@@mulugetaseleshi7422 Yes, to all Ethiopian! However, no one is suffering with the mockery (fez /faze) of Abiy false claims about food and medicine aid when the fact is hundreds are dying from hunger!
@@mulugetaseleshi7422 Min aynet sew nesh? Amen malet endih kebdosh newe?? Le Tigray hizb yaleshin telacha teyew. Ya hulu belew kuretew sil yenebere yet endederesu hulachin eyayen newe. Hate is a disease 🦠 and I hope you feel better soon.
You said it all. But it is up to the people who clup hands to take time and speak with themselves to work for change before it is too late. Those who have have good consciousness must not wait to react.
@@kamellaseid6508genociders what comes around gose around so your pont now who is crying no more singing no more no more hate is evil never wins every body hungry people like are blame
እንደ ያየሰው አይነት ምርጥ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ በታሪኳ ኖሯት አያውቅም
ረጅም እድሜና ጤና ❤❤❤
❤
Lik neh ayawkm
አንተስ የሁላችንም ልሳን ነህ ዘመንህ ይባረክ
አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ ያየሰው ምርጥ ትንተና ❤❤ኣየ ግዜ 💔😢😢
Enamesegnalen Ethiyo Forum 👍👍
ያየሰው ሽመልስ የእውነት ምርጥ ጥብስ እናመሠግናለን
እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ😭🤲
እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ😭🤲
እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ 😭🤲
አምላከ እስራኤል ዛሬም እኮ እልፍ እራሔሎች አሉ ታድያ ምነዉ ዝም አልከን 😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እቁ ነህ እማይጠገብ ድምፅ
አላህ ጥርግ ያርግልን እሄንን መግስት ባሜሪካን እጂ እሱን ለራሱ አላህ የሞት ሰለባ ያርግልን
የፈጣሪን ስም እየጠራ ሸውዶን ነበር አሁን ስለዚህ ሰዉዬ መስማት እና ማሰብ ያቅለሸልሸኛል
Thank u ethio forum
ሰላም ለኢትዮጵያ
You have said it all. You truly deserve thanks from the people.
Thank you EF, great reporting!
የአሜሪካን መንግሥት ህዝብን አይገልም ከእነሱ ጋር ኢትዮጵያውያን አታወዳድር ጌታ ይርዳን ከአንተ
Wow wow thank you ethio forum for the truth it's absolutely amazing and very very true. Thanks again
እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ምን አይነት ሰውየ ነው በፈጣሪ😢😢😢
Thank you Ethio Forum for your piercing analysis.
ያሳዝናል በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የአእምሮ ታማሚ ከ120 ሚልዮን ህዝብ በላይ እንዲህ ሲያጃጅል ዋናው የሚገርመው ደግሞ ይህን ያህል የታጠቀ የሰው ሀይል እንዴት አንድ ሰው ይኸን ማስወገድ ያቅተዋል ?
Ethio forum Thank you so much information ❤️❤️❤️
Ethio Forum is one of the top trustworthy medias in Ethio.... please keep it up. Salute to Ethio Forum crew.
ጌታ ሆይ አንተ እውነተኛ ዳኛ እውነተኛ ፈራጅ ነህ ይህን ሰው በቃ በልልን አቤቱ ጣልቃ ግባ አንሳልን 😢😢😢😢😢😢😢
አሜን
Amen
የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ ኢትዮ ፎረም ክበሩልን🙏
#ትግራይ 💛❤️🙏🙏🙏
ማነው እንደኔ ይህን ትንታኔ በጉጉት የሚጠብቀው
Very nice analysis 👌 👍 👏 😀 😎
እየመጡ ነው::❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሔር ይቅረ ይበለልና !!!!
ያየሰው ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄ የኢትዮጵያ የስቃይ ፈጣሪ የሆነ ጊንጥ እርግብ መስሎ እባብ የሆነብን ሰውዬ በደንብ እያሳወከን ነው በርታልን ወንድማችን
Yaye Endih erkanun awtaw anten endih endenadameth yaterefeh Amelak yemesgen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢ዎይ መዳሃኒኣለም ምህረትህ ስጠን 🙏
ላፍ ዳገት የለውም መጥፎው ጥሩ ሰለሚመስላቸው ሌላ ጥሩ ነገር አይታያቸውም !!!!
