ፍቅረኛዋ ላይ አሲድ ደፋችበት😭ከእህቷ ያልጠበቅነውን ነገር ሰማን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ፍቅረኛዋ ላይ አሲድ ደፋችበት😭ከእህቷ ያልጠበቅነውን ነገር ሰማን
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 721

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 9 หลายเดือนก่อน +215

    አሲድ በህዝቡ መካከል እንዳይሸጥ መከልከል አለበት :: አሲድ የሚሸጡም : ከደፊዎቹ እኩል መከሰስ አለባቸው :: እንደዛ ከተደረገ : የአሲድ መድፋት ወንጀል ይቀንሳል ብዬ አስባለሁ

    • @مريم-غ6ش1ب
      @مريم-غ6ش1ب 9 หลายเดือนก่อน +1

      ልክነሺእህቴማጥፍትአለባቸውኡፍፍ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @BilenTaleda
      @BilenTaleda 9 หลายเดือนก่อน

      min hig ale bilachu new 😢😢

    • @zamzam372
      @zamzam372 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሲጀመር ሆን ተብሎ ለጨፋት የተሰራ መሆኑ ምልክት ከሁሉም ሸቀጦች በጣም እርካሽ በሚባል ዋጋ ነው አሉ እሚሸጠው እንደው ከፋብሪካውስ ምናለ በይመረት እደዚህ እያለኮ ስንቱ በሽተኛ ሆነ የጭካኔ ጥግ😭

    • @fmeylan2240
      @fmeylan2240 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 9 หลายเดือนก่อน +419

    በቃ አሲድ እሚባል ኢትጵያ ውስጥ እዳይሸጥ መከልከል አለበት እምትሉ 😢😢😢

    • @ethiopia7494
      @ethiopia7494 9 หลายเดือนก่อน +6

      ውዴ ማን ይሰማሻል😢😢😢

    • @ሩሐማየአርሴማልጅ
      @ሩሐማየአርሴማልጅ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ማን ይሰማል

    • @Misgana_jenbere
      @Misgana_jenbere 9 หลายเดือนก่อน +2

      እውነትሽን ነው በተለይ ደግሞ ያለ መንግስት ፍቃድ መሸጥ የለበትም

    • @Misgana_jenbere
      @Misgana_jenbere 9 หลายเดือนก่อน +1

      more ደሞ aside የሚሰሩ chemistoch ይገደሉ🤦‍♀️🙆‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 9 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል መታገድ አለበት😢

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 9 หลายเดือนก่อน +78

    የሚገርም ነዉ ፍቅር እራስ ወዳድ ሲሆን ያሳፍራል እዉነተኛ አፍቃሪ እራሱን ይጎዳል እንጂ ሌላዉን አይጎዳም

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 9 หลายเดือนก่อน

      Tekekel

    • @فاطمهجمال-ع6ب
      @فاطمهجمال-ع6ب 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት

    • @NeimaSemaw
      @NeimaSemaw 9 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @niema8807
      @niema8807 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እንዴት ሰው ከሚወደው ላይ እጁ እንዴት ይጨክናል

    • @zamzam372
      @zamzam372 9 หลายเดือนก่อน

      ሳህ✅

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 9 หลายเดือนก่อน +53

    ቢስሚላህ እኛ ኢቶጵያዊያን ለምድነዉ እዳልተማረ ደቆሮ የበዛዉ ግን😢አሲድ መጨጥ መታገድ አለበት

    • @mehbubamehbuba1330
      @mehbubamehbuba1330 9 หลายเดือนก่อน +2

      አንተም ተጠንቀቅ ሴቶቹ እዳይደፉብህ ሙቤ አትሞዘዝ ነቃበል

    • @መሲነኝየቡታጀራዋ
      @መሲነኝየቡታጀራዋ 8 หลายเดือนก่อน

      እና የተማረ አለ እንዴ🙄 ደንቆሮ ሁላ ኢትዮ ውስጥ ምንም እውቀት የሌለው ህዝብ85% ደርሷል ነገር ግን እነዚ ፊልም እየሰሩ ነው እኮ ቀዳዳ ሁላ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@መሲነኝየቡታጀራዋ
      ኸረ የተማረው ነው ጨካኘ ባላገሩማ ጭካኔ የለውም

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 9 หลายเดือนก่อน +30

    የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!

