የከተማችን ሹገር ዳዲዎች እና ቅሌታቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 444

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 ปีที่แล้ว +114

    ልጆችቸው ትልልቆች ናቸው እንደሰማነው ለናታቸው መፍትሄ መስጠት ነበረባቸው ውጪ የሚኖሩ ከሆነ እናታቸውን እንደዚህ ሲሰቃዩ ወይ እናታቸውን ወስደው እረፍት እንዲያደርጉ ወይም በህጋዊ መንገድ ፍቺ እንዲያደርጉ መፍትሄ መስጠት ነበረባቸው እኔ የነሱን ቸለተኝነት ነው ያየሁት በዚህ ታሪክ እናትየው ቢያዋቸው አይዞሽ ቢሏቸው እዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ አይገቡም ነበር::

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +19

    አኡዙ ቢላህ የትልቅ ቀላል ከመሆን አላህ ይሰውረን የማይሰማ የማይታይ ጉድ የለም ውዶቸ አላህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰውረን አሚን

  • @yutbwgjh2183
    @yutbwgjh2183 3 ปีที่แล้ว +21

    ይህን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደው
    ማነዉ በሳሮን አየልኝ የራቁት ፎቶ ደሞ የፈላ
    ይህን ሙዚቃ ባለማየት ባህላችናእና ወድሞቻችን
    ከሚያሳስት. ነገር እንታደጋቸዉ. ደሞቀናሺ እዳትሉኝ
    በማንም የምቀና ልጅ አያደለዉም እንኮን ለዛ የጓጎለ ሊጥ ለሚመስል ገላው ለካ የሰዉ ልጅ ልብሱነዉ ውበቱ😌

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 3 ปีที่แล้ว +6

      ሳሮንን የኢትዬጵያ ህዝብ ሁሉ ትውልድን ሳታበላሽ አደብ ልናስገዛት ይገባል

    • @yutbwgjh2183
      @yutbwgjh2183 3 ปีที่แล้ว +2

      @@yenayena8676 ትክክል ማሬ ይች ስድ ምስል ግን መሰላት

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 3 ปีที่แล้ว +4

      ሰገጤነቷ የችጋራም የገጠሬ ልጅ መሖኗ ደጋግሞ ቢነገራት አደብ ትይዛለች። እሷን ዝና ላይ ያስቀመጣት ሕዝቡ የምትሰራውን ባይደግፍም ቪድዬዎቿን በየሶሻል ሚድያው ማሰራጨቱ ነው። ስለዚሕ እንዲሕ እምይነቷን በማያዳግም ቅጣት መቅጣት ነው አለቀ

    • @yutbwgjh2183
      @yutbwgjh2183 3 ปีที่แล้ว +3

      @@ummuyousuf1597 እረ ማሬ የገጥር ልጅ ስራአት ያላቸዉ ናቸዉ ይች ከየት እደመጣች እንጃባቶ

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yutbwgjh2183 የኔ ቆንጆ እሷን ነው የተናገርኩት ዘልዛላ ወልዶ ዘልዛላ ያሳደጋት ባለጌ የባለጌ ልጅ ነች። አንዱ ቢያስረግዛት ጥሩ ነበር ቅስሟ ተሰባብሮ ትቀመጥ ነበር ። አሊያም ሕጻናት የሚደፍሩ ወንዶች እቺይ አይነቷን በአደባባይ ድፈሩኝ የምትለዋን በጉሩብ ሖነው ቢጫወቱባት ጥሩ ነበር። በእርግጥ ሴት ሖኜ እናት ሖኜ ይሕንን ስል ብዙ ሰው ያስቆጣ ይሖናል። ነገር ግን ልጅቷ ስድብም ተግጻጽም ስላላረማት ይሕንን ነው የወሰንኩባት ። ይሕንን ለአደረገ ወንድ እኔ በግሌ $300 እከፍለዋለሑ ከምር።

  • @yousseftube3088
    @yousseftube3088 3 ปีที่แล้ว +24

    ከሀበሻ ፕሮግራሞች ነግርን ልቅም አድርጎ የሚያስረዳ አንባቢ ምርጥ ሰው ብያሀለው በእነተኛ ተሪክ ላይ የተመሰረተ የዛሬ መቶ አመት ቢሆንም ይመቸኛል የሸገሩ እሸቴ አሰፋና እናንተን አድንቂያለሁ በርቱ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +98

    የኛ አገር ወንድ ግን በአንድ አትርጋ ተብሎ ተረግሟል እንዴ? መዘዙ ለሚስጊኗ ሚስት ተረፈ የሰው ባል እየቀማቺው ትዳር ምታፈርሱ ሴቶቺም ወንዶቺም የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @angeldessesiferaw4603
      @angeldessesiferaw4603 3 ปีที่แล้ว +3

