Ethio Form I really appreciate the way you analyze the speech of the most ignorant person in the country. And above all your media is the true source of History and political leadership of the past and present. This will be a great legacy for the restoration of democracy and freedom in the country and Horn of Africa.
The truth let u free, and u r feeding us that thanks Ethioform standing for peace and clear messages, from the evils leaders of east african specially.
ያየሰው ምርጥ ተንታኝ እና ዘጋቢ ሲሰሙት የማይሰለች ልዩ አቀራረብ በርታ ወንድሜ 👌👌👍👍🙏🙏🙏❤❤❤
በትክክል ምርጥ ጋዜጠኛ ሳልፈልገው የምከታተለው
በዚህ በሽተኛ በበታችነት ሰሜት ባበደ ሰወዬ ወገኖቸ አለቁ 💔🥺💔🥺 💔
Yes you are right mental sick person he is Abiy. We pray Almightyy God gets rid off him & Ethiopians will be at peace.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በዚህ ዘመን እውነቱ የሚናገር በኣደጋ ላይ ቢሆንም የሰሚዎች ቁጥር ለመጨመር ቀጥሉበት
በመሳሪያና በሰራዊት ብዛት ንጉስ ከመንበሩ ከመፈንቀል አይድንም።
@@BekaAman605መፅሀፍ ቅዱሱ ነው እንደዛ የለሚለው bro....
ከፈጣሪ ጋር አትጋጭ
አቀራረባችሁ ሁሌም ምርጥ ስለሆነ ❤❤❤
Good morning Ethio Forum. Addictive journalism.
With love,
Regards
❤
በጣም ግሩም መረጃ እግዚአብሄር ይባርክህ የጋዜጠኛ የውሃ ልክ
#ትግራይ_ዘላኣለም_ትንበር💜☑️
AMEN ❤❤❤
❤❤❤❤
የትግራይ በሽታ ኢትዮጵያን መቼም አይለቃትም እስካልተፍታን በስተቀር
አሜን አክሱም ፅዮን ማርያም መላው ህዝባችንን በሰላም ሁሉ ታሰበን🤲🙏❤️
ትንበር ተጋደላይ ተከስተ
ኢትዮ-ፎርዩም ስለ እውነተኛና አስተማሪ ይዘታቹህ፡
ከፍተኛ የማንበብ ብቃታቹህ፡
ተወዳጅ ጣፋጭ ድምፃቹን
አስደሳች አቀራርባቹህ እናመሰግናለን !!!!!!!!!!!!!!!!!
ጎበዝ ጋዜጠኛ ተባረክ
ወደብ ወደብ ወደብ እያሉ ምርጫው እስኪደርስ ይቀጥላሉ መሠለኝ!!!!
እናመሠግናለን ለትንታኔው እናንተንም ኢትዮጵያንም ከክፉዎች አይን ይሠውርልን
👌 👏 wow!!! Perfect analysis. Thanks, Ethio Forum.
ኢትዮፎረሞች በሚገርም ሁኔታ የህዝብ ተወካይ ኣባል ኣጣርቶ ማቅረብ የሚገባውን የህዝብ ጥያቄ ስላቀረባህቹልን እናመሰግባለን። የህዝብ ተወካይ ነን የሚሉትን ግን ትዝብት ላይ ጥለዋቸው አልፈዋል። በርትሉን ኢትዮፎረሞች በእውነት ለኡውነት የቆማችሁ ናችሁና።
Yayesew hit different ❤❤ , Love Ethio-Forum 💙
Good lord can help my country I am praying always!!
#ትግራይ 💛❤️⛪️✝️🛐🙏🙏🙏
ምርጥ ጋዜጠኛ
ነገሮችን የምታይበት እይታህ ሁሌም ይገርመኛል።አንድ የአንተ Quality ነው።በርታ።አሁን የቀረው ስለ ሁሉም ክልሎች በሚዛናዊነት መዘገብ ነው።በተለይ አሁን አማራ ክልል ሰለሚሰራው ግፍ። I wish በቅርብ እንሰማለን።
ይሄን እብሪተኛ ሰውየ እንዲህ እያጋለጥክ ራቁቱን አስቀረው :: እናመሠግናለን!!!!!!