  • @ZulayekaMystafa-fc7xl
    @ZulayekaMystafa-fc7xl 9 หลายเดือนก่อน +62

    ገዜጠኛዋ,ኣለበበሷ,ተመችቶኛል,ጎበዝ,

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 9 หลายเดือนก่อน +13

    ያአሏህ ከሙሲባ ከችግር ጠብቀን ያርብ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 9 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢 እግዞኦ አቤቱ ሰውረን እመብርሃን በአማላጅነቷ ትከልለን መጸለይ አለብን

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ደስየሚል ሏብስ አለሽ እና በዛዉ ቀጥታ እንጂ አጭር ቀሚስ በቀረጻ ስአት አያምርም በትህትና ና በፍቅር

  • @Enqubahrimogos
    @Enqubahrimogos 9 หลายเดือนก่อน +24

    እሱም እውነት እህቷን ከደፈራት አሲዱ በሚገባ ይገበዋል ውሻ ልክስክስ ነው እንዴት የፍቅረኛውን እህት ይደፍራል ለሱ ስቅላትም ይገበዋል እሷ ሳትሆን እሱ ነው እድሜ ልክ ነው መታሰር ያለበት ባሌጌ ነው የእህተሟሟቾች ሰላም በጠበጠው አንጎልህ ይበጥበጥ የህግ ባለሞያዎች ሁላቹም ከነዚህ ምስኪን እህተሟሟቾች ቁሙ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 9 หลายเดือนก่อน +1

      ግን እኮ እሱም የእጀነ ው ያገኘሁት ብሏል

    • @nigushindeya
      @nigushindeya 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢 ኣየ ሀበሻ😢😢

    • @galaneefufata-xl5qw
      @galaneefufata-xl5qw 4 หลายเดือนก่อน

      Unat new

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน +30

    አኡዙቢላሂ ያረቢ አቤት ጭካኔ ዉይይ 😢😢

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 9 หลายเดือนก่อน +10

    ጋዜጠኛ በደንብ አስቢ እኔ የተደፈረችዋ እህቷ ህይወቷ አሣሣቢ ነው!ተደፍራ የምትወዳትን እህቷን በዚህ መልኩ ማጣት የለባትም የደፈራት መቀጣት ያንሰዋል እጮኛው ብትገድለውም አይበቃትም ብዙ ነገር ያበላሸው እሱ ይመስለኛል!ስለዚህ ተጎጅዎች እህትማማቾች መፍትሄ ማግት አለባቸው!

  • @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ
    @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ 9 หลายเดือนก่อน +15

    ላኢላሀኢለላህ😢😢😢😢😢😢

  • @Muhammad-s4d8m
    @Muhammad-s4d8m 8 หลายเดือนก่อน +6

    በርግጥ እሱ ያረገዉ ቀላል አይደለም ዝም ብላችሁ አትፍረዱ ግን የኔ እህት ብዙ አማራጮች ነበሩ ይህን ማድረግ የለብሽም ነበር

  • @bmm3152
    @bmm3152 9 หลายเดือนก่อน +66

    እች ጨከኝ አለህ የስራሽን ይስጥሽ😭😭😭😭😭😭😭

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 9 หลายเดือนก่อน +1

      insusi wandoche sinti ihitochachini alyeshimi gini

    • @birkheanjhulu4920
      @birkheanjhulu4920 9 หลายเดือนก่อน +1

      አትፍረጂ አንቺም ብትሆኚ ታደርጊዋለሽ

    • @Hewan-kv1es
      @Hewan-kv1es 8 หลายเดือนก่อน

      😮😢

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@birkheanjhulu4920exactly

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 9 หลายเดือนก่อน +6

    Yene konjooo gazeteghawa setamer konjeyeee❤❤❤❤🤩🥰😍

  • @smumd
    @smumd 9 หลายเดือนก่อน +59

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የተረግመ ትዉልዲ

    • @mghitfhyu2735
      @mghitfhyu2735 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሳፍራል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @Handel482
      @Handel482 9 หลายเดือนก่อน +1