      በጠም የሰዝነል

    • @daneildagnew9497
      @daneildagnew9497 3 ปีที่แล้ว

      ዝበይ አንች የቁላ እይጥ እዚህ የሚቀደው ሁላ ከወንድሙ ካባቱ የወለደ ሁላነው ስለጠንን እያላችሁ ሴት ከሴት ግብረሰዶም ወንድ ከወንድ በአይኔ ያየሁትን ነው እማውራው ዩሐንስ ቤተክርስቲያን4 መንታ ምን ግድ ወደ አስኮ መስመር ተሻግሮ ያለው ፈርማሲ ውስጥ አንድ ሙስሊም እና አንድ ጉሬላ የመስለች እፋርማስው ውስጥ ሲሳሳሙ አግኝ ቻለሁ እችላለሁ ግን በተቃራኒ ፆታ ነው የተጠቀመችው ደግሞስ ሴት ባለጌነው ቢባል እንዳበሻ ሴት ባለጌ እለ ከናተ ይልቅ ጥቁር ያለ ሱዳኖች ተከብረው እና አስከብረው ይኖራሉ

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ይስጣቸው

    • @jonsiinnat7835
      @jonsiinnat7835 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አፈር ይብሉ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 3 ปีที่แล้ว +52

    ይሄንን ነውር ድርጊት እንደትልቅ ስኬት የምታዩ ወጣት ሴቶች እና ወንዶች ልክ እንደ እቃ ገላችሁን እና ሂልናችሁን አከራይታችሁ እና ሽጣችሁ የምትኖሩ መጨረሻችሁ አያምርም ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ

    • @saratube1230
      @saratube1230 3 ปีที่แล้ว +1

      ረ አሁን ሴቱም ወንድም ገንዘብ አበራሪ ነው አላህ ልብ ይስጠን😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ 3 ปีที่แล้ว +19

    ታሪኩ ያሳዝናል የምታቀርቧቸው ታሪኮች ሁሉ አስተማሪ ናቸው በርቱ እናመሰግናለን

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +21

    ልጆቹ ግን የትም ሀገር ቢኖሩ እንዴት 9 ወር አርግዛ አምጣ ወልዳ ያሳደገቻቸውን እናታቸውን እንደዚህ ችላ ይላሉ ያሳዝናል 😢

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 3 ปีที่แล้ว

      y

    • @selamshikor9012
      @selamshikor9012 3 ปีที่แล้ว

      Yemigerm new Ene bihon yenaten dem neber yemimelisew wend ko hodam new

    • @Danatube721
      @Danatube721 3 ปีที่แล้ว

      እኔንም ያሳዘንኝ ይህ ነው ሆሆሆ በናታቸው እንዴት ይጨክናሉ ጉዶች ናቸው
      እህህህህህህ ለናታቸው ተገን ሆነው አባታቸውን እልኩ ማስገባት ሲገባቸው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    አበራሽ በጣም ታሳዝናለች ሁሉም እናቶች ወደትዳር ሲገቡ ትሪትማረግ አለባት ትክክል

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ይገርማል አንዳድ ሽማግሌ ሰዎች ሲያረጁ ነው የሚጃጃሉት የልጅቷ ይባስ የበሰበሰ ሽማግሌ ጋር ማሽኮርመም !!እረ መጨረሻቸው አያምርም ትታው ትሄዳለች !!!እኔማ አግብቼማ እራሴን አልጥልም ምነው ሸዋ ሌላ ሊደርብብኝ ሞኙን ይፈልግ😂😂😂😘😘😘😘😘

  • @fasikagmariam913
    @fasikagmariam913 3 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነው ሁላችንም ራሳችንን መጠበቅ አለብን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @hsjsishe3236
    @hsjsishe3236 3 ปีที่แล้ว +19

    ብዙ ቅሌታም ሰዋች አሉ ።ህ የደረሰበት ያውቀዋል ህመሙን

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +39

    አጀብ አጀብ ነው የማይሰማ ጉድ የለም ቱ ለኛ ለሰዎች ኮሮና ጦርነት ያንሰናል ልጅ አባቱን አባት ልጁን የሚያገባበት ዘመን እግዝኦኦኦ ማህረነ ክርስቶስ

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ። አሆን እራሱ ስንታችን ነቅተናል

  • @yordnosderesu4612
    @yordnosderesu4612 3 ปีที่แล้ว +56

    ሴቶች እራሳችሁን አትጣሉ ሁሌም ቆንጄ ሁኑ
    ጥሩ ልበሱ እራሳችሁን ተንከባከቡ!!!

