ከወንድ በላይ ተደባዳቢ ነበርኩኝ || ወደ ታንዛኒያ በየዋነቴ ተሸጥኩኝ || እኔ ወደኩኝ እነሱ አለፉ! || ENGIDAWORK ||እንተንፍስ #34

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 276

  • @tadessebekele7847
    @tadessebekele7847 2 หลายเดือนก่อน +27

    አቶ ጥበቡ ተባረክ በስራ ምክንያት ለተወሰነ አምታት ስለማቅህ መልካምነትህ እንዲህ በሰዎች ሲመሰከር ደስ ሲል

  • @solomonmeteku9751
    @solomonmeteku9751 7 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ገሩም የሆነች ልጅ ነች፣ መቶ በመቶ ግልፅ፣ ሀቀኛ፣ ጠንካራና ደግ ልጅ ነች፣ መልካም እድል ለሁሉም ነገር እመኝላታለሁ።

  • @rahelhagos4337
    @rahelhagos4337 5 วันที่ผ่านมา +2

    እህትሽ የተለየች ናት እንደ ኣቶ ጥበቡ አይነት
    ሰው ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dawg939
    @Dawg939 หลายเดือนก่อน +9

    አቶ ጥበቡ ግን ምን አይነት ሠው ነው😮 እግዚአብሄር ዘርማንዘሩን ይባርክልን🙏🙏🙏
    አንቺ ደግሞ እጅግ በጣም ደስ የምትዪ ሠው ነሽ። ቀኑን ሙሉ ብታወሪ አፌን ከፍቼ እሰማሽ ነበር❤
    ማመስገን እንጂ ሌላውን መውቀስ የማይፈልግ ሰው በጣም እወዳለሁ። ደሞ ቆንጆ😍

  • @Mreisaw
    @Mreisaw 2 หลายเดือนก่อน +48

    በጣም የሚገርም የሕይወት ታሪክ ነው እንጉዬ በጣም ጥሩ መልካም የሆነች ለተቸገረ ሰው ደራሽ ቅን ልቦና ያላት ለእኔ እንደ ልጅም እንደ እህትም የማያት ምርጥ የጂማ ልጅ ነች እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥሽ አንተንም ፈጣሪ ይሰጥህ

  • @genetgetachew2150
    @genetgetachew2150 2 หลายเดือนก่อน +28

    ውድድ አርጌሽ ልሞት የኔ ቆንጆ እንኳንም በሂወት በጤና ኖረሽ ያለፈውን ተማርሽበት ደስየምትይ ረጋ ብለሽ ስታምሪ ሴት ነኝ እንዳንቺ ጀግና ሴት ስወድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 2 หลายเดือนก่อน +25

    ሰው ሲበስል ኩራቱ ለቆት ዝቅ ይላል ይህን ነው ያየሁብሽ በርቺ እህቴ አላህ እህትሽን እና መላው ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LulaMandefro-i2g
    @LulaMandefro-i2g 2 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ቆንጆ እንዴት ያለሽ ንፁህና የዋህ ሴት ነሽ። ያሳለፍሽው ሁሉ የህይወት ሂደት ያሳዝናል። ካረጉኝ ከበደሉኝ ይልቅ ፍቅራቸው ይበልጣል ነው ያልሽው ድንቅ ልጅ❤❤❤❤❤

  • @STAMA123
    @STAMA123 2 หลายเดือนก่อน +134

    ማኔ እምታቀርበው ሁሉ አስተማሪና ቁምነገረም አንዳንዱም አሳዛኝ በመሆኑ በጣም ጮክ ብለህ ስትስቅ ያናድዳልና ትንሽ ብትቀንስ ደስ ይለኛል ሳቁ ሳይሆን ጩኸቱ ከይቅርታ ጋር አክባሪህ ነኝ❤

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 หลายเดือนก่อน +13

      ትክክለኛ ኮሜንት....ብዙ ግዜ ተነግሮታል

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክለኛ ኮሜንት...ብዙ ግዜ ተነግሮታል

    • @Ggg-f4w
      @Ggg-f4w 2 หลายเดือนก่อน +14

      ኧረ ተውት ይሳቅ በቃ ተውት በነፃነት ጮሆ ይሳቅ እሱ ደስ ካለው ይመቸው ይሄኮ የራሱ መብት ነው ቢቀንሰው ማስመሰል ነው የሚሆነው ሶ ራሱን ሆኖ ሲስቅ ደስ ይላል ​@@yifat-o4w