      የውሸት ጥግ ነው ከቻላችሁ ክፋትን የሚያስተምሩ ቻናሎች መፍትሄ ሊፈለግላቸው ይገባል

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Handel482ማለት

  • @rvhdfy6794
    @rvhdfy6794 9 หลายเดือนก่อน +5

    አረ ይቅር ይበለን ፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢አረምን አነት ግዜ ነው አብየት ጭካኔ 😢😢😢😢😢

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 9 หลายเดือนก่อน +12

    ምን አይነት አውሬ ናት ፈታሪ የ እጅሽን ይስትሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 9 หลายเดือนก่อน +4

      ለምን የዕጃን ይስጣት ሁልግዜ ሴት ልጂ ተደፍራ አልቅሳ ዝም ማለት ተለምዷል ደግ አደረገች ብድር መላሽ

  • @DjjfjyJcjfjty
    @DjjfjyJcjfjty 9 หลายเดือนก่อน +1

    .አለበአበስሽ አደኝ ናው ገዜጠኛው ሰለደቅሽ አለአልፍም ቢዬ ናው የኔ መሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 9 หลายเดือนก่อน +5

    አባት እና እናት ሆነ የሰደጋቻትን እህቶ የጋዘ ፍቅራኛዋ የዋደፊት ባል የልጆቻ አባት ስዳፊራት እና አስድ ይቅርና ምንም ብደደርግ ይፈርድበትል ጌታን😢😢😢😢😢 እኔም ብሆ ምን እንደምየዳርግ አለውቅም
    አረማኔ ነህ ጌታ መስታዋል እና ጥበብ ይስጥክ😢😢😢😢😢😢 ትንሽ እህት ስታሰዚን በጌታ😢

    • @aragasharagash1540
      @aragasharagash1540 4 หลายเดือนก่อน

      ብትገለው አይሻልምደ ከዝህ ሁሉ😢

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 9 หลายเดือนก่อน +8

    በእግዚአብሔር ሠም ከምን አይነት ሠዉ ጋ እደምንኖረ አናዉቅም 😢😢😢

    • @mehrantethopia304
      @mehrantethopia304 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
    @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 9 หลายเดือนก่อน +7

    የመጨረሻዉ ዘመን 😥😥😥😥😥😥 መኖርም አስፈራኝ😢😢

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሲድ ምባል ነገር ቆይ ለምን ይኖራል የሰዉ ህይወት ያበላሻል😢😢😢😢

  • @KEREA-t8e
    @KEREA-t8e 3 หลายเดือนก่อน

    እሩታየ በሀሳብሺ ተስማምቸ አለሁ 😢😢😢😢

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan1673 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ግና ነሺ የኔ ዉድ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll 7 หลายเดือนก่อน +5

    ትንሽ የተደፋሪዋ ካራክተርን በደብ ብታጠናው እና እና የትወና ክህሎቶን በጨምር ጥሩ ነበር ወይ ፊልም😅😅😅😂😂

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 หลายเดือนก่อน +39

    አሲድ የሚሸጡ ሰዎች ለምን አይከለከሉም ሲሸጡ ቢታዩ እራሱ ይዞ መክሰሰ በአላህ ስም ምን አይነት ሰይጣን ሰዉ ቢሆኑ ነዉ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 9 หลายเดือนก่อน +17