Anten sew sayihon allah yifenklehal inshallah
ሰውየው ምያውቅለት አጥቶ ነው እንጂ አብደዋልልልል😂😂😂😂😂
አቀራረባቸው ልብ የሚሞላነው በርቱ
እጅግ በጣም ማራኪ አቀራረብ ነው እውነታውን በዚህ መንገድ መተንተን ልዩ ተሰጥኦ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ።
ራስ የለውም እንጂ ሰውየው ራስምታቱ እኮ ነህ ደግሞ ያለምንም ጥርጥር ተከታትሎ እንደሚያዳምጥህ እርግጠኛ ነኝ
ዋው ያየሰው ሽመልስ አንደኛ አቀራረብ ናችሁ
ሰውየው የሚከታተለው የአእምሮ ሀኪም የለም እንዴ
ህክምና ቢሄድ የበቆሎ ቂጣ በጎመን ይመስለኛል። ጤነኛ የነበረው የበቆሎ ቂጣ በጎሞን ተመጋቢ በነበረበት ወቅት ብቻ ነውና።
ይህንን ሚዲያ ሁሉም የፓርላማ አባልና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊከታተለው ይገባል ። ያየሰው ግን አንደኛ 👌
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
በደብ አዝረክረከው ያየሰው👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
The Ethiopia problem is not port the solution is good administration &visinory leader ,
ኣምላኻችን ሆይ በቃቹ በለን እንዳው ምን ኣይነቱ መንግስት ነው የወረደብን😢😢😢
አፌን ቁርጥ ይበል። በእውነት ሃገራችን መንግስቲ የላትም ማለት ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ የመንግስቲ ሚድያ አንድም የሚያዳምጥ የለም የሚንሰማው ከናንተው የተቀነጨበ ነው።
Thank you Guys For you Dedication
እድሜና ጤና ለኢትዮ ፎረሞች ክብር ይገባቹሃል
Ethio Forum selamachu Yebza
Nafkot nachu tanxs family
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ ተንታኞት! ይሄ ሰው ጠቅላይ ምኒስተር፡ ለኢትዮጵያ የሚመጥን ኣይመስለኝም።
ኢትዮ ፎረም❤✌
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ የፋኖ ግስጋሴ እና ጀገንነት ምን እንደሚናገር እንዳያዉቅ አድርጎታል እንቅልፍ ነው የነሳው ❤❤❤❤
የእስራኤል አየር ሃይል በንፁሀን ፍልስጤማውያን ላይ የሚደርሰውን ኢፍትሃዊ ጥቃት ምእራባውያን ባለማውገዝ ያሳዝናል በፍልስጤም ሴቶች፣ ህጻናት እና አዛውንቶች ላይ የተፈጸመውን እልቂት እናወግዛለን።
ሂድ እዛ አውግዝ እኛ ይሄ ሠውዬ አቅቶናል ።እዚ ህፃን አዋቂ አዛውንት እየሞተ ምን እንበልህ?
Greetings and love from Seattle Washington 🇺🇲💚🌿🌿💚
ትግራይ ዓደይ ንዘልኣለም ትንበር 💛❤🙏
ያየሰው ምርጥ ተንታኝ ጅግና እኛ ተጋሩ እንወድሃለን 💕🌿❤👌
✌️ሰላም ❤ ኢትዮ🎉ፎሮም ወንድሞች 😅 ተባረኩ
ያየሰው ሽመልስ አቦ ትችላለህ!!!!....የኔ ምርጡ ጋዜጠኛ!...Evidence based!..ድምፅህ ራሱ!..👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤ክቡር ጠቅላይሚኒስቴር ዶክተርአብይአህመድ እጅግበጣም እንወዶታለን፣እናከብሮታለንም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bertu,gobezoch!
Your followers are we Eritreans.Because we are the truth & realities.