    • @masaret2849
      @masaret2849 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +6

      መለአክ ብትመስይ ህህህህህህአረረረረረ የአበሻ ወንድ ቀጭን ስትሆኝ ወፍራም ይፈልጋል እኔ ብዙ ሴት አውቃለሁ እራሷን እየጠበቀች የምትሰቃይ ኡፍ ቅናታቸውስ እስቲ ባልሽን መርምሪ አንድ ነገር ታገኛለሽ በዚህ ሰአት'' ፈጣሪ ''ብቻ ነው የሚያዋጣው

    • @hawiisisay4869
      @hawiisisay4869 3 ปีที่แล้ว

      Ay wendoch raswanm betebk lewt yelewm lebetwa defa kena btlem endezaw Egziyabher kalbareke tdar landand sewoch Esat new yangebegbal ...

    • @tinamedia1719
      @tinamedia1719 3 ปีที่แล้ว +2

      በዚህ የኑሮ ውድነት የምን ልብስ ነው ያለውን አጥበን ከለበስን መች አነሰን

    • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
      @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 ปีที่แล้ว

      @@tinamedia1719 ትክክል አውነትሽን ነው

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም የምታቀርቡት ታሪክ አስተማሪ ነዉ ግን የእዉነት ነዉ ወይስ ፊልም ነዉ

    • @sinsEthiopiagirl
      @sinsEthiopiagirl 3 ปีที่แล้ว

      _ታሪኩ እውነት ነዉ ግን በስወች የተስራው ለማስመስል ነዉ እንጅ እውነት ነዉ_

  • @መሲየማርያምልጅነኝ
    @መሲየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ባል ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 3 ปีที่แล้ว +17

    ልጆቹ እናታቸውን ለምን አልረዷትም? በጣም ያሳዝናል ወይስ የአባታቸው ቢጤ ቅንዝራሞች ናቸው

  • @የኔየስላሴባሪያ
    @የኔየስላሴባሪያ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ፈጣሪዬ ስንት አይነት ሰው አለ
    ገንዘብን አንውደድ
    ይሁዳም ጌታውን የሸጠው በ30 ዲናር ነው የሸጠው
    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን👏❤️

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 ปีที่แล้ว +30

    ሴቶች እራሳቹ ጠብቁ ወንድ አትከባከቡ ወንድ ማለት ልክስክስ በየ ሄደበት ሚሸና😠 ሴት ድሮም ለትዳራ ታማኝ ናት

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 3 ปีที่แล้ว +4

    ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር ይላሉ ያገሬ ሰዎች እውነት ነው ለሰሚው ጎረቤትና ለዘመድ የእፍረት እፍረት ነው 💔

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 ปีที่แล้ว +8

    እናቱ ስትበደል ዝም ብሎከሚያ ልጅ ድንጋይ ይወለድ

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 ปีที่แล้ว +9

    ይሄ እኮ የተለመደ ነው በየከተማው ሹገር ዳዲ ሹገር ማሚ እየተባሉ ከተማሪ እስከ ስራተኛ ሚያመነዝሩት እናማን ናቸው ?

  • @ማራናታየድንግልማርያምልጅ
    @ማራናታየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ነዋይ መጨረሻው ይሄ ነው ከአያት ጋር ማማገጥ የሴትዬዋ ልጆች ግን በጣም ችልተኞች ናቸው

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว +12

    አንዳንዴ ሴቶች ትዳራቸውን እና ባለቤታቸውን ላለማጣት እንደ ሚስት ሳይሆን እንደ ባርያ ይገዛሉ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ሴት ልጅ እራሷን መጠበቅ አለባት በጣም ያመዛዝናል እግዚአብሔር የማይፈራ ሰወ መጨረሻው አያምርም እናመሰግናለን ማስተማሪያ ነው

  • @sheilalovelly7000
    @sheilalovelly7000 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዬጰያ ውሰጥ በአሁን ሰአት ለሂውማን ራይት ሳይሆን እምንጨነቀው😋ለሂውማን ሄር ነው😅ትንሸዬ ሜካፓቹን ብትቀንሱ እግዚአብሔር በሰጣቹ ተፈጥሮ ብትኖሩ ደሰ ይላል🙏🙏🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ይቅር በለን ልጅ እንደልጅነቱ ትልቅም እንደ ክብሩ ማየትና መስማት ያቃተብን ጊዜ 😭