    ፈጣሪሆይ።።።ምናይነት ዘመን መጣ።።ትውልድ አውሬ ሆነ😢

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase 9 หลายเดือนก่อน +8

    እዚሂ ጋ እኮ አስዱን የደፋችው ልጂቷም እኮ በጣም ተጎድታለች ባመናቹት ሰው መከዳት ከባድ ሆኖ ሳለ የገዛ እጮኛሽ ከእህትሽ ጋር ስተኛ እንደማየት ከባድ ነገር የለም 😢😢አስድ መድፋቷ ላይ ብቻ አታትኩሩ ሰው በቦታው ስሆን ቢቻ ነው ህመሙ የምገባው የደረሰበት ያውቀዋል 😢😢😢😢እሱ የእጁን ነው ያገኘው

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 6 หลายเดือนก่อน +1

      Selam ❤tikikil ehta ydrsabti new himamin yamywkaw

    • @LovelyCruiseShip-pd5co
      @LovelyCruiseShip-pd5co 6 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ እህቴ ባመኑት መከዳት ለዚያውም እህትን ሲያንሰው ነው

    • @tgtube8966
      @tgtube8966 6 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትሺን ነው ደግ አደረገችው እሰይ ይህ ባለየ በቃ አሁን የተበላሸ ፊቱን እያየ ይቃጠላል መሰታዊት በትልቁ ገዝቶ መስጠት ነው በየቀኑ የሚያይበት😂😂😂

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 9 หลายเดือนก่อน +15

    ወድና ሴትቢቻቸው አድ ክፍል እዳይቀበጡ ሶስተኛቸው ሸይጣነው ብለዋል ነብያች ሙሀመድ ሰላላአለሂ ወሰለም በዛላይ አለባበሳቹ ወድልጅ እዴት ይችል እኛ ሴቶች እንስተካል አለባበስ ።

    • @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
      @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሣለላአለይ ወሰለም❤❤❤

    • @shemima5580
      @shemima5580 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @HadraScherif
      @HadraScherif 7 หลายเดือนก่อน

      S A W❤❤❤❤ betkkl

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 9 หลายเดือนก่อน +6

    You tube እንዳያግድሽ ደምና ቁስል ነክ ስሆን ብለድ አድርግሽ ነው ፖስት ማድርግ በተረፈ እራስሽን ጠብቂ በርቺ።

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 9 หลายเดือนก่อน +16

    አስዱ ግን ፈፍርካው ኬትነው ሚመርተው በገረ የሚሽጠውስ ሰው😢😢😢😢😢😢😢ኦኦኦኦኦኦ

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ
    @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሴቶች መደፈር ይቅር በሉ እንጂ ለእርስዋ ኣትፍረዱባት😢ልጁም ትልቅ ጥፋት ኣጥፍቶዋል ግን በህግ እንጂ ኣሲጂ በመድፋት ኣደለም በሃገራችን ህግ ስለ ጠፋ ግን ስግምት በራሥዋ ወሠደት እንጂ የኔ ምሥኪን

  • @SeenaDagne
    @SeenaDagne 8 หลายเดือนก่อน +1

    💔😭😭💔 ኦፍ ሰው እንዴት እግዚአብሔርን አይፈራም

  • @mamush2245
    @mamush2245 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሌላው ፕሮሰስ እንዳለ ሆኖ ባስቸኩዋይ mederma dry oil ወይም scar gel ተጠቀም ሳይቁዋረጥ ለሌላ ሰው ስለሰራ ቶሎ ይጀምር ፍርድ ግን ለሁሉም ደፉሪውም ደፊውም በሚገባቸው ይቀጡ

  • @FatumDemci
    @FatumDemci 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሡብሀንአላህ😢😢😢😢😢

  • @ነባወሎየዋየደሴዋ
    @ነባወሎየዋየደሴዋ 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ይሄን አሲድ የሚያጠፋልን ማነው ያረብ አተጠብቀን ከክፍነገር ይችን እደሱ ማበላሸትነው

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 หลายเดือนก่อน +12

    የጭካኔ ጥግ ኡፍፍፍ 😢😢

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 9 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ እህቴ አድናቂሽ ነኝ በርች ብርታት ላች ማር ❤❤❤❤❤❤ ጉድ ሰው ጉድ ሰው አላህ ፊዳ ይስጠን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 9 หลายเดือนก่อน +13