Keep it up ❤❤❤
ጎበዝ ይህ ሰውየ ቶሎ እንዲጠፋ ከፈለግን ሁሉም ኢትዮጲያዊ ሸኔን እና ፋኖን በደንብ መደገፍ አለብን ካልሆነ እሱ ይህን ህዝብ ሊያረገው የፈለገው እንደኤርትራ ህዝብ የሞተ እና ተሰዶ ያለቀ ህዝብ ነው
Great Journalism. God bless you for serving the truth.
ኢትዮ ፎርም ምርጥ ጋዜጠኞች❤❤❤❤❤❤❤
Peace peace for the world .# no more war#❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ጋዜጠኛ ❤
PM absolutely right your argument doesn’t have balanced to the benefit of Ethiopia rather you reflect your opinion for the advantage of your Eplf.
እሔ ሰውየ በዝተንበታል 😢 ለዛም ነው ሶስት አመት ሙሉ ሲስተማትሽ እየጨፈጨፈ እየገደለ እያሳደደ እያፈናቀለ አሁንም ገና አረ ካም😢ጎበዝ ያገሬ ህዝብ ሆይ ንቃ መግዛት አልቻለም !! እኛ ኢትዮጵያዊ በቂ መሬት ሀብት አለን እግዚአብሔር ይመስገን ለሰላማችን አነድእንሁን ላንድነታችን እሔን ስርአት ጎሳ ብሔር ሳንል እናስወግደው ያለ በለዛ ገና እንጠፉለን 😢እኛ ኢትዮጵያዊ ከዘር ከብሔር ከወደቀ በላይ ነን አገራችን ኢትዮጵያ ን እናድናት 👋🏼👋🏼👋🏼💔
Uijhhhvvvv😊
ያየሠዉ በጣም ነው የምወድህ የጋዜጠኝነት የውሃ ልክ !!!!!!!!!
Our voice ❤❤❤
ሃተታዊ ጋዜጠኝነት እንደዚህ ነው በርቱ።
,,,,,,,ንጉስም በሐይሉ ብዛት አይድንም" ምርጥ ዳሠሣ, ጠያቂውም ይጠይቃል ማለት እንደዚሕ ነው።
እባካቹ ቶሎ ቲቨ ክፈቱ የምርጥ ምርጥ ያየሰው ከሃገረ ትግራይ ነኝ
Ethio Form I really appreciate the way you analyze the speech of the most ignorant person in the country. And above all your media is the true source of History and political leadership of the past and present. This will be a great legacy for the restoration of democracy and freedom in the country and Horn of Africa.
“ignorance more frequently begets confidence than does knowledge.” Charles Darwin
that's fact
ይሄ መረጀ በጣም ጥሩ አንኩአን docment ኖረ አንድ ቀን መሪ ስናገኝ ይጠቅመናል, በጣም ጥሩ መረጃ seteken thank you
መረጃህን ሁሌ ስሰማ በመረጃ የተደገፈ እና ትንታኔህም እጅግ ጆሮን ይይዛል
Semien people Amhara, Tigrayan and Eritreans please let’s pay attention to what’s coming???
Yayesew you are very Charismatic .God bless u!❤
በርቱ ethio forum
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.
Yaewkate maede 💯
Thank you
ያየሰው ሰላም ሰላም!!!
Tilayachu eko
Thank you EF for the excellent presentation. No one knows about A Ahmed’s plans, always dubious and ruthless.
Gobez gazetenga tebarek🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ምርጦቹ ኢትዮ ፎረሞች ግን ትለያላችሁእውነት እውቀት ዘገባ እንዲህ ነው! ክበሩልን!!🙏🙏🙏🙏
የኛ ሐገር ብቻ ሳትሆን አብዛኛው የአለም ድሀ ሐገሮች የተለወጡበት የcomputer ዘመን ነው ።
ኣመሰግናለዉ
Good analysis
ያየሰው: ምርጥ ጋዜጠኞና ጥሩ ተታኝ ጥሩ አቀራረብ:: ስምን መላክ ያወጣዋል :: ይላል ሀበው
እሚገርም አገላለጽ ነው ተባረክ
ያየ ሰዉ ጀግና ነህ እርግጠኛ ሆኘ የምነገርህ ብልፅግና በምርጫ ሳይሆን በኢትዩ ፎረም ዜና እርግጠኛ ነኝ ሀገር ለቆ ይሄዳል ብየ አስባለሁ ቀጥሉበት
The best reportage. 👌
dnk eyta newu bravo
ኧረ ፈጣሪ ሆይ ይህን ሰውየ መላ በልልን።
አቢች ጀግና ነው ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹም ይሻገራሉ ።
you are # 1 ethioforem!!!!!!!!!!!!