በእዉነት ድንቅ ትንታኔ ጋዜጠኝነት እንዲህ ሲሰራበት ያስደስታል,
Thank you
አይ ያየህሰው በጣም ከልብ እወድሀለው❤❤❤❤
አረ ጌታሆይ ይሄን አሪዎስ ከላያችን አንሳልን ህፃናት እናቶች ወጣቱ ሙሁሩ ገበሬው እያለቁ ነው አረ ጌታ ሆይ ተለመነን😭😭😭😭😭😭😭
Lenin fanon few atelutem . Asmesay hula. Abiyyin enawerdalen bilachu be hoy hoyta gebachubet mewchaw tefachu. Hachalu sigedel eko enkuan note endewm Jawar yidegem bill adebabay lay chefrual ye Amara kilil wetat. Wellega sidebedeb oneg nachew yibelachew tebilual. Ahun ya hulu kehadinet zoro eyegerefachu new chalut.
አንተ ይምታወራው ስለዘርና ስልጣን ነው እኔ የማወራው ለአቢይ ስልጣን ሲባል ለሚያልቀው ህዝብ ነው ስለዚህ መጀመሪያ ሰው ሁን በአማራ በትግራይ በኦሮምያ ያለው ሁሉ እልቂት ለአብይና አንተን መሰል ቡቹሎቹ ነው ይሄጦርነትና እልቂት እኝጂ ጣልያን አልመጣብን እንግሊዝ እርስ በራሳችን የምታባሉን የአራት ኪሎ ተከፋዮች ናቹሁ ሆዳም ደሞ መልስ ትፅፋለህ
@@etheth5034
አራት ኪሎም ስድስት ኪሎም 5 ሳንቲም አይከፍለኝም። እንደውም ይሄ መንግስት ከመጣ በግሌ ብዙ ነገር ነው ያጣሁት፣ ሰውም ንብረትም። አንተ እንደምታስበው አማራ ፣ ኦሮሞ ወይ ትግሬ አይደለሁም። ወጣ በል ትንሽ። የናንተ ድርቅና ግን በጣም ይገርመኛል። አደባባይ ላይ ሰዎች ሲጨቃጨቁ ከዛም ወደ ፀብ ሲያመሩ ከመጀመሪያው እያንዳንዱን ነገር ሲመለከት የነበረ አድርገህ አስበኝ።
ለዚህ ሁሉ አብይን ያደረሰው አማራዎች ናቸው። ይሄን አማራውም አይክድም። ቄሮ ሲታገል ኦሮሞ ካልገዛ፣ ወይ ትግሬ ይውጣልን አላለም፣ በማስተር ፕላኑ ተነሳ ተቀጣጠለ ከዛ ራሱ ኢህአዴግ አሻንጉሊት አስቀምጣለሁ ብሎ ስንት በሳል ፖለቲከኞች እያሉ ይላላክልናል ብለው ያሰቡትን አስቀመጡ። ነገሩን ግልብጥብጥ አደረገባቸው።
መላው ኢትዮጵያ ላይ ትግራውያን ጥላቻ አልተናፈሰም፣ አማራ ክልል ግን መንገድ መዝጋት፣ ወደዛ የሚሄድ እህል መዝረፍ ከጎንደር ከሰሜን ወሎ ሰላማዊ ነዋሪዎች ተባረሩ። መቼስ ይሄን ሁሉ ጥላቻ አብይ ወይ ኦሮሞ አስተምሮን ነው እንደማይባል ተስፋ አለኝ። እንዲያውም አሳምነው ፅጌ ከትግራይ ጋር መዋጋት የለብንም ብሎ በግልፅ ተናገረ፣ የብአዴን ቡችሎች አስደፉት። ውጭ የሚኖሩ የአማራ ምሁራን ጦርነት አያስፈልግም ወንድማማች ህዝብ ነን ሲሉ፣ የወያኔ ተላላኪ ተብለው ተሰድበዋል። አንደኛውም ሀብታሙ አያሌው ነበር ይቁም ያለው፣ ቡሃላ ተገለበጠ እንጂ።
ፋኖ መርሳ ከተማ ላይ 5 መከላከያዎች ወንዝ ላይ ገድሎ መሳሪያቸውን ሲወስድ ገና የትግራይ ጦርነት አላለቀም። የጭካኔ ጥግ፣ ሊዋጋላቸው የመጣን መከላከያ አርደው መሳሪያ ወሰዱ፣ የማውቀውን ብቻ ስለማወራ እንጂ ስንት ጉድ አለ።