    ደፍራት ከሆነ ይገባዋል ባልልም በሌላ ብትቀጣው ጡሩ ነበር እሱም ጥፋቱን ስለማቅ ነው እርዳታ አልፈልግም ያለው እሱም ይቀጣ እሳም ጥቀጣ ልጅታ ግን እርዳታ ያስፈልጋታል

    • @FatimaFatima-ew5ke
      @FatimaFatima-ew5ke 9 หลายเดือนก่อน

      ከደፈራት እውነት ዋጋውን ነው ያገኘው

  • @mulunesh3599
    @mulunesh3599 9 หลายเดือนก่อน +15

    ጀግና ደግ አደረገች!
    ይህ ነው የህሊና ፍርድ!

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 9 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ተዉ አይባልም 😢

    • @ሱመያሱመያ-ፀ9ቘ
      @ሱመያሱመያ-ፀ9ቘ 8 หลายเดือนก่อน

      ይረለፍርድአትቸኩሉይችልጅምክኒያትእየፈጠረችቢሆንስ

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ ጀግንነት አይገልፃትም😂😂

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 9 หลายเดือนก่อน

    እዴት ስልክ ሽፋን ትስጪለሽ እባክሽን ጥንቃቄ አድርግ እባካችሁን

  • @تاالتد
    @تاالتد 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝዎ ምን ጉድ ነው 🥹😭😭😭😭😭😭

  • @drr8432
    @drr8432 9 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት አዉሬ ናታ ፈጣሪ የእጃን ይስጣት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 9 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ምን መአትነው ኡኡኡኡኡ ጌታ ሐገራችን ምን መአት መጣ💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Layla-iq8xw
    @Layla-iq8xw 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነትጊዜደረሥን😢😢😢😢😢😢

  • @singerkiyu252
    @singerkiyu252 7 หลายเดือนก่อน

    አዳኟ ግን ፀባይሽ ረጋነትሽ እንደት ደስ እንደምትይ ግን ይህ ነገር በሁለቱም ሳይድ ዝም ማለት የለለበት ነገር ነው ነገ ለራሳችንም ዋስትና የለንም😢🙅🥺

  • @ሳራሞላ-ሰ1ጰ
    @ሳራሞላ-ሰ1ጰ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ ሰው ጨክናን 😭😭

  • @mominagudeta11
    @mominagudeta11 8 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቱ ትክክል ነዉ ያደረገችዉ ቅጣቱን አግኝቱዋል

  • @sewasew-is8no
    @sewasew-is8no 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከሁለቱም ወገን እውነታ አለ እሱም ውጪልኝ ያለሽ ጥፍቱን ስለሚአውቅ ነው

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድዬዉ ትንሽ እህቷን በመድፈሩ ቅጣቱን አግኝቷል ስለዚህ ወደ ፍትህ መሄድ አያስፈልግም ቃለ መጠዬቅ ያደረግሽላቸዉ ነገሩን እሱ ላይ አቁሚ በድንገት ሳይታሰብ የተፈጠረ ጉዳይ ነዉ

    • @gaithessa7981
      @gaithessa7981 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምንአይነትሠውናት በግዚአብሄረ ፈጣሪ የሥራዋንይሥጣት

  • @-Kiya965
    @-Kiya965 9 หลายเดือนก่อน +3

    Wane biqarsi fikiru😢😢😢

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፍቅር ሳይሆ ጥላቻ ነው የምጠላው ሰው ላይ እንኳን አይደረግም እንኳን የምታፍቅረው ላይ እረ ምን ጉድ ነው አገሬ የገባው እረ ማረን ታረቀን ጌታሆይ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 7 หลายเดือนก่อน

      Zem bey yemen feker new ehetan eyedeferat4

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 9 หลายเดือนก่อน +9

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል የኛ ጉአደኛ አይኗን ወርውሮ ያጠፋት ሰው ዓለ በሃዘን ለቅሶ ምክንያት ነው ትላለች ግን?አይመስለኝም ሃያስምንት ዓመት ሙሉ መውጫው ዶክመንት ዓላት ግን ሰላሳ አራት ዓመት ሙሉ አገር ቤት መግባት አትፈልግም እኔ እና ዓንድ ወንድም በዓንድ ሰው በተለያየ ዓመት ተወርውሮብን ሰቶናል የሰው ሂወት በቁመናው የምታጨልሙ እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ!