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 หลายเดือนก่อน +7

      @Ggg-f4w
      አንተ ደግሞ አይሳቅ አላልንም በድንገት በመጮህ አያደንቁረን ነው ያልነው...ምነውቴ፣ በቃ ...ሳቁን ይቆጣጠር

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 2 หลายเดือนก่อน +5

      ልክ ነሽ ግን ምን ያድርግ እግዚአብሔር የሰጡው ፀጋ ነው የማኔ ሳቅ እህቴ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 2 หลายเดือนก่อน +15

    ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ነው እና ከዚያ ውስጥ በጣም የወደድኩት ሀይማኖትሽን አለመቀየርሽን ነው ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች ፋሽን ይመስል ሀይማኖት ይቀያይሩና አልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ አች ግን በልጅነትሽ ብታጠፊም ተምረሽበት አልፈሻል ጎበዝ በርች እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ።

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሀይማኖት አያድንም የአእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነው መዳኛው ❤

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 หลายเดือนก่อน

      yichchi naat hayimanooot kkkkkkk

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa หลายเดือนก่อน +2

      ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ሀይማኖት አያድንም

  • @honadellak3495
    @honadellak3495 2 หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት የምትገርሚ ሴት ነሽ enguye ይሄን ታሪክሽን ግን መፅሃፍ አድርጊው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያለሽ በብዙ ደረጃ ለብዙዎች ደርሰሽ አይቻለሁ ብዙዎችንም የሰው ፊት ገርፎሽ ከጎናቸው ቆመሻል ለታመሙት እንደ እህት ልብሽ ራርቶ አግዘሻል አሁንም አምላክ ይርዳሽ ከፍታሽን ብቻ ነው ማየት የምፈልገው አንቺ ቅን ትሁት ሴት ጎበዝ ነሽ ሁሌም ከደረስሽላቸው የታመሙ የተቸገሩ ሰዎች ምርቃት ራሱ ገና በብዙ ያስኬድሻል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የጅማዋ ቆንጆ Enguye በብዙ ተባረኪ

  • @danieltibebu6634
    @danieltibebu6634 2 หลายเดือนก่อน +15

    የሰውን ውለታ የረሳ የእግዚአብሔር አያውቅም ....በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ጎበዝ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 2 หลายเดือนก่อน +42

    ትልቅ ክብር ለታላቅ አህትሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bezamuluneh4754
    @bezamuluneh4754 2 หลายเดือนก่อน +25

    1:26 ቁጭ ብዬ ያየሁት የሚገርም interviw አንቺ በጣም የምታምሪ አንደበትሽ የሚጣፍጥ ንግግር የምትችይ እርጋታሽ ልዩ ታሪክሽ የሚያስተምር የቤተሰብሽ ማስተዋል መከባበር ፍቅራቹ ብቻ ምን ልበልሽ በጣም ጀግና ነሽ በርቺ መድሃኔአለም ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @tigistyosaf6247
    @tigistyosaf6247 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንጉዬ የናንተና የኛ ህይወት ተመሳሳይ ነው እግዚያብሄር ታላቅ ነው ተባረኪ እህቶችሽንም እግዜር ይጠብቃቸው

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 2 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው❤❤❤

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አስተማሪ የህይወት መንገድ ነው .ብዙ በዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ላሉ እግዚአብሄር ለአንቺ ያሳየው መንገድ ያሳያቸው አሜን!