  • @tiruberehantsegaye9639
    @tiruberehantsegaye9639 3 ปีที่แล้ว

    Controlling or coercive behaviour የብዙ ሰው ህይወትን ያመሳቀለ ነው። እኚ እናት የ domestic abuse victim ለመሆናቸው አንዱ ማሳያ የባልየው Controlling or coercive behaviour ነው።
    ወ/ሮ አበራሽ ከልጅነት እድሜ ጀምሮ በባለቤታቸው control በመደረጋቸው emotionally mentally በጣም ተፅኖ አለው።
    የወ/ሮ አበራሽ ልጆቻቸው psychologist or pyschitarist እንዲያዩ ቢያረጎቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም Controlling or coercive behaviour ያመጣውን ተፅኖ ፍርድ ሂደቱም ላይ consider እንዲደረግ ይረዳል።
    ለ30 ዓመት Controlling or coercive behaviour ባለው ባል control የተደረገች ሚስት pyschlogist assessment አድርጋ finding እሷ ላይ ያመጣውን mentally impact consider እንዲደረግ ሆኗል። ይህንን ጉዳይ በዜና የተከታተልኩት ጉዳይ ነበር።
    የሰው ልጅ ሁሉ እል ልሰጠው ይገባል። እኛ እናት ቀሪው ህፍወታቸው እንኳን የሚስተካከልበትን መገድ ሊጠቁም ይችላል ብዬ ነው። የፕሮግራሙ አዘጋጆች ስልካችሁን ፃፋልኝ እና ደውዬ አስረዳችኋለሁ።

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 ปีที่แล้ว +29

    ሲጀመር ሰውዬው ለብር ብሎ ነበር ያገባት ማለት ነው ለዚህ ነው ዋጋ ያስከፈላት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 ปีที่แล้ว

      ለወንድ ብር መስጠት ነውር ነውር መሆኑንም ተምሬበታለሁ

  • @عبداللهيحي-ذ4ج
    @عبداللهيحي-ذ4ج 3 ปีที่แล้ว +24

    ልጅቱና ሰዉየዉ አብረን አይቀጥሉም የእጃቸዉን ያገኛሉ

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ከባድ ነው ገንዘብ መውደድ የሀጢያት ሁሉ ስር ነው ሰዎች ስንባል የተነሳንበትን እንረሳለን

  • @gideyhailmicael3069
    @gideyhailmicael3069 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጆች ጭምር ችግር አለባቸው እናታቸውን መች አይዞሽ አሏት

  • @ራቢንትባባ
    @ራቢንትባባ 3 ปีที่แล้ว +6

    እሰይ እኳንም አቃጠለችሁ እሠይ ምነው በልቷቸው ነበር

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 ปีที่แล้ว +21

    ምነው ልጆቹ ዝም ብለው አዮቸው ለናታቸው አንድ መፍቴ አጡ ልጆቹ እራሱ የሞቱ ናቸው

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አናደዱኝ በእውነት እንዴት ለእናታቸው መፍትሄ አይፍልጉም ልጅችሁ

    • @feruzdev6099
      @feruzdev6099 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 ปีที่แล้ว +8

    ደግ አቅልጠለችው ጎበዝ በገዛ ገዘቧ ይገባቸዋል እነሱ ሊኖርበት ነው እሷ በሰራችው ቤት

  • @Selam694
    @Selam694 3 ปีที่แล้ว +10

    ስውየው ድሮም በየቡና ቤቱ ሲማግጥ የኖረ ሰው መሆን አለበት : ባንድ ጀንበር ( ከመቅፅብት ) አይመጣም እንዲህ አይነት ዓይን ያወጣ ድርጊት ::

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 3 ปีที่แล้ว +6

    ልጆቻቸው ምናባታቸው ነው ሚሰሩት ከብቶች እናታቸው እንዲ ስቃይ ላይ ሆና

  • @tigistseyoum8699
    @tigistseyoum8699 3 ปีที่แล้ว +8

    ሲጀመር ወኔዶች መጀመሪያ ሞራልሽን ልብሽን ነው የሚሰብሩት ከዛ ምንም ሞራል አይኖርም ምንም የማድረግ አቅም ያሳጣሉ።አዎ ማመን የሰውን ልጅ አያሰብርም ወንዶች ግን ለምን ......ባለጌ ሴቶችም የሰውን ቤተሰብ መበተን

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 3 ปีที่แล้ว +3

    የህሊና ፍርድ ይበልጣል☝️

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህንንስ ማመን ያስቸግራል። ይህች እናት በፍፁም ልጅ አልወለደችም ማለት ይቻላል። የወላድ መሃን መሆንስ ይህም አይደል?🤔 ይህን ወመኔ ሽማግሌ እግሩን ሰባብሮ ማስቀመጥ ነበር😡

    • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
      @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว

      ጌትሸ ልክነህ እናቴ ካረፈች አባቴ ሌላ ሴት በለፋሁበት አገባለሁ ሲል ቤቱን ንብረቱን ለኛ አሰረክብ ከዛ ሞክር ሰለው በቃ ልጄ አንቺን ከማጣ ሣላገባ እኖራለሁ ብሎ እኔ ካልፈረምኩ ቤት መሸጥ መለወጥ አይችልም ልጆች እናታቸው ሰትበደል ሠምተው እንዳልሰማ ከአባታቸው የባሱ አውሬዎች

  • @elbesnesa1159
    @elbesnesa1159 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የምኖረው ህንንንን ህይወት ነው 21 አመት ትዳሬ ሊበተን ነው አረ ወንዶች አላህን ፍሩ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 ปีที่แล้ว

      አንቺም በትኩሱ እርምጃ መውሰድ ነበረብሽ

    • @dlifedlife871
      @dlifedlife871 3 ปีที่แล้ว

      Yenem hiwet, yihewu newu. Mewuchawu teftognol.

    • @rebkat6712
      @rebkat6712 3 ปีที่แล้ว

      ገጠመኝ አዳምጡ መፍትሄውን እዛ ላይ ታገኛላችሁ

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 3 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር አበራሽ ይህን ያህል እራሷን ጥላለች እይባለም፡፡ ምክንያቱም ካሳለፉት የትዳር ዘመን እድሜዋን የሚመጥን አለባበስ ነው የምትሆነው፤፤ ነገር ግን የወንዶች ባህሪ ስለሆነ እንጂ ከልጅ ልጁ ጋር የሚማግጥ ልጅቱ ምንቸገራት ባልደከመችበት ባልዋለችበት፡፡

    • @tinamedia1719
      @tinamedia1719 3 ปีที่แล้ว +1

      እራስን በጣለ ባልጣለ አይደለም እግዚያብሄርን መፍራት ነው እንጂ!! ስንት ዘናጭ ባለትዳር ሴቶች እየተወሰለተባቸው አይደል? ስንት ባለ ትዳር ወንዶችም እንደዚሁ፡፡

  • @eyobaltube2607
    @eyobaltube2607 3 ปีที่แล้ว +9

    እደተቃጠለች እኳንም አቃጠለቻቸው

    • @aeyubtube3045
      @aeyubtube3045 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማር እኔምብሆንእንደዚህነውእማደርገው

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta2761 3 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንድ ጊዜ እልህ ውስጥ ገብተን ሳንገነዘብ የምኖስናቸው ውሳኔዎች መጨረሻ ላይ ከባድ ዋጋ ያስከፍሉናል ስለዚህ ነገሮችን በጥንቃቄ በማስተዋል ማድረግ ይኖርብናል

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 3 ปีที่แล้ว +1

    አበራሸ በጣም ነው የምታሳዝ ነው ወንዶች ግን ምን ነካችው ሚሰት አገብቶ ሊላ ይመኞል የሰው ትዳረና የምትበትኑ ሴትች አላሕ የሰራችሑን ይሰጣችው

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 3 ปีที่แล้ว +8

    በሚስቱ ላይ መማገጡ በህግ መጠየቅ አይችልም ? እሱ ነበር መታሰር የነበረበት ፡

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ትልቅ ትምርትነው በርቱ

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
    @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወዶችእኮ. ጥሩየትዳርአጋርፈጣሪ. ሲሰጣቸውማየትይሳናቸዋል. ይታወራሉአልፎምእደቤት. ሰራተኛነውየሚያስቡት. ምንምየማያቁደቆሮአድርገው. ነውየሚያስቡት

  • @betehlkeder1813
    @betehlkeder1813 3 ปีที่แล้ว +1

    የእስራኤል ቅዱስ ።እግዚሁ !!ጌታ ሆይ አረ ናና ገላግለን ከዚህ ክፎ አለም!!

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 ปีที่แล้ว +24

    በእውነት አባቴ ቢሆን ልጅቷንም እሱንም እደፋዋለው በእናቴ አልደራደርም ምንም አባቴ ቢሆንም ሊያውም ገዘብ ወዳጅ በሆነችው ሸርሙጣ በናቴ ልደራደር ህግ እራሱ የበደለን እጂ የተበደለን መች ያያል ቆሻሻ ህግ

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 3 ปีที่แล้ว +7

    💚💛❤በጣም፣ያሳዝናል፣መካሪ፣ማጣት

  • @alamawchekol417
    @alamawchekol417 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ የሰውልጂ አብሮ መኖር ሲጀምር ገንዘብ የሚያሸንፈው ልብ ተሸናፊ ነው ከውጭ ውበት ማንነት ትልቁ ውበት የውስጥ ውበት ነው አሁን አንችም ስትናገሪ ተሳሳትሽ ማማር አለብን አልሽ ስለለበሰሽ ስለተቀባባሽ አድለም ማማር ሚባለው ከሁሎም ቀዳሚው የሰው ማንነት እና የውስጥ ማንነት ነው