እናም አማራ ክልል መሳሪያ አከማችተናል መንግስት እንገልብጥ ብለው ፋኖን እንደ ከብት የነዱት ራሳቸው የብአዴን ባለስልጣኖች ናቸው። መርዘኛው አብይን በምስጥነት ሊበልጡት አልቻሉም እንጂ።
እናም ሰላም ከፈለገ ፋኖ ራሱ ተበታትኖ ወይ እጅ ሰጥቶ ያቁም እንጂ አለማቀፍ ህግም ቢሆን ልግልብጥህ ካለ ተገልበጥለት የሚባል የለም። አሸንፎ 4 ኪሎ ከገባ ይመቸው። ካልሆነ ግን እስከዛው ጉድጓድ መቆፈሩ ባይበዛ ጥሩ ነው። የሚወድቅበት አይታወቅም።
እኔ እምለው አንድ ድውይ እሚያጠፋይጥፋ ኢትዮጵያ ውስጥ!!!
@@welansatesfaye5384ተባብረው እንዳያጠፉት አስቀድሞ ኢትዮጵያዋንን እርስ በእርስ አባላቸው እኮ አማራው ከትግሬይ ኦሮሞ ከአማራ አባላቸው አስቀድሞ 27አመት ተጨፈጨፋቹሁ እያለ 27አመት ከወያኔ ጋር ሲሰልል ሲያሳስር ኖሮ አሁን ተገልብጦ ፃዲቅ መስሎ መጣ ቆዳውን ቀይሮ ስሙን ሀይማኖቱን ቀይሮ ሙሱአችን ሲሉት እኔማ ፈርኦን ነኝ ብሎ ያመነውን ህዝብ እየጨፈጨፈ ነው 💔
ይመችህ አቦ 👍👍👍
አሁን ገብቶኛል ይህ እብድ ለቅጣት ነው የተላከብን
ድል ለፋኖ ሰላም ለኢትዮጲያ
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ሰማይትን ቀደህ ውረድ
Ethio-Forum Best of Best ♥️♥️
ያየ ሰው ምርጤ❤❤❤
ጠቅላዩ ! ይህችን መልዕክት በልቡናህ ስፍራ ሰጥተህ አኑራት ! በቅድሚያ ለልጆችህ ! ደግሞም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ! እንዲሁም ለዓለም ከብዙው በቅንጭብ የተወሰደ ሸጋ የማንነትህ ማሳያ!! በመሆኑ እራስህን የምታይበት መስታዎትህ ነውና ስፍራ ሰጥተህ አብረው!!
አረ መለስ ዜናዊ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Very impressive analysis!
አምላኬ የትግራይ እዝብን አደራ ከሰው በላ ከሰው ጅቦች አንተ ጠብቅልን ልጆችህን አደራ ከግራ ከቀኝ ከለላ ሁንልን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏽🙏🏽💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️😍😍😍😍😍😍
Amen🙏🙏🙏💛❤️
Amen 🙏
አሜን 🙏🙏🙏
@@mulugetaseleshi7422 Yes, to all Ethiopian! However, no one is suffering with the mockery (fez /faze) of Abiy false claims about food and medicine aid when the fact is hundreds are dying from hunger!
@@mulugetaseleshi7422 Min aynet sew nesh? Amen malet endih kebdosh newe?? Le Tigray hizb yaleshin telacha teyew. Ya hulu belew kuretew sil yenebere yet endederesu hulachin eyayen newe. Hate is a disease 🦠 and I hope you feel better soon.