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862 2 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክፉዉን ሁሉ ወደ መልካም እድትለዉጪ የረዳሽ አምላክ።
    ሰዉ ክፍዉን ደጉን ምርጫዉን እደ ሚኖር አሰተማርሽን።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ጥበቡ ተባረክ መንገድህን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @وبساظاي
    @وبساظاي 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ውድድ ነው ያረኩሽ እህቴ ባገኝሽ ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቅሽ ረጊብለሽ የምትናገራቸው ነገሮች ትምርት አዘል ነው ወንድሜ አንተም ያገሬን ልጅ በማቅረብህ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @yaredabraham4623
    @yaredabraham4623 2 หลายเดือนก่อน +10

    እንጉ ድምቀት የሆንሽ ምርጥ ያራድዬ ልጅ! ጠንካራ አንበሳ የሆንሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 หลายเดือนก่อน +13

    የልጅነት የህይወት ታሪክሽ ክፍታ ዝቅታንም አይተሽ ያለፍሽ ሴት ነሽ:: የእህቶችሽ ደግነት ፍቅራችሁ በጣም ያስደስታል ይሄንን ሁሉ ስትናገሪ ግን? የልጅሽን ስም ብዙ አታነሽም? በእርግጥ ጥሩ እህቶች አሉሽ በጥሩ ሁኔታ እንዳሳደጉልሽ አልጠራጠርም:: ነገር ግን የልጅነት ልጅሽ? አሁን በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ብትነግሪን ደስ ይለኝ ነበር:: ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሰብሽው ይሳካ🙏🏾♥️🌺ማኔ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በርታ ለወጣቶች , ለሴቶች, ከሀገር ውጭ ላሉ ብዙ ውጣ ውረድ ላሳለፉ ሰዎች ብዙ ትምህርት ሰጪ ነው:: እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾🙏🏾

  • @assefabishaw9187
    @assefabishaw9187 หลายเดือนก่อน +1

    አእምሮሽ ትልቅ ነው። ከዚያ ማጥ ውስጥ ወጥተሽ የተከተልሽውን መንገድ የመራሽ ፈጣሪሽ እንደሆነ አምናለሁ፡፡ ምሥጋና ለርሱ ለእግዚአብሔር ይድረስ፡፡ አደራ ወደኀላ አንዳትመለሺ፡፡

  • @billaancha8394
    @billaancha8394 2 หลายเดือนก่อน +5

    My sister you’re so lucky you find your self early 😊 and you have big opportunities to change everything around you ❤❤ keep up

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምትገርሜ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርስሻል ልጅቷ ግን ሁሌም ደስታ አይኑራትምን አንቺ ግን ሳቅሽ እራሱ ይጋባል ይሄን ልቡናሽን አይቀይርብህ❤

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ልጆች ትወልዳለች የሰራችውን ግፍ በልጆቿ ታገየዋለች
    አሜሪካ ገነት አደለም በጠራራ ሰአት ሰው የሚገደልበት አገር ነው
    የዘራችውን ታጭዳለች
    እናትየዋ ግን ድህነታቸውን የረሱ ጨካኘ ይሁዳ ናቸው ግፈኛ
    ስንት ባለጌ ይሁዳ አለ ።
    አይዞሽ በርቺ ።

  • @jhonsend7352
    @jhonsend7352 หลายเดือนก่อน +2

    የምር ምስጥ ብየ ነው የሰማሁሽ ደስ ስትይ😄😍 ድብድብ እኔም እወድ ነበር ሲበዛ ተዳባዳቢ ነበርሁ ዛሬ አልፎ ስደት ብዙ አስተምሮኝ ሲናገሩኝ ዝምምም አያችሁኝ ብየ ዱላ ምማዘዝ ልጅ.....

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ግልጽና መልካም ሰው ከቤተሰቦችሽ ጋር የበለጠ ያፉቅራቹ ብዙ ተማርኩ ካንቺ እግዚአብሔር ይባርከሽ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 หลายเดือนก่อน +59

    ጅማ ላይ እግዚአብሔር የጫትን ስር ያድርቀው😢😢😢😢

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 หลายเดือนก่อน

      😃

    • @elsatewelde7858
      @elsatewelde7858 2 หลายเดือนก่อน +7

      በሁሉም ፈጣሪ ይህንን ኣውዳሚ ቅጠል ከመሬት ያድርገው ይድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 หลายเดือนก่อน