  • @gideyhaila1646
    @gideyhaila1646 3 ปีที่แล้ว +20

    ወንዶች ክብር አይወድም pls ሴቶች እንዳትንከባከቡ

    • @girmahusein2818
      @girmahusein2818 3 ปีที่แล้ว +2

      Yane inaatii tasasitashali ishi hode

  • @ዙዙነኝየቤተስቦቼናፋቂ
    @ዙዙነኝየቤተስቦቼናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክልኛፍድየተሰጠነገርልቀቁ ምንድነው እንዴትእሷብቻትታሰራለችበስራቸዉመቀጣትአለባቸዉ

  • @Feriha_de
    @Feriha_de 3 ปีที่แล้ว +1

    Make your own money. Build your own empire. ለሴቶቻችን ፍቅር አላፊ ነው ክብር ዘላቂ ነው

  • @bereketyihedego6226
    @bereketyihedego6226 3 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
    እናመሰግናለን

  • @itisme5996
    @itisme5996 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ኢትዮጵያ ህግ ቢኖር ኖሮ አበራሽን አያስራትም ነበር በትዳር ላይ የሚማግጠውን ትተው ምስኪኗን አሰሯት

    • @rabitube1597
      @rabitube1597 3 ปีที่แล้ว

      😭ህግ የለም።ለዚህም ነው ወንጀሎች እየሰፉ ያሉት

  • @beshadatesema1633
    @beshadatesema1633 3 ปีที่แล้ว +2

    jegnit nesh Aberu anchi legizew bititaseri nw tiwechalesh demo esu yalememotu desblognal yarere dabo meslo endinor argeshal.

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 3 ปีที่แล้ว +5

    እንስሳ ነው። አንድ ሳይንስ ያረጋገጠው ነገር ልንገራችሑ ሙያዬ ስለሖነ ። አንድ ወጣት ሴት ሽማግሌ ካገባች ቀድማ የምታረጀውም የምትወድቀውም ሴቷ ናት። ሴቶች ደግሞ መናደድ እራስ መጉዳት አያስፈህግም። አንድ ሰው የልጆቹን እናት አልፈልግም ካለ ገደል ይግባ። የሕግ ሚስቱ እሰይ ደግ አደረገች።

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያሳፍራሉ ሰውየው እና ልጅቱ ነገር ግን ስህተት ተፍጥሯል ልጆቹ እናታችውን መርዳት ነበርባችው አበራሽም በህግ ሁሉንም ንብርቷን መካፍል ትችል ነበር ፍጠነች

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 3 ปีที่แล้ว +6

    ሴቶች ለፍተው ትዳራቸውን ሲያቃኑ ወዶች ልባቸው ወደ ውጭ💔💔💔😭😭😭

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 3 ปีที่แล้ว +22

    ለትውልዱ መበላሸት ዋናው ምክንይት ፊልም እይሎ
    ምድረ ጋለሞታ የሚሰሩት ሰራ ነው

    • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
      @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 3 ปีที่แล้ว

      ቴዲዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ትክክል ነህ 100% የእናቶች ሰቃይ የገባህ

  • @monaali9356
    @monaali9356 3 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አረገቻቸውበስተ እርጅና ከቤትዋ ሲያስወጥዋት ምንታርግ የወለደቻቸው ልጆችም ይገርማሉ እናታቸውን መርዳት ነበረባቸው እስቲ አሁን ምንይሰማቸው የሆን ይህ ሽማግሌም የስራውን ይስጠው አስቀምጣው ሌላ ባገባችበት የጁን የሰስጠው ።

  • @mntwabemulugeta3526
    @mntwabemulugeta3526 3 ปีที่แล้ว +3

    ልጆቻቸው በራሱ ደነዝ ናቸው

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ዋናው ጥፍቱ የልጆችሁ ነዉ እንዴት ዝም ይላሉ

    • @ahabte
      @ahabte 3 ปีที่แล้ว

      beljochu atferdu ,,,,,,,,,
      egnam bet yehe ayinet neger ale😭😭
      bicha Medhanalem yiFerd 🙏

  • @guzaratube300
    @guzaratube300 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍርድ የፈጣሪ ነው! ሁለቴ ተጎዳች ምስኪን

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 3 ปีที่แล้ว +5

    ከእግዚአብሔር ወደየት ይሄዳሉ ?