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @habenmehari7525
    @habenmehari7525 7 หลายเดือนก่อน

    Eskeahun yesemanew wendoch setoch lay acid sedefu neber setoches lemen yekerbachew yehene endet akateluat yehon?

  • @brhanebrhan4812
    @brhanebrhan4812 9 หลายเดือนก่อน

    ፊጣሪ ሆይ ከእነዚህ አዉሬውቹው ጠብቀን ስሞኘማ እንደሰው አውሬ አለ አሁንስ ስው ፈረው

  • @روادطيبه-خ4م
    @روادطيبه-خ4م 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኡኡኡኡኡ እረምድነዉ 😭😭😭😭

  • @ፍርዶስመሀመድ-ገ9ገ
    @ፍርዶስመሀመድ-ገ9ገ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ደግ አረግች

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኸረ አይባልም ወንድም የለሽም

    • @ፍርዶስመሀመድ-ገ9ገ
      @ፍርዶስመሀመድ-ገ9ገ 9 หลายเดือนก่อน

      @@lubabayimam4598 ኧር ባክሽ ነግ በኔ በይ ባልሽ ከእህትሽ ተጋደሞ ብድርሺ ምን ቲያለሽ ታጨበጪቢለት አለሽ

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 7 หลายเดือนก่อน

      Azubillah Ayibelam haram now Allah yashershi 😢😭😭

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@lubabayimam4598sah 😢❤❤

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ ደግ አራገች😂😂😂ይማቻት😅

  • @ZemzemAwel-gv2xo
    @ZemzemAwel-gv2xo 9 หลายเดือนก่อน +1

    bexam new miyasazenew sew lesew mot anesw mefetedem alemeferedem ayechalm bexam kebade new😭😭😭😭😭😭

  • @fgy6739
    @fgy6739 9 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuuuuu yaa nama 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MesiKonjo-v4n
    @MesiKonjo-v4n 5 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ነው ወይስ ምን እየሰራችሁብነው

  • @doda9780
    @doda9780 9 หลายเดือนก่อน +17

    በ ሕግ አሳልፋችሁ ስጡ እንዳትለቁ መቀጣት አልብ 😢

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ 9 หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ። ምን። አይነት ጨካኘ። ናት😢😢😢😢

    • @YordanosDerbie
      @YordanosDerbie 3 หลายเดือนก่อน

      Chekagn aydelchim deg aderegechi

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 8 หลายเดือนก่อน

    ምንም ልኮምት አልችልም እግዚአብሔር ይማረን😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጌታ ስም ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢😢😢😢😢የህግ ያለ😢😢😢😢😢😢😢

    • @hdbbcbgfg916
      @hdbbcbgfg916 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ህግ አለ ብለሽ ነው እሂቴ ይፍረዱን አሏህ ያጃን ይሰጣት ያረብ😢😢😢

    • @የፉአድእናት
      @የፉአድእናት 9 หลายเดือนก่อน +1

      አስገድዶ ደፈሯት ነው የሆነ ነገር አድርጓት ነው ሴት ሆናቹ አሽቀብጡ

  • @MohammadSeid-xv8rn
    @MohammadSeid-xv8rn 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና እህት እኔ ስራ የምግስት ስራ ነበር ጀግና😢😢

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan1673 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጋዜጠኚ ጀግና ነሺ❤❤❤