      @@abebaalemu9289
      ኧረ ለሐረርጌም ፀልይ... በተለይ ለድሬደዋ ሕዝብ...ጫት ከሙቀቱ ጋር

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 2 หลายเดือนก่อน +1

      AMYN.KKKKKKA.ABABMU

    • @bmeressa
      @bmeressa 2 หลายเดือนก่อน

      እንጨቱ ምን አጠፋ ?? ቢያንስ እኮ ኦክስጂን ይሰጣል

  • @tsehaytegegn2124
    @tsehaytegegn2124 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዮሐንስ 6:35፤ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፡ በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 12 วันที่ผ่านมา

    ይቺልጅ ግንዛቤዋበጣም ጥሩነች ምልከታዋ የተለየችነች ከሐሳቦቿ ብዙ ትምህርትሰጪነች ተባረከኪ እደጊ እላታለሁ።

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው በጣም በሳል ነሽ በጣም ማቹር ነሽ። የሚገርም ለውጥ ነው። TH-cam channel ብትከፍቺና ሌሎችንም ከጨለማ ህይወት እንዲወጡ ብታረጊ አሪፍ ነው።

  • @AtsedeMARIAM-h2p
    @AtsedeMARIAM-h2p 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ehitishin EGZIABHER AMLAK yibarkat Betam kin nat❤❤

  • @AbyotAbi-l9e
    @AbyotAbi-l9e 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚሐቤር መልካም ነው እህታችን በርች ታሪክ ይቀየራል።አከበርኩሸ በርችልኝ።

  • @user-xq1hc8mo6t
    @user-xq1hc8mo6t 2 หลายเดือนก่อน +4

    I love your discipline and the way that you explain God bless your future journey

  • @fantutadese1418
    @fantutadese1418 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ነጻ ስላወጣሽና የሱ ስላደረገሽ በታላቅ ክብር ይመሰገን

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ በጣም ጥንካሬሸን የውሰጥ ልብሸን ከቂም በቀል ነፃነቱን ሁሉ ስሰማ ተደነቂያለሁ።ጌታችን መድሃኒታችንና አምላካችን የወደቁት የሚያነሳ የተናቁትንና የተዋረዱት ከፍ ከፍ ከፍ !!!!!!የሚያደርግ አምላክ ሰላለን ሰለሰሙ ይክበር ይመሰገን።የናቁሸ ያዋረዱሸ የሸጡሸ መጨረሻቸው እነሱ ገበያ/ሸያጭ ላይ እኔም አገባለሁ።እህታችን ነጋዴዋ ግን አሁን የአእምሮ ፀፀት ያውም በአሜሪካ ኑሮ(ልጅማ ከጨመረች)በቅርቡ እንሰማለን።የዛ ሰው ይበለን።

  • @adamgirmu
    @adamgirmu 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያላገባቹህ ፍጠኑ ጠፈፍ ብሎ ሁሉን ነገር የወጣላት ምርጥ ሴት ማለት ይች ናት

  • @etabaet
    @etabaet 11 วันที่ผ่านมา

    Amazing story. Thankyou both.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማኔ እናነሰግናለን ተመስጨ ነው የሰማሁት ጥሩ ተሞክሮ ወደ ፊልም ቢቀየር ወጣቱን ያስተምራል

  • @blenadmasu-e4f
    @blenadmasu-e4f 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን!!!

  • @theman_123
    @theman_123 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማኔ እናመሰግናለን :: በጣም ደስ እምትል ልጅ : ታላላቅ ነገሮችን እንደምትሰሪ ተስፋ አረጋለሁ ::

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ካንች ብዙ ተምርናል እግዚአብሔር ጅማሬሽን ሳይሆን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ በርች❤

  • @lolethio5526
    @lolethio5526 11 วันที่ผ่านมา

    You are so beautiful ❤God bless you. You are look very honest. I hope all the best❤

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 7 วันที่ผ่านมา

    You’re wise and honest
    God bless you!