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
    @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን 3 ปีที่แล้ว +14

    አቦ ሹገር ዳዲ ለይ ሚጠለጠሉ ሴቶች ዘራቸው ይጥፋ

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንዶች ግን አያረጁም እንዴ ኡፍፍፍፍፍፍ ዛሬስ ያለንበት ጊዜ ያስጠላል

  • @adanehedemss1759
    @adanehedemss1759 3 ปีที่แล้ว

    አቤት አምላኪ ስንት እንያልን ምን አይነት ስአት ላይ ነው እመቤት ህይወት ከመስራት ውጪ ምንም የማልቅ ልጅ ነኝ ችርው መድህንያል ፈጣሪን የሜፈረ ስው ይስጥኝ

  • @jameelajameela6406
    @jameelajameela6406 3 ปีที่แล้ว +8

    ገንዘብ ያለልክ መዉደድ ለመጥፎ ነገር ይዳርጋል

  • @sabakidane4051
    @sabakidane4051 3 ปีที่แล้ว +3

    ጨጓራዋን እንደ ጠበሷት ጠበሠቻቸዉ? የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 ปีที่แล้ว

    Lejochew betam tefat Alachua enatachewn menkebakeb yetebekbachew nebera

  • @melatbekalu4043
    @melatbekalu4043 3 ปีที่แล้ว +2

    Benegerachen lay seweyew betam gobez new acting lay💯

    • @rahitube4590
      @rahitube4590 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣 ya b/c we forget this is like reality

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 3 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ዳኛ ብሆን ሼባው ከነ ፉንቃው ካርቼሌ እቆሳቁሳቸው ነበር ሼም አደለም እንዴ

    • @fatimasaeed7492
      @fatimasaeed7492 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว

      በእኛ ሀገር ምን ህግ አለ ብሌሽ ነዉ

    • @Hayat-qn7wy
      @Hayat-qn7wy 3 ปีที่แล้ว

      እኮ ክክክክክክ

  • @toniethio1119
    @toniethio1119 3 ปีที่แล้ว +3

    ልጆጃቸው ችላ ማለታቸው እናተቸው ለዚህ አበቁዋት

  • @samueldaba
    @samueldaba 3 ปีที่แล้ว +3

    #እውነቴን #ነው #እግዚአብሔርን #መፍራት #ለሁሉም #መልስ #ነው‼️

  • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
    @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንዶች አማርሽ አላማርሽ የሚፈልጉት ድንግልናን ነው! ሳስበው የኢትዮጵያን ድንግልናን ቢያገኙት ለመውሰድ አይደለም ትዳር ነፍሳቸውንም ያሲዛሉ ።ሌላው ያልተኖረ ልጅነት; ማለትም በወጣትነታቸው ሊኖሩት የሚገባውን ሂወት በአግባቡ ካልኖሩትና በተቃራኒው ማሰብ ከሚገባቸው በላይ እያሰቡ ወደ ጉርምስና ከደረሱ በማህበረሰብ ተፅኖና በቤተሰብ ጫና በሳይኮሎጂ ዝግጁ ሳይሆኑ ትዳር ይመሰርታሉ ።ትዳር ሌላ ህይወት ነው ።

    • @tellthetruth6501
      @tellthetruth6501 3 ปีที่แล้ว +1

      ማን ይጠላል ኬላ መበጠስ?

    • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
      @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 ปีที่แล้ว

      @@tellthetruth6501 እኮ መች አጣኋቹ!! ሀሀሀሀሀ

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም
    @የማርያምልጅቤዛማርያም 3 ปีที่แล้ว

    አወይ አለማስተዋል በስመአብ እግዚአብሔር ትዳርን ባርኮ ልጆች ሰጥቶ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መማለቻቸው ሰዓት በዝሙት ህይወትን ማበላሸት ምን ይሉታል አለማስተዋል

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 3 ปีที่แล้ว +3

    ለምን እሷ እሱም ላይ መፈረድ አለበት ለሷም ፍትህ ያስፈልጋታል

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว +8

    የተዋናይ መረጣችሁ ተሳክቶላችኋል። እህቶች ለሚስቱ ያልሆነ ወንድ(ባል) ለኔ ይሆናል ማለት መጃጃል ነው፣ ነገም ያንቺ ህይወት እንዲህ እንደማይሆን በምን እርግጠኛ ነሽ? ስለዚህ እህቶች እናስተውል።

  • @feruzdev6099
    @feruzdev6099 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቤት ሁስጥም ብትሆን ባለትዳር ሴት መሽቀርቀር አለባት በጂስ መወጣጠር ሳይሆን የቤት ልብስ እሱን ውጪ እዳያይ ማድረግ አለባቹ ከነወጣቹ ነገጭሳቹ አትጠብቁ ይኤ በጣም አደጋ አለው