በትክክል ነው
Bravo journalist ❤
ኢትዮ ፎርም ሚዛናዊ ጋዜጠኞች❤❤❤❤❤
You said it all. But it is up to the people who clup hands to take time and speak with themselves to work for change before it is too late. Those who have have good consciousness must not wait to react.
እሱማ ከዛሬ አምስት አመት በፊት ዘገበ አኮ!!
ወያኔ ወያኔ ወያኔ ብለን የመጣነው ነው ጣጣ ነው ዉጤቱ ነው
God pls help Ethiopia, we r tited
የተስፋ እና መሻሻልን የሚያበስር ዜና ; እንጂ ጨለማን የሚያበስር መሪ ታይቶ አይታወቅም!!!
ይህ መሪ (ጠ/ሚ) የሰይጣ ስራ አስፈፃሚ ስለሆነ
ምንድነው የምንጠብቀው?????
ኢትዮጵያ "የወላድ መካን "
ሰሜናዊያን ተባበሩ
😂😂
Yes.....🎉 good out loo
Ethio forum is the best of best
ይሔ ሰዉዬ ግን እመኑኝ መጨረሻዉ አያምርም ሆሆሆ ጋዜጠኛዉ ግን በርታ አይዞን
ፈጣሪ ሆይ በቃቹሁ በለን
ድሮኔ ያየሰው ሚልዮን መልስ ኑርልን።
Ethio forum 🙏🙏🙏
My media long live❤
ድል ለየዋሁ ወገኔ
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.
Wow, Ethioforum simply best
Ethio forem ....l respect you.
አሏህ ሆይ ይህን ሰዉ ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አንሳልን ያረብ ሌላ ሀገር ሰዉ በጦር ካለቀ ኢትዮጵያም በጦርነት በሞት ማለቅ አለበት እያለነዉ አጀብ ነዉ😰💔😳🙆
11:58
አቦ ምን ልበልህ እኔ እንጃ አንተን አይነቱ መንታ መንታ ይወለድ
የማዝነው አብረው የሚሰሩት ተምረናል የሚሉን ሚንስትሮች ካቢኔዎች.... ወዘተ በአድርባይ እንኩቶዎች ታጅቦ ምን ያድርግ ለሕሊናው የሚኖር በጠፋባት ሐገር ላይ ይፈንጭባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አማራ ክልል ወኪል ሆነህ የምታቀርባው ዘገባ በጣም ወገንተኛ ነህ፡፡ ሁሌም የአንድ ወገን ያውም የድሮ ነፍጠኛ ወኪል ሆንክ፡፡
ትችላለህ ያዬ
ይገርማል ትክክል ብለሃል ምንም አልቀረም ።
ንግግሮቹ ያንገሸግሻሉ😢😢😢😢
ድል ለፋኖ
በጣም የሚገርመኝ ንግግር ኢትዮጵያን ከአሜሪካን ጋር ሲያወዳድር ነው
ለምን ይቀልድቡናል ትክክል እህህህህህ እረ የዳኛ ያለ☝☝☝☝
ስለም ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤❤
ምስሉን ሳይ የ ጠሚ
የሆነ የሰይጣን ምስል እየመጣብኝ
እንቅልፍ እያጣው ነው
የሚያሳዝነኝ ቁጭ ብለው የሚሰሙት ናቸው ይህ ቀን የማያልፍ መስሎት ይሆን ግን እንደዚህ የሚናገረው ፈጣሪ መልስ አለው ቢዘገይም የሚቀድመው የለም።
ያሳዝናል!!!! እባክህ እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን። እንደ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለው የተኮላሸ መንግስት የለም አልነበርም አይመጣም ።
የአብይ የሚስቱ እህት ልጅ በዚህ አመት መጀመርያ አሜሪካን ዉስጥ ስለተገደለ ነዉ አሀዙን ያወቀዉ ከዉስጥ አዋቂ ነዉ ጠንቅቀን ብዙ እናዉቃለን😉
አንድ የሀገር መሪ ነኝ ከሚል የማይጠበቅ የመንደር ዱርዬ ወሬ የሚያወራ ወራዳ ሰዉዬ
ሰውዬው የኢትዮጵያዊያን ስነ-ልቦና ጠንቅቆ የምያውቅ ሰው ነው፤ አሁን ጫወታው አብይ ጥሩ/መጥፎ ለመባል አማራው የምፈልገውን አለማድረጉ ብቻ ነው፤ ፕሪቶሪያ ስምምነት ባይፈጠር እውነት እውነት እላችዋለሁ ለአማራው ታላቁ መሪ ከአብይ አህመድ አሊ በላይ አልተፈጠረም፡፡😅😅😅
Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤
የፎቶግራፍ ወዳዱ መሪ ሀገር በፎቶግራፍ አይመራም
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ጮህህ ያመጣኸው የሰይጣን ቁራጭ እያቃጠለህ ለወደፊት እንደሚኖር እየነገረህ ነዉ :: እነመሰግናለን!!!!