  • @YiBer-qz2so
    @YiBer-qz2so หลายเดือนก่อน

    What a beautiful soul you have! You are so humble. I love the way you speak and the words you use to express your feelings. You could be a life teacher because you speak so beautifully. Use your talent to inspire and teach others. May God bless you abundantly and shower you with all His blessings, sister. Love ❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 หลายเดือนก่อน

    ያስተማሯችሁን የበጎ አድራጎት ድርጅቱን በተለይ ዋናውን ሰው አመስግኑ በዙሪያችሁ ያሉትን በሙሉ ቆንጆ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እንኳንም ያልተወሽ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 10 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪእግዚአብሄር ከፍያድርግሽ❤❤❤❤

  • @berhnekahsay6101
    @berhnekahsay6101 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም በጣም ጎበዞ ልጅነሽ ወድቆ መነሳት ማለት ይሄነው waaw

  • @hemenaman
    @hemenaman 2 หลายเดือนก่อน +4

    23:59 ደቂቃ ላይ ነኝ wow መሲ ጌታን የሰው ጥግ ታሪኩን እንዳያልቅብኝ ጓጓው ማኔያችን!! ድሮ በየፖስትህ ስር ዶቅዶቄው የምልህ ነኝ አቦ አፉ በለኝ በቅርቡ አርባምንጭ መሄዴ አይቀርም ለአርምሞ እኔም ለሚዲያ የሚቀርብ ባይሆንም ብዙ አብዶ የሚያሳብዱ ታሪኮች አሉኝ አዛው አርባምንጫችን ስኔድ ትሰማዋለህ በል ወደታሪኩ ልግባ 23:59 😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @mululambert6987
    @mululambert6987 7 วันที่ผ่านมา

    Amazing learn a lot

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 หลายเดือนก่อน +1

    በማያስቅ በመሳቅህ በጣም ያሳዝናል እራስእን ተቆጣጠር በተማሪዎች ላይ የተደረገው ነገር የሚያሳዝንነው አንተጋ የሚመጡት ለማስተማር መሰልኝ መሳቅህ ሌሎቹን በርቱ እያልካችው ነው

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 6 วันที่ผ่านมา

    ግን በዚሕ ሁሉ መሃከል እግዚአብሔር እንዴት እንደ ሚወዳት አያቹ ያ ሚስቴናት ብሎ ተቀበላት ምንም ሳትሆን በሰላም ወደ ሃገሯ መምለሷ እራሱ እግዚአብሔር ይስጠው ይቺ እሕታችን በየዋሕነቷ ምንም በማታቀው ሃገር ፈጣሪ ጠብቆ ዳግም ሃገሯ መግባት ዛሬ ያንን ሁሉ ነገር አልፋ ይሕንን ቀን ደርሶ ያለፈችበት ሂወት ለኛ ማካፈል እኔ በራሴ የወሰድኩት ትምሕርት አለ በተለይ እናት አባት ገና ፍቅራቸው በደንብ ሳናይ ከኛ ሲለዩ ያለነሱ ማደግ የሆነ የጎደለን ነገር እንዳለ የሚሰማን 😢😢😢😢😢

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አስተማሪ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን🙏

  • @ManlimoshGenene
    @ManlimoshGenene 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ታሪክ ነው ሁላችንም የራሳችን ታሪክ አለን !!!

  • @lalamendenew9271
    @lalamendenew9271 8 วันที่ผ่านมา

    ማኔ ምን አይነት ጣፋጭ ልጅ ናት በአላህ

  • @nesrujemalnesru67
    @nesrujemalnesru67 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ልጅ ትልቅ አስተዋይ ናት ሰወ 15 ባልላቸው ይሁን ሌላ አገልግሎአቸው የአንድ ጥል አፈርድሜ ያበሉታል

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 5 วันที่ผ่านมา

    She is a very wise and mature girl. Bless her.

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m หลายเดือนก่อน +1

    በትክክሊ፣ጂማ፣አባጂፍር፣የፍቅር፣ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FetalewAdane
    @FetalewAdane หลายเดือนก่อน

    በጣም ኣስተማሪ ነው በረች ኣሁን የ ያዝሽው ኣዲስ ሂወት ፈጣሪ የተቃና የስኬት ዘመንያድርግልሽ

  • @hemenaman
    @hemenaman 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን 1:13:48 ሰከንድ ላይ ደረስኩ ያር ከለሊቱ ሰባት ከ13 ደቂቃ ነው እስካሁን ከታሪኩ የመሲ ባል የታንዛኒያው ሰውዬ እና ሄኒን የመሰሉ መልካም ሰዎች ስላወኩኝ ደስ ብሎኛል ከእንግዱም የተማርኩት ሁሌ ወቃሽ ከሆንን ጉድለታችንን እንዳናቅ ሆነን ሰበበኛ እኖናለን አቦ ማኔ ሬስቱራንትህ ስመጣ አንድ ያበደ አነጀበ ካልኩ እኔ ነኝ አማኖቪች እባላለው የቀድማ አላጋጭ ያሁኑ ወዳጅ