ንጉሱን አማራ ናቸው መንግስቱ ንዋይም እንደዛው ግን ይሄ ደንቆሮ ህዝብ አማራን ከዘረኝነት ጋ አጣምሮ ማየቱ ይገርመኛል አገር እንዳትፈርስ ብሎ አይቶ ተበድሎ ችሎ አለፈ አሁን ግን በቃ ፍትህ ከጠፋ ወገቡን ታጥቆ እሚሟገትህ አማራ ነው !!!እየመረረክም ቢሆን ዋጠው ምድረ ዘረኛ ፋኖ ብሄርተኛ ቢሆን ለትግሉ ነው ነገ ሁሉም ሲያበቃ ከኢትዮጵያዊነቱ ውርድ እማይል ነው :: መንግስቱ ግርማሜ ንዋይ ደሞቼ ፅጌ ዲቡ ጀግናዬ ነፍሳቹን ይማረው
❤ ልዩ እና ምርጥ አቀራረብ
Great reporting.
ምርጥ ልጅ። ትችላለህ በርታ።
አሁን ለኢትዮጲያ ወድብ አንገብጋቢ ጉዳይ አይደልም፤ አንገብጋቢውና ለእድገትም የሚጠቅመው፤ የህዝብን በህይወት የመኖር ሥረዓት መገንባት፤ህዝብ በማንነቱ ምክንያት መገደሉንና መፈናቀሉን ማቆም፤ ህዝብ በሰላም ወጥቶ መገባት የሚችልበትን ሥርዓት መገንባት፤ ህዝብ ያስመረረውን የኑሮ ማነቆና ስቃይ መቅረፍ ነው። ወደብም በኃይል ሳይሆን በሰላም በፍቅር መጠቀም የሚቻልበት እድል የተሟጠጠ አይደልም።
The truth let u free, and u r feeding us that thanks Ethioform standing for peace and clear messages, from the evils leaders of east african specially.
Men ayent weshetem mengest new er fetari gezihen yasaterwe 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
ሚሰቱን ልጆቹንና የብልግና አባላቱን ይዞ ሄዶ ይዋጋ ኢሳያስ አሰተምሮ ይልከዋል ይሄ ቀውስ ያበደ ሰው የሚወሰደውን የአእምሮ በሸታ መድሀኒት መቀየር አለበት ሰውየው ሰው ሲገደል እያየ ደም እየጠጣ ያደገ ሰለሆነ ሰው ካልገደለ አርፎ አይቀመጥም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ehioform leiwnet yekomachu ✅❤️✅❤️👍🏾👍🏾
Ethio Form the best Media.❤❤❤
ሰውየው ወር ሙሉ ዝብርቅርቅ፡የተምታኣ ዲኩር ያሰማ none stop የለፈልፋል የመስለኛል የፊየ ጭራ ውጦ አንድየሆን ፡፡ይብቃህ ከምናገር ብዙ ኣስተዋይ ሰሚ ብትሆን ከስተትህ ከተማርክ ኢዪትዪኦፒኣያ ኣብይ bravo ብሎ ያንጨበጭባል ፡፡ትማር ሊጄ!
ይህን ቢያይ ትምህርት ይወስድ ነበር እኛ በሰው ሀገር በሱ የተነሳ አፈርን
I’m first welcome ❤❤🙏
Good morning, brother 🙏
ሰውየው አብደዋል ፍኖ ገብቶ ይገላግለን
ያየሰው ጎበዝ ነህ ጥቅላይ ሚኒስትሩ ግን የኣእምሮ ችግር ያለባቸው ይመስላሉ