ሀገሬ ምን ላርግሽ ግን ?
ኦ ኢትዮጲያዬ ፅናቱን ይስጥሽ
አባ ገዝግዝ #EF ታላቅ ት/ቤት ❤💯
Except the senfa my heart goes to the incant people Anhera i 🙏 pray for peace.
Thank you Ethio Froum! Excellent segment. I don't understand what the Ethiopian people are waiting for?
ለህዝቡ እንገድላለን የሚል መንግስት ቤተእምነትም መስጊድ ይሁን ቤተክርስትያንም ይቃጠላል የሚል እግዝአብሔርም ዕድሜ ኣይሰጠዉም🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ኢትዮጵያን ቡዳ ነው የበላት ኤርትራ እና ኤርትራ የነበሩ ተቃዋሚዋች ከገቡ በውሃላ ጤና አጣች
Ethioforum long live wudoch
እኔ የሚያስፈራኝ የሚናገረው ነገር ብቻ ሳይሆን የሚናገርበት ቶን በሁሉም ኢትዮጵያውያን ላይ ቂም ያለበት ነው የሚመስለው
የተናገረ ሳይሆን ችግራችን ለመፍታት የምጥር ይሻለናል
እግዚአብሔር ሆይ እሔ ሰይጣን ሰውዪ ስምህን ሲጠራ ይገርመኛል ፈጣሪ ሆይ አንተ ሁሉንም ቻይ ሆይ ገላግለን እሔን ሰይጣን ሰውዪ👋🏼👋🏼👋🏼💔💔💔
ጀኖሳይድን ከበቂ በላይ የሰሩ የመሐይማን ስብስብ በሕግ ይጠየቁልን።
ይህ ሁሉ ምክንያት ያለመቻሉ ማረጋገጫ ነው
you are ❤
ሰይጣን በሰው ላይ ተመስሎ ይቀልድብናል። ኧረ በዛ ።
ያየሰው ሰላም!!!
የትግራይ እዝብ ስቃይ መከራ ችግር ርአብ አዘን ለቅሶ ስደት ሁሉም ቤት ይግባ አሜን 👈☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️3አመት አብይን በለው ጨርሳቸው አጥፋቸው ሲሉ ከሻቢያ ሳይቀር ተባብረው የትግራይ እዝብ በእግዚአብሔር አይል እዚ ደርሷል 😢
ተያይዘን ነው እምናልቀው እማንም ቤት ነዶ እማንም ቤት አይሞቅም ስለዚህ ሰላሙነው እሚዋጣው. ስትጨፍሩ በለው ስትሉ የነበራችሁ የትግራይ ተውላጆች ምነው ዛሬ ለራሀባቸው ድምፃችሁ ጠፍ
@@kamellaseid6508 ahun new selam yemiyawataw tilantina eko selam adrigu sibal no more eyalachihu neber ahun gin wede enante simeta new asmesayoch
@@alemu-lz8wn እናተም እኮ ፍትህ ሳይሆን ትግራይ ሀገር ናት እንናጠፍችሆለን እያላችሁ ስንቱን እናት አለጦሪ አለቀባሪ አስቀራችሁ
እግዘአብሔር አምላክ ይመስገን ትግራይን ለማጥፋት የገባች ጣት እየቆራረጠ ያሳየን አምላክ🙏🙏🙏
@@kamellaseid6508genociders what comes around gose around so your pont now who is crying no more singing no more no more hate is evil never wins every body hungry people like are blame