  • @solsol-p3t
    @solsol-p3t 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማር አስተዋይ ቆንጆ ትሁት ነሽ

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከጥፋት ወደ ጥፋት መጨረሻው ን ያሳምርልሽ። በተለይ ያቺን ደጋን እህትሽንና ባላን መልካሙን ሁሉ ነገር የእነርሱ ይሁን። ወይ አነጀበ። ህይወት ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሲኦል አለው ሎሬት ፀጋዬ።

  • @NefisaRedi-k9n
    @NefisaRedi-k9n หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በከፊሉ የኔ ታሪክ ይመስላል በተለይ እህቴ እውነት የማይመስሉ መሰዋትነት ነው የከፈለችው ከባድ የልጅነት ህይወት ነው የነበረኝ

  • @TigisttesfyeAmsalu
    @TigisttesfyeAmsalu 9 วันที่ผ่านมา

    ሚገርም ታሪክ ነው እንቅልፌን ትቸ እስከ ምሽቱ 7 ስዓት ያደመጥኩዋት

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ደርባባ እኳንም አለፈ 🎉🎉🎉እግዱ እግዚአብሔር ካች ጋ ይሁን ❤ማኔዘዋል አበረታሽኝ ከአለሁበት ታሪኬ

  • @KedestTesfaye-dn3wk
    @KedestTesfaye-dn3wk 2 หลายเดือนก่อน +10

    I was listening to her while heading to work. She got me emotional, and her story will change so many lives. She is so humble, what inspiring story. I hope to meet her one day!!

  • @MebratHailemariam
    @MebratHailemariam 2 หลายเดือนก่อน +11

    አንተም ጎበዝ አዳማጭ እየሆንክ ነው በርታ
    ልጆቿም አሪፍ ሰዉ ናት ብዙ ሰዉ ይማራል ከታሪኳ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 2 หลายเดือนก่อน +3

    ግሩም የሆነ ታሪክ ነው ያለሽና ፊልምም ሆነ መፅሀፍ ሊወጣው የሚችል ነውና ለባለሙያዎች የዚህን ኢንተርቪው ኮፒ ውሰጅላቸው::

  • @EngeDipo
    @EngeDipo หลายเดือนก่อน +2

    እየደወላቹ ላበረታታቹኚ መልካም ምኞታቹን ለገለፃቹልኘ ሁሉ ከልብ አመሰግናለው

    • @samitesfaye7249
      @samitesfaye7249 28 วันที่ผ่านมา

      Anchi gudegna betaaam des blognal slayehush

  • @Myself-c4h
    @Myself-c4h หลายเดือนก่อน +1

    የአዲስ አበባ ሰው እኮ ለገንዘብ ብቻ ነው ሚፈልጉት ፡ ዩልኝታ የለም፡ የክፍለሀገር ሰው መልካም ነው

  • @Selamawit-f8v
    @Selamawit-f8v 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ እርጋታሽ እራሱ መልእክት አለዉ 🥰 1:17:55

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጅማ የሁሉ መኖረያ በአንቺ ንግግር ውስጥ አየነው።

  • @SelamTasefa
    @SelamTasefa หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ ❤ጥሩ ልጅ ነሽ❤ ቅንነትሽ ደስ ይላል❤❤

  • @AlemuHabte-k7q
    @AlemuHabte-k7q 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እር ይር ይርዳሽ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 26 วันที่ผ่านมา

    Masha allhe ayzeshe huleme yalfale ato tebebe allhe edemena tana yasthawe

  • @zinashzinabu3993
    @zinashzinabu3993 2 หลายเดือนก่อน +1

    Engidawork Getachew...betam yemiwedish guwadegnaye silayehush dess bilognal. Mendera Timihrt bet tiz kalesh

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ታሪክ ♥️🌹

  • @jordanatekestemerash3593
    @jordanatekestemerash3593 2 หลายเดือนก่อน

    Nice in the pain storry your laufh is amaazing I love you❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 2 หลายเดือนก่อน +5