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew 8 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እሄን ትውልድ እርኩሥ መንፈሥ ተብትቦ በዝሙትና በጭካኔ ልቡን ሞላው እግዚኦ🙏😭

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 9 หลายเดือนก่อน

    የኔጌታ ሢያዛን 😢😢😢አፍር ያስበላት አቦ ምንአይነት ጭካኔ ነው

  • @gosayafeyesa5243
    @gosayafeyesa5243 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ሊታወቅ ቻለ

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 4 หลายเดือนก่อน

      ድራማነዉ እኮ እንዴት ካሜራ ታደቅኖ አይደራግም😅😅😅

  • @mehadermegersa3647
    @mehadermegersa3647 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዲራማቹ ደስ ስሲል😂

    • @sofiasofia3018
      @sofiasofia3018 8 หลายเดือนก่อน +1

      Awo drama Eko new

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ አስዱን የምያመሪተዉ አካል የምያመሪተዉ ለምድነዉ ጥቅሙስ ምን ላይ ነዉ ምዉለዉ ሁለት ካመራ ካለ ሆተሉ ተጠያቅ መሆን አለበት ሶስት ሰዉን መግደል በጣም ኃጥአት ነዉ ግን እኔ አሰቃይቻት እገላታለዉ ፊቅሪ እኮ ካልተግባባን የምቀሪ ነገሪ ነዉ አስድ እስከ መድፋት ህይወት እስከ ማበላሸት ኧረ ከፊታችን እኮ ሞት ምባል ነገሪ አለ እግዝአብሔሪን እንፊራ😢😢😢😢😢😢

  • @م1دينهايمير
    @م1دينهايمير 7 หลายเดือนก่อน

    አረኢትወዩያ የትእየሄድሽንነው ያሣዝናል

  • @KhadegAa-ki2or
    @KhadegAa-ki2or 9 หลายเดือนก่อน

    አኡዙቢላሂ😭😭😭😭😭

  • @sarahesidilco8321
    @sarahesidilco8321 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር rip 💔😭😭

  • @KalebKaesaye
    @KalebKaesaye 8 หลายเดือนก่อน

    Nice movie 🎉🎉🎉🎉

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 4 หลายเดือนก่อน

    ምናልባት እውነታውን ገተናገረ ሌላ ችግር እንደሚያመጡበት ያስፈራሩበት ነገር ይኖራል😢እንዲ በቀላልማ ውጩልኝ አይልም።

  • @AbdullahBader-x7y
    @AbdullahBader-x7y 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛዋ ትህትናዋ እህትየዉ ትግስቱዋ ፈጣሪ ይማርክ

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጭካኔ😢😢😢

  • @የድግልልጅ-ኸ6ደ
    @የድግልልጅ-ኸ6ደ 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አልገባኝም😢😢😢😢

  • @hgfg2381
    @hgfg2381 7 หลายเดือนก่อน

    ምንጨካኚነሺ😢😢😢ፈጣሪይድፋሺ

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 9 หลายเดือนก่อน

    Men aynet tewuled new! Chekagh tewuled.😢😢Abetu Geta hoyyy ere medrachenen aseb! Gazetegawa gen ateyayekesh des sel. Denbegha
    Wonjel mermari. Betam gobez ❤❤❤❤❤❤❤keep it up the good job 👏 👍 👌 💪

    • @Zsoso2022
      @Zsoso2022 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 9 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እዝህ ሀገር ፍርድ ስለለ አትታሰርም

  • @tsigeethio621
    @tsigeethio621 9 หลายเดือนก่อน +3

    Comment Kamsitatchu Charisachu Simu Esuwam Weda Ayidelam yadefachibet eituwa lay badareswu nager tanesita Naw

  • @Aishaatube9976
    @Aishaatube9976 9 หลายเดือนก่อน

    ቆይ እሄንን አሲድ የሚባለው ነገር ለገበያ ለምን ያቀርባሉ መንደነው ጠቅሙ የሰው ሂዎት እንደሚያጠፋ እያዎቁ ለምን??????😢😢😢😢

  • @SituSeyoum
    @SituSeyoum 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ded aregech yehen lee kajiwoch temert .new🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @awolnewchapter5
    @awolnewchapter5 8 หลายเดือนก่อน

    ሰለጥፋቴ እኔ የተቀጣሁት ሌላው ፍትህ አግኝቼ ነው ማለቱ የእህትየውን ሀሳብ የሚደግፍ ይሆን?