  • @feruzaberhan8613
    @feruzaberhan8613 3 ปีที่แล้ว +4

    የልጆች ችልተኝነት ያበሳጫል እናትን ያክል ትልቅ ስው እደዚህ ስትቃጠል ዝም ይባላል መፍቴሄ ይፈለጋል

  • @azebabebe5822
    @azebabebe5822 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ፍርድ ነው እሱም በትዳሩላይ ሰለማገጠ ቅጣት ይገባዋል

  • @Usher.Mk77
    @Usher.Mk77 3 ปีที่แล้ว

    ያማል ያማል ያማል ቅኜው ዋለኜው ዋለኜው አለች ዘፋኙዋ ,this personal በጣም በጣም በጣም Gadem ሰው ነው በኜ በኩል ይህ ትዳር የ 41 አመት ትዳር ነው No የ 41 ቀን ትዳር አይደለም so ያማል ቅኜው አሁንም ቢሆን for me Guy's ታዛዚናለች የ ልጆቹ እናት

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 ปีที่แล้ว

    Aforesaid betam balga lej nat zewdum endezehu Aberash gen betam Tasazenalch

  • @helengetaneh1218
    @helengetaneh1218 3 ปีที่แล้ว +1

    mistoch lebalachew bezi menged tru ena tazazh mehon ylbachewm malt nw

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ በየ ቤቱ ስት ጉድ አለ😤😥😥

  • @abisolomabraham.731
    @abisolomabraham.731 3 ปีที่แล้ว

    Yiehe mayhon new hg ale adel lemn bemskr atkesewum betdar memaget lenesu yfekedal endie ayasaznm yehe bebekulie

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ምንአይነት"ዘመንደረስ"የአሏህ"በስተርጅና"ቁምጥና"ይባላል"ልጅቱደሞ"ትልቅልሠውጋር"መጃጃል"ውይይ"ያስጠሉ"ኤጭ"ዘልዘላ"ሁላ

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 3 ปีที่แล้ว

    ቱ ሀጢያታችን ስለበዛ ማለቅ አለብን አሁንም እንደ ፈርኦን ልቡ ድንጋይ የሆነ በየቤቱ ሞልታል

  • @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
    @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    Yasaznal kemnm belayi etye aberashi yasaznalu

  • @kidistyohannes4310
    @kidistyohannes4310 3 ปีที่แล้ว +1

    yechie balege nat hoooooo enatuane endememetate tekuterew maferiya

  • @sawnetj1756
    @sawnetj1756 3 ปีที่แล้ว

    ወይ እኔን ያስቀፉኝ ልጆቹ ናቸው እንዴት እናቴ ደስተኛ ካልሆነች ሁሉም ነገር ጥንቅር ይበለን እር በስማም

  • @teshomemamo4753
    @teshomemamo4753 3 ปีที่แล้ว

    enate betamasasy hiwot wust tigagnalech ineyalehut kehagari wuchnw hagerbet simalas mn indemadarg gragabagn.

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ችግር የተወስነ ስዎች ብቻ አይደለም ማነኛውም ወንድ ሲይረጅ ይብስበታል በሀይማኖት ታቅበው ካሉት ወንዶች በስተቀር ሁሉም ወንዶች በሚባል ልጆቻቸው ከሚሆኑ ሴቶች ጋር መተኛት የማይፈልግ በልቡ የማይመኝ ትንንሽ ሴቶች ጋር ቢተኛ ልጅ እንደሚሆን አለማርጀት እንደሚስማው የማያስብ አለ አይባልም የዘመኑ በሽታነው

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 3 ปีที่แล้ว

    በቀለ የኒ ነው የለው አግዚአብሔር ያለምከንያት አየደለም ሁሉ ገዝዬ የሚጎዳው መጀመርያ የተጎዳ ሰው አራሱ ለምበቅለ ሰንሳ ነው.
    ገን ለመንደነው ወንዶቸ በጣም ሰጠንከባከባቸው አንደ ሰራተኛ የምያየሁ የምንቁህ?

  • @honhany8874
    @honhany8874 3 ปีที่แล้ว

    Betam yasazenale, betarafa selamachu bezete yebale

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን አበራሺ ትክክል ነች ወንጀለኛ መባል አልነበርባትም ለኛ ግን አስተማሪ ነው

  • @rediat943
    @rediat943 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ
    ልጄ ሆኔች ዝንጀሮ
    አለች ሰትዮ ግን እግዝአብሔር ምህረቱ ታላቅ ነዉ ይሄን ሁሉ ችሎ ማኖሩ

  • @baderalqahtani6926
    @baderalqahtani6926 3 ปีที่แล้ว +4

    መታሰር አልነበረባትም ኢትዮጵያ እዉነት ተደብቅ ዉሸት ይነግሳል ሁሌም