    አነጋገርሽ ዋው

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእናቴ አባት ከጅማ ናቸው አያቴ አንድ ቀን ፈጣሪ ከፈቀደል ኝ ጅማን አያታለሁ

  • @TinbetTadesseHiwi
    @TinbetTadesseHiwi 4 วันที่ผ่านมา

    እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል

  • @MekdesBorena
    @MekdesBorena หลายเดือนก่อน

    ጌታ ቀሪውን ዘመንሸ ይባከው

  • @Dawg939
    @Dawg939 หลายเดือนก่อน +1

    ከሌላ ሰው ጋር ተባብራ ታሪኳ በመፅሀፍ ቢፃፍ ጥሩ ነው። ትልቅ Epic Movie ይወጣዋል

  • @ZebiderEgese-kb5is
    @ZebiderEgese-kb5is 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እንዴት ላግኝክ ብዙ ለሰዎች ያልተነፈስኩት ብዙም ስሜት አለ ውስጤ የታፈነ ከልብ ሚሰማኝ ሚያዳምጠኝ ፈልጋለው😢😢😢

    • @hemenaman
      @hemenaman 2 หลายเดือนก่อน

      የምር እኔም መአት የታፈነ ጩሀት አለኝ አይዞሽ

  • @helenberta2012
    @helenberta2012 2 หลายเดือนก่อน +3

    የጅማ ሰው ፍቅር ነው!!!

    • @mefordad
      @mefordad หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔ ከአረብ አገር ለመጀመሪያ ጊዜ የአገኘኋት የጅማ ልጅ ናት እውነት የዋህ ናት የዋህነት በጣም ያጠቃቸዋል እየተበደሉ እንኳን እየተበደሉ እንደሆኑ አያውቁም አረ ይመቻቸው በአለችበት ሰላሟ ይብዛ 😢

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 2 หลายเดือนก่อน +2

    በአጭር ነገር እድህ አርጋቺሁ ገዘብ የምታገኙ ሰዎች ምን ተማምናቺሁ ነው በዱኒያ ያለው ይሻላል በአኼራ አላህን እንፍራ ይቺን የመሰለች ልጅ ጭራሽ ለውጭ ዜጋ ሰውየውን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @wesendemiw3649
    @wesendemiw3649 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ታሪክ ተበረክ

  • @HaregBelay-e8k
    @HaregBelay-e8k 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤emegerm tarek new ewnet

  • @HgHg-u2r
    @HgHg-u2r 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይቸ ሳልጨርሽ አነጀበ ሰትሉ ተደብቄ በጣምጠነዉ የሳቁት የማዳም ቤት ድምፅ ማዉጣት አይቻልማ

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 หลายเดือนก่อน +1

    Engeda tereto yerasu tareke yawerale 😊😊

  • @kedest-f7f
    @kedest-f7f 2 หลายเดือนก่อน +1

    You are so beautiful outside and inside ❤

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 หลายเดือนก่อน +4

    ይህቺን ፍልቅልቅ የሆነች ቆንጅዬ የጅማ ተወላጅ ኢትዬጵያዊት ለናይጀሪያዊ??????????

  • @sonic_world808
    @sonic_world808 2 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU MANE ‼️AMAZING MESSAGE CONTENT 🙏🏾🔥

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ መመለሰሺ ጥሩ በጣምአመሰግኝ ሂወትሺመኖሩ

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your information from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia forward

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ጎደኛ ነበረችኝ ተደባዳቢ እናቶ አዲሥ አበባ university ሥለሚሠሮ ፎሌ በገፍ ነበር አንድ ቀን ፉጉሎ ለላምችልገዛ የተሠጠኝን ብር ወሥዳ ቁር ተጫውታ ተበልታ ከቤት እንድረር አረገችኝ ይገርማል።

  • @bezaya5157
    @bezaya5157 หลายเดือนก่อน

    Wow A great learning i have got

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 หลายเดือนก่อน

    የብዙዎቻችን ታሪክ ለብዙ ህቭብረተሰብ ጠቃሚ ነው ወቶ መናገር . በርቺ እንግዱዬ.