  • @genetgza3972
    @genetgza3972 9 หลายเดือนก่อน

    ምህረት ያድርግላቹ

  • @MdSudanksa
    @MdSudanksa 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የመጨረሻዉዘመን
    😭😭😭😭

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 15 วันที่ผ่านมา

    ባለጌ ወዶች ይገባቸዋል የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @ያምሮትማስረሻ
    @ያምሮትማስረሻ 9 หลายเดือนก่อน +13

    ደፍሯት ከሆነ ደግ አድርጋለች ጡሊ ማን ጡልጡል በለ አለህ✊✊

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv 9 หลายเดือนก่อน

      ታዳ ቢደፍራት ለህግ መናገርነውጅ እደዛህ አይደረግም ማለት እሹሁን በሾህ አይመለሥም ለዛነው አሁንያለበት ሂወትአሥባችሁታል በጣም ከባድ ነው

    • @MaramMoti
      @MaramMoti 9 หลายเดือนก่อน

      ምንብሎ ነው ሚደፍራት ሊወልዱ ሊጋቡተዘጋችተው የለሳይገናኑ ነው እስከአሁ

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv 9 หลายเดือนก่อน

      @@MaramMoti ሚሥቱንኮ አይደለም የደፈረው እህቷን ነው ለዛይመሥለኛንተናዳ እደዚህ ያደረገችው እሧንማ ማንይዞበት ክክ

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 9 หลายเดือนก่อน

      የምን ህግ ዬትኛውስ ህግ ይህንን ተግባር ማድረጓ ጥሩ አይደለም ነገር ግን ህግ ምትሉት ነገር ​@@GFg-uj2gv

  • @ToroToro-il6oy
    @ToroToro-il6oy 9 หลายเดือนก่อน

    አየ.ሒወት.ሒወት.እደዚህነች.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MasiMasi-ri1jp
    @MasiMasi-ri1jp 9 หลายเดือนก่อน +3

    ደግአረገችውጋዜጠኛምንእያልሸነው

    • @tgtube8966
      @tgtube8966 6 หลายเดือนก่อน

      እ😂❤

  • @የፉአድእናት
    @የፉአድእናት 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይመስገን ወንዶች ላይ መደፋት ተጀመረ ጎሽ ሴቶች ጀግና ሁኑ 😂😂😂😂😂አሁን በኢትዮጵያ ጀግና ሴት መፈጠር ትጀመረች ተደፈረ ተሰባብረ ምትቀመጥ ሴት አሲድ ተደፍቶባት ህይወት ጫልባት የተቀመጡ ሴቶች ቤት ቁጠራቸው

    • @ፍትህ-ቨ5ቀ
      @ፍትህ-ቨ5ቀ  9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 4 หลายเดือนก่อน

      ለወዶች ሰሰቻዉ ኤሄማ ለኔዉ ጉድ ነበር😂😂😂😂አሰብኩት

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 4 หลายเดือนก่อน

    እረ የመጨረሻው ፓርት ደፍሮኝ😮እኸነዬ ስንቴ ወስልተዋል እውነትም የጁን ነው ያገኘው።

  • @Habebah-fy7wv
    @Habebah-fy7wv 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአለህ☝

  • @LilySedro
    @LilySedro หลายเดือนก่อน

    ምንድን ነው ሰው ካልተሰማማ መለያየት ሲቻል ይሄ የአውሬነት ሰራ መሰራት ይህንን ማድረግ ለሰራው ሰው ህሊናስ ሰላም ይሰጣል

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምን አይነት ትውልዶች ነን