የቤተሰብ ፍቅር በማጣት አይመስለኝም
Setyewa Gen Ayemerowa yetemtatabat ebed temeslalech
ጌታ ይባርካችሁ ጥሩ ውይይት ነበር
God is good.
Where is part 2????
pls Part 2 ይለቀቅ
Lijinete edene newo
Part 2???
you stated your childhood in good way. wow
malet nefsan yimarew sitiy?
Ebed Arogit , wushetam TV lay mekreb selefelegsh newo Yelele tarik yemtkebatriwo Weragna !
እህቴ ስንክሳር ነው ማለት ግልጽ አይደለም ሚስጢር እኮ ነው የሆነብኝ ግልጽ አይደለም
የጠላት ኣሰራር ስራህ ይፍረስ
Aye birabiro atebeye Ye 666 meleket nech
ጌታ ይባርካሁ እህቴ ሆይ በኣገራችን እንደዚህ ያለ ነገር በጣም ብዙ ህዝብባችን የሚያልፍበት ነው ይመስለኛል እውቀት ከማጣት ይመስለኛል እርግጠኛ ነኝ ከዚህም የሚብስ ነገር ኣለ እግዝኣብሔር ግን ሁሌ ከልጆቹ ጋር ነው
እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን self rejection የሚባል አለ ሰው የማያስተውለው ይህ ማለት ደግሞ በህጻንነቱ የተጎዳ በቤተሰቡ ያውም ተረግዞ እያለ ሊያስወርዱት ያሰቡት ህጻን እና የተወለደ ራሱ self rejection ይሰማዋል ስለዚህ ይህን ደግሞ በጸሎት መፈወስ ይቻላል
አይጠልም እግዚሐብኤር በፍፁም አይጥልም ስሙ ይባረክ ጌታ ይባርካቹሁ !
ይሔ ምስክርነት ለጌ ክብር ይሆን ዘንድ እና አዲትም ነፍሰ እግዚአብሔር ጥበቃው ምን ያህል እንደሆ ገብቶት ቢድን በሚል ነው
Aminakachin duqi nw hayali nw yare letamir befitachi yaqomeshi amilaki yibareki tsoti yiseral letamenuti yitamenali haleluya...
መቼም አድሱ ትውልድ የልጅ አስተዳደግ ከገጠር እሰከ ከተማ ከቀድሞው ለውጥ እያመጣ ይመስለኛል የሚያሳዝነው የብዙ ወላጅ ትኩረት አለመስጠት የክፋት ሳይሆን የልጅ አያያዝ ባለማወቃቸው ነው ብቻ በሆነ ነገር ሲመቼን በላሌ አቅጣጫ እየከፋን በእግዚአብሔር ምህረት ያደግን ብዙ ነን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wowwww betam betam yemiyasazen ena yemidenk Zemenachu yebarek
ጌታ ሁልጊዜ መልከም ነው
ጌታ ይባርካችሁ የሚገርም ምስክርነት ነው ❤❤❤
በጣም የተጠቀምኩበት ምስክርነት ነው
ተባረኩ
እባክሽ ክፍል 2 አቅርቢልኝ